Algaaf soofa rakabootif bifeef wan hundaaf ni ta'aa

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ส.ค. 2024
  • #ogummaaharkaa #crochet #fashion #danteli
    Ogummaa bay'ee bareedaa ta'ee kana ilalaa

ความคิดเห็น • 137

  • @hambaadhaloota4127
    @hambaadhaloota4127 ปีที่แล้ว

    Wow dhugaa baay'ee namati tolaa jabaadhu ❤❤

  • @Tube-fz3rs
    @Tube-fz3rs ปีที่แล้ว +1

    ደስ የሚል የጅ ስራ ዳንቴል ውስጤ ነው 🌷🌷🌷🌷🌷

  • @astersimatube
    @astersimatube ปีที่แล้ว

    ደስ የሚል አሰራር ነው የኔ መልካም እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣሸልኝ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው በጣም ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ከልብ ኑርልኝ ለዘላለም እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን የኔ መልካም ውድ በርችልኝ ውድ

  • @hanan123tube5
    @hanan123tube5 ปีที่แล้ว

    ሠላምሽ ይብዛልኝ እህቴ እንኳን በሠላም መጣሽልን ዋውውው ምርጥ የእጅ ስራ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ሠላም ፍቅርን አንዴነትን ሐሀገራችን ያድርግልን❤

  • @kalikidankalikidantube
    @kalikidankalikidantube ปีที่แล้ว

    ዋዉዉዉዉ የኔ ጄግና
    የኔ አደኛ እጂሺ ይባረክ
    ከምር ትችያለሺ የእጅ ስራ በጣም ተሰጦና ጥበብ ነዉ በርቺ እናመሠግናለን

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ቆንጆ ደስ የሚል የጅ ስራ እሕታችን ጎበዝ የሚያምር ዲዛይን ነው የሰራሽው የምወደው ስራ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Tezatatube
    @Tezatatube ปีที่แล้ว

    ሠላም ሠላም ዉድ እና የተከበራችሁ የእጀ ጥብብ ቤተሰብ ሰላምሽ ይብዛልሽ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው አሪፍ አሰራር ነው ቀጥይበት ውድ እናመሰግናለን በርችልን

  • @rahmatube5596
    @rahmatube5596 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ ዋውው ምረጥ የእጅ ስራ ነው ያሳየሽን አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ፈጣሪ ይሰጠን በርቺ

  • @hawasaid4765
    @hawasaid4765 ปีที่แล้ว

    አሰላም አሊኩም ወራህምቱሊላሂ ወበረካቱሁ እንኳን ደህና ምጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ዋው ማአሻአላህ በጣም ያምራል በርችልኝ ጠቃሚ ቪዲዮ ነው በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ስለነበረን ቆይታ አምስግናለሁ በሌላ ቪዲዮ እስተምንገናኝ ሰላም ሁኝልኝ አገራችንንም ሰላም ፍቅር አንድነትን ምተሳሰብን ይስጠን

  • @zdtube5093
    @zdtube5093 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽይብዛእካንደህናመጣሽውድእህት በጣም አሪፍእና ቆንጆስራውች ናቸው በርች ሀገራችንንሰላምያድርግልን ባለሽበትሰላምሽይብዛ

  • @user-hm5kz2yr1x
    @user-hm5kz2yr1x ปีที่แล้ว

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ ማሻአላህ የኔ ባለሙያማሻአላህ አሪፍ ጥብብነው ማሻአላህ በርቺ

  • @3MeeryChannel3487
    @3MeeryChannel3487 ปีที่แล้ว

    ዋውውው ምረጥ ይጅ ስራ ነው አሪፍ ጥበብ ስትሻለች እጅሽ ይባረክ ጉበዝ አደኛ ስላምሽ ይብዛልኝ ስላም ለአግረችን ይሁን ፍቅሩን ይብዛልኝ በሌላ ቢደይው እስንግናኝ መልካም ቀይታ ነበረን እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር በረቺልኝ

