ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አንዳንድ ሰው ሲፈጥራው የታደለ ነው ታላቅ እቶ በጣም መልካም ሰው ናት እንደዚህ አይነት የባል እህት ማግኘት በጣም መታደል ነው የእናት ቦታ ነው ምዘጋው አቦ ፍቅራችሁ ዘላለም ያዝልቅላችሁ ❤❤❤❤ በሰላም ወልዳሽ ልጅሽ ለማቀፍ ያብቃሽ ትልቅ እቱ ተለያይለች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ መልካም መሆን ለራስ ነው
Betam ehte metadel nw yenewochis gena sanigaba ........😢😢
በጣም🎉🎉❤
በጣም እኛ አለን በአረብ ሀገር ያልታደልን 😢😢😢😢
የተወለዱትን ሳናሳድጋቸው ተለያይተን እየኖርን ገና ለሚወለደው ይሁሉ እንክብካቤ ይታደሉታልጅ አይታገሉትም 😢😢በሠላም በልደሽ ለመሳም ያብቃሽ ቆንጅት
Batam ❤
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በሠላም ሁለት ታርግሺ ❤
አሜን አሜን አሜን
ይህን ሁሉ የምታነቡ በሙሉ ፍጣሪ ያልታስበ የማታእንጀራ ይስጣችሁ ያረብ
አሚንንን ያረብ 🙏🙏
አሚን ያረብ
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
እስካሁን ካየሁት ቤቢ ሻውር ስነምግባሩን የጠበቀ ደስ የሚል ያጥር ውፍ አትስማሺ ደስ ይላል በጣም ዋውውውው
የአትር ወፍ አትስማሽ እህቴ እመቤቴ ማርያም በሰላም ትፍታሽ❤
እኛ ወሎዮዎች እኮ አቤት መልክ ብቻ አይደለንም ፈጣሪ ይርዳን እህቴ
ውጭ ጎጠኛአ ከጎንደር ወድያ ውበት የለም
አችአሁን እሷን ጎጠኛአልሽ የራስሽን ከፍአደተግሽ አችንስ ምንእንበልሽ ሙሉ አማራ ያምትብናል ባህላችን ደስ ይላል ❤❤❤
መልክ ምን ይሰራል??
ትክክል ማሬ❤❤❤
ወይ ጎንደሬ 😂ወሎ ሲባል ስሙ ሲነሳ ለምን ትናደዳላችሁ@@Yewegneshi
ሳምሪዬ በሰላም አላህ ሁለት ያድርግሽ ማሬ ምጡን አላህ ያቅልልልሸ ማማዬ
ወላሂ እምባየን መቆጣጠር አቃተኝ 😢 የኔ እናት ስታምሩ በሰላም ይገላግልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማማዬ ጸጉርሽ እንዳይዝሽ ማሬ አጥብቀሽዋል በእርግዝና ጥብቅ ተደርጎ አይሰራም ውዴ እመቤታችን በዘርፋፋው ቀሚሷ ትሸፍንሽ❤❤❤❤
አብሳላትየ ደምሪኝ
አቤት የዚህ ቤት ፍቅር❤❤❤❤ የኔ ውድ እማምላክ ትቅረብሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤ መውደድ መፈቀር. መታደል ነው ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ውዶችየ ደምሩኝ
ሳምሪዬ የአጥር ወፍ አትስማሽ
ምርጥ የሆነ የወሎዬ ባህ ነው ያሳያችሁት ተባረኩ
ሳምሪዬ በጣም ያምራል ግን ለአባትሽ መልካም የአባቶች ቀን ብትይ ደስ ይለኝ ነበር
ወሏሂ ምን ሁነዉ ብየ አስቤ ነበር አሏህ ያቅብኛል ስልክ ሰለለኛ ነዉጅ ልደዉል ነበር እርጉዝ ስለሆነች ሰጠፊ ሰብኩ አሏህ በሰላም ለሁለት ያርግሽ ❤❤❤❤
ዋው አቤላ የሸገር የአራድየን ልጅ እድህ ንፁህ ኩልል ያለች ወሎየ አስመሰልካት ባህል ወጉን አክባሪ ሳምሪ የአጥር ወፍ አትስማሽ❤❤❤
ሳምሪዬ የአጥር ወፍ አትስማሸ ማርዋ እንኳንም የወሎ ለዛውም የውቢቷ ደሴን ልጅ አቤልየን አገባሸ ባህላችን ወርቅ ፀባያችን ወርቅ ቁጅና ሞልቷ የፈሰሰበት ሀገር My ወሎ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እመብርሃን የጭቅ አማላጇ በሰላም ታገላግልሽ ደስታሽን ያሰማን
እመቤቴ ቅድስት ድግል ማርያም በሰላም ሁለት ታርግሽ ❤❤❤❤
አስቱየ ደምሪኝ
ዳጊየ የኔ ዉድድ አላህ ፍቅራችሁን አብዝቶ ይወፍቃችሁ❤
በሰላም ተገላገይ የኔ ቆንጆ በጣም ታምሪያለሽ🎉
እኛንም ከስደት መልስ የዚህ ክብር ባለበት ያድርግን መታደል ነው በእውነት ❤
እህት ደምሪኝ
🙏🙏🙏
amen🙏🙏🙏
Egzabher cher new
ይስማታል ሆዶን ይነኩታል እሶ ታለቅሣለች በደስታ እናትሽ ደስ ይላሉ ግንባርሽን በደስታ ሣሙ በቃ አንቺ ተምታቶብሽ ወይኔ ስታምሩ ትያለሽ ያንቺን ዉበት ደብቀሺው
ማርያም ትቅረብሽ❤ እፍፍፍፍ ባህሉን እሚወድ ሰው ደስ ይላል እግዚአብሔር እንዲሁ እንዳማራችሁ ሁላችሁንም ሺ አመት ያኑራችሁ ❤❤❤
የኔ ኩሩ ህዝብ መታደል ነው መፈቃቀር😢 አላህ በሠላም ይገላግልሺ ልጂሺን በሠላም የምታቅፊ ያደርግሺ ሰላም ለአማራ ህዝብ😢ይሁን
ጭንቅ አማላጆአ እመብርሀንዬ በሰላም ትፍታሽ ያጥር ወፍ አትስማሽ የሆድሽን በእቅፍሽ በጀርባሽ ታውልልሽ ♥️
እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ ያጥር ወፍ አትስማሽ የኔ ቆጆ ❤
የኔ ወለዮወች ስታምሩ በማርያም ሳምርዬዬ ያጥር ወፍ አትስማሽ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ አምጠሽ ውለጅልን የኔ እናት🙏🙏🙏🙏😍😍😍😘😘❤❤❤
ማሻአላህ ስታምሩ ሳምሪየ እንዴት እንዳማረብሽ የሆድንሽ በጀርባሽ ያድርግልሽ ❤
ውደ ደምሪኝ
እልልልልልል ከነጫጭቦች ኮተት የፀዳች ምርጥ በራሶ ባህል የምትኮራ ዉብ ኢትዮጵያዊ ተገኝታለች ❤እመቤቴ በሽልም ታዉጣሽ ።
አላህ የሆድሽ በጀርባሽ ያርገልሽ በሰላም ይገላገልሽ አላህ በሰላም ወልድሽ ለመሳም ያብቃሽ ያርቢ
ውድ ያገሬልጂደምሪኝ
የኔ እናት ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ በሰላም ትገላግልሽ ደስታሽን ያሰማን እኔም ከመዳም ስራ ጋር ሁኘ ደስታሽን እጠብቃለሁ
የኔ እህት ሳምሩ አላህ እቅፍ ድግፍ አርጎ በሠላም ወልደሽ ለማቀፍ ያብቃችሁ❤❤❤❤❤
ወላዲት አምላክ የሆድሽን በጀርባ ታድርግልሽ የኔናት
Wow እንዲ ነው እንጅ ወጉንና ባህሉን የጠበቀ እንዴት ደስ ይላል እህታችን እመቤታችን በሰላም የሆድሽን በጀርባሽ ታርግልሽ 🥰🥰🥰
ያጥር ወፍ አትስማሽ እመቤቴ በስላም ትገላግልሽ❤
አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ ምጥሽም እደ ገፎ የገራ ያርግልሽ My wallo የባህል ልብሳችንን ተውበሽበት ስላየሁት ደስስ ብሎኛል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አልቅሰሽ አስለቀሽኝ የኔ ማር የአጥር ወፍ አትስማሽ የኛ የወሎወች ብሃል በጣም ያምራል በሰላም ወልደሽ ለማየት ያብቃን❤❤❤❤❤
አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ ፀጉርሽን ፍቺ ው ማማዬ
ዳጊዬ ምናለ ሺ እህት ብትሆኝ የእኔ መልካም በጣም ነው የምወድሸ የእኔ ገራገር ወሎዬ የሆጤዋ ለክርስትና በስዩመቃል ዘፈን ይቀወጥ የመነኗ በሚለው❤❤❤❤
በሰላም ተገላገይ yene ዉድ ምታስቀኑ ቤተሰብ nachu
እስኪ ለኛ ለስደተኞች ጥሩ ባል ይስጠን🙏❤
እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ሳስባቸዉ ነበር ወለደች እያልኩኝ ሚዳ ላይ አፍልጉኝ ልል ስል ብቅ አላቹሁ የአጥር ወፍ አትስማሽ ሳምሪ❤
እመቤታችን ቅድሰት ማርያም በሰላም ከሁለት ታድርግሸ የኔቆንጆ ደግሞ የቅዱሰ ሩፋኤል ፀበል ጠጪ ድርሳንን አንብቢ እሸ ፈታህ ማህፀን ነዉ አይዞሽ
ቲጂየ ደምሪኝ
የወለድሽ መስሎኝ ነበር ❤ እመብርሃን በሰላም ታገላግልሽ ❤
ኡፉ አሏህ በሰላም ይገለግልሽ🎉
ሳምሪዬ አቤላዬ በጣም ተናፍቃችሁ ነበር እንኳን በሰላም መጣችሁ ሳምሪዬ በሰላም ሁለት ሆንሽ ለማየት ያብቃን❤❤❤
ዳጊዬ የኔ ውድ ምርጥ ሴት አክባሪሽ ነኝ በጣም ነው ምወድሽ ሳምሪም እመአምላክ ትቅረብሽ በሰላም ሁለት ታድርግሽ
በጣም ነዉ የምታምሩት.ሳምርየ የአጥር ወፍ አትስማሽ እርግዝናዉ ደግሞ በጣም ነዉ የአማረብሽ🙏❤
ሳምሪ በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ እህቴ
ማሽአላህ አላህ በሳለም ሁለት የዲርግሽ 🎉 ስታምሩ ❤ ❤❤❤ በሉ ደሞ ስጨርሹ ሳምሪን ፀጉሮን ፍቱላት ይበቃል አዲቀን በጣምነው የ ያዛት ያምርባታል ግን በዚህ ሰአት ለሷ በጣም መቾት አይሰጣትም ሰወዳችሁ ዳጊየ የደሴውች 💎💎💎💎 ደሞቼ ይመቻችሁ ብዝት ብሉ
ወላሄ እያስብኮችሁ ነበረ አላህ በስላም ሁለት ያድረግሺ
ባህላቸዉን አክባሪ ምርጥ ወለየወች ምጡን ያቅልልሽ ሳምርየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እመብርሐን በሰላም ሁለት ታድርግሽ የኔናት ከአይን ያውጣሽ ሲያምር ባህላዊ መሆኑ እንዴት ያስደስታል በእውነት ❤❤❤ እዲ ነው እጂ የምን እርቃን አደባባይ የጨዋ ሴት ደንብ ነው
እመቤቴ ትቅረብሽ በሠላም ትገላግልሽ ሣምሪ በጣም አሪፍ ልጅ ነሽ አሪፍ አማች አለሽ ብቻ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ ልጃችን ለማቀፍ ያብቃቹ
የነጮች ኮተት ማየት ስልችቶን ነበር ይህ ፕሮግራም ግን ባህሉን የጠበቀ ቆንጆ ነው የሆድሽን በጀርባሽ ያድርግልሽ
ወላሂ ዛሬ እያሰብኩሽ ነበር ወለደችደ እያልኩኝ ነበር በሰላም ለሁለት ያርግሽ ሳምሪዬ❤❤❤❤❤
ሳምሩዬ እመአምላክ ሁለት ታርግሽ በሆድሽ ያለውን በጀርባሽ ለማዘል ያብቃሽአንቺ የሴት መልካም ተባረኩ!
