"የሞት ፍርድ ተፈርዶበኝ መንግስቱ ኃ/ማርያም ነው ያስመለጠኝ" ከቄስ በሊና ጋር የተደረገ ቆይታ ክፍል 1 | Ethiopia | Kes Belina Sarka

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 134

  • @zac.t.5748
    @zac.t.5748 4 ปีที่แล้ว +5

    በ1980 ዓ.ም.የአራተኛ ክፍል ተማሪ ሆኜ በጣም ታምሜ ወገቤ ጎብጦ:ከት/ቤት ቀርቼ: በህክምና መዳን አቅቶኝ :ቤተሰብ ተስፋ ቆርጦ ሳለ ጌታ በአንድ ቀን በእሳቸው እጅ መጫን ድንገት ተፈውሻለሁ።በፍፁም አልረሳውም ያን ጊዜ።

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 5 ปีที่แล้ว +25

    መቼውም ኢኘ አባት ይባርካችሁ በሙሉ ነብያቶችን ይብዝልን ስወዱት የእግዚአብሔር ሰው እድሜና ጤና ሊርሶ አሜንንን

    • @zahraamen7843
      @zahraamen7843 5 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @ወሎ-የ7ረ
      @ወሎ-የ7ረ 5 ปีที่แล้ว

      ነበያት የሚመልኩ ናቸው የግዛቤርቤት እያረከሱ ያሉት። ጌታሆይ እነኝህን በመድራችን የፈሉ ሣትል አለ እያሉ በሥምህ የሚነግዱ ከነጀሌዎቻቸው ከምድራችን ለይ ብን አርጋቸው።

  • @kassuarja1545
    @kassuarja1545 5 ปีที่แล้ว +39

    እኔም ምስክር ነኝ፤ካሡ አርጃ እባላለሁ በ1983 ኅዳር 05 በእንጦጦ መካነ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን በሸክም መጥቼ በእሳቸው ጸሎት ከሚጥል በሽታ እና ሌሎች በሽታዎች ተፈወስኩ ጥቁር አንበሳ ከ1981 ጀምሮ ለ3 ዓመታት መድኃኒት ስወስድ ነበር ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን!!

  • @አብመስቀልብጸጋዲሕነዮሃ9
    @አብመስቀልብጸጋዲሕነዮሃ9 5 ปีที่แล้ว +9

    እኔም ከአሰመራ መጥቸ አጋጣሚ ሲያገለግሉ ከእጅ እብጠት ተፈውሻለሁ እንደገና ባገኝዎት ደስ የለኛል በህልሜም ብዙጊዜ ጌታ በሳቸው ተመስሎ መመርያ ለህወቴ ተቀብያለሁ እንደዳዊት ሀሳቡን የጌታ አገለገሉ መታደል ነው ጀግንነትም ነው ጸጋዎን ከክብር ጋር ተቀብለናል አሜን

  • @BiniyamTAsres
    @BiniyamTAsres 4 ปีที่แล้ว +4

    Qes / Belina is a real man of God, I am a witness more than 20 years back I went to Entoto Mekaneyesus church it was a yearly gospel song conference that was my first day. He invited us new comers to accept Jesus as our saviour and Lord of our life I was one of them among those who come to the front and the rest is a history. That day i’ve been set free I got baptized by the Holy Spirit and now I’m still in Christ I teach and I preach the word of God, I thank God about qes/ Belina Sarka because of his obedience to set yes to the Lord God has used him to change many people like me in Ethiopia praise the Lord. Qesye/ I love you may God grant you many mor blessed years to come Amen!🙏

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 5 ปีที่แล้ว +24

    ቄስ በሊና ከእነ ባለቤትዎ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርኮት ረጅም እድሜ ይስጥዎት እርስዎ የኢትዮጵያ በረከት ነዎት እንወዶታለን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Ethiohighlight-y2w
    @Ethiohighlight-y2w 4 ปีที่แล้ว +1

    Tnx man of God rev. Belina. Long live with great respect

  • @ferebintu5617
    @ferebintu5617 5 ปีที่แล้ว +8

    ቀስ በሊና እግዚአብሔር ዘመንዎትን ይባርክ እኔም እግዚአብሔር የተናገረውን ያደርጋል አምናለሁ በርትተን እንፀልይ

  • @agaabetu
    @agaabetu 5 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ዘመኖን ይባርክ

  • @mengeshbekele9274
    @mengeshbekele9274 5 ปีที่แล้ว +13

    ጌታ ዘመነዎን ይባርክ::

  • @godisgoodkekeie9016
    @godisgoodkekeie9016 5 ปีที่แล้ว +3

    Geta yebarekachu tabareku ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @abdullahabdu7184
    @abdullahabdu7184 5 ปีที่แล้ว +4

    ስወዳችሁ ውይ ተባረኩ

  • @ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ
    @ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ 5 ปีที่แล้ว +12

    ትልቅ ሠው ይብዛልን እምትሉ

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 5 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ በጣም ይባርክ!!!!