  • @tigsttube5211
    @tigsttube5211 ปีที่แล้ว

    ሰላም እንካን በሰላም መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል ሀገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት መዋደድን መፍቀርን ያመጣልን በጣም የዳንቴል ስራ ነው ያሳየሽን በርቺ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለንን

  • @EmUibrahim1
    @EmUibrahim1 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአሊይኩም ወራህመ ቱላሂ ወበረካትሁ ሰላምነሽውዴእህታችን እንኳ ንደህና መጣሽ ማማየ ማሻአላህ ማሻአላህ አስራረሽ ያምራልማሻአላህ ጎበዝነሸበጣም አሪፍ ቆይታ ነበር
    በርቺ ሰላም ለሀገራችን ለወገኖቻችን ይብዛንንንእናመሰግናለን

  • @user-ug1wf3vb3t
    @user-ug1wf3vb3t ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይበዛ ይሁን የኔ ውይይት እንደምን አለሽ ሁሉ selam mulu መልዕክት ሰላም አድርጎ የጠበቀው እግዚአብሔር ዘመን ይለወጣል በጣም አሪፍ ነው የእጅ ሙያ ጦር ነው በርቺ ከዚ የበለጠ ካንቺ እንጠብቃለን ጎበዝ ነች ያቺልጅ የሙያው አይችልም ሀገሪቱን ገብተሽ በዚህ ስራ ሰማያዊ ብዙ ነገር saturn ያለች

  • @Abu-f9y
    @Abu-f9y ปีที่แล้ว +1

    ሰለም ሰለም ውድ የሀገሬ ልጆች በየለቹህበት ሰለመቹህ ይብዘ ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን ሀገረችን ሰለም አላህ የድርግልን ዘረኝነት ከምድረ ገፅ አላህ የትፈልን አንድነት የምጠልን በጠም ቆንጆ አስተመሪ ቭድዮ እዘሽልን ስለመጠሽ ከልብ እነመሰግነለን ወደፊት ብዙ እንጠብቀለን ኢንሻአላህ ጉዞ ወደፊት😂

  • @biranshetirkasoyube6007
    @biranshetirkasoyube6007 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ከእግዚአብሔር ይሁን እንጅ የሆነው ለሰላም እንጸልይ የሰላምነሽ ሁሉ ሰላም ሁሉ መልካም መልካም የደረገውን ሰላም የደረቀውን የበጋ ወራት እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ሁሉም የትኛው ነው የኔ የሚሉትን ሰላምና ጤናን በጣም ደስ ስም ነው ይዘምሩ የነበረችና መሰል አስተማር እናመሰግንሃለን kiberet የኢህአዴግ በረደኝ በጣም አሪፍ ነው ቆንጆና ጠንክሬ❤️❤️❤️

  • @batietube2939
    @batietube2939 ปีที่แล้ว

    ስላም ስላም የኔ ውድ ስላምሽ በክርስቶስ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ እንኳን ስላም መጣሽልኝ የኔ ውድ በጣም ደስ የሚል አስራር ነው እጅሺ ብርክ ይበልልኝ የኔ ባለሞያ ካወቅሺው ስላሳወቅሺን እናመስግናለን ሀገራችንን ስላሞን ይመልስልን ስላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ ይሁን🙏💚💛❤️

  • @sumeya-
    @sumeya- ปีที่แล้ว

    ሃይ ሃይ እንዴት ናቹ ሰላማቸው ዛሬ ሁሉም ሰላም ነው ከኔ ሁሉ ሰላም ነው በጣም አሪፍ ነው የራሱ መሪ ዳንቴል መስራት የእጅ ስራ በጣም ወደ ያለውንም እፈልጋለሁኝ ነው በጣም አሪፍ ነው ሰራችሁ

