jahhny betam new mwedih vidohin hulem new yemiketatelew american bante awikiyatalew enam antem harar bitimeta des yilegnal behasabe yemitismamu laik adrigu
geziew yegermal le chama ezich deha ager lay 33 shi shoe ya and habitat chama bir sint mimegnat deha ale malt nw mn yahele ye habetmuna ye deha nuro leyunet endalew new yetredahut i say in ethiopia context thanks for info
I was his coustomer around 10 years ago when he was right beside bole high school in a tiny shop. I’m glad his still around doing business bigger and better.
It doesn't go with majority of the people of Ethiopian. To buy this 1. You must be born rich 2. You must be thief 3. You must be tiktoker or youtuber 4. You must be politician 5. You must be ደላላ 6. You must be pastor 7. You must be suger አጫዋች 8. You must be Bireket Geberewa 9. Athlete or football player.and so on. If you are 1. Banker 2. Doctor 3. Teacher 4. Government employer 5. Honest Enginner This store is not for you 😢😢😢😢😢😢😢
So proud n love the quality of the store it just remind me of “Foot lockers” .. this is better than n Remind me of Dubai sneaker stores too .. bravo Berta I will let my friend know ❤
Enjoyed it Jahnny. I think if you do some vids in English like this one you'd reach a wider audience. I bet sneaker heads would want to see what's up in Africa.
OKAYYYY Ethiopia👏🏼👏🏼 we love to see the growth!! Gobezoch
Be Western Chana ETHIOPIA ADEGECH AYBALM
😂😂😂😂 growth eree sham
😂😂😂😂
ቻይና እድሜሽ ይርዘም ለድሀ ደራሽ
Yea man
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
😂😂😂😂😂😊😊
በጣምምምምምም እዉነት እኛ በነሱ ነዉ ያልነዉ ክክክክክ
😂😂😂
😂😂😂 ጃኒ የኔ አባ 12 ልጆቹን አስተምሮ ለዚህ ሲያደርስ 33000 ብር አልፈጀበትም 😢😢😢😢😢😢😢 ላይንክ ደስታን አትንፈገው
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
😅😅😅😅
💀💀
🤣🤣🤣🤣
በመጀመሪያ ስለ ሱቁ እና ስለ እቃዎቻችን ለሰጣችሁን አስተያየት በጣም እናመሰግናለን! ማስቲካ እያኘከ ባያስተናግድ ጥሩ ነበር ላላችሁን አስተያየት ሰጪዎቻችን ትክክል ነው ፣ ነገር ግን ቪዲዮ ላይ እንደተናገርኩት ቀረፃውም ሆነ ትውውቃችን ድንገት ስለነበር አላስተዋልኩትም ይሁን እንጂ ደንብኞቻችንን በጣም ነው የምናከብረው፡፡
Money and class are usually separated!
የት ነው ሱቃችሁ
@@ይስሀቅአብርሃም ቦሌ ሰላም ሲቲ ሞል ፊት ለፊት ላሚር (LAmir BLDG 1st floor)
@Truly ዝም በላቸው አባቢ ምቀኛ ህዝብ ነው አበሻ ማለት ብርትት በል
No worries, you did great job 👏 👍 you are wonderful business man. Keep your head up and do your best.