  • @tadesseayalew6549
    @tadesseayalew6549 5 ปีที่แล้ว +7

    መካነ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን ባለውለታዬ ነች በ1973 አመተ ምህረት ክረምት ላይ እግዚአብሔር 5ኛ ፖሊስ ጣቢያ ወይም ለገሀር አካባቢ የምትገኘውን የመካነ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን እና ጉዋደኛዬ የነበረውን ሀይረዲን ያሲንን ሰበብ አድርጎ ከሞት አድኖኛል እግዚአብሔር ይመስገን የቤተክርስቲያኗን አገልጋዮችና አሁን የትና በምን ሁኔታ ላይ እንዳለ የማላውቀን ግን ሁልጊዜ ስላለፈው ሕይወቴ ሳስብና ለሰዎችም እግዚአብሄር ያደረገልኝን ስመሰክር ስሙን ሳልጠቅስ የማላልፈው ሀይረዲን ያሲንን አመሰግናለሁ እንዲሁም ለመጀመሪያ ጊዜ ያነበብኳትን የአማርኛ መፅሐፍ ቅዱስ በስጦታ መልክ ያበረከተችልኝን የስራ ባልደረባዬና የዛች ቤተ ክርስቲያን አባል የነበረች የሺ የተባለች እህቴን አመሰግናለሁ የአባቷን ስም ዘነጋሁት ምክንያቱም ጊዜው በጣም ረጂም ነው እግዚአብሔር ይመስገን ስንቱን ውጣ ውረድ አሳለፈን ለዚህ ፕሮግራም አዘጋጅና አቅራቢዎችም ምስጋናዬን አቀርባለሁ ከሞት ያተረፈኝን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን በሰዎች ፊት እንድመሰክርለት እድሉን ሰታችሁኛልና ምናልት ሀይረዲን እና የሺን የምታውቁ ሰዎች ላገኛቸው የምችልበትን እና በምን ሁኔታ ላይም እንዳሉ ብትገልፁኝ በጣም ደስ ይለኛል ስለወደደን ያዳነን አምላካችን ምስጋ ይድረሰው አሜን!!!

  • @zegeyehaileyesusgotamo1236
    @zegeyehaileyesusgotamo1236 4 ปีที่แล้ว +1

    geta abizito yibarekachihu

  • @haleelaaroorroo5998
    @haleelaaroorroo5998 5 ปีที่แล้ว +2

    Harmee Maatii keessan wajjin waaqayyo isin haa Eebbisu !

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 5 ปีที่แล้ว +2

    ቄስ በሊና ጌታ ዘመነዎትን ይባር

  • @meazi01
    @meazi01 5 ปีที่แล้ว +6

    Interesting God bless

  • @ellenitg
    @ellenitg 5 ปีที่แล้ว

    ቄስ ቤሊና መንግሥቱ ሀይለማሪያም ከአመት በፊት ይጎ ቸርች ጌታን እንደተቀበለ ተነገረን. እግዚአብሔር ቸር ና መሀሪ አምላክ ነው

    • @ellenitg
      @ellenitg 5 ปีที่แล้ว

      ይቅርታ እዛው ዝምባቡዌ እንዳለ ጌታን እንደተቀበለ ፓስተር ሞ ነገረን. ለማለት ፈልጌ ነው

  • @yohannisgemchu1650
    @yohannisgemchu1650 4 ปีที่แล้ว

    Great lesson

  • @sabellamkf5737
    @sabellamkf5737 5 ปีที่แล้ว +1

    we live Kes Belina God Bless him for ordying for Ethiopians

  • @kambiroango4313
    @kambiroango4313 5 ปีที่แล้ว

    እባካችሁ የቄስ በሊናን መጽሃፍ > የምለውን ፈልጉልኝ!! ጌታ ይባርካችሁ!!

  • @hiruttadese7357
    @hiruttadese7357 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን

    • @mulugetazeleke2803
      @mulugetazeleke2803 5 ปีที่แล้ว

      በጣም ረጅም የሚታክት ተረት ተረት

  • @alemtiruneh8137
    @alemtiruneh8137 5 ปีที่แล้ว

    አገራችን በብዙ ተስፋ አስቆራጭ ሁኔታ ውስጥ ብታልፍም
    የከፍታ ዘመን ለኢትዮጵያ የሚለውን መጽሐፍ በማንበቤና በርግጥም ከጌታ በባሪያው በቄስ በሊና ሣርካ በኩል የተላለፈ
    የእግዚአብሄር መልእክት መሆኑን በማመኔ ብዙ ጊዜ ከተስፋ መቁረጥ ድኛለሁ፤ የትንቢቱንም ምዕላተ ፍጻሜ ለማየት እናፍቃለሁ፡፡ ክብር
    ለጌታ ይሁን!!! ቄስ በሊና ተወዳጅ ኢትዮጵያዊ አገልጋይ!!!!

  • @alemuabebe9265
    @alemuabebe9265 5 ปีที่แล้ว +1

    Rev. Belina rejim edme ke tena gar yistot

  • @yedaiah64
    @yedaiah64 4 ปีที่แล้ว

    God bless Qes

  • @hiruttadese7357
    @hiruttadese7357 5 ปีที่แล้ว +3

    ስወድዎት በህይወት እያለን ባገኝዎት ሁለታችሁም ተባረኩ

  • @debritumamo6046
    @debritumamo6046 5 ปีที่แล้ว +1

    Egzabher yebarkot yerso temehert zemenen hulu asebewalehu. Ergem edeme yesetachehu.

  • @nanijeses6986
    @nanijeses6986 5 ปีที่แล้ว +2

    Be blessed all family

  • @childofjesuschrist5591
    @childofjesuschrist5591 5 ปีที่แล้ว +1

    Tebareku

  • @MDMD-le8og
    @MDMD-le8og 5 ปีที่แล้ว

    አባታችንን እንወዳቸዋልን ያልተቀላቀለ እምነት እውነት ያላቸው አባታችን

  • @akberetberhe1672
    @akberetberhe1672 5 ปีที่แล้ว +4

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tadesseayalew6549
    @tadesseayalew6549 5 ปีที่แล้ว +21

    ለውድ መሪያችን ለመንጌ እድሜና ጤና ይስጥልን!!!

