በወር ግማሽ ቀን ለኔ? ሴቶች ራሳችሁን ጠብቁ በቤታችን ሆነን ዘና ብለን መዋብ እንችላለን // Happy spa day

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 100

  • @VeinTadie
    @VeinTadie 14 วันที่ผ่านมา +10

    ኤልሲዬ ሰላም ላንቺ ይሁን እንኳን ደህና መጣሽ ዛሬ አመለጥሽኝ ዋው ቅቤ አሪፍ ነው እኔ በጣም ነው የምወደው ኡፈይ ያንቺ ቅቤ ደግሞ ይለያል አንቺ የምትሰሪያቸው ውህዶች ይለያሉ አስቀናሺኝ ባለሞያ ነሽ ጀግኒት ትባያለሽ የሰሩ እጆችሽ ይባረኩ ቁርጥማት አይንካቸው ዘመንሽ ይለምልም እሰይ ቀንሽ ያማረ ይተባረከ ይሁንልሽ ተባረኪ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  14 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን የኔ ደግ ወድሻለሁ ሳራ ጋ LA እየነደደ ነው ፀልይላት እሺ በቴሌግራም ፃፊላት የኔ ደግ

    • @VeinTadie
      @VeinTadie 14 วันที่ผ่านมา

      @@elsabeautynt እሺ ኤልሲዬ ከኔት ውጭ ነበርኩኝ ለዛ ነው

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 13 วันที่ผ่านมา +4

    ኤልሲዬ እጅግ በጣም ትጉ የማትሰለቺ የማትደክሚ ለብዙዎቻችን ሞራል የሆንሽ ጀግና ሴት እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥሽ ተባረኪልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  13 วันที่ผ่านมา

      አሜን ሰኑዬ እንዴት ነሽልኝ

  • @fikirmamaru750
    @fikirmamaru750 4 วันที่ผ่านมา +1

    ኤልሲየ እናመሰግናለን ካስተሩ ቅቤ ስንቀባ ለሚደርቅ ምርጥ መላ ነው አቀባብሽ ግን የበለጠ ወደ ኃሏ እየከፈልሸ እየከፈልሽ ብትቀቢ የበለጠ ይመቻል ሞክሪው ወደ ጎን ከማስያዝ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  4 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ

  • @AA-ln2fk
    @AA-ln2fk 14 วันที่ผ่านมา +4

    ሰላም ኤልሲ የዛሬው ትሪትመንት የፀጉሩም የሰውነቱን በጣም ሀሪፍ ነው በጣም ታስቀኛለሽ አንች ራስሽ በጣም ነው የቀላሽው ምንምያህል እንደለወጠሽ እሞክረዋለሁ ተባረኪ::

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  14 วันที่ผ่านมา

      AA በዛ ላይ እንቅልፍ ያስተኛል ደስ ሲል አመሰግናለሁ

    • @fekab5672
      @fekab5672 14 วันที่ผ่านมา +1

      ያ ልክ ነሽ AA. ቀልታና የባሰ ቆንዾ ሆና መጣች ከምር።

  • @beletuworku6236
    @beletuworku6236 14 วันที่ผ่านมา +2

    ኤልስዬ ተባረኪልኝ እኔ ሜካፕ ተጠቃሚ አይደለሁም ፊቴን በዶቭሳሙናታጥቤ ሎሽን ቀብቼው ነበር የምውለው ያንችን ትሪትመት ስጠቀም ፊቴ በጣም ነው የሚያምረው ያበራል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  13 วันที่ผ่านมา

      አሜን የኔ ቆንጆ በርቺ

  • @fifibelete3946
    @fifibelete3946 13 วันที่ผ่านมา +1

    ኤልስዬ ቡናና ቀረፋ ፈጭተሽ ጨምሪበት ለሽታውም ለፀጉርሽምብጣም አሪፍ ነው እኔ ሌላ ነገር መግዛት ትቼ ቅቤ በየሁለት ሳምንት እቀባለሁ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  13 วันที่ผ่านมา

      በጣም አሪፍ ለሚቀጥለው አረግበታለሁ ቆይ

  • @eritrea576
    @eritrea576 8 วันที่ผ่านมา +1

    You look beautiful, God bless you and your family

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  7 วันที่ผ่านมา

      Thank you! You too!

  • @lemlemtewelde4874
    @lemlemtewelde4874 14 วันที่ผ่านมา +1

    thank you elsi ❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  13 วันที่ผ่านมา

      You are most welcome dear.

