MK TV || የአብርሃም እንግዳ || አቶ አበበ ዘሩ ፩ || ቤተክርስቲያን ሄጄ አላዉቅም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 19

  • @ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ
    @ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ ปีที่แล้ว +2

    ስላካፈላችሁን ተሞክሮ እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜ ከጤና ያድልልን መጨረሻችሁ ይመር❤

  • @zenebejigu4416
    @zenebejigu4416 2 ปีที่แล้ว +2

    አቤ ዘሩ የእኛ አድባር ሺህ አመት ኑርልን ::
    አቤ ግን እኮ ልጆህ እኮ ባላችሁበት አጥቢያ ቤተክርስትያን ያገለግላሉ አንዳንዴም ከእናታቸው ጋር ይዘምራሉ ለማለት ነው::

  • @tizunetatn8803
    @tizunetatn8803 ปีที่แล้ว +2

    አይ አቤዬ ሁሌም መልካምነትህና ወንድምነትህን እናስታውሳለን! ከሁሉ በላይ ግን የአንተ ስም ሲነሳ በረከታቸው ይደርብንና አቡነ ዳንኤል አብረው ሳይነሱ አይልፉም!😂 ሜኔሶታዎች የምናውቀው ብቻ ታሪክ 😂

  • @birukdamte344
    @birukdamte344 2 ปีที่แล้ว +2

    ኣቤ እንኳን በሠላም ኣየሁህ ከ20 ዓመት በኋላ ። በሰሜን ኣሜሪካ የማህበረ ቅዱሳን ዋና ጸሐፊ ነበር ከኔ ጋር በኣካል የተገናኘነው በፈረጆች በ2002 ግንቦት በተደረገው የማህበረ ቅዱሳን ዓመታዊ ስብስባ ሂዩስተ ቴክሳስ ላይ ነበር የሁሉ ኣባት እግዚኣብሔ ባልህበት ይጠብቅኅ የሥራ ዘመንኅ ይባረክ ኣሜን
    ኃይለ ኢየሱስ ኮሎራዶ

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ማህብሩን ይስፋልን

  • @hayats1633
    @hayats1633 2 ปีที่แล้ว +3

    በርቱ መሀበረ ቅዱሳን በጣም ጥሩ ነው የምትሰሩት ስራ

  • @asnomereasnoo8859
    @asnomereasnoo8859 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ትህትና እናታችን እናመስግናለን እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያስማልን በእውነት

  • @hayats1633
    @hayats1633 2 ปีที่แล้ว +3

    ብዙ ትምህርት አግኝተናል ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህታችንና ወንድማችን

  • @GetachewAdamkew
    @GetachewAdamkew 4 หลายเดือนก่อน +1

    Tena yistiln

  • @Danshalomneba
    @Danshalomneba 2 ปีที่แล้ว +2

    የአብርሃም እንግዳ ስሙ ብቻ የሚበቃ ጥሩ መርኃ ግብር ነው።

  • @efesontube2633
    @efesontube2633 2 ปีที่แล้ว +3

    ፈተና ያጠነክራል በርቱልን

  • @ቲጂየነናሆምእናት
    @ቲጂየነናሆምእናት 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @HighMobile-c9e
    @HighMobile-c9e ปีที่แล้ว +1

  • @user-wh5ff3cc9b
    @user-wh5ff3cc9b 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላማችሁ ይብዛ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ጤና ይስጥልን እስኪልስማ ተመልካችግንየለምሳ

  • @azmeratenange8534
    @azmeratenange8534 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ለናንተ ይሁን

  • @SaraSara-ch6oq
    @SaraSara-ch6oq 2 ปีที่แล้ว +2

    kale heyotin yasemalin

  • @robelmelese132
    @robelmelese132 2 ปีที่แล้ว +1

    des yemil new