ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የፍርድ ቤት ተወካያ የአሁኑን የፍርድ ቤት አካሄድ ከ72 ዓመት በፊት ከነበሩት በየዋሁና ነገሩን በሽምግልና በንጹህ ልብ ከሚፈጽሙት ኢትዮጵያዉያን ጋር ማወዳደሯ ምን ያህል የፍርድቤት ዳኞች ለፍርድ የማመዛዘን ችሎታ እንደሌላቸው እያስመሰከረች ነው።ይክ የሚያሳየው ምን ያህል በንቀትና በለበጣ ሰው ላይ እንደሚፈርዱ ነው።እድሜዋ አሁን ስንት ቢሁን ያሁን ፍርድቤት አካሄድና ሃቀኝነት ከ72ዓመት ካለው ጋር ያወዳደረችዉ።ያሁኑ እኮ ዘመነ ሞላጫ፣ሙልጭልጭ ጭንቅላቱን ሳይሆን እጁን ብቅ አርጎ ለገንዘብ ስብሰባ አብዛኛው የተውለዱ ናቸው።😂😂😂