ወሳኝ መልእክት ለወጣቶች || ማሕሙድ አል-ሐሰናት || በአማርኛ ትርጉም || @ameen_tube ​

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል ቁርኣን፤ ሐዲሶች እና አዝካሮች የሚለቀቅ ሲሆን ተጠቅመን ሌሎችን የምንጠቅም ያድርገን ። አላህን (ሱ.ወ) ከማውሳት ምን የበለጠ ነገር አለ !! አላህ ይርዳን።
    የቴሌግራም ቻናላችን :- t.me/ameentube

ความคิดเห็น • 83

  • @eexx8683
    @eexx8683 2 หลายเดือนก่อน

    ጀዛኸላውኸይረን ወድማችን

  • @-seneatube2767
    @-seneatube2767 10 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላህ

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 ปีที่แล้ว +10

    ሱብሀንአላህ የሚገርም ታሪክ ነዉ ዛሬ እኛ ላይ የሚወርደዉ ግፍ በመዘናጋታችን ነዉ አላህ ልቦና ይስጠን

  • @KAkdi-mh2ew
    @KAkdi-mh2ew 7 หลายเดือนก่อน

    የረብ አለህ

  • @habebaali3172
    @habebaali3172 ปีที่แล้ว +11

    ይህ ኡሰታዝ ጀግና ኡሰታዝ ነዉ አላህ ሱበሀንሁ ተአለ እድሚና ጤና ይሥጠልን በሀገራቸን በዉጭም ላሉት ሁሉ እደሁም በሳኡድ አለምንም ጥፋት እሥርቤት ለገቡት ኡለማወቻችን አላህ ይጠብቃቸዉ ፈረዱ ከአላህ ነዉ እና አላህ ፍርዱን ቅርብ ያድርግላቸዉ ለሚሠቃይ ሁሉያረብ

    • @toybatoyba3741
      @toybatoyba3741 ปีที่แล้ว +2

      አሚን

    • @Geno-qf6vn
      @Geno-qf6vn 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@toybatoyba3741❤😢😢

  • @rahma-hy8fq
    @rahma-hy8fq 11 หลายเดือนก่อน

    ኢስታዙና ጀዛከላሁ ኸይረን ጀዛ

  • @Amina-rj1xq
    @Amina-rj1xq 11 หลายเดือนก่อน

    አተሰዉጀዛህአላከይራ

  • @user-ts4ul5nv3u
    @user-ts4ul5nv3u 11 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ

  • @NaemahHusein
    @NaemahHusein 10 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላ ኸይር

  • @zeinebamohd4203
    @zeinebamohd4203 ปีที่แล้ว +3

    ሰ አ ወ ዋ ነፍሴ አሏህ ይዘንልሽ

  • @tesnimabdulmalik5088
    @tesnimabdulmalik5088 10 หลายเดือนก่อน

    Jezakeallah

  • @seada9327
    @seada9327 ปีที่แล้ว +6

    አባ ኢያድ መች ነው ይሄን ቤት የከፈተዉ እዉነት ገና ዛሬ ነው ያየሁት ማሽአላህ

  • @user-ed3gp6bu5g
    @user-ed3gp6bu5g 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሱባሃን አላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kedija5473
    @Kedija5473 ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበርካተሁ
    ሱለላሁአለይሂወሰላምሱብሀንጀዛከላህኸይርወንድምአሚንያረብ

  • @emanmuhammedawoltakrim6393
    @emanmuhammedawoltakrim6393 9 หลายเดือนก่อน

    Allah Tenkara Eman yesten Lemuslim hulu

  • @hayat.712
    @hayat.712 ปีที่แล้ว +4

    ኡስታዝ በሁሉም ቻናልህ ለምታቀርብልን መልካም ሥራህ በዱኒያም በአኼራም አላህ ደረጃህን ከፍ ያዲርግልህ የሁሌም ዱአየነዉ
    ይህ ሁሉ በቲቪ ቢቀርብ ብየ ተመኘሁ
    ኢንሻአላህ አላህ ያሣካዉ

  • @emumubarkMubarak
    @emumubarkMubarak 11 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-mg1zd5sx4v
      @user-mg1zd5sx4v 10 หลายเดือนก่อน +1

      አሰላዋለኩም

  • @user-cy5sl1zu4d
    @user-cy5sl1zu4d 5 หลายเดือนก่อน

    Mashallah.