  • @mesimekdi
    @mesimekdi ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላንች ይሁን ሰላምሽ ይቦዛ እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ዋው ቆንጆ የእጅ ሙያ ነው በርችልን እኔ በጣም ነው እምወደው ዳንቴል ስራ ጥሩ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ሀገራችን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን

  • @user-hm5kz2yr1x
    @user-hm5kz2yr1x ปีที่แล้ว

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ የኔ ውድ ጥበብሰሪማሻአላህ በርቺ አሪፍቆይታነበር አላህከሸረኞችይጠብቅሽ ማሻአላህ❤

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚልና የሚያምር ውብ የእጅ ስራ የዳንቴል አሰራር ነው ያሳየሽን ሁሌም የምትሰሪያቸው ዳንቴሎችሽ በጣም ልዩና የሚያማምሩ ናቸው ሞያሽን ስለምታካፍይን እናመሰግናለን

  • @Mebrat146
    @Mebrat146 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ደስ እሚል አሰራር ነው በርች የኔ ውድ ያምራል እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር ለሃገራችን ይሁንልን በያለንበት ፈጣሪ ይጠብቀን❤❤❤

  • @20MF766
    @20MF766 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ጤና ላንች ይሁን እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን ዋወወወወወወ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ ባለሞያ ነሽ ትችያለሽ ቀጥይበት ቀጣይ በሌላ ቪድው እንጠብቃለን በርችልን❤😊❤😊❤❤😊

  • @AMMARFUAD-xe4sz3rh7w
    @AMMARFUAD-xe4sz3rh7w ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሺ ስለመጣሺ ደስ ብሎኛል ዋው ነው የምትሰሪዉ ሁሉ በጣማ ነው የሚመቸኘ ትስለም የድኪ

  • @yeelsa
    @yeelsa ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ኦጉማ ሰላምሽ የበዛ ይሁን ባለሽበት ሰላምሽ የበዛ ይሁን ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ኦ ዛሬም እንደሁል ግዜውም የሚያምር ስራ ነው ያካፈልሽን በርቺ ማሬ ❤ሰላም፣ፍቅር፣ አንድነትን ለሀገራችን፣ ለህዝባችን የፈጠረን አምላክ ይስጥልል በስደት ያለነውን ሁሉ በቸርነቱ በጤና፣በሰላም ጠብቆ ለምንወዳት ሀገራችን ያብቃን እናመሰግናለን ጥሩ ቆይታ ነበር 🙏

  • @siifaanarsii6640
    @siifaanarsii6640 ปีที่แล้ว

    Ogummatoo baga nagan dhuftee bareduukoo hedduu nuf galatoomii dizayinii bayyee baredaa ta'e nuf qodee ogetiikoo jabadhuu❤❤🙏👍

  • @Kabbaatube
    @Kabbaatube ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ እህታቸን ኡንካን ደና መጣሽ ስለ መታሻ ደስ ቡሎንያል ዎው በጣም የሚያምር የ እጂ ስራ ነው በርቺ ስለ ነበረን ቆይታ በጣም እና መሰግናለን ሀገራቺን ኢትዮጵያ ሰላን ያርግልን 🙏❤️❤️

  • @ethio140
    @ethio140 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ውድ እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውው በጣም ጎበዝ የጅ ስራ መስራት ደስ ይለኛል በርቺ ከዝህ በላይ ትልቅ ቦታ እንጠብቅሻለን አርፍ ቆይታ ነበር ፈጣር ሀገራችን ሰላም ያርግልን❤❤❤

  • @Zgoratube
    @Zgoratube ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ የእጅ ጥበብሽ በጣም ያምራል ግን በጣም ያደክማል በርቺልኝ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን ሰላም ፍቅር አንድነትና መተሳሰብ ለኢትዮጵያ ሀገራችን ለህዝቦቿ ይሁን one love Ethiopia one love Ethiopia