ስራ የሚሰራ ሁላ መበረታታት አለበት በርቱ በጣም ያምራሉ ያለው ይገዛል እኛ ሲሞላልን እንመጣለን 😂😂
Eko 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ችግሩ ኢትዮጵያ ውስጥ መቼም አይሞላልንም 😂
@@ihabibsa6970 በእግዚአብሔር ስም ሁሉም ያልፋል በተቻለን አቅም መስራት መሰሪው አብይ ሲጠረግ ወደ መጣበት ያኔ ብርሃን ይሆናል ለአገሬ ለወንድሞቼ
@@ihabibsa6970maymola neger yeleme kefetari gare
Yes thanks friend ewnt new yalew yegzale tiru sera new yebrtatale
በጣም ደሰይላል ባንገዛም ጥሩነገር ማየት ያሰደሰታል ዋጋውም በኮሊቲው ደረጃ ብዙም አያስደነግጥም
እኛም ባገራችን ሸር ነው በግራችን የሚለውን ሙዚቃ አሁን ነው መስማት ወገን
እውነት ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲህ የጠራ ሱቅ ማየታችን ያስደስታል።መታየት ያለበት አቅም የሌለን ብንሆን እራሱ አቅም ላለው ሰው በፈለገው ጥራት እቃዎችን በሀገር ውስጥ ማግኘቱ እንደሀገር ላያስደስተን ይገባል።በዛ ላይ ባዝህ ደረጃ ያሉ ሱቆች ከመጡ ነገ ተፎካካሪዎች ይመጣሉ ያኔ ጥራት ያለውን እቃ በዋጋ ፍክክር ቀንሰው ያቀርባሉ እና መልካም ነው ለሁላችን።እጅግ በጣም ደስ ይላል በርቱ።
ሰላም ጃኒ አዲስ አበባ ባለህ ጊዜ አጋጣሚ ስልኬ ላይ ችብስ እየበላችሁ ስትቃጠሉ በሱ ነው የማቅህ እሱ ችብስ ጉድሰርቶኞል በርታ ወንድሜ አንተ ትልቅ ቦታ የምትደርስ ነህ good job
jahhny betam new mwedih vidohin hulem new yemiketatelew american bante awikiyatalew enam antem harar bitimeta des yilegnal behasabe yemitismamu laik adrigu
ጃኒ ምርጥ ሠው አገራችን ውስጥ እደዚ ኦርጅናል ያለ አይመስለኝም ነበር በጣም አሪፋ ነው
Thank u እናመሰግናለን ትልቅ ቺግራችንን ነው የፈታሀው ለዛውም ጋራንት ያለውን በድጋሜ thank u.
ወላሂ የሱቁ ባለቤት በጣም ነው የተመቸኝ ትህትናው ደስ ይላል ይገባዋል ሱቁን ለመክፈት የለፋበት ይመስላል
wow ሲያምር በጣም ዋጋውም አሪፍ ነው በዶላር ና በምንዛሬው
qoy ene mlew ሾዳው ፦
- እኔ ሳድግ አብሮኝ ያድጋል?
- ስፈልግ ያበረኛል?
- ለሌሎች ጫማ እንደ ሊስትሮ ያገለግላል?
- እድሜ ልኬን አይቆሽሽም?
- ቀለሙ እና ዲዛይኑ ስፈልግ ይቀያየራል?
በቃ ይህን የሚያደርግ ከሆነማ እገዛዋለው😎😎😎
አሜሪካን ውስጥ የቻይና እቃ አይደለም የሞላው ማለትም ለአሜሪካ ስልክ በደንብ ጥራቱን የጠበቀ ሊሆን ይችላል፣ሸሚዝ የሚሸጠው ትልቁ ሞል ውስጥ ፣የቤትናም፣የቻይና፣፣እና ምንድነው የምትለው፣በአጠቃላይ የቻይና ነው
ቻይና ውስጥ ዋናውም ተመሳሳዩም እንደሚሰራ ይታወቃል።
No comment!! ጃኒ ዋጋውን ባትናገርስ 😂😂😂 እኛም ስንሰማ ደንግጠናል 😂😂
😂😂😂😂😂😂😂🤗🤗🤗👍
😂😂😂😂😂 12 shi and jaceat
እዚህ ጆርዳን 12 ብር የሚሸጠውን ጃኬት እሱ የእጥፍ እጥፍ ጨምሮ 12000 ሺሂ ይላል ፈጣሪሆይ በልተነው እንሙት አሉኮ የኢትዮጵያ ነጋዴወች
በጣም ያሳዝናል ሰብስክራይብ ውዴ
መኪና ነው ወይስ ጫማ ጉድ ፈላ ዘንድሮ😂
33k birr አለ libel
ለደሀ መኪና ለኛ ግን ሸራ ጫማ 😂😂
Adu Areb When Bab Belol
መኪና በይዉ ክክክክክ
@@DanielErdolo-nc5cv😂😂😂😂
አማርኛ አለማወቄ ጠቀመኝ 😂
እጛ የሰማነውን ጠላትህ ይስማ
ኮሜንቱን ማን ነው ታዲያ የፃፈው አማርኛ ካላወክ 😂😂😂
እንዴኔ ጆሮየ መረጦ ነው የሚሰማው ደስ ሲል
Let me tell some thing yezhn yakl genzeb yemiyaweta sew Dubay leand afta deres blo and 4 chama gezto ymetal. Wagachew wd new. Yemigeza gn aytefam.