  • @hamble882
    @hamble882 14 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ቆንጆ ነው❤
    የተጠቀምሺውን product link ብታስቀምጭልን በጣም ጥሩ ነበር:: እናመሰግናለን::

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  14 วันที่ผ่านมา +1

      እሺ አስቀምጣለሁ

  • @yashemariamaria380
    @yashemariamaria380 14 วันที่ผ่านมา

    Elesy እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 14 วันที่ผ่านมา +2

    ኤልሲዬ ዛሬስ አሰቀናሽኝ ቅቤ በጣም ነው የምወደው አደለም ለጸጉሬ የዛሬን አያድርገውና እውጠው ሁሉ ነበር ተባረኪልን እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልሽ።

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  13 วันที่ผ่านมา

      የኔ ቆንጆ ዋጥ ያስጎመዣል እኮ ተባረኪ

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji 14 วันที่ผ่านมา +1

    ኤልሳዬዬ የኔ ውድ በጣም 👌👌👌አሪፍ ነገር ነው ቅቤው ሲያሰቀና ❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  14 วันที่ผ่านมา

      ማርታዬ ቆይ ቀባሻለሁ የኔ ቆንጆ

    • @MartayeTewahedoLiji
      @MartayeTewahedoLiji 14 วันที่ผ่านมา

      @elsabeautynt የኔ ደግ ኤልሳዬዬ አመሰግናለሁ የምወድሽ😍😘

  • @fanayealex5530
    @fanayealex5530 9 วันที่ผ่านมา

    ኤልሲዬ በጣም ናፈቅሽኝኮ !! 💞

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  9 วันที่ผ่านมา

      የኔ ቆንጆ

  • @zewdiblessings5347
    @zewdiblessings5347 14 วันที่ผ่านมา

    Thank you Elseye!

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  14 วันที่ผ่านมา

      You welcome dear

  • @Toyba-vj3ml
    @Toyba-vj3ml 14 วันที่ผ่านมา +1

    አትጠገብ በርቺ ምርጥ ቅቤ ❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  14 วันที่ผ่านมา

      የኔ ቆንጆ ጦዬ ተባረኪ

  • @RahelTemesgen-ju5gq
    @RahelTemesgen-ju5gq 13 วันที่ผ่านมา

    ❤ ❤❤❤ አሪፍ

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 12 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ኤልሲዬ የኔ መልካም ዋው በጣም ቆንጆ ነው ቅቤ ለፀጉር ምርጥ የበለጠ ካክስ ውስጥ መቀመጥሽ ወደውስጥ እንዲገባ ያደርገዋል ፊትሽ ቅቤ እና ማር ሎሚ አድርገሽ ዋው ልዩ ነው ለሰውነትሽ ኦትስ ማር ብና ማር ሎሚ ዋው ለሴት ልጅ ወሳኝ ለመላ ሰውነታችኝ የሚሆን ትሪትመንት እውነት ነው ለራሳችን ጊዜ ያስፈልገናል እናመሰግናለን እግዚአብሔር ባለሽበት ይጠብቅሽ ከነ ቤተሰብሽ❤🙏🙏👍

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  12 วันที่ผ่านมา

      የኔ ደግ እህት የኔ ባለሞያ አመሰግናለሁ ያንቺም ቻናል ወደዋለሁ በርቺ

  • @yenubayu1696
    @yenubayu1696 14 วันที่ผ่านมา

    በአለም ላይ አንደኛ😂😂😂😂😂

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  13 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ ተባረኪ

  • @alonaduro
    @alonaduro 14 วันที่ผ่านมา

    Good sharing my friend ❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  13 วันที่ผ่านมา

      Thank you so much for watching.

  • @medinaEndris-z5o
    @medinaEndris-z5o 13 วันที่ผ่านมา

    ኤልሲ ፉቅር ስወድሽ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  13 วันที่ผ่านมา

      እኔም ተባረኪ

  • @MahderKorabza
    @MahderKorabza 14 วันที่ผ่านมา

    ኤልሲዬ

  • @Yegeta.mihret
    @Yegeta.mihret 14 วันที่ผ่านมา

    ኤልሲ ተባረኪ። በጠጠጣም አስቀናሽኝ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  13 วันที่ผ่านมา

