አብረን አድገን አብረን አረጀን!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น •

  • @comedianeshetu
    @comedianeshetu  2 หลายเดือนก่อน +84

    Let's Go ..... 3,000,000 Subscriber 🎉🎉🎉
    www.youtube.com/@comedianeshetu

    • @mawaysh
      @mawaysh 2 หลายเดือนก่อน +8

      @@comedianeshetu በርታልን ገና አራት ሚሊየን እጠብቃለን ሶስትማ በቅርቡ ነው የምትገባው

    • @abenezermamuye1677
      @abenezermamuye1677 2 หลายเดือนก่อน +2

      Abatgina ot2a​@@mawaysh

    • @Meseretezema
      @Meseretezema 2 หลายเดือนก่อน +1

      How do we reach to you

    • @madinagetashew2914
      @madinagetashew2914 2 วันที่ผ่านมา

      በርታልን እሸ የደሀወች አባት ነህ

  • @bayushaskalemaryam2833
    @bayushaskalemaryam2833 2 หลายเดือนก่อน +96

    ዋው ደስ የሚሉ ኢትዮጵያዊ አባት እድሜ ከጤና ጋር 😘

  • @Massawa2002
    @Massawa2002 2 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም በጣም የሚገርም ታሪክ ነው
    ኣቶ እሸቱ ለእኔ ከዚህ በላይ ኣስድናቂ ታሪክ የለም
    ተባረክ : 🙏🙏🙏🙏

  • @BezaMaryam
    @BezaMaryam 2 หลายเดือนก่อน +33

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጦት ወንድሞትንም እግዚአብሔር ይማረው 😍😘😘😘😘😘😍😍😍😍

  • @HeymanoteHeymanote
    @HeymanoteHeymanote 2 หลายเดือนก่อน +37

    ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ታርክ ይቀይርልህ ፈጣር ምሕረቱ ይላክልህ ወንድማችን

    • @yegnachanal6285
      @yegnachanal6285 2 หลายเดือนก่อน +1

      Amen Amen Amen 🙏

  • @mekedesmekonen5878
    @mekedesmekonen5878 2 หลายเดือนก่อน +13

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ደስ የሚል አደበት እድሜ ከጤና ጋር ይስጦዎት❤❤❤❤❤

  • @lemlemkassaye375
    @lemlemkassaye375 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ደስ የሚሉ አባት ያለፈ ታሪክ መማርያ. ነው ለሁላችን

  • @ZenaSemhagn
    @ZenaSemhagn 2 หลายเดือนก่อน +9

    ደስ የሚ አባት ናቸው እረጅም እድሜ ያድልልን እግዚአብሔር ትክክለኛዋ ኢትዮጵያ የነበረችበት ዘመንን ያሳየዩን አባት ናቸው።

  • @nunuhulegeb
    @nunuhulegeb 2 หลายเดือนก่อน +19

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ያላቸው ኢትዮጵያዊ! እግዚአብሔር ዕድሜዎን ይባርክሎት!

  • @barnabaswossen
    @barnabaswossen 2 หลายเดือนก่อน +6

    እጅግ አስተማሪና አዝናኝ የህይወት ተሞክሮ ነው እ/ር ረጅም አድሜና ጤና ይስጥልኝ ውድ አባቴ ለታመመው ወንድማችንም ምህረቱ ከሠማይ ይሁንለት !!

  • @terefemergia991
    @terefemergia991 2 หลายเดือนก่อน +6

    ወሴ ድንቅ መልዕክት ነው ያስተላለፍከው ወታደር ሁሌም ወቶ አደር ነው ረጅም ዕድሜ ይስጥህ።

  • @sekulove8548
    @sekulove8548 2 หลายเดือนก่อน +30

    እስኪ አሚን በሉ ልመርቃቹህ አላህ ወቶ ከመቅረት ይጠብቃቹህ

  • @ናኑ
    @ናኑ หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት የሚጣፍጥ ታሪክ ነው በጌታ ውይ ❤❤❤ እድሜዎትን ያርዝምልን ❤😘😍