የ 1ዱ ጫማ ዋጋ university ያስጨርሰኛል 😭😂
😂😂😂😂
በአሁኑ ወቅት ከዩኒቨርስቲ ተመርቀሽ ስራ ፍለጋ ከምትሰቃኚ እሄ ገዝተሽ መዘነጥነው😂😂
@@ro7601😂😂
ጎበዝ ጃኒ አሪፍ ነገር እየሰራህ ነው በርታ
Janny beneka ejh yemiyagnkew mastika snt endemiyaweta teykln
በርቱ በጣም ጡሩ ነዉ ማርካ ነገር የሚጠላ የለም 😂 ግን እኔ ላየዉ እንኮን አልመጣም 🎉
ነገሩ ፡ እንደ አቅሚቲ ቆሎ ቃሚቲ ነው። 🤔
ደስ ይላል በጣም በእውነት በዚው ቀጥሉበት👍
ለቲክቶሮች ነው የሚሆነው ዶላሩ እነሱ ጋ ነው ያለው ጃኒ እንኳን መቶ ሺ ኬ ሲገባ ኢትዮዺያ ዘና ፈታ እያለ ያለው ወጣቱ ንቁና ጥሩ ስራ ስሩና ዩቱቡን ቲክቶኩን ተጠቀሙ 👍👍
ሚዲያ ላይ ማስቲካ እየተበላ አይወራም ምክንያቱም ፊቱን እያዩ በተመስጦ ለመስማት (በትኩረት) ለማየት ይረብሻል ። ዩቲዩበሩ ቃለ መጠይቅ ልምድ ስለሌለህ መሰለኝ ሌላ ጊዜ የእንግዶችህን ፕሮቶኮል አስተካክልላቸው 🙏 በተረፈ ምርጥ ነው።
በልገዘም በጠም ቆንጆ ቆንጆ ጨማ ነው
የጥቁሮች ኣሜሪካውያን የconsumer ባህል ወይም አስተሳሰብ ወደ ኢትዮጵያ ልታመጡት ነው አላማቹ?
ለጠንካራ ሰራተኛ የተሻለ ነገር ይገባዋል❤
I'm a sneaker head and I'm glad to know this kind of store is available in Ethiopia. hope I'll visit you guys soon, keep up the good work
🤣🤣😂😂
ቦንዳም ኦርጅናል ነው ቀን ጥሎት ነው እንጂ😂😂😂
የቦንዳ ልባሽ ፡ አስመሳዩ ይበዛል። 🤔
geziew yegermal le chama ezich deha ager lay 33 shi shoe ya and habitat chama bir sint mimegnat deha ale malt nw mn yahele ye habetmuna ye deha nuro leyunet endalew new yetredahut i say in ethiopia context thanks for info
I was his coustomer around 10 years ago when he was right beside bole high school in a tiny shop. I’m glad his still around doing business bigger and better.
Was the prises this high at that time?😭
We don't give a f**k
So now u are not his coustemor Where have u been ???