የኔ ዉቦች❤❤❤❤ ያጥሮዋ ወፍ ሳትሰማሽ ቩልክ አድርጊ እመብርሐን በሰላም ትገላግልሽ🙏🙏🙏❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ስታምሩ
እመቤቴ በሰላም ሁለት ታድርግሽ ሳምሪዬ
የእኔ አበባ የእኔ ውርቅ ድግል ማርያም ትቅረብሽ❤❤❤❤❤ የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
ዳጊዬ ፍቅር እ/ር ይባርክሽ ሳምሩ እድለኛ ነሽ ያንቺም ቤተስብ የተባረኩ ናቸው አባትሽን አቶ ደርቤ መልካም ስው ነው ስራ ቦታ ላይ ጥሩ አስተዳሪ ነበር
ደሞ እርግዝና ሲያምርባት እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽበእግዚአብሔር ፍቅር እወዳችሆለሁ❤❤
መሲየ ደምሪኝ
ሳምሪየ አላህ በስለም እሁት ያርግሽ ማሬ
መድናየ ደምሪኝ
ማርያምን በጣም ያምራል እሰይ እንደዚህ ባህላዊ በሆነ መንገድ ደስ ይላል እመ ብርሃን ወላዲት አምላክ በሰላም ትገላግልሽ
ኧረ አንዳንዴም ሰው ያስባል በሉ እንጂ እንኳን በሰላም መጣችሁ ያጥር ወፍ አትስማሽ❤
እመቤቴ በስላምሁለት ታድርግሽ እንደዚህ አይነት መልካም ቤተስብ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ🙏🙏🙏🙏🎉❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
th-cam.com/video/TOxZToEB2xs/w-d-xo.htmlsi=0DmjKdl9dwZbpzTL
የአጥር ወፍ አትስማሽ ማማዬ እመቤቴ ከሁለት ታድርግሽ የኔ ውድ ደግሞበጣም ተናፍቃችሁ ነበር
ወሎየ ያለበት ሁሉ ይደምቃል ባህላችሁን ስለምትወዱ ❤ በሰላም ወልደሽ እምናይሽ ያርገን የኔ ቆጆ😊
ሳምርዬ በሰላም ተገላገይ ❤❤የኔ ውቦች በጣም ታምራላችሁ ሰርጋችሁ የኢትዮጵያ ምርጡ ሰርግ ነበር በባህ ልብስ በባህል ጭፈራ እውነት ታኮራላችሁ ባህል ወዳዳድ♥️ሳምሪዬ አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ ሸጋዋ የኔ ወርቅ❤❤❤❤
በጣም ደስምትሉ ቤተሠባች ናችው እግዚአብሔር ሁሌም ፍቅራችውን ያብዛላቹው እመቤተ በሰላም ትገላግልሽ ውውውውድድድድ ሙሉ ቤተሠብን
አላህ በሰላም ከሁለት ያድርግሽ ዉደዋ በዱአ ከጎንሽ ነን❤
ሳምርዬ የኔ ቆንጆ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም ሁለት ታርግሸ🙏❤❤❤
የኔ ውዶች ተናፍቃችኋልእመብርሃን ትቅረብሽ እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤
እመብርሀን ሰላም ትገላግልሽ ሳምሪዬ ጨዋ የጨዋልጅ ❤
ባለማህተቦች ❤እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትቅርብሽ በሰላም ትገላግልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ባህላችን እኮ ይለያል በእውነት ሀገራችችን ሰላም ያድርግልን ኑሮአችሁ ዘመናዊይ ግን ይህን የሚአምር በሀላችሁ ያለቀቃችሁ ትለያላችሁ በሰላም ደግሞ እንካን ማርያም ማረቸሽ ማርያም በሽልም ታውጣሽ ለማለት ያብቃን😘😘😘😘
በጣም ባህላችን ያምራል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ግን ምን ዋጋአለው ብለሽነው አብይ እያፈረሳት ነው ሀገራችንን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ያማራ ህዝብ እየተጨፈጨፈ ነው ያለው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ውድየ ደምሪኝ
ሳምሪዬ እመቤቴ በሰላም ታሳቅፍሽ ስታምሩ የኔ ዉቦች
እመቤቴ በሠላም ትገላግልሽ ያጥር ወፋ አትሥማሽ
Samri yene wed ስወድሽ እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ይገላግልሽ !!!!! ጭንቃችንንን በመስቀል ላይ ተፈፀመ ብሎ ጭንቃችንን ከእኛ እደወሰደው እንዲሁ ከጭንቅ ያሳርፍሽ የኔ ቆንጆ አስለቀሽኝ እኮ!!!!!