  • @YtagesEh
    @YtagesEh 2 หลายเดือนก่อน +23

    እሼ ምርጥ ሠው ሁሌ ነው የምከታተልህ 🥰🥰

  • @zed8788
    @zed8788 2 หลายเดือนก่อน +4

    ለቤታቸው መሰረት የሆኑ ጀግና አባት 🙏🙏🙏

  • @yerasew1
    @yerasew1 2 หลายเดือนก่อน +25

    ዋው ደስ የሚሉ ኢትዮጵያዊ አባት!

  • @user-ls5gr6hm1e
    @user-ls5gr6hm1e 2 หลายเดือนก่อน +10

    በጣም ደስ የሚል የሕይወት ዘመን ታሪክ ነው Mr. KOFFEE... ምንቴ የምታምነው ቅዱስ ሚካኤል ጨርሶ ይማርህ ወንድም:: 🙏💚💛❤️

  • @takelederesa
    @takelederesa 2 หลายเดือนก่อน +58

    ጥንካሬን ፍቅር አንድነትን ተምሬባቸዎል እሼ እንወድሀለን እናመሰግናለን የነገው ዮሐንስ ከክፉ መከራ ይጠብቃቹ ❤

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 2 หลายเดือนก่อน +5

    ደስ የሚሉ አባት ❤❤❤እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልዎት❤❤❤ ድንቅ ኢትዮጵያ ዊ

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 2 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ የሚል ታሪክ ምናለ ድሮ ቢመለስ ኡፍ ደጉ ዘመን. እንዴት በጉጉት እንዳዳመጥኩ❤

  • @Beza-tv4fw
    @Beza-tv4fw 2 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም የሚገርም አስተማሪ የሆነ ታሪክ ነው ለአባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን 🙏እሼ እናመሰግናለን ለተመልካች አስተማሪ ነው ብለህ ታሪክ ያላቸው ስለምታቀርብልን ተባረክልን🙏🥰🥰🥰🥰

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 2 หลายเดือนก่อน +20

    ያ ሠራዊት "የኢትዮጵያ ሠራዊት"👍🙏❤

  • @Rs5-j1x
    @Rs5-j1x 2 หลายเดือนก่อน +9

    ወሴ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰብህ ይስጥህ የታመመውን ወንድማችንንም ፈጣሪ ይማረው ደጋግ ኢትዮጵያውያንን ያብዛልን

    • @tigist9810
      @tigist9810 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን እግዚአብሔር ይማርልን🙏

  • @mesialayu8947
    @mesialayu8947 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጥሩ አስተማሪና አዝናኝ
    እንዲሁም ፍቅርን የወታደርን ስነስርአት አስተምሮናል። አመሰግናሐሁ

  • @KidestMekonenn-rn4me
    @KidestMekonenn-rn4me 2 หลายเดือนก่อน +5

    They remind me my dad life my dad was a military he was so strong dad he teach his kids to be A better person.

  • @ميري-ج5ف
    @ميري-ج5ف 2 หลายเดือนก่อน +38

    እናት ኢትዮጲያ ዘላለም ደስታ አይጣሽ ልጆችሽ ባቺ ይድመቁ 💚💛♥

  • @21Desalegn
    @21Desalegn 2 หลายเดือนก่อน +3

    ደስ የሚሉ ኢትዮጵያዊ አባት እድሜ ከጤና ጋር

  • @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
    @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ 2 หลายเดือนก่อน +13