@@samzhabeshait’s ok we Africans (black peoples) we love to starve and look expensive 😅
እኛም በሀገራችን ሽር ነው በግራችን
አዲስ አበባ እማ ሽር ነው በጫማ
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
አረ ኡኡኡኡ😀😀😀😀😀 ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂
GOBEZOCE BERTU TERU ERMIJIYA NEWENA!TENETE ETHIOPIA YE MERETE ALEBABESE MENAHARYA NEBERECENA!👏👏👏
ቴሌፎን ግን የለም ፈልጌ ነበር ወይ ኣድረስ የት ነው
Jany, you got one of the best interviewing skills man. Big ups
I agree
አረ ሼም ነው ይሄ ጣማ ጀርመን 129€(Euro) ነው የሚሸጠው ለምንድን ነው አገር ቤት ሲደርስ 33.000 የደረሰው ይህ ከሌብነት አይተናነስም።
Then go buy it from German lol they’re doing a business. Endewm we should appreciate them for bringing something new to our country.
j1 endewim $500 new yhe betam rikash new
Please anbessa shoes አሳየን ይሄ ለኛ አይሆንም
"money cant buy love but it can buy ቦንዳ 😢😢😢"
Yeah
Bonda rase
@@dawittesfaye528 ጀላ ራስ ዝም በል
ይሄን በመሰለ ሱቅ ውስጥ ግን ማስቲካ እየታኝከ ገዢ አይስተናገድም 😊 መልካም አስተተያየት ነው ከፍቅር ጋር 😉😎
Yetignawim suk yihun. Interview lay masika yidebral.
Beterfe suku arif new
እጅግ ጥሩ ነገር ነው ያሳየህን እናመስግናለን ይህንንም ቤት ለከፈተው ሰው እናመስግናለን ምክንያቱም ጉምሩክ አማሮኝ ነበር ከዚህ በዋላ ጫማዎቼን አገር ቤት እገዛለው ሽክማችንን ነው ያቀለልክልን 🎉🎉🎉🎉
100ሺ😅😅😅
ትልቅ advertisemnt ነውኮ no commission in kind????
አዲስ አበባ ቦታ ብገዛ አይሻልም 😂😂😂 ማለቴ ተቀሳቃሽ ቤት
😂😂😂😂😂ቋሚ እማ ጧአት ሰርተሺ ማታ ስትመለሽ የለም አመድ ይሆናል. እሱ ይሻላል
It doesn't go with majority of the people of Ethiopian.
To buy this 1. You must be born rich
2. You must be thief
3. You must be tiktoker or youtuber
4. You must be politician
5. You must be ደላላ
6. You must be pastor
7. You must be suger አጫዋች
8. You must be Bireket Geberewa
9. Athlete or football player.and so on.
If you are 1. Banker
2. Doctor
3. Teacher
4. Government employer
5. Honest Enginner
This store is not for you 😢😢😢😢😢😢😢
Facts but I think it’s better if they spend the money here it’s good for the economy rather than going to Dubai.
So whose fault is that?
So የጠራሻቸው ሁሉ አሉ ይሄ ለነሱ ነወ ። አንቺ አመዴ ገበያ ግዥ… ያለውም የሌለውም ባቅሙ መኖር ከዛ ውጭ አትግዛ ደሀ አታስጎምጅ blah blah stop deciding for other mind ur own pls goshhhh
How much is Air Jordan one tell me
10:38 ቶሎ ብለክ ወደመጣክበት ሄድልን
አይደብርህም እንዴ በድህነታችን ላይ መቀለድ ወንጀል ነው
በለው በጣም ይገርማል ከነቤቱ ነው እንዴ 33000 በጣም ከባድ ዋጋ ነው እኔ ምን አልልም እግዚአብሔር ልቦና ይሰጣቹ 😢😢😢😢😮
😂
Janiye Mendenew Megeb Sebela atasayenm ende endetelemedew menshe now
I like your channel ግን እትቸኩል የሰውን ሀሳብ አስጨርስ
እኔ ተመችቶኛል ጥሩ ጽድት ያለ ዕቃ ዋጋ ቢወጣለትም ደስ ይላል፡ግን ያልገባኝ ነገር አብዛኛው የሃገራችን ሱቆች ለምንድነው ስማቸው የውጪ ስሞች የሚሆኑት፡ ባለሱቁ ፈረንጅ ነው ወይ
What about Air force1 already you see it the price how much is that
ጃኒን የሚወድ ይደምረኝ💚💛❤️
Welcome ❤️
Gen legzew yemesleghal original yeyazut selemedlashew sew semesekrelashew mekelaklu yemesleghl
Ene melek jhanny Ethiopiawi mek adel?