❤❤❤❤❤❤ ሳምርየ እመቤቴ ትቅረብሽ ወርቅ ቤተሰብ ዳጊየ ዛሬ በወሎየ ባህል ስላየሁሽ ደስ ብሎኛ
በጣም ታምሪያለሽ ማርያም ትቅረብሽ ❤
ሳምሪየ የኔ እናት እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በሠላም ሁለት ታድርግሽ❤❤❤
ለካ አብይ ኦሮሞ አይደለም ከኤርትራ ተወልዶ አባቱ እንደካደው በናቱ ስልጤ ጉራጌ ነው እናቱ ሦስት ቋንቋ ይናገራሉ ጉራጊኛ ሆሮምኛ አማርኛ በናቱ ዘር ምክኒት የአባቱ ቤተሰቦች እደሚጠሏቸው እናቱ ኦሮሞ አግብታ በእጀራ አባቱ ሲሰቃይ እናቱምን ስትደበደብ ስትራብ እያየ እንዳአደገ መኖር መሮት ዋሽቶ ወንድሜ በኦነግ ተገደለ እኔንም ሊገሉኝ ነው ብሎ በህፃንነቱ በወያኔ ካንብ እየበላ እየጠጣ እደገ ሲያድግ ኦሮሞን ኤርትራን መበቀል እደሚፈልግ የትግራይን ጦርነት አላሰበውም ነበር በባህር ሰበ ብ አስተባብሮ ኤርትራን ሊያጠፋ ነበር ወያኔ አላሳልፍ ብሎት ነው ከዛ ደሞ ኦሮሞን ለዚ ነው ኦሮምያን እየሄደ የሚያጭደው የሚጨፈጭፈው ኦሮሞን በጣም ይጠላል ከኤርትራ በበለጠ አልጀዚራ ያወጣውን ስሙ😮
ዳጊቲ የኔ ልዩ ባማረና በደመቀ ደሥታ ተቀበለሽ ባህልና ወግሽ ኣሥተምረሽ ስላሳደግሽው ምርጥ የዘመኔ እናትነሽ የሳን እናትና ኣባትም እናመሰግናለን ወግ ማረግ ስላሳየሻቸውም ሳምሪ እናመሰግናለን በዚህ ኣመት ምርጥ ባህል ወግ ስነሥረኣት ሰላሳያቹን እናመሰግናለን የምር ሁላቹንም በባህላችን በወገሠችን የምንደምቅ ያርገን በጣም እናመሰግናለን ተወልዶ ደሞ የደሥታ ለቅሶና ሳቅ እንቀበለዋለን ሰለሁሉም ነገራቹ ኣል ሀምዱሊላህ!!!! እንወዳችዋለንለነገሩ ምን ኣማራጭ ኣለን
ሳምርዬ እመብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም ከሁለት ታድርግሽ የኔ ቆንጆ ያጥር ወፍ አትስማሽ እንኳን ደስ አለሽ ❤❤❤❤❤ሳሚ አንኳን ደስ አለህ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ዉዲ ቃላት አጥሯታል የተባረከ ቤተሰብ ማሻአላህ ካይን ያዉጣቺሁ
የአጥር ወፍ አትስማሽ የኔ ቆንጆ ማረያም በሰላም ትገላግልሽ ❤❤❤
እናቴ ቅድሰት ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሸ ሰው ያልሰማው ሹልክ ያለውን ምጥ ትሰጥሸ በሆድሸ ያለውን በጀርባሸ ታሳቅፍሸ ድንግል ማርያም ትቅረብሸዳጊዬ ማርያምን ምርጥ አማች ከልቤ እወድሻለው
እንኳን ሰላም መጣችሁ ውዶች በጣም ደስ የሚል ወግና ባህል የጠበቀ የኢትዮጵያ ኩራታችን በባህል አለባበስና ስርዓት ያለን ነን የኔ ውድ እመብርሃን በሰላሞ ትገላግልሽ ምጥሽ ታቅልልሽ ትዳብስሽ🙏🙏❤❤❤🥰🥰
እንኳን ደስ አላችሁ❤ በጣም ነው የምወዳችሁ አትጥፊ 🎉🎉🎉
ምን መታደል መመረጥ ነዉ አደራ አምላኬ አደራ መልካም ትደር ይስጥሸ በሎኝ ከስደት መልስ 🙏🙏🙏⛪⛪🙏🙏❤❤❤በጣም ነዉ የምወዶችሁ💖💖💖💖💝💝💝❤❤❤❤
ይሥጥሺ ማሪ ለኒም በይኝ በናትሺ እዳሠብኩት ሳይሆንልኝ ቀር የጀመርኩትትዳር ቀር ፍጣሪ ይካሠኝ
እደት ታምራላችሁ ያጥረ ወፈ አትሰማሺ በሰላም ይገላግልሺ አህቴ አላህ ይጠብቅሺ
ወሎ ቤተአማራ ቆንጆ ባህል አለን ❤ የአጥር ወፍ አትስማሽ❤
❤❤🎉
በሰላም ተገላግለሽ በጀረባሽ ለመታቀፍ ያብቃሽ እህቴ ❤❤❤❤❤ድንግል ማሪያም ጥላ ከለላዋን ታንጥፈልሽ በጣምነው የምወድሽ
ወዉ በወሎ ቀሚሰ የኔ እመቤት እመብርሀን ትቅረብሺ ምርጥ ባል ምርጥ ቤተሰብ ነዉ ያለሺ በተለይ የባልሺ እህት ሰወዳት ዳጊን❤❤❤❤❤❤
የአጥር ወፍ አትስማሽ❤❤❤❤❤❤
ፀጉሯን ፍቱላት ጥሩ አይደለም እመብርሀን በሰላም ሁለት ታርግሽ❤
የታደልሽ ሁሉ የ።ሳካልሽ ነሽ ፈጣሪን አመስግኛ
ሳምሪየ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ
ማሻ አላህ 🎉ማሻ አላህ 🎉 በጣም አምሮብሻል አላህ በዝነቱ ይገዲፋሺ የኔ ፈልቅልቅ በሠላም ተገላገይ ❤❤❤💋💋💋💋💋🌹🌹🌹🌹
እንኳን ደስአላችሁ።እመብርሐን በሰላም ታገላግልሽ።
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣቹ ዛሬ እያሰብኳቹ ነበር ጠፉ ብዬ እመቤቴ ትቅረብሽ ሳምርዬ❤❤❤በሰላም ልጅሽ ታቅፈሽ ለማየት ያብቃን❤
ሳምሪ እመ አምላክ ትቅረብሽ ዳጊ የሰው ልክ እናት ናትኮ ኡፍ ሁላችሁም ውቦች ናችሁ❤❤❤
