ከ1 ወር በኋላ ከፍቅረኛዬ ጋር ልንጋባ ነው፤ እህቱ የእኔን ትልቅ ምስጢር ታውቃለች፤ እንዳታጣላኝ ፈራሁ Ethiopikalink

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @eyerusalemkeder2138
    @eyerusalemkeder2138 4 ปีที่แล้ว +12

    ፈጣሪ ሆይ የመጣብንን አስከፊ በሽታ አንተ አጥፋልን🙏🙏🙏

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 4 ปีที่แล้ว +6

    የግልሸን ውስኔ መወሰን ትችያለሽ ግን ፎንቃ አንሶላ ጋር ደርሶ ከሆነ በጊዜ መናገር ይሻላል ምክንያቱም በውይይት የማይፈታ ነገር ያለም

    • @madenamohammed3858
      @madenamohammed3858 4 ปีที่แล้ว

      ሚሚ የሰው አክባሪ ና የቤተሰብ አፍቃሪ ክክክክክክክክክክክኮረናነዉ

  • @zinepzinep1363
    @zinepzinep1363 4 ปีที่แล้ว

    በጣምይገርማል።

  • @monamohammed7524
    @monamohammed7524 4 ปีที่แล้ว +2

    ከመጋባታቹ በፊት ሚስጥር የተባለውን ነገር ብታሳውቂው ለባልሽ ጥሩ ነው

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว +4

    በመጀምርያ በአንድ ወር ክፍተት ሌላ ሰው ጋር መሄድሽ በጣም ገራሚ ሴት ነሽ አሁንም ከሌላ ሰው ከመስማቱ በፊት እራስሽ ንገሪው ከዛ ሚመጣዉን ተቀበይ

  • @eyerusalemkeder2138
    @eyerusalemkeder2138 4 ปีที่แล้ว +1

    ከእህቱ ከመስማቱ በፊት ግፅል ሆነሽ ያለውን በሙሉ ንገሪው ከወደደሽ ሁሉን ትቶ አብሮሽ ሊሆን ይችላል

  • @astermandefro3831
    @astermandefro3831 4 ปีที่แล้ว +6

    አትገሪው፣እነሱ፣ለኛ፣ስንት፣ቦታሲረግጡ፣መች፣ይነግሩናል፣እኔዚህ፣ክብረቢሶች፣

  • @lideyalidu3121
    @lideyalidu3121 3 ปีที่แล้ว +1

    አይ ዶክተሮች ስወዳችሁ ስትሰቁ

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx 4 ปีที่แล้ว

    ሳቃችሁ ፍቱን መዳኒት ነው

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 ปีที่แล้ว +2

    አይ ፍቅረ እው ነው☹️☹️

  • @ayinelemilegese2566
    @ayinelemilegese2566 4 ปีที่แล้ว

    Ar fqr malet men malet nw please negerung ?

  • @maryammaryam6891
    @maryammaryam6891 4 ปีที่แล้ว

    ልጅቱ ራሱ ኮረና ነች በአንድ ወር ውስጥ እንደት ህሌናሽ ታዘዘሽ ሌላ ወንድ ማፍቀር ጊፍት ፕሊስ እሱን ለመርሳት ምናምን አትበይ ትክክለኛ የምትወደው ከህነ ሰው በሰው አይተካም ።

  • @nesriyamami4084
    @nesriyamami4084 4 ปีที่แล้ว

    Selam new 😁😷😍😍😍😍

  • @Aidaermiasss
    @Aidaermiasss 4 ปีที่แล้ว

    The sister needs to stay away from their relationship.

  • @tinakorabi5631
    @tinakorabi5631 4 ปีที่แล้ว

    Mine chger alew six kaldergish nigerew bendet new bilshe

  • @temesgenamlake5778
    @temesgenamlake5778 4 ปีที่แล้ว +1

    በአንድ ወር ዉስጥ ሌላ ግንኙነት ገራሚ ነዉ
    ጅል መሳይ

  • @ameleyena3765
    @ameleyena3765 4 ปีที่แล้ว

    በመጀመሪያ ነውረኛ ነው ቤተክርስቲያን ውስጥ ሰለሆነነው የተጋለጠው

  • @ethiopiayoutubeteieiuadugn3157
    @ethiopiayoutubeteieiuadugn3157 4 ปีที่แล้ว

    ሥስክረይብ አድረጉኝ አስቲ አድማጭችእ

  • @ስምየለኝምበስምህልጠራ
    @ስምየለኝምበስምህልጠራ 4 ปีที่แล้ว

    እኔም ከሱ ጋር ተጣልቼ ከጎደኛው ጋር ፍቅር ውስጥ ገብቼ ነበር ፍቅረኛዬም ከሌላ ሰው ሰምቶ ስጠይቀኝ ምንም የፍቅር ግንኝነት የለንም ብዬ ዋሽቸው ታርቀናል ግን እሱ ለትዳር ስጠይቀኝ ውስጤ ፈርቶል።

    • @madenamohammed3858
      @madenamohammed3858 4 ปีที่แล้ว +1

      እናትዬ ኑርልኝ ኮረናነውያስጨነቀን

    • @maryammaryam6891
      @maryammaryam6891 4 ปีที่แล้ว +3

      ወስላታ ክክክክክክክክ

  • @selamatnafu6593
    @selamatnafu6593 4 ปีที่แล้ว

    ወሬ መደጋገም ጀመራችሁ