    እድሜ ከጤና ጋር አባታችን❤❤ እሽየ ሰላምህ ከነ ቤተሰቦችህ ❤❤❤

  • @haregnegusu6432
    @haregnegusu6432 2 หลายเดือนก่อน +5

    እንዴት ደስ እንደሚሉ ፈጣሬ እድሜና ጤና ይስጣቹህ ❤❤❤❤ክብር ለአባቶቻችን

  • @Hermonzenash
    @Hermonzenash 2 หลายเดือนก่อน +26

    እሼን ምትወዱ🎉🎉❤❤❤❤

  • @meronmasresha2981
    @meronmasresha2981 2 หลายเดือนก่อน +5

    ወስዬ የኔ አባት ቁጭ ብዬ ነው ታሪክህን የሰማሁት መልካም ነገሮች ሁሉ እመኝልካለሁ

  • @meccam2106
    @meccam2106 2 หลายเดือนก่อน +1

    የስ የሚል አባት አፈቸዉ ጥፈጥ ያለ እዲሜና ጤና ይስጠወት ❤

  • @احمدخالد-ض6ب7غ
    @احمدخالد-ض6ب7غ 2 หลายเดือนก่อน +3

    ደስ የሚሉ አባት አላህ እድሜ ከጤና ይስጠወት

  • @ZiziNegash
    @ZiziNegash 2 หลายเดือนก่อน +8

    ደስ የሚል ጨዋታ በዉነት እናመሰግናለን🙏❤

  • @Maranata-um9vo
    @Maranata-um9vo 2 หลายเดือนก่อน +2

    ደስ እሚሉ አባት ነወት❤ወድምህን እግዚአብሄር ዪማረዉ

  • @sabateklay4890
    @sabateklay4890 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ የሚሉ አባት ግርማ ሞገሳቸው ታሪካቸውም የሚጣፍጥ ግርማ ባያልቅ ያክልክ የሚሰማ ዕድሜና ጤና ይስጥዎት ኑሩልን 🌹🌹🌹❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 2 หลายเดือนก่อน +8

    ማነው እንደኔ የእሼን ሁሉም እማያልፈው እሼን 3ሚሊዬን እናስገው👌👌👌👌👌👌

  • @yoditsolomon1141
    @yoditsolomon1141 หลายเดือนก่อน +1

    የናፈቅነው የድሮ ማንነታችን❤ ሹፌሩ በጣም ያሳዝናል ፣ የልጆችህ አምላክ ምህረቱን ይላክልህ

  • @mutemute9914
    @mutemute9914 2 หลายเดือนก่อน +2

    የአባታችን ጥንካሬ የፍቅር ህይወት ❤ በጣም ደስ ይላል እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ወድማችን እግዚአብሔር ይማርህ

  • @Lemi-channel1
    @Lemi-channel1 2 หลายเดือนก่อน +15

    ክርስትያኖች በእግዚአብሔር ምሱሉሞች በኣላህ ሳትደምረለኝ እዳታሉፍ😢

  • @eskedarshibru6627
    @eskedarshibru6627 2 หลายเดือนก่อน +3

    ደስ የሚሉ አባት❤❤❤ወንድማችንንም እግዚአብሔር ይማርህ

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሁሉን የሚችል አምላክ እግዚአብሔር ይማርህ... 🙏 ቅዱስ ሚካኤል ያማልድህ ወንድሜ ይማርህ...🙏😔

  • @የማታወርቅ
    @የማታወርቅ 2 หลายเดือนก่อน +3

    ግርማ ሞገሳቸው ደሰሰሰ ሲል በመቤቴ❤

  • @Merhawigberysus
    @Merhawigberysus 2 หลายเดือนก่อน +7

    የድሮ ሰው አርዐያ የሚሆኑ አባት በጣም አመሰግናለሁ ኢሄን በማያቴ

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 2 หลายเดือนก่อน +12

    አይይይ ልጅነት እንደው ደስ ይላል አባታችን ኑሩልን

  • @KasahunDessie
    @KasahunDessie 2 หลายเดือนก่อน +131

    ወታደር ድሮ ቀር የምንለው በምክኒያት ነው

    • @eskedarhibstu8389
      @eskedarhibstu8389 2 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም

    • @HappyCroquet-xx4rn
      @HappyCroquet-xx4rn 2 หลายเดือนก่อน +2

      በትክክል

    • @AwoAwo-u8z
      @AwoAwo-u8z 2 หลายเดือนก่อน

      ስሉ ተሰምተዋሃል

    • @messeretagegnehu6683
      @messeretagegnehu6683 2 หลายเดือนก่อน

      በትክክል

    • @ኢትዮጲስ
      @ኢትዮጲስ 5 วันที่ผ่านมา

      Yezarewechu yerasachewun hizb lemengist silu yemidefru ena yemigedlu nachew

  • @hdjid988
    @hdjid988 2 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አባታችን ሀገሬ ሠላም ሁኚልኚ ❤❤❤ ሠላም ለሠዉ ልጂ በሙሉ ❤

  • @eskadareshetu
    @eskadareshetu 2 หลายเดือนก่อน +2

    የታመመውን እንርዳው እባካቹ አባታቻን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @FikirAlbit
    @FikirAlbit 2 หลายเดือนก่อน +3

    ጀግና አባት እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 2 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ደስ የሚሉ አባት በናተ ዘመን በሆንኩ ብየ ተመኘሁ ኢትዮጵያውያ እንድ በነበርችበት

  • @cegtftube9070
    @cegtftube9070 2 หลายเดือนก่อน +2

    ወሰን ተባረክ ከነሞላው ቤተሰብህ !! ምንቴ ፈጣሪ ካንተ ጋር ነው እግዚአብሔር ይማርህ

  • @behabtudemissi5828
    @behabtudemissi5828 2 หลายเดือนก่อน +1

    እሼ ዋዉ በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው።ተማር ካለው የሰው ልጅ ከትል ይማራል።እናም እኔ ብዙ ተምሬበታለው።በርታ በጣም ነው የማከብርህ እድሜና ጤናውን ያድልህ።
    የታሪክ ቆሬያለው እያልክ ነው መሰለኝ የምትዞረው ጥሩ ነገር ነው

  • @EtenshMekonene
    @EtenshMekonene 2 หลายเดือนก่อน +4

    ወሴ ደስ የሚል ቆይታ ነበር እድሜ ከ ጤ ና ይስጥልን ::

  • @hiwotgezaw3326
    @hiwotgezaw3326 2 หลายเดือนก่อน +1

    እሽ፡የሚያነካካ ነገር መናገር ሲጀምሩ ታስቀይሣለህ ጎበዝ ለሚያልፍ ቀን? እንወድሐለን መልካም ስራ ነው የምትሠራው እምነትህም ጠንካራ ነህ በርታ

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 2 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን ደስ የሚል የሚያስተምር ፕሮግራም ነው ያቀረቡልን እሼም እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @Beza-ng9er
    @Beza-ng9er 2 หลายเดือนก่อน

    ወታደር ለማን መስዋእት እንደሚሆን አታውቅም ነበር ግልፍጥ እኚህ ለሀገራችን ያገለገሉ ምርጥ አባት ናቸው

  • @muluwoyecha5951
    @muluwoyecha5951 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዋውውውውውውው አካኩ በምንተስኖት ጉዳይ እየሆነ ያለው ትጋታችሁ በጣም ነው የሚያስቀናው እግዚአብሔር ይርዳችሁ ለወንድማችንም መልካሙ ሁሉ ሆኖለት ድኖ ለመመስከር ያብቃው በርቱ።

  • @hewan1291
    @hewan1291 2 หลายเดือนก่อน +5

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዏት::

  • @TadesseMinte-z7z
    @TadesseMinte-z7z 2 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ ሲሉ የኔአባት..