አንዳንድ ሰው ሲፈጥራው የታደለ ነው ታላቅ እቶ በጣም መልካም ሰው ናት እንደዚህ አይነት የባል እህት ማግኘት በጣም መታደል ነው የእናት ቦታ ነው ምዘጋው አቦ ፍቅራችሁ ዘላለም ያዝልቅላችሁ ❤❤❤❤ በሰላም ወልዳሽ ልጅሽ ለማቀፍ ያብቃሽ ትልቅ እቱ ተለያይለች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ መልካም መሆን ለራስ ነው
Betam ehte metadel nw yenewochis gena sanigaba ........😢😢
በጣም🎉🎉❤
በጣም እኛ አለን በአረብ ሀገር ያልታደልን 😢😢😢😢
የተወለዱትን ሳናሳድጋቸው ተለያይተን እየኖርን ገና
ለሚወለደው ይሁሉ እንክብካቤ ይታደሉታልጅ አይታገሉትም 😢😢በሠላም በልደሽ ለመሳም ያብቃሽ ቆንጅት
Batam ❤
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በሠላም ሁለት ታርግሺ ❤
አሜን አሜን አሜን
ይህን ሁሉ የምታነቡ በሙሉ ፍጣሪ ያልታስበ የማታእንጀራ ይስጣችሁ ያረብ
አሜን አሜን አሜን
አሚንንን ያረብ 🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
አሚን ያረብ
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
እስካሁን ካየሁት ቤቢ ሻውር ስነምግባሩን የጠበቀ ደስ የሚል ያጥር ውፍ አትስማሺ ደስ ይላል በጣም ዋውውውው
የአትር ወፍ አትስማሽ እህቴ እመቤቴ ማርያም በሰላም ትፍታሽ❤
እኛ ወሎዮዎች እኮ አቤት መልክ ብቻ አይደለንም
ፈጣሪ ይርዳን እህቴ
ውጭ ጎጠኛአ ከጎንደር ወድያ ውበት የለም
አችአሁን እሷን ጎጠኛአልሽ የራስሽን ከፍአደተግሽ አችንስ ምንእንበልሽ ሙሉ አማራ ያምትብናል ባህላችን ደስ ይላል ❤❤❤
መልክ ምን ይሰራል??
ትክክል ማሬ❤❤❤
ወይ ጎንደሬ 😂ወሎ ሲባል ስሙ ሲነሳ ለምን ትናደዳላችሁ@@Yewegneshi
ሳምሪዬ በሰላም አላህ ሁለት ያድርግሽ ማሬ ምጡን አላህ ያቅልልልሸ ማማዬ
ወላሂ እምባየን መቆጣጠር አቃተኝ 😢 የኔ እናት ስታምሩ በሰላም ይገላግልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማማዬ ጸጉርሽ እንዳይዝሽ ማሬ አጥብቀሽዋል በእርግዝና ጥብቅ ተደርጎ አይሰራም ውዴ እመቤታችን በዘርፋፋው ቀሚሷ ትሸፍንሽ❤❤❤❤
አብሳላትየ ደምሪኝ
አቤት የዚህ ቤት ፍቅር❤❤❤❤ የኔ ውድ እማምላክ ትቅረብሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤ መውደድ መፈቀር. መታደል ነው ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ውዶችየ ደምሩኝ
ሳምሪዬ የአጥር ወፍ አትስማሽ
ምርጥ የሆነ የወሎዬ ባህ ነው ያሳያችሁት ተባረኩ
ሳምሪዬ በጣም ያምራል ግን ለአባትሽ መልካም የአባቶች ቀን ብትይ ደስ ይለኝ ነበር
ወሏሂ ምን ሁነዉ ብየ አስቤ ነበር አሏህ ያቅብኛል ስልክ ሰለለኛ ነዉጅ ልደዉል ነበር እርጉዝ ስለሆነች ሰጠፊ ሰብኩ አሏህ በሰላም ለሁለት ያርግሽ ❤❤❤❤
ዋው አቤላ የሸገር የአራድየን ልጅ እድህ ንፁህ ኩልል ያለች ወሎየ አስመሰልካት ባህል ወጉን አክባሪ ሳምሪ የአጥር ወፍ አትስማሽ❤❤❤
ሳምሪዬ የአጥር ወፍ አትስማሸ ማርዋ እንኳንም የወሎ ለዛውም የውቢቷ ደሴን ልጅ አቤልየን አገባሸ ባህላችን ወርቅ ፀባያችን ወርቅ ቁጅና ሞልቷ የፈሰሰበት ሀገር My ወሎ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እመብርሃን የጭቅ አማላጇ በሰላም ታገላግልሽ ደስታሽን ያሰማን
እመቤቴ ቅድስት ድግል ማርያም በሰላም ሁለት ታርግሽ ❤❤❤❤
አስቱየ ደምሪኝ
ዳጊየ የኔ ዉድድ አላህ ፍቅራችሁን አብዝቶ ይወፍቃችሁ❤
በሰላም ተገላገይ የኔ ቆንጆ በጣም ታምሪያለሽ🎉
እኛንም ከስደት መልስ የዚህ ክብር ባለበት ያድርግን መታደል ነው በእውነት ❤
እህት ደምሪኝ
🙏🙏🙏
amen🙏🙏🙏
Egzabher cher new
ይስማታል ሆዶን ይነኩታል እሶ ታለቅሣለች በደስታ እናትሽ ደስ ይላሉ ግንባርሽን በደስታ ሣሙ በቃ አንቺ ተምታቶብሽ ወይኔ ስታምሩ ትያለሽ ያንቺን ዉበት ደብቀሺው
ማርያም ትቅረብሽ❤ እፍፍፍፍ ባህሉን እሚወድ ሰው ደስ ይላል እግዚአብሔር እንዲሁ እንዳማራችሁ ሁላችሁንም ሺ አመት ያኑራችሁ ❤❤❤
የኔ ኩሩ ህዝብ መታደል ነው መፈቃቀር😢 አላህ በሠላም ይገላግልሺ ልጂሺን በሠላም የምታቅፊ ያደርግሺ ሰላም ለአማራ ህዝብ😢ይሁን
ጭንቅ አማላጆአ እመብርሀንዬ በሰላም ትፍታሽ ያጥር ወፍ አትስማሽ የሆድሽን በእቅፍሽ በጀርባሽ ታውልልሽ ♥️
እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ ያጥር ወፍ አትስማሽ የኔ ቆጆ ❤