1ጃኬት12,000 ብር ይገርማል በተለይ Michael Jordan shoe በጣም ውድ ነው አሜሪካን አገር እንኳን በየሱቁ በቀላሉ አይገኝም ቢገኝም በተለይ retro የሆኑት Michael Jordan ጫማወች ከ300 dollars በላይ ነው የሚያወጡት ለኢትዮጵያ መሀበረሰብ የሚጠቅም አይመስለኝም
እኛ ሰፈር ድክሞ ላዳ እራሱ 28.000 ተብላ ማንም አልገዛክም ተብሏል ጭራሽ ጫማ 31.000 እረ ወገኖቼ ገንዘብ ጡር አለው
lante newa enji lalew betam tinsh new
በጣም ያምራል በርቱልን
So proud n love the quality of the store it just remind me of “Foot lockers” .. this is better than n Remind me of Dubai sneaker stores too .. bravo Berta I will let my friend know ❤
ሰውየው ሊሸጥ ሳይሆን ሊያስጎበኝ መሆን አለበት 27 ጫማ😂😂😂😂
😂😂😂ሆይ ጉድ እኮ ነው 33 ሽ አንድ ጫማ
money can't buy love but it can buy sneakers i like it😅😅
የት ነዉ አድራሻዉ የሚገኝበት ቦታ
Jahnny $ 250 endemalet new wede new eze outlet keze betam yerekesal
ክፍለ ሀገር ነው ያለውት በጣም ደስ ይላል እንደዚህ አይነት ቤት አይቼ አላውቅም! አመሰግናለው!!
ከቻልክ ደግሞ እስቲ ከይቅርታ ጋር ካሜራ ቤቶችን ፈልግልን?
Ke ethiopian bro ur the best TH-camr like word ur the best bro
ውድ ነው እያላቹ የምታለቃቅሱ ላለው እኮ ምንም አይደለም አይፎን ስልክ እና ሳምሰንግ ስልክ ማለት ነው ሁለቱም ስልኮች ስደውል ያናግራሉ ግን ልዩነታቸው የኳሊቲ ጉዳይ ነው
አይ ዋጋ ባትናገሩ ጥሩ ነበር ነገ እነ ሿሿ አያሶለቁን ነው በባዶ እራችን ነው ሚልኩን😅
😂😂😂ያስብላል የምር ደምሪኝ ውዴ
አታመልጭኝም ማታ አስወልቄሽ ጠዋት አለብስሻለው🎉🎉
Enjoyed it Jahnny. I think if you do some vids in English like this one you'd reach a wider audience. I bet sneaker heads would want to see what's up in Africa.
Thats actually true💯🙌🏾🙏🏽
በዚህ ብር ተገስቶ ግን ይለበሳሉ ወይስ ሳሎን አስቀምጠን መጫም ነበር ልንል
😅😅
ሳውዝ አፍሪካዬ እድሜሽ ይርዘም 😁😁
ደቡብ አፍሪቃ ምን ብታደርግልህ ነው ፧ 🤔
@@TruthEz የሰላሳ ሺህ ብር ጫማ በ2ሺ ራንድ ብቻ እገዛለሁ ታድያ ምርቃት አያንሳትም
በጣም ተመጣጣኝ ዋጋ ነው በሀገራችን ተከፍቶ በማየቴ ደስ ብሎኛል
jani eski 1 chama jeba belegn. original please ene moga chama new yasadegegn
ኧረ አንተ ልጅ አሁንስ ልጄን ልጄን እየመሰልከኝ ነው ቪድዮህን ቀንደኛ ተከታታይና ናፋቂ ሆኛለሁ አዳማ ስትመጣ ገንደጋራ ብለህ ና የአንድ ቀን ምሳ ጋብዤሃለሁ!!!