  • @dina_9732
    @dina_9732 ปีที่แล้ว

    Endat neshe wedaአሰላም አሊኩም ወራህምቱሊላሂ ወበረካቱሁ እንኳን ደህና ምጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ዋው ማአሻአላህ በጣም ያምራል በርችልኝ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ስለነበረን ቆይታ አምስግናለሁ በሌላ ቪዲዮ እስተምንገናኝ ሰላም ሁኝልኝ

  • @foodelicioushub4368
    @foodelicioushub4368 ปีที่แล้ว

    Amazing content, superb sharing. Blessed u my friend❤

  • @chaltutusee
    @chaltutusee ปีที่แล้ว

    Maasha Allah taabarakaala yaa Allah jabadhu wow jabdu keenyaa dhugaa mashallah mashallah baayee namati tolaa jabadhu wow jabdu keenyaa ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @habitayetubi
    @habitayetubi ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን በእውነት በጣም አሪፍ ባለሙያ ነሽ የእጅ ሰራ በጣም ነው የሚወዳው እኔም ያአንችን አየች እሞክራለሁ

  • @mekdesnguse
    @mekdesnguse ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይቦዛ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላይችሁበት የአለም ዳርቻ ሰላም ፍቅር አንድነት ያብዛላችሁ በርችእህታችን

  • @yenutube21
    @yenutube21 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን ውድ እህታችን እንኳን ደና መጣሽ ሰለ መጣሽ ደስ ብሎናል የኔ መልካም በርችልን ደስ የምል ቆይታ ግዜ ነበርን እናመስግናለን ጥሩ የእጅ ስራ ነው ያሳየሽንን እናመስግናለን ፍጣር አገራችንን እትዮጵያ ስላም ፍቅር አንድነት ያድልልን

  • @zabibakulfiofficial1116
    @zabibakulfiofficial1116 ปีที่แล้ว

    Bagaa nagahaan dhuftee ogumaa wowwww mashaa allaah mashaa allaah

  • @user-tr2uc1vl2q
    @user-tr2uc1vl2q 9 หลายเดือนก่อน +1

    Jabadhuu hojjii bareedaa👍👌

  • @HanaWuletawtube
    @HanaWuletawtube ปีที่แล้ว

    Egzabeher yimesgn ehite enkuan dehna metashi ewunet betam konjo ye eji sira new edet yamral yene wud waw byalehu yene gobez ❤❤❤❤

  • @emuhafsuatube
    @emuhafsuatube ปีที่แล้ว

    Selam selam wdi yehagere ljoch selamachhu bzt ybel beyalachhubet selamachhu ybza waw betam kqnjo ena mrt muya new mrt yaji seranew berch wde kqtybet

  • @fetiyayoutube2323
    @fetiyayoutube2323 ปีที่แล้ว

    አሠለሙ አሊይኩም ወራህመቱላሂ ወበራካሁት ዉድ እንኳን ደህና መጣሽ ሠለምሽ ብዝዝት ይበል ሠለም ለሀገራችን እትዮጵያን ይሁን አንድነት ፍቅር ሠለም መተሳሰብ አላህ ያምጣልን ዋዉዋዉዋ ማሻአላህ በጣም አሪፍ ነዉ አቤት ጥበብ ❤

  • @astretube4607
    @astretube4607 ปีที่แล้ว

    ዉድ የተወደዳችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የክርስቶስ ሙሉ የሆነ ሰላምና ፀጋ ይበዛ ችሁ ዋዉ እጅሽ ይባረክ በጣም ያምአ
    ራም እንኳን በሰላም መጣሽ ጥሩ ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን ሃገራችን የመጣብን መአት እግዚአብሔር ያንሳልን

  • @Tadalutube
    @Tadalutube ปีที่แล้ว

    Nageenyii waqayyoo mana kanaf haaa bayyatu bagaa nagaan dhuftee woww dhugaa wan bayyee bareda qabatte nuf dhuftee jabadhu waqayyoo biyya keenyaaf nagaa haa kennu