የኔ ወለዮወች ስታምሩ በማርያም ሳምርዬዬ ያጥር ወፍ አትስማሽ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ አምጠሽ ውለጅልን የኔ እናት🙏🙏🙏🙏😍😍😍😘😘❤❤❤
ማሻአላህ ስታምሩ ሳምሪየ እንዴት እንዳማረብሽ የሆድንሽ በጀርባሽ ያድርግልሽ ❤
ውደ ደምሪኝ
እልልልልልል ከነጫጭቦች ኮተት የፀዳች ምርጥ በራሶ ባህል የምትኮራ ዉብ ኢትዮጵያዊ ተገኝታለች ❤እመቤቴ በሽልም ታዉጣሽ ።
አላህ የሆድሽ በጀርባሽ ያርገልሽ በሰላም ይገላገልሽ አላህ በሰላም ወልድሽ ለመሳም ያብቃሽ ያርቢ
ውድ ያገሬልጂደምሪኝ
የኔ እናት ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ በሰላም ትገላግልሽ ደስታሽን ያሰማን እኔም ከመዳም ስራ ጋር ሁኘ ደስታሽን እጠብቃለሁ
የኔ እህት ሳምሩ አላህ እቅፍ ድግፍ አርጎ በሠላም ወልደሽ ለማቀፍ ያብቃችሁ❤❤❤❤❤
ወላዲት አምላክ የሆድሽን በጀርባ ታድርግልሽ የኔናት
Wow እንዲ ነው እንጅ ወጉንና ባህሉን የጠበቀ እንዴት ደስ ይላል እህታችን እመቤታችን በሰላም የሆድሽን በጀርባሽ ታርግልሽ 🥰🥰🥰
ያጥር ወፍ አትስማሽ እመቤቴ በስላም ትገላግልሽ❤
አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ ምጥሽም እደ ገፎ የገራ ያርግልሽ My wallo የባህል ልብሳችንን ተውበሽበት ስላየሁት ደስስ ብሎኛል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አልቅሰሽ አስለቀሽኝ የኔ ማር የአጥር ወፍ አትስማሽ የኛ የወሎወች ብሃል በጣም ያምራል በሰላም ወልደሽ ለማየት ያብቃን❤❤❤❤❤
አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ ፀጉርሽን ፍቺ ው ማማዬ
ዳጊዬ ምናለ ሺ እህት ብትሆኝ የእኔ መልካም በጣም ነው የምወድሸ የእኔ ገራገር ወሎዬ የሆጤዋ ለክርስትና በስዩመቃል ዘፈን ይቀወጥ የመነኗ በሚለው❤❤❤❤
በሰላም ተገላገይ yene ዉድ ምታስቀኑ ቤተሰብ nachu
እስኪ ለኛ ለስደተኞች ጥሩ ባል ይስጠን🙏❤
እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ሳስባቸዉ ነበር ወለደች እያልኩኝ ሚዳ ላይ አፍልጉኝ ልል ስል ብቅ አላቹሁ የአጥር ወፍ አትስማሽ ሳምሪ❤
እመቤታችን ቅድሰት ማርያም በሰላም ከሁለት ታድርግሸ የኔቆንጆ ደግሞ የቅዱሰ ሩፋኤል ፀበል ጠጪ ድርሳንን አንብቢ እሸ ፈታህ ማህፀን ነዉ አይዞሽ
ቲጂየ ደምሪኝ
የወለድሽ መስሎኝ ነበር ❤ እመብርሃን በሰላም ታገላግልሽ ❤
ኡፉ አሏህ በሰላም ይገለግልሽ🎉
ሳምሪዬ አቤላዬ በጣም ተናፍቃችሁ ነበር እንኳን በሰላም መጣችሁ ሳምሪዬ በሰላም ሁለት ሆንሽ ለማየት ያብቃን❤❤❤
ዳጊዬ የኔ ውድ ምርጥ ሴት አክባሪሽ ነኝ በጣም ነው ምወድሽ
ሳምሪም እመአምላክ ትቅረብሽ በሰላም ሁለት ታድርግሽ
በጣም ነዉ የምታምሩት.ሳምርየ የአጥር ወፍ አትስማሽ እርግዝናዉ ደግሞ በጣም ነዉ የአማረብሽ🙏❤
ሳምሪ በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ እህቴ
ማሽአላህ አላህ በሳለም ሁለት የዲርግሽ 🎉 ስታምሩ ❤ ❤❤❤ በሉ ደሞ ስጨርሹ ሳምሪን ፀጉሮን ፍቱላት ይበቃል አዲቀን በጣምነው የ ያዛት ያምርባታል ግን በዚህ ሰአት ለሷ በጣም መቾት አይሰጣትም ሰወዳችሁ ዳጊየ የደሴውች 💎💎💎💎 ደሞቼ ይመቻችሁ ብዝት ብሉ
ወላሄ እያስብኮችሁ ነበረ አላህ በስላም ሁለት ያድረግሺ
ባህላቸዉን አክባሪ ምርጥ ወለየወች ምጡን ያቅልልሽ ሳምርየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እመብርሐን በሰላም ሁለት ታድርግሽ የኔናት ከአይን ያውጣሽ ሲያምር ባህላዊ መሆኑ እንዴት ያስደስታል በእውነት ❤❤❤ እዲ ነው እጂ የምን እርቃን አደባባይ የጨዋ ሴት ደንብ ነው
እመቤቴ ትቅረብሽ በሠላም ትገላግልሽ ሣምሪ በጣም አሪፍ ልጅ ነሽ አሪፍ አማች አለሽ ብቻ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ ልጃችን ለማቀፍ ያብቃቹ
የነጮች ኮተት ማየት ስልችቶን ነበር ይህ ፕሮግራም ግን ባህሉን የጠበቀ ቆንጆ ነው የሆድሽን በጀርባሽ ያድርግልሽ
ወላሂ ዛሬ እያሰብኩሽ ነበር ወለደችደ እያልኩኝ ነበር በሰላም ለሁለት ያርግሽ ሳምሪዬ❤❤❤❤❤
ሳምሩዬ እመአምላክ ሁለት ታርግሽ በሆድሽ ያለውን በጀርባሽ ለማዘል ያብቃሽ
አንቺ የሴት መልካም ተባረኩ!