  • @GdmaRock
    @GdmaRock หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @komariindia2310
    @komariindia2310 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛከላህ ኸ ይር

  • @AhmaedMohammedAhmed
    @AhmaedMohammedAhmed 2 วันที่ผ่านมา

    Aisha yiwafekian ❤❤❤❤❤

  • @user-gc7iu9lm6d
    @user-gc7iu9lm6d 7 หลายเดือนก่อน

    Mashallah

  • @taibamaid5342
    @taibamaid5342 ปีที่แล้ว +1

    ዎሊኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ጀዛኩምላህ ህይር

  • @user-dv3kn5xk1h
    @user-dv3kn5xk1h 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qf8hr7sb1y
    @user-qf8hr7sb1y 10 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @user-rg2wc9rl4d
    @user-rg2wc9rl4d 17 วันที่ผ่านมา

    ሟህሙድ ሀሰን የአላህ ሸህ ሀሊድ እረሺድ የቀልቤ ዶክተሮች እነሱን ስሰማ ወደ አላህ እመለሳለሁ😢😢😊

  • @mohammedahmed3084
    @mohammedahmed3084 ปีที่แล้ว

    የአላህ❤❤❤❤❤

  • @zehrajemal4159
    @zehrajemal4159 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤😘😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰

  • @Amina-rj1xq
    @Amina-rj1xq 11 หลายเดือนก่อน

    ይጨምራልህ

  • @user-mb8wi5fu2m
    @user-mb8wi5fu2m 7 หลายเดือนก่อน

    ሱበሀን አላህ

  • @user-jl8oe3fd2s
    @user-jl8oe3fd2s ปีที่แล้ว +2

    👍👍👍 ኑኑኑ አደምጡ

  • @user-vr6cs1on2k
    @user-vr6cs1on2k ปีที่แล้ว +3

    ያአለህ ያረሂም ያረህምን ቅጢትኘዉን መገዳ ሚረን ያረቢ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💔💔💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @user-gb2zd3ie6f
    @user-gb2zd3ie6f ปีที่แล้ว

    ኡዝታዝእረጂምእድሜያረቢ🎉

  • @Mohmmed2023-vg6sq
    @Mohmmed2023-vg6sq ปีที่แล้ว

    አለሀ ትክክለኛውን መንገድ ይምረን

  • @HaiatGirma
    @HaiatGirma 11 หลายเดือนก่อน

    s s w yen abbti edemhen allah rgima yadergln allah huy ezenlang

  • @Kemileethiopia-ji7hs
    @Kemileethiopia-ji7hs 11 หลายเดือนก่อน

    የአለህ. ሶሎለሁ አለይ ውሰልም

  • @MaashallaahAllahishallah
    @MaashallaahAllahishallah 11 หลายเดือนก่อน

    Subanallaah mashallaah saw saw saw ❤❤❤❤saw saw saw saw ❤❤❤mashallaah Allah subaanallaah saw Ilove you Muhammad nabiyaallaah saw saw saw saw

  • @user-gx9vn4tq8g
    @user-gx9vn4tq8g ปีที่แล้ว +1

  • @zehrajemal4159
    @zehrajemal4159 11 หลายเดือนก่อน

    አሚን🥰🥰🥰🥰🥰🥰ያረብ ጀዛክእላኸረን❤❤❤

  • @ZainabZainab-er7qp
    @ZainabZainab-er7qp 10 หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲👌👌👌

