እኔም_ሞዐ_ተዋሕዶ_ነኝ/ enem_moa_tewahdo_negn/ የሞዐ_ተዋሕዶ_ጥብቅ_መልዕክት /Notiat_media _ኖትያት_ሚዲያ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
- ##ethiopia
#orthodox
#notiatmedia
ሊንኩን እዚህ ታገኛላችሁ t.me/defend_or...
የአጀንዳ አንድነት እንፈጥራለን
የአባቶቻችን ክብር ተነክቷል
ኦርቶዶክሳዊያን ስደት ላይ ናቸው
ቤተክርስቲያን ውስጥ ከሚሰሩ ከሁሉም አካላት ጋር በመተባበር በመከባበር ለጋራ አጀንዳ አብሮ የመሥራት ባሕልን ይዞ ይመጣል፡፡
የሰላማዊ ትግሎች እምቢተኝነት ይቀጥላል
ሞዐ ተዋሕዶ የግብረ ኃይሉ የግል ጥያቄ አይደለም፤
ሕዝቡ የአጀንዳ መበታተንና የሌሎች አጀንዳ መቀበልን አሻፈረኝ ማለት አለበት
ይህ ንቅናቄ የተጠቂዎች ንቅናቄ ነው
ኦርቶዶክሳዊያን ቤተመንግሥቱንም ቤተክሕነቱንም በያዙበት በዚያ ዘመን እንኳን ያፈናቀሉት ሰው የለም
ኖትያት ሚዲያ
በሕብረት እንቁም
የካቲት 14/2014 ዓ.ም
እኔም ሞዐ ተዋህዶ ነኝ⛪🙏
አሜን
እኔም ሞዐ ተዋህዶነኝ እመብርሀን ትርዳችሁ መድኃኒያለም ይሡ ይጠብቃችሁ
beritulin
ሞዓ ተዋህዶ
Egziabher Hayal New Simum Egziabher New!!Egziabher Kegna Gar Kale Man Yikawemenal!!
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን ሁላችንም
እግዚአብሔር አምላክ ያግዘን
እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው እኔም ሞዐ ተዋህዶ ነኝ በከንቱ የመፈሰው የንጹሀን ደም ይብቃ!!!
Bertu egzabher yabertachihu
በርቱልን
በርቱልን አባቶቻችን እኛ በመፈረም ግዴታችን እንወጣ
በርቱልን ከጎናችሁ ነን
በርቱልን እግዚአብሔር ሆይ ብርታቱን ይዘዝልን መከራ በቃ ይበለን
ሞዐ የሁላችነም ነው እግዚአብሄር ያበርታን በርቱ ወገኔ
ሞአ ተዋህዶ ነኝ
በርቱ ከጎናችሁ ነን
Enie moea tewahdo negn
እግዚአብሔር አምላክ እናተጋ ይሁን አገራችንን ስላም ያርግልን
እግዚአብሔር ይእዳችሁ
እኔም ሞኣ ተዋህዶነኝ
እመብርሀን ትረዳችሁ እኛም ከኅናችሁነን. ውድ መምህሮቻችን እናተን ፈጣሪ ያቆይልን. ይጠብቅልን
ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን
Jabadha waqayyo sina gargaaru Rabbi Amanta kenyaaf biyya kenya nuha eegu Amen
Enem moa tewahdo neny ye moa tawhdo xeyaqe yenem xeyaqe naw
ወቅታዊ እና እጅግ እጅግ አስፈላጊ ግብረሀይል ነው!! እግዚአብሔር ስራችሁን ሁሉ ይባርክላችሁ!!!
እግዚአብሔር ሀይል ይሁናቹ እናከብራቹሀለን
በርቱልን ችግራችን አመራር ነው ከላይ ፅዳት ይጀምር ቤተክህነት ማይገባቸው ሰዎች አስወጡልን የነሱ ቸልተኝነት ነው ያሳረደን ያዋረደን ያለው
እውነት ነው
መልካም ህልማችንን እግዚአብሔር ይፍታ የመፍትሔ ባለቤት እግዚአብሔር ይርዳን /ችሁ
MELKAM NEW ENBERTA
በጣም ደስ የሚል ነው እመቤቴ ትባርካችሁ ቀጠሉ ሁሉም አንድ ከሁን እናሽንፍለን
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። ሞዐ ተዋህዶ የማንነት ጥያቄን ማስከበሪያ ጽኑ መሠረት ነዉ። ስለመሆኑም አምናለሁ።
እግዚአብሔር ይረዳናል በርቱልን ።
እኔም ሞዐ ተዋህዶ ነኝ!!
Egiziyabhir kenate Gari yihun
እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ከቤተክርስቲያን ጎን ነኝ
እኔም ሞዐ ተዋህዶ ነኝ!!!