  • @galeeashanafe4250
    @galeeashanafe4250 5 ปีที่แล้ว

    አበተችን በለዉ አድሜ ላዪ የማቱሰሌም እድሜ ዪጨምሪበት፡!

  • @romelfanueal1878
    @romelfanueal1878 5 ปีที่แล้ว +2

    Moan of God

  • @rahelrahel3691
    @rahelrahel3691 5 ปีที่แล้ว +3

    Wawu. .ቄስ. እበተችን አየተችን. በልነ. እንዴት እንዴምዎዶት. መግለጽ አልችልም. አሁንም እግዝአብሔር አምለክ በረዥም እድሜ ይበርኮት. በለቤቶትንም እግዝአብሔር ይበርኮት ተበረኩ. 😘😘😘🙌🙌🙌🙌🙌

  • @ረድፍቅር
    @ረድፍቅር 4 ปีที่แล้ว

    ጌታ መልካም ነው እንደ እናንተ የፀና ትዳር ይስጠኝ

  • @kidistmulatu8690
    @kidistmulatu8690 5 ปีที่แล้ว +2

    I have no word to say anything. I have seen God worked a lot in your life previously and my heart melted about that. I am still thank God about you and your ministry. I wish you a long life. May God bless you and your family😍😍😍

  • @sqwaryath2842
    @sqwaryath2842 5 ปีที่แล้ว +2

    Uuuuuuuuuu ffffffeeeee Ababa Qes Bal ina💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @godisgoodkekeie9016
    @godisgoodkekeie9016 5 ปีที่แล้ว +2

    Eyesus geta naw

  • @belaygorgorios864
    @belaygorgorios864 4 ปีที่แล้ว

    ጌታ ኢየሱስ በአማርኛ ካናገረዎት ፣ለምንድን ነው አሁን አሁን ብዙ ሰዎች አማርኛን የሚጠሉት???

  • @ፒሲዬፒሲዬ
    @ፒሲዬፒሲዬ 5 ปีที่แล้ว +1

    Yegrmal,abatchen,tebark

  • @Miriamkk
    @Miriamkk 2 ปีที่แล้ว

    Les Belima how much did you get from Germany??? 🤔🤔🤔

  • @tegestketema2520
    @tegestketema2520 5 ปีที่แล้ว +2

    Great interview. Is there any part 2. Thanks

    • @peace2all51
      @peace2all51 4 ปีที่แล้ว

      There is part one and two

  • @RamieRami
    @RamieRami 5 ปีที่แล้ว +2

    Kas belena malet betam yemewdawot yemakebrote aunem lersom lewed balebatom edma yechemerlachu

  • @getahunhabtemariam1771
    @getahunhabtemariam1771 4 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው እኔ ሕያው ምስክር ነኝ

