ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሀይሌ ምርጥ ኢትዬጵያዊ ወገኑን በትክክል ስራ በመፍጠር በስልጠና በማገዝ እየረዳ ያለ የድሆች አባት ኑርልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አንተ መልካም ሰው።
አቤ ሳምሪ እንኳን አደረሳችሁ ሀይሌ ለሀገራችን ስም ማስጠራት ብቻ ሳይሆን ኢንቬስተር የመብት ተሟጋች እረ ስንቱ እድሜና ጤና ይስጠው በጎችን እንደሰጠን ገበያውን ያብዛለት ሻሎም ተስፉ ከገላን ኮንደሚኒየም
የትላንቱን ጨዋታ የገናው ጀንበር ብየዋለሁ አቤ ህይወት ከእንግሊዝ ኤምባሲ
Great man haile
እንደ ሀይሊሻ አይነቱ ቢበዛልን
ሀይልሻ በርታልን ገና አስራ ሰባት / 17 / ሪዞርት ይቀርሀል ሀያ ሰባት / 27 / ሪከርድ የሰበርክ ጀግና ስለሆንክ አይከብድህም ኑርልን ሀይላችን
ሰላም አቤና ሳምሪ አቤ ከባለቤቴ ጋር 10ኛ የጋብቻ በዐላችንን እያከበርን ነው ለድምቀቱም ሆነ ለበዓሉ አንዷን በግ ብትሸልሙን ።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️ ሀይሌ አንደኛ
Abbe `THE GOLDEN GUY` Ebakehen 1 ewnet lengereh. Kagebaw 1 amet alefegn, beteseb texaltewegnal, lemen meseleh abeyye, genzeb axrogn menem program alazegajehum enna eyeweleh le 1 amet zegugn.ebakehen abeyye be KIDANEMEHRET te tsedqaleh 1 BEG sexegn enna kebetesebe endetareq sebeb hunegn. Be MARYAM abeyye..Samriyye benatesh........🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም አቤ እና ሳምሪ እንዴት ናችሁ የፕሮግራማችሁ ተከታታይ ነኝ እንካን አደረሳችሁ ስለ ሀገር ክብር ለመጠበቅ ምታነሱት ሀሳብ ክብር ይስጥልን እናመሰግናለን አድናቂያቹ ነኝ
❤❤ሰላም አቤ ሳምሪ ሸገሪያንስ የኃይሌንና የመሲን ቃለ መጠይቅ ደጋግሜ አደመጥኩት ህልማቸውን እንዴት እውን እንዳደረጉት የይቻላል መንፈስን ያጭራል እላይ ለመድረስ ችግር የማያቆማቸው የሰው ብረቶች ናቸውና ከዚህ በላይ አነቃቂ ውይይት ከየት ይመጣል? አቤ ክበሩልን እናመሰግናለን።❤❤❤
አቤ ናሳምሪ መልካም ልደት በሉኝ በበጉ ምክንያቱም እናንተን ሳዳምጥ አስር አመት ሞላኝ ልጄ በግ ካልገዛህ እያለኝ ነው ምንትለዋለህ ለሳምሪ ጠይቅና ንገረኝ ዜሮዘጠኝ ሀያዘጠኝ አስራአንድ አርባስምንት ሰማንያስምንት ግን ❤❤❤❤❤❤❤ተካፈሉ
ሠላም አቤና ሣምሪ እንደትናችሁ
ሀይሊሻ የወልቂጤው ፡ምን ላይ ደረስ ???
Hi abe samri Hailey G/selasa marry x-mas Haila diserve more than 10 hotels if i get one of z sheeps i make selfie with it & send it to Hailee b/c it's a gift from Hailee G/selasa 10q
ሀይሌ ምርጥ ኢትዬጵያዊ ወገኑን በትክክል ስራ በመፍጠር በስልጠና በማገዝ እየረዳ ያለ የድሆች አባት ኑርልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አንተ መልካም ሰው።
አቤ ሳምሪ እንኳን አደረሳችሁ ሀይሌ ለሀገራችን ስም ማስጠራት ብቻ ሳይሆን ኢንቬስተር የመብት ተሟጋች እረ ስንቱ እድሜና ጤና ይስጠው በጎችን እንደሰጠን ገበያውን ያብዛለት ሻሎም ተስፉ ከገላን ኮንደሚኒየም
የትላንቱን ጨዋታ የገናው ጀንበር ብየዋለሁ አቤ ህይወት ከእንግሊዝ ኤምባሲ
Great man haile
እንደ ሀይሊሻ አይነቱ ቢበዛልን
ሀይልሻ በርታልን ገና አስራ ሰባት / 17 / ሪዞርት ይቀርሀል ሀያ ሰባት / 27 / ሪከርድ የሰበርክ ጀግና ስለሆንክ አይከብድህም ኑርልን ሀይላችን
ሰላም አቤና ሳምሪ አቤ ከባለቤቴ ጋር 10ኛ የጋብቻ በዐላችንን እያከበርን ነው ለድምቀቱም ሆነ ለበዓሉ አንዷን በግ ብትሸልሙን ።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️ ሀይሌ አንደኛ
Abbe `THE GOLDEN GUY` Ebakehen 1 ewnet lengereh. Kagebaw 1 amet alefegn, beteseb texaltewegnal, lemen meseleh abeyye, genzeb axrogn menem program alazegajehum enna eyeweleh le 1 amet zegugn.ebakehen abeyye be KIDANEMEHRET te tsedqaleh 1 BEG sexegn enna kebetesebe endetareq sebeb hunegn. Be MARYAM abeyye..Samriyye benatesh........🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም አቤ እና ሳምሪ እንዴት ናችሁ የፕሮግራማችሁ ተከታታይ ነኝ እንካን አደረሳችሁ ስለ ሀገር ክብር ለመጠበቅ ምታነሱት ሀሳብ ክብር ይስጥልን እናመሰግናለን አድናቂያቹ ነኝ
❤❤ሰላም አቤ ሳምሪ ሸገሪያንስ የኃይሌንና የመሲን ቃለ መጠይቅ ደጋግሜ አደመጥኩት ህልማቸውን እንዴት እውን እንዳደረጉት የይቻላል መንፈስን ያጭራል እላይ ለመድረስ ችግር የማያቆማቸው የሰው ብረቶች ናቸውና ከዚህ በላይ አነቃቂ ውይይት ከየት ይመጣል?
አቤ ክበሩልን እናመሰግናለን።❤❤❤