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ እኔም ከ ቤተክርስቲያን ጎን ነኝ ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን 😭🙏
Bertu abatochachin
ename moa tewahido negne
እንደ ሁልግዜው ቸሩ መድኃኒአለም ከኛ ጋር ይሁን የሞዐ ተዋህዶ ጥያቄ የኔም ጥያቄ ነው 💚💛❤️
ቤተክርስቲያናችን የልጆቿን ሁሉን አቀፍ አለኝታነት ትፈልጋለች! እንበርታ!
እኔምሞዐተዋህዶነኝበርቱወንድሞቼእግዚአብሔርከፊትይቅደምላችሁ።
ሞአ ተዋህዶ ክርስቲያን ነኝ የምንልን ሁሉ ይመለከተናል !! አምላከ ቅዱሳን ይርዳን።
egziabher yrdan...mngizem kegonachu nen
እኔም ከሞዐ ተዋህዶ ጎን ነኝ እግዚአብሔር አምላክ አገራችንንና ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን
በጣም በጣም የሚያስፈልገንና የሚገባ ጉዳይ ቢቻ ሳይሆን እያንዳንዱ ኦርቶዶክ ተዋህዶ ክርስቲያን ምዕመናን ሁሉ ይመለከተዋል ያገባናል እንሰማችሀለን እንተባበራለን በምንችለው ሁሉ እናንተንም ፀጋችሁን በቸርነቱ ብዛት ያብዛልን ያጠንክርልን በርቱ ከጎናችሁ ነን
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይዎት ያሰማልን
የሞዕ ተዋህዶ ጥያቄ የኔም ጥያቄ ነው እኔም የአቅሜን ከቤተክርስቲያኔ ጎን ነኝ የአባቶቻችን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኒ አለም ክእኛ ጋር ይሁን
እግዚአብሄር ይጨመርበት ‹‹እኔም ሞዐ ተዋህዶ ነኝ!!!››
እግዚአብሔር ከሞዐ ተዋህዶ ጋር ይሁን የአባቶቻችን አምላክ ከናንተ ጋር ይሁን
እግዚአብሔር እደዚህ እውነት እውነት የምነገሩት ወንድሞች አባቶች ያብዘል እግዚአብሔር ከክፉው ሁሉ ይጣብቃችሁ መጫረሸችንን እግዚአብሔር ያሰምርልን
በአባቶቾሺ ፋንታ ልጆች ተወለዱልሽ, እግዚአብሔር ስራችሁን እንዲርክ ፅሎቴ ነው.
ሞዐ ተዋህዶዎች በርቱ በርቱ በርቱ እንግዲ ትልቅ ውጤት እንጠብቃለን ።
ሰማዕቱ ቅዱስ ሚናስ ከናንተ ጋር ይሁን አሜን።
ልመናዋ ክብሯ የልጇም ቸርነት ከሞዐ ተዋህዶ ጋር ይሁን። አሜን አሜን አሜን
አሜን።
ይህ የኔ የሌሎችም ይህን ሚድያ ያማያገኙ የከጠረ ቤተሰቦቻችን ጥያቄ ም ጪምር ነው
መዓ ተዋህዶ "በጋራ ሆነን የምንሰራበት መንገድ ነው፤ ማህበር አይደለም" የሚለው በጣም በጣም ጠቃሚ መልዕክት ነው። ትልቅ ነገር ነው የተናገረው። ከዚህ ሃሳብ ላይ ስሩበት!!!!