  • @tinalove7727
    @tinalove7727 5 ปีที่แล้ว +11

    እኔ ጴንጤም ባልሆን ቄስ በሊና ወዳቸዋለሁ

  • @lilikm900
    @lilikm900 5 ปีที่แล้ว +3

    ሐሰተኛ ነብያት እንዴት እንመረምራለን ፤ 7 ምልክቶች, How to identify false Prophets
    ለእውነት መታገል ፣ Christians have the responsibility to fight for the faith that’s entrusted to them and call out and expose false teaching.
    ወዳጆች ሆይ፥ ስለምንካፈለው ስለ መዳናችን ልጽፍላችሁ እጅግ ተግቼ ሳለሁ፥ ለቅዱሳን አንድ ጊዜ ፈጽሞ ስለ ተሰጠ ሃይማኖት እንድትጋደሉ እየመከርኋችሁ እጽፍላችሁ ዘንድ ግድ ሆነብኝ።
    የይሁዳ መልእክት 01:3
    Contend for the Faith
    Beloved, while I was very diligent to write to you concerning our common salvation, I found it necessary to write to you exhorting you to contend earnestly for the faith which was once for all delivered to the saints. Jude 1:3
    Sign 1: እውነተኛ ትምህርት እና ኑፋቄን ይቀላቅላሉ They Mixes Heresy with Truth
    ከብዙ ጊዜ በፊት ለዚህ ፍርድ የተጻፉ አንዳንዶች ሰዎች ሾልከው ገብተዋልና፤ ኃጢአተኞች ሆነው የአምላካችንን ጸጋ በሴሰኝነት ይለውጣሉ ንጉሣችንንና ጌታችንንም ብቻውን ያለውን ኢየሱስ ክርስቶስን ይክዳሉ።
    የይሁዳ መልእክት 01:4
    Keyword: ሾልከው ገብተዋልና, Secretly Slipped in
    Sign 2: They live an Ungodly lifestyle
    They are unrepentant and have arrogant blatant sinful lifestyle with no remorse or desire to correct their wrongdoings.
    For certain individuals whose condemnation was written about long ago have secretly slipped in among you. They are ungodly people, who pervert the grace of our God into a license for immorality and deny Jesus Christ our only Sovereign and Lord. Jude 1:4
    Sign 3: They pervert the Grace of God by giving people a license to sin
    በሰማርያ ነቢያት ላይ ስንፍናን አይቻለሁ፤ በበኣል ትንቢት ይናገሩ ነበር፥ ሕዝቤንም እስራኤል ያስቱ ነበር።
    በኢየሩሳሌምም ነቢያት ላይ የሚያስደነግጥን ነገር አይቻለሁ፤ ያመነዝራሉ በሐሰትም ይሄዳሉ፤ ማንም ከክፋቱ እንዳይመለስ የክፉ አድራጊዎችን እጅ ያበረታሉ፤ ሁሉም እንደ ሰዶም የሚኖሩባትም እንደ ገሞራ ሆኑብኝ።
    ትንቢተ ኤርምያስ 23:14
    Sign 4: They elevate their “dreams” and private “revelations” on the same level or even greater than the Written Word of God.
    እንዲሁም እነዚህ ሰዎች ደግሞ እያለሙ ሥጋቸውን ያረክሳሉ ጌትነትንም ይጥላሉ ሥልጣን ያላቸውንም ይሳደባሉ።
    የይሁዳ መልእክት 01:8
    In the same way, these people-who claim authority from their dreams-live immoral lives, defy authority, and scoff at supernatural beings.
    Jude1:8 NLT
    8 In the very same way, on the strength of their dreams these ungodly people pollute their own bodies, reject authority and heap abuse on celestial beings.
    Jude1:8 NIV
    They are constantly saying God said this to me, God said that, God showed me this, God showed me that........
    Shouting “Can I prophesy?” when ever they want, ከቃሉ ይሻላቹ ወይስ አዲሱ?
    Elevating their own personal visions to more than or the same level as the Written Word of God
    25 አለምሁ አለምሁ እያሉ በስሜ ሐሰትን የሚናገሩትን የነቢያትን ነገር ሰምቻለሁ።
    26 ትንቢትን በሐሰት በሚናገሩ፥ የልባቸውንም ሽንገላ በሚናገሩ በነቢያት ልብ ይህ የሚሆነው እስከ መቼ ነው?
    27 አባቶቻቸው ስለ በኣል ስሜን እንደ ረሱ፥ እያንዳንዱ ለባልንጀራው በሚናገራት ሕልማቸው ሕዝቤ ስሜን ለማስረሳት ያስባሉ።
    31 እነሆ፥ ከምላሳቸው ትንቢትን አውጥተው፡- እርሱ ይላል በሚሉ ነቢያት ላይ ነኝ፥ ይላል እግዚአብሔር።
    32 እነሆ፥ ሐሰትን በሚያልሙ በሚናገሩም በሐሰታቸውና በድፍረታቸውም ሕዝቤን በሚያስቱ በነቢያት ላይ ነኝ፥ ይላል እግዚአብሔር፤ እኔም አልላክኋቸውም አላዘዝኋቸውምም ለእነዚህም ሕዝብ በማናቸውም አይረቡአቸውም፥ ይላል እግዚአብሔር።
    33 ይህ ሕዝብ ወይም ነቢይ ወይም ካህን፡- የእግዚአብሔር ሸክም ምንድር ነው? ብሎ ቢጠይቅህ፥ አንተ፡- ሸክሙ እናንተ ናችሁ፥ እጥላችሁማለሁ፥ ይላል እግዚአብሔር ትላቸዋለህ።
    34 የእግዚአብሔር ሸክም የሚለውን ነቢይንና ካህንን ሕዝቡንም ያን ሰውና ቤቱን እቀጣለሁ።
    ትንቢተ ኤርምያስ 23
    Sign 5: ጌትነትንም ይጥላሉ They Reject Spiritual or Government Authority
    8 In the very same way, on the strength of their dreams these ungodly people pollute their own bodies, reject authority and heap abuse on celestial beings.
    Jude1:8 NIV
    They are arrogant and reject any authority above them to evaluate them hold them accountable or correct them.
    Sign 6፣ They deny Jesus በሥራቸው ኢየሱስን ይክዳሉ
    ከብዙ ጊዜ በፊት ለዚህ ፍርድ የተጻፉ አንዳንዶች ሰዎች ሾልከው ገብተዋልና፤ ኃጢአተኞች ሆነው የአምላካችንን ጸጋ በሴሰኝነት ይለውጣሉ ንጉሣችንንና ጌታችንንም ብቻውን ያለውን ኢየሱስ ክርስቶስን ይክዳሉ።
    የይሁዳ መልእክት 01:4
    እግዚአብሔርን እንዲያውቁ በግልጥ ይናገራሉ፥ ዳሩ ግን የሚያስጸይፉና የማይታዘዙ ለበጎ ሥራም ሁሉ የማይበቁ ስለ ሆኑ፥ በሥራቸው ይክዱታል።
    ወደ ቲቶ 01:16
    Sign 7: Motivated by greed፣ in their greed they will makeup clever lies to get hold of your money
    They will make up all kinds of schemes to get more and more money from believers ( church building, guest house,orphanage, hospital.....selling oil, water, T-shirts, towels.......etc etc....,)
    ወዮላቸው፥ በቃየል መንገድ ሄደዋልና ስለ ደመወዝም ለበለዓም ስሕተት ራሳቸውን አሳልፈው ሰጥተዋል በቆሬም መቃወም ጠፍተዋል። የይሁዳ መልእክት 01:11
    Woe to them! They have taken the way of Cain; they have rushed for PROFIT into Balaam's error; they have been destroyed in Korah's rebellion.
    Jude1:11
    ነገር ግን ሐሰተኞች ነቢያት ደግሞ በሕዝቡ መካከል ነበሩ እንዲሁም በመካከላችሁ ደግሞ ሐሰተኞች አስተማሪዎች ይሆናሉ፤ እነርሱም የዋጃቸውን ጌታ እንኳ ክደው የሚፈጥንን ጥፋት በራሳቸው ላይ እየሳቡ የሚያጠፋ ኑፋቄን አሹልከው ያገባሉ፤
    ብዙዎችም በመዳራታቸው ይከተሉአቸዋል በእነርሱም ጠንቅ የእውነት መንገድ ይሰደባል።
    ገንዘብንም በመመኘት በተፈጠረ ነገር ይረቡባችኋል፤ ፍርዳቸውም ከጥንት ጀምሮ አይዘገይም ጥፋታቸውም አያንቀላፋም። 2ኛ የጴጥሮስ መልእክት 02