  • @ganibatube6733
    @ganibatube6733 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንቺ ይሁን የኔ ውድ እህት እንኳን በሰላም ማጣሽ ደስ የሚል ቆይታ ነበረ ደስየሚል አስራር ነው ሁላችሁም ተጠቀሙ በርቺ ሰላም ለሀገራችን ይሁን ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን❤

  • @booneeentertainment1175
    @booneeentertainment1175 ปีที่แล้ว

    Bagaa nagaan dhuftee obboolleessaatti keenyaa ogummaa dhugaa manikee mana baayyee namati tolu fi ilaluu/dawwatamudha jabaadhuu waan gaarii irratti hojeedhuu hojeetan waan barbaadaan argatan kanaaf jaabadhuu itti fufii waan ofikoo ❤❤

  • @leenseetube
    @leenseetube ปีที่แล้ว

    Nagaani Waqayyoo mana kanafii haa ta'uu bagaa nagani dhuftee mataa duree bareedaa qabatee dhuftee jabadhuu itti fufii akkanumatii ogummaa harka

  • @Hawiiofficial
    @Hawiiofficial ปีที่แล้ว

    Mashaallaa moyaa bareddaa qabadaa gobezii ogguumaa harkaa fayyaa guddaa qaba jabasii sirtii gurguruufsii sirtii fayyidaa galii irraa argataa❤❤❤

  • @eshelove
    @eshelove ปีที่แล้ว

    ezgeber yemesegen selamesh yebezaling enkan dane metesh yene.mar wow batem.arifa yehone ena qalal yele eja sira new yene.mar sila akafeleshen kalibe enmasegenelen yene mar ezgeber amalka hagerichan selam aderigelen

  • @MULUDEMSeMULUDEMSemuludemse
    @MULUDEMSeMULUDEMSemuludemse ปีที่แล้ว

    ሰላም ልዚህ ቤትእንኳን ደህናመጣሸ የኔውድ ዊውውውው ሞያሽይለያል አሰራርሸሲያመር የእውነት በጣም ጎበዝነሸ እኛምታንች ኤንማራልን በርትልኝ ቅጥይበት የኔውድእህት ❤❤❤

  • @Aziza477
    @Aziza477 ปีที่แล้ว

    harkafuune jirra jirtuu baga nagaan dhufte ogummaako qaalii namaa jabaadhu hojii baayyee boonsaa hojechaa jirta jabaadhu bareedduko

  • @ASHOO738
    @ASHOO738 ปีที่แล้ว

    Bagaa nagaan dhuftee bareduu koo jabaadhu akkumaa kanan itii fufii qallii koo bayyee gaarii dha jabaadhu hojiin baredaa qabatee dhuftee maashaa allaah jabaadhu

  • @mesikebe5692
    @mesikebe5692 ปีที่แล้ว

    Nagan waqayyoo siif haa bayyatu Ogummaa koo baga nagan dhufte jajabe too jabadhu waan gaari hojecha jirta

  • @bontuusalalee1144
    @bontuusalalee1144 ปีที่แล้ว

    Nageeyii waqayoo mana kanafii yaa bayatuu bagaa nagaa dhuftee saanyii ofii bayee namati tolaa jabaadhuu oguumaa harkaa sirriti qabda saanyii ofii ❤❤❤

  • @tadelutube3500
    @tadelutube3500 ปีที่แล้ว

    Nagan Waqqayoo mana Kanafan haa ta'uu baga Nagan dhufte wawwwo wawwwo Baayeen namati tola ogumaa kee jabbadhu itti cimii ❤

  • @dbreroha
    @dbreroha ปีที่แล้ว

    Selam selam selam lezhe bate edat amesheshe ehtachn enkuan dena metashe waw betam dese yemle moya new yenatochachn moya mewrse satenet nw wge nw korawbshe