የኔ ዉቦች❤❤❤❤ ያጥሮዋ ወፍ ሳትሰማሽ ቩልክ አድርጊ እመብርሐን በሰላም ትገላግልሽ🙏🙏🙏❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ስታምሩ
እመቤቴ በሰላም ሁለት ታድርግሽ ሳምሪዬ
የእኔ አበባ የእኔ ውርቅ ድግል ማርያም ትቅረብሽ❤❤❤❤❤ የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
ዳጊዬ ፍቅር እ/ር ይባርክሽ ሳምሩ እድለኛ ነሽ ያንቺም ቤተስብ የተባረኩ ናቸው አባትሽን አቶ ደርቤ መልካም ስው ነው ስራ ቦታ ላይ ጥሩ አስተዳሪ ነበር
ደሞ እርግዝና ሲያምርባት እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ
በእግዚአብሔር ፍቅር እወዳችሆለሁ
❤❤
መሲየ ደምሪኝ
ሳምሪየ አላህ በስለም እሁት ያርግሽ ማሬ
መድናየ ደምሪኝ
ማርያምን በጣም ያምራል እሰይ እንደዚህ ባህላዊ በሆነ መንገድ ደስ ይላል እመ ብርሃን ወላዲት አምላክ በሰላም ትገላግልሽ
ኧረ አንዳንዴም ሰው ያስባል በሉ እንጂ እንኳን በሰላም መጣችሁ ያጥር ወፍ አትስማሽ❤
እመቤቴ በስላምሁለት ታድርግሽ እንደዚህ አይነት መልካም ቤተስብ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ🙏🙏🙏🙏🎉❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
th-cam.com/video/TOxZToEB2xs/w-d-xo.htmlsi=0DmjKdl9dwZbpzTL
የአጥር ወፍ አትስማሽ ማማዬ እመቤቴ ከሁለት ታድርግሽ የኔ ውድ ደግሞበጣም ተናፍቃችሁ ነበር
ወሎየ ያለበት ሁሉ ይደምቃል ባህላችሁን ስለምትወዱ ❤ በሰላም ወልደሽ እምናይሽ ያርገን የኔ ቆጆ😊
ሳምርዬ በሰላም ተገላገይ ❤❤የኔ ውቦች በጣም ታምራላችሁ ሰርጋችሁ የኢትዮጵያ ምርጡ ሰርግ ነበር በባህ ልብስ በባህል ጭፈራ እውነት ታኮራላችሁ ባህል ወዳዳድ♥️ሳምሪዬ አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ ሸጋዋ የኔ ወርቅ❤❤❤❤
በጣም ደስምትሉ ቤተሠባች ናችው እግዚአብሔር ሁሌም ፍቅራችውን ያብዛላቹው እመቤተ በሰላም ትገላግልሽ ውውውውድድድድ ሙሉ ቤተሠብን
አላህ በሰላም ከሁለት ያድርግሽ ዉደዋ በዱአ ከጎንሽ ነን❤
ሳምርዬ የኔ ቆንጆ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም ሁለት ታርግሸ🙏❤❤❤
የኔ ውዶች ተናፍቃችኋል
እመብርሃን ትቅረብሽ እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤
እመብርሀን ሰላም ትገላግልሽ ሳምሪዬ ጨዋ የጨዋልጅ ❤
ባለማህተቦች ❤
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትቅርብሽ በሰላም ትገላግልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ባህላችን እኮ ይለያል በእውነት ሀገራችችን ሰላም ያድርግልን ኑሮአችሁ ዘመናዊይ ግን ይህን የሚአምር በሀላችሁ ያለቀቃችሁ ትለያላችሁ በሰላም ደግሞ እንካን ማርያም ማረቸሽ ማርያም በሽልም ታውጣሽ ለማለት ያብቃን😘😘😘😘
በጣም ባህላችን ያምራል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ግን ምን ዋጋአለው ብለሽነው አብይ እያፈረሳት ነው ሀገራችንን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ያማራ ህዝብ እየተጨፈጨፈ ነው ያለው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ውድየ ደምሪኝ
ሳምሪዬ እመቤቴ በሰላም ታሳቅፍሽ ስታምሩ የኔ ዉቦች
እመቤቴ በሠላም ትገላግልሽ ያጥር ወፋ አትሥማሽ
Samri yene wed ስወድሽ እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ይገላግልሽ !!!!! ጭንቃችንንን በመስቀል ላይ ተፈፀመ ብሎ ጭንቃችንን ከእኛ እደወሰደው እንዲሁ ከጭንቅ ያሳርፍሽ የኔ ቆንጆ አስለቀሽኝ እኮ!!!!!