  • @godisgoodkekeie9016
    @godisgoodkekeie9016 5 ปีที่แล้ว

    Wow wow wow wow

  • @abufahad4993
    @abufahad4993 5 ปีที่แล้ว +1

    Geta Keri Zamanachon Yibarkih
    Endihum Wandimachin Enterviw. Yaderakacho bebuzu Tebsrek

  • @amrhbore9077
    @amrhbore9077 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭💔💔💔

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 5 ปีที่แล้ว +1

    አቤት አቤት ፥ እነ ቄስ በሊና በህይወታቸው / በነፍሳቸው ተወራርደው ያቆዩዋትን ቤተ ክርስቲያን : የዛሬዎቹ ፥
    በዘር ከፋፍለው ፥ ከፋፍለው : -- እግዚኦ መሃረነ ፥ ክርስቶስ

  • @Dronetv-i9w
    @Dronetv-i9w 5 ปีที่แล้ว +8

    እነ እስራኤል ዳንሳና አዩጩፋና መሰሎቹን እንዴት ያዩአቸዋል?

    • @ferebintu5617
      @ferebintu5617 5 ปีที่แล้ว

      ፓርት ፪ አዳምጥ በመጨረሻ ዘመን ሀሰተኛ ነብይ ይበዛል ሌላው ትክክለኛ ነብዮች በአጃቢ ሲዋከቡ በገንዘብ በዝና ይሰናከላሉ

    • @honeytu
      @honeytu 5 ปีที่แล้ว +2

      He loves them both!!!!! And he went to their church and blessed them, and prayed for them and told them that God is going to use them in a mighty way 3 and 4 years ago.

    • @genagena8548
      @genagena8548 5 ปีที่แล้ว

      Why do prophets come from debube? Achebawoch.

    • @yigerm
      @yigerm 5 ปีที่แล้ว

      The problem is with the people who has bondage in their life not with Israel or Eyu. Jealousy bondage, hate bondage, people who hate them are in bondage. I am going to tell you something if you quenched the Holy Spirit in their life these people who has bondage in their life wont stop there. They will continue to do the same thing with the rest of the prophets. So because of that people who has bondage in their life they should go to Israel and Eyu service to be free from their bondage. Yes in the last days two things is going to be occurred many false prophets will raise up, the same time God will spill his spirit on his people’s. Other wise you can not tell me that God is going to lose the world because of false prophet. the people who are not accept Israel and Eyu as true prophets they will accept the false prophets as true.

    • @genagena8548
      @genagena8548 5 ปีที่แล้ว

      Alemayehu Mekuria I’m 10000% sure they r false prophets. Because they are far from the biblical prophets characters

  • @fesshawoldu7191
    @fesshawoldu7191 5 ปีที่แล้ว

    Mengistu Hailemariam mallet ya torun teto wede wich ager yesheshew neow?

  • @mehretsolomon6562
    @mehretsolomon6562 5 ปีที่แล้ว +10

    አባቴ ባለፈው #እስራኤልን ያሞግሱት ያመስግኑት ነበረ:: ዳንሳ የእ/ር ሰው ነው ነብይ ነው አሉ::አባየ ያሁኑ ነብዪችኮ እንደድሮው አይደሉም:: ዳንሳ እንዴት እንደሚያጭበርብር ልንገርዎት:: ሰዎች በጌስት ሃውስ ጸሎታቹ ጻፉ ይባሉና እነዳንሳና አገልጋዪቹ በሞባይላቸው የጻፉትን ፎቶ በድብቅ ያነሱና በነጋታው በጉባኤ ያየጻፉትን ጸሎት ስማቸው: የልጆጃቸው የአያታቸው ስም እየጠሩ እ/ር እንደተናገራቸው አስመስለው ቃል ያወጣሉ:: ዳንሳ ያልሞተችው ህጻን ሞተች ብሎ ከሞት አስነሳለሁ አለ:: ይህ ድራማ: ሃሰት: የምፈጽሙት ምስኪን ህዝብ ለማጭበርበር:ገንዘብ ለመዝረፍ ነውና በእ/ር ፊት ይህ ትልቅ ሃጢአት ነው!!!ያሁኑ የሃሰት ነብዪች እያጭበረበሩ ቢልነሮች ሁነዋል:: መች እንደምንሞት አናቅም ነገ ገንዘቡ ቁሳቁሱ ትተን ልንሞት እንችላለን:: አባቴ ምከርዋቸው: ንስሃ ይግቡና:ከድሃው የዘረፉት ገንዘብ አሰባስበው ወደ እርዳታ ቢያውሉት: #የተራቡ :#ለመስራት አቅም የሌላቸው ድሆች እሚመገቡበት ስፍራ በየቦታው ቢከፍቱ ህዝቡ ይደሰታል እ/ርም ይቅር ይላቸዋል::!!!!!