በእውነት መ/ር ፉንታሁን በዚህ ወቅት እንደርስዎ ያሉ ሰዎች ያስፈልጉናል ።
በርቱልን ቸሩመድሀኒያለም የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ብርታቱን ጽናቱን ሀይሉን ጉልበቱን ሞገሱን ይስጣችሁ እመብርሀን ወላዲተአምላክ በዛይተኩሉአለም ከፊት ትቅደምላቹ የቅዱሳኑ የሰማእታቱ የጻድቃኑ ተራዳይነት አይለያችሁ በርቱልን
ሞዐ ተዋህዶ የሁላችንም ነው እግዚአብሔር ሀይሉን ብርታቱን ያድላችሁ
ውድ አባቶቻችን ቃለህወት ያሰማልን
በትክክል የናተ አሳብ እጋራለሁ እጅ ለእጅ ተያይዘን አባቶቻችንንና ቤተክርስቲያናችንን ምህመናናችን መጠበቅ ማስከበር መቻል አለብን
የሞዐ ተዋህዶ አባል መሆን ፈልጋለው በተሰጠኝ ባለኝ ጌዜ ኦርቶዶክስ ሀይማኖቴን የቀን የለሊት ዘበኛ ሆኜ ለልጆቼና ለትውልድ ማስተላለፍ ግዴታዬ ነው።እግዚአብሔርም ይረዳኛል አምናለው።
አንድነታችንን እግዚአብሔር ይባርክልን። እኛም ምእመናኖች ከኛ የሚጠበቅብንን የገንዘብም ይሁን በሌለ አገልግሎት መሳተፍ ይገባናል።
የኢትዮጰያ አምላክ ይርዳችው በርቱ ፈጣሪ ያሰባችውትን ሁሉ ያሳካላችው አሜን መንግሰትን ቤ/ክ ላይ አሰርን ጣቱን ሞርዶ ሰለተነሳ የመንግሰትን ተልካሻ አሰተሳሰብን መሬት ላይ አወርዳችው ከሰክሱት የመጨርሻ ደካማ ነው ።
ወንድሞቻችን ማን አለን እየጨረሱን ነዉ በጌታ ፍቅር እንድትበረቱልን እንጠይቃለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እኔንም ይመለከተኛል ያገባኛል።
ከእግዚአብሔር ጋር ኦርቶዶክስ ሃይማኖታችንን ወደ ቀደመ ክብርና አቋሟ እንመልሳታለን። ጀምረነዋል እናሳካዋለን።
ሁላችንም በያለንበት የአቅማችንን ተረባርበን ተባብረን በአንድ ላይ መቆም አለበን።
እግዚአብሔር ሃይማኖታችንን፣ አገራችንንና ህዝቦችዋን ይባርክ ይጠብቅ።
እናንተም የሞዐ ተዋሕዶ መሪዎቻችንና መምህራኖቻችን በርቱልን።
በርቱልን ውድ የተዋህዶ እንቁዎች እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁናቹሁ እውነት ትመነምን አለች እንጂ አትበጠስም አይ ዞን
በርቱልን በጣም ጥሩ እየሆነ ነዉ አሁን
እኔም ሞዐ ተዋህዶ ነኝ የቅዱሳን አባቶቻችን አምላክ ይርዳችሁ አባቶቻችን ከጎናችሁ ነን
እኔም ከሞዐ ተዋሕዶ ጎን እቆማለሁ ወላዲተ አምላክ ትራዳን አምላከ ተክለሃይማኖት ከእኛ ጋር ይሁን🙏🙏🙏
እኔም ሞዐ ተዋሕዶ ነኝ
#እኔምሞዐተዋሕዶነኝ
የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ከናተ ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን
እኔም ሞዕ ተዋህዶ ነኝ!!!
አምላከ ቅዱሳን በመንገዳችሁ ሁሉ ይቅደም።
ሞዕ ተዋህዶ በርቱልኝ እኔ በጣም በጣም ይመለከተኛል የኔ ጥያቄዎች ናቸው በጣም የልቤ ጥያቄ ነው የአባቶቻችን አምላክ ይርዳችሁ ወለተ ኢየሱስ የቅድስት ሥላሴ ልጄ ነኝ ይህው ቃል ገባሁ በእግዚአብሔር ስም ሼርርርርር👈⛪️ ኑኑኑ የተዋህዶ ልጆች💗🤲💐💐💐💐
እኔም ሞዐ ተዋህዶ ነኝ ሞዐ የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ ለቆማችሁለት አላማ ብርታቱን ጥንካሬውን ሀይሉን ይስጣችሁ እግዚአብሔር አምላክ ሰለተዋህዶ መገፋት መጠቃት ያስቁምልን ከእናንተ ከቅጅስት ቤተክርስቲያን ልጆቹ ጋር ይሁን ጥያቄአችሁ ተሰምቶ መልስ እንድታገኙ እግዚአብሔር ይርዳችሁ እሱ ከፊት ይምራችሁ የቤተክክስቲያንን መከራዋን በቃሽ ይበላት ተዋህዶን በሀይሉ በምህረቱ ይጠርልን
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ያግዛችሁ አሁን በቴለግራም ስሰማ ቆይቼአለሁ አሁን ሁላችንም ሼር ሼር ሼር ሼር ማድረግ የግዴታችን ነው አቋሙን መደገፍ አለብን አለመታረድ ፡ አለመጠቃት ከፈለግን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለመዳን ከፈለግን ። እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ይጠብቀን
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የኔ እንቆዎች😍😍😍