አንደኛ ቤት ነው በርቱ
የቤቱ እስታይል ምን ያረግለታል ለገዢው መቼስ ሆቴል አይለም
እናቴ ድረሺ 33ሺ. እረ በፈጠራችሁ ነጋዴወች ልብ ግዙ እንዴ መንግሥት የለም ብላችሁ ህዝቡን እኮ ግጣችሁ በላችሁት የምር አስታውሉ አንዴ ለመክበር አትፈልጉ 😢😢😢😢😢 ሌላው የጀወርዳን ጫማ ሲል ሰማሁ ልበል እኔ ያለሁት ጀወርዳን ነው የምትፈልጉ እዘዙኝ አመጣላችሆለሁ ኮሜታተሮች በቅናሽ ዋጋ
ፈጣሪያቸውን የማይፈሩ ነጋዴወች
@@zainabyzz እውነት ያሳዝናል.
Address?
you can get orginal things from chi town dembele city center
Jordan 11 pitch black ale ende?
በጣም ያምራል
አድራሻቹ የት ነው
Woooow so amazing good job guys
በጣም ያምራል ኤርፖርት ከምንሰቃይ እዛው መግዛት እንዱሁም የሰፖርት ቱታሆች በርታ 🎉
💯 agree 👍
Wagachew normal nw original kehonu mekneyatum beza waga nw meshetut
😂😂😂 ጃኒ የስራህን ይስጥህ የስንት አመት ፍሬንዶቼን አሳጣኸኝ ሰፈር አሳይቼያቸው በዚህ ኑሮ ምን እንድናስብ ነው Ⓢ🏴☠️ 🤯 ብለው ሁሉም ዘግተውኛል😜
I’m happy This time life is very expensive in Ethiopia 🇪🇹 😊
how could you be happy 😢
@@samuelseifu9842
ኑሮ ሲወደድ እሱ ያተርፋል ማለት ነው። 🤔
J alexon lemayet guagtenal arif video entabekaln 😂
ማስትካ የጀመርከው ዛሬ ነበር ለዓለም ሕዝብ እያመነዥክ መታየትህ ከዋጋው ውድነት ጋር ተደምብሮ ይደብራል።
አበሻ አሩም ውድ ነው እባክህ አትቀደዱ በዛለይ የሚያስጠሉ ሞዴሎች ናቸው ይህ የሚያ ስንቅ ካምፓላ ኢድ እና ናይሮቢ አጠገባችን ሳውዝ ሱዳን ከ 15 እስከ 18 ዶላር ነው እናንተ ሰው ላይ ይህን ያክል ዋጋ አያቅም ብለቹ በጣም ያስጠላል ከጦርነት አይተናነስም እግዚአብሔርን
Bonda, shii Amet Nurilin.🙏
25,000 Konjo 15 chamawoch yigezal abate.
Wow Ante degimo ashashax new yeteketerkew 😂😂😂😂😂 Sorry meslekegne new ay chayna.
Promotion 👏👏👏👏
China ለዘላለም ትነሐር።። አረ ኡኡ።።። 35,000 አራት ወር ደሞዜ
Johnny ጫማ አያውቅ መኪና አያውቅ የት ነው jahnny የሚኖረው ሰቆጣ?😮
ቁጥራቻውን ለምን አተስቀምጡም
መገናኛ ለዘላለም😂😂😂😂
😆😆😆😆
Yes sir😂😂😂
😂😂😂😂😂
😂😂😂 lezelalem tnur
Location and shop nombr
ቦታው የት ነው