    • @prophetmisrakhailesoundofh6403
      @prophetmisrakhailesoundofh6403 5 ปีที่แล้ว

      የእግዚያብሄር ሰዉ ቄስ በሊና ጌታ የእድሜ ባለጸጋ ያድርግልን። የትዉልድ አባት ኖት

    • @ogbssolomon2803
      @ogbssolomon2803 5 ปีที่แล้ว

      ተባረኪ

  • @biniyamworku3635
    @biniyamworku3635 5 ปีที่แล้ว

    አባታችን እግዝአብሔር ይባርኮት።ጥያቄ አለኝ፣
    1 በዝህ ዘመን የፀጋ አገልጋይ እንጂ ነብያትና ሐዋሪያት አሉ ወይ?
    1:1,ህግና ነብያት እስከ ዮሐንስ ነበሩ ምለውን እስከ ምን ያዩታል?
    2,በማቴ 7,20 አሁን ካለው ፈውስ ወይም
    ተአምራት ጋራ እንዴት ያዩታል?
    3,የዛሬ 500 ዐመት የሉተርን ተሃድሶ ፈረንጆች በራሳቸው ቀይሰው ወደ ሀገራችን
    ያገቡት ሁኔታ እንዴት ያዩታል?ምሳሌ የሴቶችን አገልግሎትና አለባበስ፣ልዩ ልዩ
    ታፔላዎች/ በተለያዬ ስም ቸርች ስለመክፈት። መክፈት /... ወዘተ።
    4,መጽሐፍ ቅዱስ እ/ር የስርዓት አምላክ ነው
    ይላል እና የጸጋ አገልጋዮች(ሐዋሪያና ነብያት) የሚባሉት ተጠሪነታቸው ለማን ነው?
    5,አዲስ አማኝ ስጦታ ስለታየበት ይቀባል ወይ? አመሰግናለው።

  • @rahelrahel3691
    @rahelrahel3691 5 ปีที่แล้ว +2

    ይገርማል የሞት ፍርድ. እንኳን ጌተ ደረሰሎት

  • @exposethem1830
    @exposethem1830 5 ปีที่แล้ว +4

    ሃሰተኛ ነብያቶች ለመስፋፋታቸው ትልቁና ዋነኛ መንስኤ የዚህ ቄስ ድጋፍ ነው። እባኮ ቄስ በሊና፡ ንስሃን በእግዚአብሔር ፊትና፡ በህዝቡ ፊት ይግቡ። ለዚህ አባት የነብስ መዳን እንፀልይላቸው!! የመጨረሻው ዘመን ምልክቶች የተቀቡ ሁሉ እስኪስቱ ነው

  • @MakdisAsafa
    @MakdisAsafa 5 ปีที่แล้ว

    ingin ligagam kes tilalachu inde basitar inji

    • @ebenezertafese5064
      @ebenezertafese5064 5 ปีที่แล้ว

      Min ainet zim bilo yetekedede af new yalesh ?sewun kemeret tenestew mesadeb wolajochishin yasedbalna .sewun sew silehone bicha makber yitebekbinal .be haimanotu aydelem

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ 5 ปีที่แล้ว

    እኔ በበኩሌ በቄሥ በሊና አቆመ በነበሩት ላይ አልሥማማም ነገር ግን እኔ ማነኝ እሣቸውን ጃጅ ለማድረግ። እግዚአብሄር ትልቅ ነው እነኝህን የውሸት ነበበያቶች ከምድራችን ላይ ብን እንደሚያደርግልን።

  • @meazatekle5925
    @meazatekle5925 3 ปีที่แล้ว

    Ehh MENGSTU COMINST ADEL ENDET ERASU EYASERE EYASRESHENE YASFETAL NEW SEW ENDIYAYLACHU NEW METWASHUT ADBERYIZU LAY BACKACHU ENDIE ..?

  • @naeemhnaeemh9005
    @naeemhnaeemh9005 5 ปีที่แล้ว

    ክብርና ምስጋና ለርስዎ

  • @ma777m
    @ma777m 5 ปีที่แล้ว

    Mr. Gazexegna, why you don't ask him about anointing Israel dansa, eyu chufa, ... ?

  • @Miriamkk
    @Miriamkk 2 ปีที่แล้ว

    🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @helenh6930
    @helenh6930 4 ปีที่แล้ว

    እስቸው በጣም ሌብችን ፓስተር ሲሽፍኑላችው ይታይል ምክንያቱም እሳቸውም በልተዋል

  • @Miriamkk
    @Miriamkk 5 ปีที่แล้ว

    mechem geta mekeleja honowal. Zem belo mekebat ale ende?

  • @godisgoodkekeie9016
    @godisgoodkekeie9016 5 ปีที่แล้ว +1

    Geta malikam naw

  • @meharitesfu8378
    @meharitesfu8378 5 ปีที่แล้ว

    ante yewsht nebi neh entrvi yaderegelh degmo yegenzeb ktrecha newlieboch

  • @nourhabab3749
    @nourhabab3749 5 ปีที่แล้ว +1

    Geta ideme nee tena yihsstachuu nurru

  • @africaethiopia6973
    @africaethiopia6973 5 ปีที่แล้ว

    የአሁኑ መሪም እኮ አይጨክንም የ አባይ ግድብን አሳልፎ የግብጽ ሊሰጥ የሚደራድር ሩህሩህ መሪ እኮ ነው ያለን፤ ከነጭ ጋር ተጣልቶ እንደልብ" አይዞርም" ብልጥ እኮ ነው መሪያችን

  • @TinaTina-nd5cx
    @TinaTina-nd5cx 5 ปีที่แล้ว

    ስው በስትርጅና ይዋሻል እግዚሆ

    • @yedaiah64
      @yedaiah64 4 ปีที่แล้ว

      Mis washu esti nigerin???

  • @jolememeru471
    @jolememeru471 5 ปีที่แล้ว +3

    አይ አባባ ከእግዚአብሔር ተቀበልኩ ካሉት መልዕክት ላይ ጥያቄ አለኝ።እግዚአብሔር ቀባልኝ ካለዎት የሚቀቡትንም እሱ እራሱ ነው የሚገልፅሉዎት እንጂ ከነብይ ታምራት ነው ጠይቀው የሚረዱት ብዬ አላምንም።ስለዚህ ??????????????