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳቹሁ አባቶቻችን እግዚአብሔር አገራችንና ተዋሕዶ እምነታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን፫
ሁሉም ነገር አለን መሰባሰብ ብቻ ነወ ሚጎለን
ለቤተክርስቲያን ዝም አልልም🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭 እኔም ተዋህዶ ነኝ
በርቱልን ከጎናችሁ ነን !እንደ ሌላ ባለእምነቶች ኦርቶዶክሳዊያን እስከታችኛው ቀበሌ ጎጥ ድረስ በሰላማዊ መንገድ በአቅማችን ማድረግ ያለብንን ሃላፊነት አጋሩን እንፈፅማለን እናስተባብራለን የእግዚአብሔር እገዛ የእመቤታችን ምልጃ አይለያችሁ
Fetary yrdan beka ybelen
እኔም ሞዓተዋህዶነኝ እማወላዲትአምላክ ታግዛቹ በርቱልን ።።ወያኔና አብይ መንግስት ።መዳኒአለም ፍርዱን ይክፈላቸዉ ።።አሁንም ፍትህለ። ለወርቶዶክሳዉያን እናመሰግናቹሀለን
በርቱ ፈጣሪ ከናተጋር ይውን
በማይጠቅም ነገር እዝብ ኦይ ለምን ጊዜአችንን እናባክናለን እምነት የግል አገር የጋራ ነው ተባአብረን ማደግ እጂ በማይጠቅም ነገር እድሜአችን እጨርሥ አለም አድ በወነችበሳት በጎሳ በአይማኖት መሮጡ አይጠቅምም ወገን አገራት በቴክኖሎጂ ነው ፍክክራቸው እኛሥ አገር ? አውንም አምላከ አበው አምላከ ቅዱሳን አገራችንን ሰላሙን ያውርድልን ባለ ሥልጣናቱን አይነ ልቦናቸውን ያብራ ኦርቶዶክሥ አገር እደወነች ቢያአዩ መልካም ነበር
በርቱልን እግዚአብሔ ከናንተ ጋር ይሁን ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ ።⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💜💙💓💚💙💛
እመብርሐን ትርዳችሁ ለኛም የቤተክርስቲያን ህመም ተረድቶን ለስራ እድንነሳ እመብርሀን ትርዳን አምላከ ቅዱስን ስራችሁን ያከናውንላችሁ አሜን
ዋጋኖቼ
እግዚአብሔር
ይርዳን፣በርቱልን
🤲🤲🤲🤲🤲🕊🕊🕊✝️✝️✝️😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ብርቱ ወንድሞች መሪ ነዉ ያጣነዉ
እግዚአብሔር ካእናተ ጋር ይሁን
እግዚአብሔር ይቅደምልን፣
እግዚአብሔር ከናንተጋር ይሁን
በርቱልን
የኢትዮጵያን ነገር እግዚአብሔር ይመልከተው። ባለሥልጣናት ከመንግሥትና ከሕዝብ በላይ እንሁን ካሉ ነገሩን መረዳት አያስቸግርም ።
በርቱልን
ድፍረት በዝቷል ።እኛ ግን እውነትን ፣ ቤተክርስትያንን የሚጠብቃትን ይዘናል
መልካም ነው! በህቡዕ እስከታችኛው የቤተክርስቲያን መዋቅር እና ምመዕናን ሁሉ ተደራሽ እንዲሆን መደረግ አለበት ብዙሀኑ የሴራው ፖለቲካዊ ሁነት እየተራዳ አይደለም የሁሉም ጉዳይ መሆን አለበት አንድነትና አንድነት ያስፈልገናል
እኔም ሞዓ ተዋሕዶ ነኝ፤ የሞዓ ተዋህዶ ጥያቄ የኔም ጥያቄ ነው፡፡ እኔም የአቅሜን ለማበርከት ከቤተክርስቲያኔ ጎን ነኝ፡፡ እናንተም በርቱልን እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን፡፡ ተዋህዶ እውነት ናት፣ የተዋህዶ ጭቆና፣ መገፋትና ስደት ይብቃ፡፡ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን ሀገር ናት በቃል ሳይሆን በተግባር ይገለጽ፡፡ የአባቶቻችን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኔዓለም ክእኛ ጋር ይሁን፡፡ አፅራረ ቤተ ክርስቲያንን ያስታግስልን፤ ሁላችንም በንፁህ ልብ ወደ ፈጣሪ እንጩህ፣ እንፀልን፣ ንሰሃም እንግባ፣ እንቁረበ፤ ለማንኛውም ነገር የተዘጋጀን እንሁን፡፡ መድኃኔዓለም በበረከቱ ያትረፍርፈን፡፡ እናንተንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ያግዛችሁ፤ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ይጠብቀን፤ አምላከ ቅዱሳን ቸሩ መድኃኔዓለም ይርዳችሁ በርቱልን። እግዚአብሔር አምላካችን ሠላሙን አንድነቱን ያድለን በርቱ!!! አሜን!!!
እኔም መዕ ተዋህዶ ነኝ
እግዚአብሔር ያበርታችሁ ሀይሉን ያድላችሁ
ግሩም ነው እግዚአብሔር ያግዛችሁ በርቱልን