  • @YehdhdDhdhdy
    @YehdhdDhdhdy 2 หลายเดือนก่อน +9

    ዉዶችዬ የማታ እንጀራ ይስጠን ❤❤❤

  • @ZenaSemhagn
    @ZenaSemhagn 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ ወንድማችን።

  • @mytravlercamera
    @mytravlercamera 2 หลายเดือนก่อน +7

    Kofi my colleague, we have been taking tourists to all over attraction sites of Ethiopia and shared great adventures.
    Well- done Brother. Let us support our friend Mintesinot❤❤❤

  • @KokoBe-he3xy
    @KokoBe-he3xy 2 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ይገርማል ደስ ይላሉ የስምነ የመልክ መመሳሰል

  • @arrigomorello8435
    @arrigomorello8435 2 หลายเดือนก่อน +1

    Bravo Coffee💪💪💯💯🥳🥳

  • @azabmenbere7528
    @azabmenbere7528 2 หลายเดือนก่อน +9

    ቅዱስ ሚካኤል ይማርህ እንደ እምነትህ ይሁንልህ አይጥልህ እንኳን ስሙን ጠርተው ወንድምአለሜ

  • @Amharawit21
    @Amharawit21 2 หลายเดือนก่อน +3

    እሸ መሌዋ😊❤❤🎉አባታችን😊
    ለታመሙት ድህነትን😢ለሀገራችን ሰላምን ስጠን ቸሩ መድሀኒዓለም የድንግል ማርያም ልጅ❤የኢትዮጲያ ስርዓትኮ የኔ አባት እንኳንም አለፈ ድህነት ክፉ ነው😢😢😢

  • @hlimet
    @hlimet 2 หลายเดือนก่อน +2

    እዲሜና ጤና ለአባቶቻቺን ❤❤❤

  • @MahletSelemon-w4i
    @MahletSelemon-w4i 2 หลายเดือนก่อน +1

    Egzyabher ymareh wendme🤲

  • @ZenashiTesefaye-e3d
    @ZenashiTesefaye-e3d 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን አባታችን

  • @TigistTigist-z4k
    @TigistTigist-z4k 2 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልኝ ❤አባታችን ወንድሜ የምታምነው መላኩ ቅዱስ ሚካኤይል ይማርልን ይጠብቅልን ወንድማችን አይዞህ ትድናለህ ወንድማለም 😢😢😢😢❤

  • @geniyemahritlij6710
    @geniyemahritlij6710 2 หลายเดือนก่อน +2

    ለታማሚው ምህረትን ይላክለት

  • @hdjid988
    @hdjid988 2 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር የምህረት ጌታ ነዉና እግዚአብሔር ይማርልኚ አባቴ 💜

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 2 หลายเดือนก่อน +1

    Egzhabhir yemareh Ayzoh ❤

  • @mensurnuribarenja5043
    @mensurnuribarenja5043 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ይቀጥል

  • @mathiasamare-bb4bi
    @mathiasamare-bb4bi หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🥰 ዳግማዊት ፀጋዬ

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ የሚሉ አባት እድሜና ጤናን አብዝቶ ፈጣሪ ይስጥዎት❤🎉
    የታመመው ውንድም እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ ።አይዞህ ❤😢
    እሼ እናመሰግናለን ❤🎉

  • @saralakew1201
    @saralakew1201 2 หลายเดือนก่อน +2

    የሰላሌ ተወላጆች ስብህና, ፍቅር, ሰው የሚወዱ, ደጎች በአጠቃላይ ጥሩ ህዝቦች ናቸው. በዘር የማያምኑ ታሪክን የሚያቁ የማይክዱ ጀግኖች ፈሪሃ እግዚሐብሔር ያላቸው የሚወደዱ ህዝቦች ናቸው እንወዳችሃለን ! ❤

  • @etesegenetworku4429
    @etesegenetworku4429 2 หลายเดือนก่อน +16

    ወንድሜ ቅዱስ ሚካኤል ድነህ ለመመስከር ያቁምህ

  • @Starcall-q5z
    @Starcall-q5z 2 หลายเดือนก่อน

    ዋው የሀገር ሰው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ወለተ-ሠንበት
    @ወለተ-ሠንበት 2 หลายเดือนก่อน +1

    እሼ❤❤❤❤❤❤

  • @ዘተዋህ
    @ዘተዋህ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወዝ ያለ ጨዋታ ❤❤