      አርጊ ደስ ይላል በርቺ

  • @አጃባይ
    @አጃባይ 14 วันที่ผ่านมา +1

    👍👍👍

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 13 วันที่ผ่านมา

    Thanks

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  13 วันที่ผ่านมา

      You're welcome dear

  • @genetsida8067
    @genetsida8067 14 วันที่ผ่านมา

    Elisi enquan dehina metashi❤

  • @yoyosiii226
    @yoyosiii226 14 วันที่ผ่านมา +1

    Elusiye very nice see you, Thanku so much ,I like KIBIE, we love you

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  14 วันที่ผ่านมา

      Thanks for watching. I love you

  • @hiwottube3395
    @hiwottube3395 13 วันที่ผ่านมา

    🥰🥰🥰🥰

  • @tiresitmedihn5045
    @tiresitmedihn5045 11 วันที่ผ่านมา

    Waw

  • @elubogale7974
    @elubogale7974 14 วันที่ผ่านมา

    ስላም ኤልሲ እንዴት ነሽ

  • @Meseret173
    @Meseret173 14 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @emebetbekele3500
    @emebetbekele3500 13 วันที่ผ่านมา

    እኔ የምልሽ ኮከናት ኦይል ለፊት የቆርቆሮው ነው ያገኘሁት ይሆናል?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  13 วันที่ผ่านมา +1

      ይሆናል አንዴ ከከፈትሽው በኃላ በጠርሙስ እቃ ገልብጠሽ ከድነሽ ፍሪጅ ውስጥ አስቀምጪው አፉ ሰፊ በሆነ እቃ ስለሚረጋ ማውጣት እንዳትቸገሪ

  • @selamawitmekonnen
    @selamawitmekonnen 12 วันที่ผ่านมา

    ፀጉርሽ በጣም ነው የሚያምረው ሒውማን ሔር አትጠቀሚ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  11 วันที่ผ่านมา

      ፀጉሬ እንዲያርፍ እና ብርዱን ሁሌ በጨርቅ ከመሸፈን ነው የምጠቀመው አመሰግናለሁ

  • @zuriashwork6030
    @zuriashwork6030 13 วันที่ผ่านมา

    አታስጠይ ደስ አይልም።

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  13 วันที่ผ่านมา

      ለኛ ነው የሰራሁት ደስ ብሎናል ውይ ሞክሪው አያምልጥሽ እውነት ካገኘሽ ማለቴ ነው

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 14 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MenbereGebremariam
    @MenbereGebremariam 14 วันที่ผ่านมา

    ኤልሲ ሞራሌ ስወድሽ thanks ❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  13 วันที่ผ่านมา

      እኔም ተባረኪ

  • @AccAcc-b1w
    @AccAcc-b1w 14 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ኢልሰየ እውነትሸ ነው

  • @KasachLozan
    @KasachLozan 14 วันที่ผ่านมา

    የኛ ማኛ❤❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  14 วันที่ผ่านมา

      ካሰችዬ የኔ ደግ

  • @kasechmeka8878
    @kasechmeka8878 10 วันที่ผ่านมา

    አበባ መስለሻል ኤልሲ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  10 วันที่ผ่านมา

      የኔ ደግ አመሰግናለሁ ሁሌም ተባረረኪ

  • @genetaragaw6031
    @genetaragaw6031 14 วันที่ผ่านมา

    ኤልሲዬ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @genetmarkos2170
    @genetmarkos2170 14 วันที่ผ่านมา

    Tyaki aleg ebaksh

  • @afomiaisak790
    @afomiaisak790 14 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ኤልሲ ❤❤❤

  • @Mekidiashagerie
    @Mekidiashagerie 12 วันที่ผ่านมา

    ኤልስየ እንኮን አደረሰሽ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  12 วันที่ผ่านมา

      አሜን የኔ ደግ

  • @AmarechAmarech-st9uq
    @AmarechAmarech-st9uq 14 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ይባርክሽ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  14 วันที่ผ่านมา

      አሜን የኔ ደግ

  • @tsghegebrezgi9479
    @tsghegebrezgi9479 14 วันที่ผ่านมา +1

    Selame elesie

  • @zuriashwork6030
    @zuriashwork6030 13 วันที่ผ่านมา +1

    Please don’t do that anymore so bad

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  12 วันที่ผ่านมา

      Really? who you are? kkkk

  • @kidusyohannes1444
    @kidusyohannes1444 14 วันที่ผ่านมา

    ኤልሲ እህቴ ሰላም እንዴት ነሽ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  14 วันที่ผ่านมา

      ሰላም በጣም አመሰግናለሁ

  • @agermulat5662
    @agermulat5662 14 วันที่ผ่านมา

    ታስቂኛለሽ ስታወሪ

    • @yenubayu1696
      @yenubayu1696 14 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

    • @Temesgen-m9n
      @Temesgen-m9n 14 วันที่ผ่านมา

      Lemin

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  13 วันที่ผ่านมา +1

      የኔ ቆንጆ ሳቂልኝ

  • @BirtukanAlamrew
    @BirtukanAlamrew 8 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @ClassicPhone-mg7ru
    @ClassicPhone-mg7ru 12 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