❤❤❤❤❤❤ ሳምርየ እመቤቴ ትቅረብሽ ወርቅ ቤተሰብ ዳጊየ ዛሬ በወሎየ ባህል ስላየሁሽ ደስ ብሎኛ
በጣም ታምሪያለሽ ማርያም ትቅረብሽ ❤
ሳምሪየ የኔ እናት እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በሠላም ሁለት ታድርግሽ❤❤❤
ለካ አብይ ኦሮሞ አይደለም ከኤርትራ ተወልዶ አባቱ እንደካደው በናቱ ስልጤ ጉራጌ ነው እናቱ ሦስት ቋንቋ ይናገራሉ ጉራጊኛ ሆሮምኛ አማርኛ በናቱ ዘር ምክኒት የአባቱ ቤተሰቦች እደሚጠሏቸው እናቱ ኦሮሞ አግብታ በእጀራ አባቱ ሲሰቃይ እናቱምን ስትደበደብ ስትራብ እያየ እንዳአደገ መኖር መሮት ዋሽቶ ወንድሜ በኦነግ ተገደለ እኔንም ሊገሉኝ ነው ብሎ በህፃንነቱ በወያኔ ካንብ እየበላ እየጠጣ እደገ ሲያድግ ኦሮሞን ኤርትራን መበቀል እደሚፈልግ የትግራይን ጦርነት አላሰበውም ነበር በባህር ሰበ ብ አስተባብሮ ኤርትራን ሊያጠፋ ነበር ወያኔ አላሳልፍ ብሎት ነው ከዛ ደሞ ኦሮሞን ለዚ ነው ኦሮምያን እየሄደ የሚያጭደው የሚጨፈጭፈው ኦሮሞን በጣም ይጠላል ከኤርትራ በበለጠ አልጀዚራ ያወጣውን ስሙ😮
ዳጊቲ የኔ ልዩ ባማረና በደመቀ ደሥታ ተቀበለሽ ባህልና ወግሽ ኣሥተምረሽ ስላሳደግሽው ምርጥ የዘመኔ እናትነሽ የሳን እናትና ኣባትም እናመሰግናለን ወግ ማረግ ስላሳየሻቸውም ሳምሪ እናመሰግናለን በዚህ ኣመት ምርጥ ባህል ወግ ስነሥረኣት ሰላሳያቹን እናመሰግናለን የምር ሁላቹንም በባህላችን በወገሠችን የምንደምቅ ያርገን በጣም እናመሰግናለን ተወልዶ ደሞ የደሥታ ለቅሶና ሳቅ እንቀበለዋለን ሰለሁሉም ነገራቹ ኣል ሀምዱሊላህ!!!! እንወዳችዋለንለነገሩ ምን ኣማራጭ ኣለን
ሳምርዬ እመብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም ከሁለት ታድርግሽ የኔ ቆንጆ ያጥር ወፍ አትስማሽ እንኳን ደስ አለሽ ❤❤❤❤❤ሳሚ አንኳን ደስ አለህ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ዉዲ ቃላት አጥሯታል የተባረከ ቤተሰብ ማሻአላህ ካይን ያዉጣቺሁ
የአጥር ወፍ አትስማሽ የኔ ቆንጆ ማረያም በሰላም ትገላግልሽ ❤❤❤
እናቴ ቅድሰት ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሸ ሰው ያልሰማው ሹልክ ያለውን ምጥ ትሰጥሸ በሆድሸ ያለውን በጀርባሸ ታሳቅፍሸ ድንግል ማርያም ትቅረብሸ
ዳጊዬ ማርያምን ምርጥ አማች ከልቤ እወድሻለው
እንኳን ሰላም መጣችሁ ውዶች በጣም ደስ የሚል ወግና ባህል የጠበቀ የኢትዮጵያ ኩራታችን በባህል አለባበስና ስርዓት ያለን ነን የኔ ውድ እመብርሃን በሰላሞ ትገላግልሽ ምጥሽ ታቅልልሽ ትዳብስሽ🙏🙏❤❤❤🥰🥰
እንኳን ደስ አላችሁ❤ በጣም ነው የምወዳችሁ አትጥፊ 🎉🎉🎉
ምን መታደል መመረጥ ነዉ አደራ አምላኬ አደራ መልካም ትደር ይስጥሸ በሎኝ ከስደት መልስ 🙏🙏🙏⛪⛪🙏🙏❤❤❤በጣም ነዉ የምወዶችሁ💖💖💖💖💝💝💝❤❤❤❤
ይሥጥሺ ማሪ ለኒም በይኝ በናትሺ እዳሠብኩት ሳይሆንልኝ ቀር የጀመርኩትትዳር ቀር ፍጣሪ ይካሠኝ
እደት ታምራላችሁ ያጥረ ወፈ አትሰማሺ በሰላም ይገላግልሺ አህቴ አላህ ይጠብቅሺ
ወሎ ቤተአማራ ቆንጆ ባህል አለን ❤ የአጥር ወፍ አትስማሽ❤
❤❤🎉
በሰላም ተገላግለሽ በጀረባሽ ለመታቀፍ ያብቃሽ እህቴ ❤❤❤❤❤ድንግል ማሪያም ጥላ ከለላዋን ታንጥፈልሽ በጣምነው የምወድሽ
ወዉ በወሎ ቀሚሰ የኔ እመቤት እመብርሀን ትቅረብሺ ምርጥ ባል ምርጥ ቤተሰብ ነዉ ያለሺ በተለይ የባልሺ እህት ሰወዳት ዳጊን❤❤❤❤❤❤
የአጥር ወፍ አትስማሽ❤❤❤❤❤❤
ፀጉሯን ፍቱላት ጥሩ አይደለም እመብርሀን በሰላም ሁለት ታርግሽ❤
የታደልሽ ሁሉ የ።ሳካልሽ ነሽ ፈጣሪን አመስግኛ
ሳምሪየ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ
ማሻ አላህ 🎉
ማሻ አላህ 🎉
በጣም አምሮብሻል አላህ በዝነቱ ይገዲፋሺ የኔ ፈልቅልቅ በሠላም ተገላገይ ❤❤❤💋💋💋💋💋🌹🌹🌹🌹