Alemneh Wasse ዩክሬን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 23

  • @MulugetaAsefa-kr5ik
    @MulugetaAsefa-kr5ik 2 หลายเดือนก่อน +7

    ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያን እና አጋሮቿን አደራ😢🙏

  • @emebetelfineh1343
    @emebetelfineh1343 2 หลายเดือนก่อน +6

    አለም በሳቅ ገደልከኝ። አቀራረብህ ደስ ይላል

  • @MesfinIsayas
    @MesfinIsayas 2 หลายเดือนก่อน

    አለምነህ ዋሴ አገላለፅ በጣም ልዩ ሰዉ ነህ ግሩም ጋዜጠኝ ❤

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጡ ጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ🙏🏾♥️የካሜላ ሳቂታ መሆን በትክክል የተመልከትኩት? አንተ ባለፈው ሳምንት እስዋ ሳቅዋ ብቻ ነው ያልከው ትክክለኛ አስተያየት ነው:: ድምፀ መረዋዉ አለምነህ ዋሴ ኑርልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾♥️🌺

  • @eshetukassa7497
    @eshetukassa7497 2 หลายเดือนก่อน +3

    Ethiopia !!!

  • @SeifehselassieAman
    @SeifehselassieAman 2 หลายเดือนก่อน +1

    አለም የድሮ አለምነህ ዋሴ ዋዉ ...... ተመለሰ

  • @Ninetube369
    @Ninetube369 2 หลายเดือนก่อน +8

    ሰላም ለዚች አለም 🙏

  • @solomonbekele4199
    @solomonbekele4199 2 หลายเดือนก่อน +2

    ካማላ ሃሪስ

  • @amanzeru8627
    @amanzeru8627 2 หลายเดือนก่อน

    Welcome 🇪🇷

  • @TedaPeace-pz8no
    @TedaPeace-pz8no 2 หลายเดือนก่อน

    ውድ የሚገዜም ተናፋቂ አሌ ሰላምህ ጤናህ ከነቤቸሰብህ ይብዛ እውን ይህ ታሪክ ይቀየር ይሆን ሽንፈት ለአሜሪካና ለተላላኪዎቹ አውሮፓውያን ፑቱን ካሸነፉ እመነኝ አለ የአለም ፖለቲካ ይቀየራል የኛም የድሆቹ አህጉር የሣዳም የጋዳፊ እንባ ይፋረዳል

  • @mesfinhaile2244
    @mesfinhaile2244 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዋይት ሃውስ ለመግባት የስፓርት ወይም የሞዴሊንግ ውድድር አደረከው:: ካማላ የሰድማዊያንን አጀንዳ ለማስፈፀም በነሱ ገንዘብ ምርጫ የምታካሄድ የእርኩሰት መሪ ነች:: ፖሊሲዋም ይህ ነው DIE hire

  • @berhanemahi8255
    @berhanemahi8255 2 หลายเดือนก่อน

    You are best

  • @kukulu99
    @kukulu99 2 หลายเดือนก่อน

    ኤፍ አስራ ስድስቶችን አንድ ሁለቱን ወደ ኢትዮጵያ ትላከው ማስቀመጫ ቦታ እንፈልጋለን

  • @ፍቃዱጋሞ
    @ፍቃዱጋሞ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጉድጓድ ያስገባቸው ። ፑቲን ፑቲን

  • @saved1580
    @saved1580 2 หลายเดือนก่อน +4

    ዮሐንስ 6
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁵³ ስለዚህ ኢየሱስ እንዲህ አላቸው፦ እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ የሰውን ልጅ ሥጋ ካልበላችሁ ደሙንም ካልጠጣችሁ በራሳችሁ ሕይወት የላችሁም።
    ⁵⁴ ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ የዘላለም ሕይወት አለው፥ እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሣዋለሁ።
    ⁵⁵ ሥጋዬ እውነተኛ መብል ደሜም እውነተኛ መጠጥ ነውና።
    ⁵⁶ ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ በእኔ ይኖራል እኔም በእርሱ እኖራለሁ።
    ⁵⁷ ሕያው አብ እንደ ላከኝ እኔም ከአብ የተነሣ ሕያው እንደምሆን፥ እንዲሁ የሚበላኝ ደግሞ ከእኔ የተነሣ ሕያው ይሆናል።
    ⁵⁸ ከሰማይ የወረደ እንጀራ ይህ ነው፤ አባቶቻችሁ መና በልተው እንደ ሞቱ አይደለም፤ ይህን እንጀራ የሚበላ ለዘላለም ይኖራል።

    • @unitityisstrenght6578
      @unitityisstrenght6578 2 หลายเดือนก่อน

      አሁን ይሄ ትርክት ከF 16 ጋር ምን ያገናኘዋል በዚህ በተሟሟቀ ጦርነት መሃል እየሱስ ምናምን ትላላችሁ!!!!ደፋር!!!!!!go🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺

  • @danielerkalo7145
    @danielerkalo7145 2 หลายเดือนก่อน

    F16 ጠጠርም ሆነ ቆርኪ እንዳይነካው 😂 የኔ እግር እኮ ሚስማር እና እሾክ አይበገርም።

  • @Merejanetwork
    @Merejanetwork 2 หลายเดือนก่อน

    ጠብ ጡብ...ጠብ ጡብ

  • @fitsumsewnet1957
    @fitsumsewnet1957 2 หลายเดือนก่อน

    ምንድነዉ ይኼ ሁሉ ባዶ አየር?

  • @SaraAbraha-sx5kh
    @SaraAbraha-sx5kh 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤😂😂❤❤❤

  • @tasewsirage9799
    @tasewsirage9799 2 หลายเดือนก่อน +4

    dear alem pls,pls do not dessiminate misinformation, russia Su-34 is more Superior on F-16

  • @SeifehselassieAman
    @SeifehselassieAman 2 หลายเดือนก่อน

    አለም ጓደኞቼን አሰምቻቸዉ 6 ሰብስክራይብ አስደርጊያልዉ ይቀጥላል እንወድሃለን

  • @dinkenehmelkamsew2083
    @dinkenehmelkamsew2083 2 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ የማን ወገን ነህ ???
    አንተም ብሎ ጋዜጠኛ ::
    በሽተኛ:: ሆስፒታል ሄደህ ታከም ተኛ!!!!!!!!!