  • @mathiasamare-bb4bi
    @mathiasamare-bb4bi หลายเดือนก่อน +3

    የ ዮርዳኖስ, ናርዶስ ሊባኖስ ና በርናባስ አባት 28:22 ዎሰን የ ሙሌ ባለቤት ደስ የሚል ታሪክ.....አረ ጅም አድሜ ከጤና ጋር ተ መኘሁ

  • @sofiaidris5257
    @sofiaidris5257 5 วันที่ผ่านมา

    በጣም ደስ።የሚል።።ታሪክ።።ታይፕ።።ሲባል።።ትዝ።።አለኝ።።እስቴድዮም።።አይ።።ጊዜ።።የሴቴ።።ክብር።።እንደዚህ።።ነው።።የኢትዮጵያ።።ወግ።።የኔ።እባት።።ዘመን።።ነው።።አባቴ።።አንድ።።ቀን።።እሽቱ።።ጋር።።ይቀርባል።።

  • @mawaysh
    @mawaysh 2 หลายเดือนก่อน +13

    የቀደመኝ የለም ትልልቅ አባቶችን ፈጣሪ ያኑርልን የእሸ አድናቂዎች ደምሩኝ ከግቤ ልድረስበት😍

  • @smdn13
    @smdn13 2 หลายเดือนก่อน +2

    ከሁሉ የሚበልጠው የጌታ እየሱስ ፈውስ ነው ጌታ እየሱስ የፈውስ እጆቹን ይዘርጋልህ

  • @tagelwondu5246
    @tagelwondu5246 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ የሚሉ አባት ቆፍጣና ወታደር ሲያወጉ ደሞ ደስ ሲሉ

  • @kedeshkeedesh3872
    @kedeshkeedesh3872 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይማሮት 🤲🤲🤲

  • @zaebakulu8553
    @zaebakulu8553 2 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚኣብሄር በምህረት እጁ ይዳብስህ ማርያም ከለላ ትሁንህ፣ቅዱስ ሚካኤል ይርዳህ

  • @samuelwondyifraw427
    @samuelwondyifraw427 หลายเดือนก่อน +1

    ሸዋ ዘወትርም ኢትዮጵያዊ ናቸው በተለይ የሰላሌን ህዝብ ከአማራ ህዝብ አይለይም ።የሰላሌ ህዝብ እና የአማራ ህዝብ ስነልቦና አንድ ነው።

  • @Fetiahmed-tx1ss
    @Fetiahmed-tx1ss 2 หลายเดือนก่อน

    ሲያምሩ አባባየ 😍 ረጅም እድሜ ተመኘሁ

  • @Jimmy-c9n
    @Jimmy-c9n 2 หลายเดือนก่อน +5

    ወንድሜ አይዞህ ትድናለህ

  • @hanahanan-v2u
    @hanahanan-v2u 2 หลายเดือนก่อน

    yemigarm tinikare jagna saw💪💪💪

  • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
    @ኢትዮጵያ-ረ2መ 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደሰ ይላሉ❤❤❤❤

  • @LeenBirhanu
    @LeenBirhanu 2 หลายเดือนก่อน

    Tafach interview 👍👍👍👍👍

  • @raheelmag1628
    @raheelmag1628 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሚገርሙ አባት❤ ደስ ይላሉ

  • @danielfita
    @danielfita 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wow eshe betam yemiyastemiru sewchin new invite yemitadergew

  • @etesegenetworku4429
    @etesegenetworku4429 2 หลายเดือนก่อน +10

    ወዝ ያለው ጨዋታ

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 หลายเดือนก่อน

    Blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @AccAcc-b1w
    @AccAcc-b1w 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሰገን ደስ ሰል

  • @louatlouat8603
    @louatlouat8603 2 หลายเดือนก่อน

    እሽየ በሳቅ ገደለኝ😂 😂😂ጃንጥላ አይፈቀድም አላለም ክክክ