  • @AsAs-tf9gr
    @AsAs-tf9gr 8 หลายเดือนก่อน

    ማሸለህ ረሽም ኢድሜ

    • @MyMobile-w7c
      @MyMobile-w7c หลายเดือนก่อน

      ያርብ❤❤❤

  • @mouzaalnuaimi132
    @mouzaalnuaimi132 ปีที่แล้ว +1

    Allah kettegiwun meged yimran

  • @Amina-rj1xq
    @Amina-rj1xq 11 หลายเดือนก่อน

    መሸአላመሸአላ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 11 หลายเดือนก่อน

    ሶለሏህ አለይሂ ወሠለም

  • @rahma-hy8fq
    @rahma-hy8fq 11 หลายเดือนก่อน

    አላህ በሰማነዊ ተጠቃሚ ያርገን

  • @user-ym8bj3lk3p
    @user-ym8bj3lk3p 11 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ ትርጉም ማቅረብ ጀመርክ በጣም ደስ ይላል ሸይኽ ማህሙድ አላህ እድሜውን ያርዝምልን ግን አረቢኛ ሳይሆን የእንግሊዘኛ ዳኢዎች ቢሆን ይሻላል በተለይ የዶክተር ዛኪርን ብታቀርብልን

  • @aseayseuf9242
    @aseayseuf9242 11 หลายเดือนก่อน

    ሱብሀነላህ

  • @jubeidah8643
    @jubeidah8643 ปีที่แล้ว +1

    አላህ አሁን ወኔ ያልው አንድ ወንድ ይልም ይዝነልን እነጂ

  • @user-jv8xh6bn9e
    @user-jv8xh6bn9e 11 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢

  • @cgf8399
    @cgf8399 11 หลายเดือนก่อน

    ያአላህመጨርሻችንንአንተወአሳምርልንያርብ።ሱለላሁአሊይሂወስለም🎉🎉

  • @user-co6ih3qb2k
    @user-co6ih3qb2k ปีที่แล้ว

    جزاك الله خير يا استاذ

  • @bilcharebato1246
    @bilcharebato1246 ปีที่แล้ว

    😢😢 اللهم امنين يا رب

  • @MaashallaahAllahishallah
    @MaashallaahAllahishallah 11 หลายเดือนก่อน

    Saw saw saw saw saw ❤❤❤mashallaah Allah subanallaah

  • @user-fj9ex3xf7x
    @user-fj9ex3xf7x ปีที่แล้ว +32

    የኛ ልጄች ዬት ነች ግን 😢😢😢😢 የዝሙት የሀሞት ቤታ ብሆን አንድ ሺ ለይክ ነበረ በናደርጉሁ😢😢😢

    • @halimamohamed4297
      @halimamohamed4297 ปีที่แล้ว +1

      አላህይዘንልንወጣትነታችንንየምንጠቀምበትያርገን

    • @seadagyu1503
      @seadagyu1503 ปีที่แล้ว

      በጣም ወላሂ 😢

    • @cgf8399
      @cgf8399 11 หลายเดือนก่อน

      ትትክክልልል

    • @-seneatube2767
      @-seneatube2767 10 หลายเดือนก่อน

      በጣም ወላሂ አላህ ይምራን ብቻ ቀጥተኛውን መገድ

  • @mdadem
    @mdadem 11 หลายเดือนก่อน

    አጂብ

  • @hawaakadir5932
    @hawaakadir5932 11 หลายเดือนก่อน

    Subhanallaa

  • @lailaethio6578
    @lailaethio6578 ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢

  • @user-cw5cu3km7q
    @user-cw5cu3km7q ปีที่แล้ว +2

    እደዚህ በትርጉም አቅርብልን ጀዛከሏህ ኸይረን

  • @user-qz2ke7cw1z
    @user-qz2ke7cw1z ปีที่แล้ว +4

    እደዚህ ትርጉምም አቅርብልን እናመሰግናለን

  • @seadagyu1503
    @seadagyu1503 ปีที่แล้ว

    እህቴቸ ጥያቴ ነው ወላሂ መልሡሉኝ በጣም ደና ሠው በጣም መልካም ሰው በሂወቴ ገባ እና መልካምነቱን ሳይ እሽ አለኩት አብረን ለመሆን ዝም ብለን ስናወራ አመት ሞላን እና እኔ ደግሞ በቃ አልፈልግም አልኩኝ ሀራም ነው መጀናጀን ሲሉ ስምቸ እና ተወኝ ስለው ፤በሠተ አላህ አገኝሻለሁ😢ይለኛል አላህን ይጀ እፉረዲሻለሁ ይላል 😢እኔ ፈራው አላህን ልተወው መልሽ ልቅረበው በአላህ አላህይ ይዞ ያስፈራራኛል እኔ ግን ከሡጋ መሆን አልፈልግም ብቻየን መሆን ነው የምፈልገው😢😢😢😢😢መልሡልኝ

    • @khadijakoko4914
      @khadijakoko4914 11 หลายเดือนก่อน

      እና ለምን በሱና ተጋብታችሁ ባንድ አትሆኑ መልካም ከሆነ. መጀናጀንስ ምን ያደርግለታል ስለዚህ በኒካህ አንድ ሁኑ

    • @seadagyu1503
      @seadagyu1503 11 หลายเดือนก่อน

      @@khadijakoko4914 ማግባትን አልፈልግም አሁን ላይ ደሞ በቃ ወዳው ስናወራ ወዲጀው ነበር አሁን አስጠላኝ በቃ ተወኝ ስለው ማለቀስ ነው እና ጥሩ ይሆንብኛል ለኔ

    • @seadagyu1503
      @seadagyu1503 11 หลายเดือนก่อน

      @@khadijakoko4914 ጡር ልል ነው ጡር ይሆንብኛል እደ ለኔ ቢያለቅስ እኔ ከልቤ እሡን ትቸ አላህን ልለምን

    • @AminaAli-tv7ou
      @AminaAli-tv7ou 9 หลายเดือนก่อน

      እዳልሽው መልካም ሰው ከሆነለምን ኒክሀ አታደርጉም ፍቅር በትዳር ውስጥ ነው ውዷ❤❤እህቴ

    • @komariindia2310
      @komariindia2310 7 หลายเดือนก่อน +1

      ሲጀመር አለንካህ አታውሩ ሲቶች አላህን ፍሩ

  • @sasa-ky8gu
    @sasa-ky8gu 11 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🤲🤲🤲☝️🤲👍🥰

  • @helemahmed2264
    @helemahmed2264 6 หลายเดือนก่อน

    Ra/sa ma/da ra/va taia kaia vauamaiaqauataiasaia qaualAoamaia faia saiatsia naia mauasaialaoaiamaia vaiaqaua vauaiasaiataiakaiRaia maiamauasaia yaia laoaia saoa qaua .lsoaia hauataiaraia naiawaoahaua taiakaiamaia kaiayaia bauaitaiaqaua laoaia haua eaia laoaia eaia laoaiamaia naiaeaiagaoa Eaia saoa waoadaia qaua laoaiahaua maua zaia kauaiataia naia waoahaua raia bauaiadaia naia qaua laoaiahaua kaia naia baiasaia qaualaoaia haua yaia kaoayaianaia

  • @user-pb2bh1rj9f
    @user-pb2bh1rj9f 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @nejatibrahim6582
    @nejatibrahim6582 10 หลายเดือนก่อน

    Mashallah

  • @fatumaahmed9683
    @fatumaahmed9683 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛክ ላህ ኽይር

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 11 หลายเดือนก่อน

    ሱብሀን አላህ

  • @rufu3986
    @rufu3986 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