  • @hanacharou9683
    @hanacharou9683 5 ปีที่แล้ว +1

    ግን ምንም የቄስ ማርግ የለዉም የምን ቄስ ነዉ
    ከኦርቶዶክስ ዉጪ ሌላ ቄስ የለም
    ፓስተር ነዉ እምትባለዉ ሰዉየዉ
    ቄስ ስትል አልከበደክም ግን
    እኔ ደሞ ሌላ አባት እየጠበኩ ነበር

    • @wondimugutema7173
      @wondimugutema7173 5 ปีที่แล้ว +1

      ሀና እሳቸው የደረሱበት አትድረሽ አ እንዳልልሽ ልብ ይስጥሽ ቄስ ቢሆኑ ካህን ምንሽ ተነካ? የሾማቸው እግዜር ነው።ንሰሃ ግቢ አለዚያ ወየው

  • @MakdisAsafa
    @MakdisAsafa 5 ปีที่แล้ว

    Damo yahimant tiruta al inde hhhhh

  • @salamkumaa4161
    @salamkumaa4161 5 ปีที่แล้ว +1

    እንዴ መንጌ እስካሁን አሉ ለካ አረረረ የዘንድሮ ቧለቲካ ስንቱን አሳየኝ ክክክክክክ ድሮ እኮ በትምህርት ከመስማት ዉጪ 🙈

  • @hhvg3536
    @hhvg3536 2 ปีที่แล้ว

    Euaswsas.banta.alule.efalgalewo

  • @yosefemiru8625
    @yosefemiru8625 5 ปีที่แล้ว +5

    You Help false prophets. Why? It is not clear.it is not good.

    • @yigerm
      @yigerm 5 ปีที่แล้ว +1

      Yosef Emiru you are wrong if he support the false prophets he must be a false prophet. Because he is a true prophet that was why he stands with the true prophets.

    • @Miriamkk
      @Miriamkk 5 ปีที่แล้ว

      It is all about prosperity ministry. Bitcha Geta tetekemobachewal. Geta bekebaw lay enjen manesat bayehon, Geta yedereselachew.

  • @alulagebremichael1380
    @alulagebremichael1380 5 ปีที่แล้ว +5

    አስቡት እንግድህ ይህ ሰዉ ነዉ ሌላዉን የምያስተምረዉ፡ ሕዝቡን የምመረዉ። የሁለት ዓምት ሕፃን ልጅ ከዝህ ሰዉ በተሻለ መልኩ ሐሳቡን መግለጽ ይችላል። በጣም ያሳዝናል እንግድህ እኝህ ሰዉ ናቸዉ ሌላዉን መቅረፅ የምችሉት? ሌላዉ ጋዤጠኛዉን(?) በደንብ መጠርጠር እንችላለን። አቋምህን እንደቀየርክ ከምትጋብዛቸዉ ሰዎች መረዳት ይቻላል። በብር ተገዝተሃል መሰለኝ። አንተንም ብለቀልቁህ ጥሩ ነዉ።

    • @danaitdanait9973
      @danaitdanait9973 5 ปีที่แล้ว

      Alemamen mebt new...

    • @tesfabogale2151
      @tesfabogale2151 5 ปีที่แล้ว

      አንተ አሉላ፣ ቄስ በሊና የሕይወት ገጠመኞቻቸውን በሰከነ አንደበታቸው ነግረውናል፣ የሰነዘርካቸው ቃሎች እጅግ አጸያፊ ናቸውና ከጌታ ይቅርታ ለመጠየቅ ንስሐ ግባ።
      ቄስ በሊናን በቀሪ ሕይወታቸው ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካቸው።

    • @SEP2922
      @SEP2922 5 ปีที่แล้ว

      Alula Gebremichael 😂😂😂

    • @alulagebremichael1380
      @alulagebremichael1380 5 ปีที่แล้ว +1

      @@tesfabogale2151 ዛሬ ነብይ ነን ለምሉ ነፍሰ በላዎች መፈጠር አንዱ ምክኒያት እኔ ነኝ እያሉን እኮ ነዉ። እንግድህ ከዝህ በላይ ንሰሓ የሚያስገባኝን ነገር ምን አድርጌ ነዉ

    • @Hanna_W
      @Hanna_W 5 ปีที่แล้ว

      አቋሙን ቀይሮ ሳይሆን ድሮም ሲያስመስል ነበር።

  • @ደበሌሌንጮ
    @ደበሌሌንጮ 5 ปีที่แล้ว +5

    አንድ ጤነኛ ሰው ይጥፋ ??????????????ከጎረምሳ -------ሽማግሌ ከእነኝህ መሀከል ።

    • @SEP2922
      @SEP2922 5 ปีที่แล้ว

      Dagnachew Seifu 😂😂😂

    • @genagena8548
      @genagena8548 5 ปีที่แล้ว

      Lool

  • @leyuamanuel2679
    @leyuamanuel2679 5 ปีที่แล้ว +1

    የኛ ትዩብ የምመክራችሁ አንድ ሰው ነብይን የሚቃወም ተጋለጠ ብላችሁ ብዙ አትሸወዱ ቄስ በሊና እንደ ትክክለኛ አገልጋይ አትውሰዱ መርምሩ እኔ ከፈለጋችሀ በውስጥ መስመር የምነግራችሁ አለኝ ስልክ ጻፉልኝ

  • @bectube9910
    @bectube9910 5 ปีที่แล้ว +2

    ቄስ በሊና ልባቸውን ታመው የቀዶ ጥገናው ከመደረጉ በፊት አገልግሎታቸው ትክክለኛ ነበር፡፡ ነገር ግን የልብ ቀዶ ጥገና በተደረገላቸው ጊዜ ልባቸው ወጥቶ የሌላ ሀሰተኛ ልብ ሳይተካላቸው አልቀረም፡፡ በዚህ ምክንያት ከዚህ ጊዜ ጀምሮ ሀሰተኛ ነብያትን መቀባትና ማምረት ጀመሩ፡፡ መጽሐፍ ቅዱስ በ1ነገ. 13፡1-23 ያረጀው ነቢይ ከእግዚአብሔር ሳይሰማ ዋሽቶ እግዚአብሔር ተናገረኝ በማለት በቀድሞ ልምምዱ በመደገፍ አዲሱን ነብይ እንዳሳተና እንዳስገደለው ሁሉ ቄስ በሊናም ያረጂ ነቢይ ስለሆኑ እራሳቸውም ስተው ኅዝብንም እያሳሳቱ ናቸው።

    • @fiyorienbaba1938
      @fiyorienbaba1938 5 ปีที่แล้ว

      Probably aging is the culprit.

    • @እግዚአብሔርይቅርባይነው
      @እግዚአብሔርይቅርባይነው 5 ปีที่แล้ว

      የድፍረት ንግግራችንን ትተን ሀሳባችንን እንግለፅ። አንቺ ምን ትያለሽ ብትሉኝ። አባቴ ሆይ ልጆቹ ቀባን ስላሉ ከሚቀቡዋቸው ይልቅ ፣ ከእግዚአብሔር ድምፅ ቢጠብቁና እግዚአብሔር ካልተናገረዎት ፣ እግዚአብሔር አላለኝምና አልቀባም ቢሉ ጥሩ ነበር ብየ አሰብኩ። ላለፈ ክረምት ቤት አይሰራምና ስለአሁኑ የሚሉንን ለመስማት እየጠበኩ ነው። ተባረኩ።

    • @ranaselam4180
      @ranaselam4180 5 ปีที่แล้ว

      @@እግዚአብሔርይቅርባይነው ።።።።የኔ ደም ኤትዬጵያ ላይ በአሁን ሰአት ያለውን ፓለቲካ ።።።ለመቆጣጠር። ስባል ነው።።።።ታርኲን ያኔ እንጦጦ። መካነ እየሱስ በኦሮምኛ ካልተሰበከ ብለው ስባረሩ።። አበቃ ያኔ ። ስማቸውን ለጌታ ሳይሆን ለብሄር ፓለቲካ ተጠቀሙ ።።።።ግን።።።ጌታ ስለመንጋው ይፍረድ።።።ይፈርዱል።።።።። ግን ሰው ምን ሆኖ ነው ማስተዋሉ ብዙ አሉ በመፀሀፍ እንደነ ሳእል። በዲዌት ዘመን እግዚአብሄር አብሮ ሳይኖር።።።።።።።።ያሉ።።።አቤቱ መስተዋል ስጠን።።።!!!! አሁን ዘመኑ የነሱ ሆነ ብዙ ሰርተውበታል በቤተክርስቲያኑ ሽፋን።።። ለምን በኦርቶዶክስ አሳደዱ።።።ለፓለቴካ ትርፍ በኢትዮጵያውያ ሀይል ስላላት።።።።እኛንማ ።።።።ስንቱ።።።we donot have power ።።።አገራችንን በሰማይ አስብለው የነሱን long rang they will going to do።።።

    • @እግዚአብሔርይቅርባይነው
      @እግዚአብሔርይቅርባይነው 5 ปีที่แล้ว

      @@ranaselam4180 አሜን ማስተዋል ይስጠን። ከይቅርታ ጋር ምን ለማለት እንደፈለክ አልገባኝም።

    • @nanieyob989
      @nanieyob989 5 ปีที่แล้ว

      እዉነትህን ነው በሳቅ ነዉ የገደልክኝ አባባል ትክክል ነዉ

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 5 ปีที่แล้ว

    ሴት ልጅ ሽማግሌ አይባልም አሮጊት ነው የሚባለው ወንድ ነው ሽማግሌ የሚባለው ብዙ ሰው ሲሳሳት እሰማለሁ

  • @realestateaddisababa7292
    @realestateaddisababa7292 5 ปีที่แล้ว

    .....!!!!!!!

  • @jseven7703
    @jseven7703 5 ปีที่แล้ว +1

    ዘምቶፍ በፅሀይ ዉሸት አረይደብራል ለማንኛዉም ቀለልብታረገው ሀሪፍነው

  • @medibekele3186
    @medibekele3186 5 ปีที่แล้ว

    ስለ መቀባት ራሱ ሳይቀባ ቀቢ ማን አረገዉ እስቲ ስለመጽሐፉ ወሸት ያስረዱ።

  • @amharatimes247
    @amharatimes247 5 ปีที่แล้ว

    there is no limtation to be stupid!

  • @Goodman-sp8pf
    @Goodman-sp8pf 5 ปีที่แล้ว

    Wey pente le beer new yemiwashut yeminerut.

    • @እግዚአብሔርይቅርባይነው
      @እግዚአብሔርይቅርባይነው 5 ปีที่แล้ว

      ሁሉንም ማጠቃለል አግባብ አይደለም። ሁሉም ሀይማኖት ውስጥ አጭበርባሪዎች አሉ ለማለት ነው።

  • @amehaseyoum4867
    @amehaseyoum4867 5 ปีที่แล้ว +1

    እኔ፡የሚገርመኛ፡ዉሸታም ፡የበዛበት፡ትንሺ፡አይዘገንንህም፡አንተ፡ሰትዋሼ፡ከአንተ፡ያነሱ፡ልጀች፡ካንተ፡የተማሩት፡ሰለሆነ፡በዙልህ፡

  • @asegegebeyhu1373
    @asegegebeyhu1373 5 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ዘመነዎን ይባርክ::