  • @ANANNOShow
    @ANANNOShow ปีที่แล้ว

    Welcome bagaa Nagan dhufte ogummaa harkaa qalii nama bagaa Nagan dhufte masha allah Masha allah Masha allah Masha allah 💖 wowu good job like video 📹 ittii fufii dalagii dasadha ❤

  • @Kabbaatube
    @Kabbaatube ปีที่แล้ว

    ana dhufu qaliko bagaa nagan dhufte wow bayyee baredaa jabadhuu akkanumattii ittii fufii yero garii ture galatomi waqayyoo biyyaa kenyaa nagaa nuf hagodhuu Jalalaaf tokkummaa nuf hakennuu

  • @faxeetube
    @faxeetube ปีที่แล้ว

    Bagaa Nagaa dhufte Jabadhuu Masha Allah jabadhuu wowow Galatoomi Lubbuu ሰላም እንዴት ናችሁ ያገሬ ልጆች
    ማአሻአልላአ ስራቹህ ቆንጆ ነው በርቱ ፈጣሪ ወይ አገረሰላም አርጊልኝ ፍቅረኛ አንድም የሰጠኝ
    ፈጣሪ ወይ አገራችሁ ሰላም እድለኝ ፈቅረኛ አንድነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hinantube3799
    @hinantube3799 ปีที่แล้ว

    Anaadhufuu bagaa nagaan dhufte waw bayyee baredaa namatti tola dhugaa Harkin kee fayyaa haa argatu❤️✔️😍

  • @Jalaneshow10
    @Jalaneshow10 ปีที่แล้ว

    Nagaan Isin yaa baayyaattuu obbollootaa koo afuuraa akkam jirtu ebbifaami jabaadhuu tiruu koo Dhugaa Waaqayyoo oggummaa kanaa caalu sif yaa dabaaluu itti mudi🎉❤

  • @bontushawaa515
    @bontushawaa515 ปีที่แล้ว

    Mabirate koo nagaan waqayyoo siif haata'u hadhookoo baga nagaan dhufte wanofitoo jabadhu jajabee too bayyee namati tola jabesi qalii namaa

  • @zufannagn6027
    @zufannagn6027 ปีที่แล้ว

    Ashama wan ofii koo bagaa Nagadha dhufatee barduu koo
    wow wow wow bayee bardaa dataliin kee jabadhuu

  • @hababawadajo667
    @hababawadajo667 ปีที่แล้ว

    Waawwoo dhugaadha waan hedduu baarumsa qabu nuuf qoodde harkiikee haa ebbiifamu

  • @Asnayoutube
    @Asnayoutube ปีที่แล้ว

    Naga waqayoo mana kaanafi haa baayatu baga Naga dhuftee ogumaa koo hoji kee baayee bareda dha mana ofi barechuu waani hunda beekuu barbachisa dhaa ogeeti koo jaabadhu itti fufii 🎉🎉very good very nice

  • @zamzam1207
    @zamzam1207 6 หลายเดือนก่อน

    Wowo

  • @kadijaaarsii4146
    @kadijaaarsii4146 ปีที่แล้ว

    Bagaa nagayaan dhuftee ogumaa too jabadhuu wawuu bayee tokko baredaa harkaa fayaa argaadhu jabduu tenaa jabadhuu hallumaa kananii itii fufii iraati hojaadhuu

  • @RichaFeqer
    @RichaFeqer ปีที่แล้ว

    selam tena yesetelen ehete enkuan selam metash selemetash des belonal betam aref aznagn ena astemare qoyeta neber yaderegnew seleneberen qoyeta keleb enamesegenalen berche beqetayem belela sera entebqeshalen

  • @EthiopiannamamolafaAliiApp
    @EthiopiannamamolafaAliiApp ปีที่แล้ว

    Bagaa nagahaan dhufttee qali nama halumaa kanaan itti.......jajjabadhuu ❤❤mashallaa ogummaan ogumammaa❤

  • @faxeekadir445
    @faxeekadir445 ปีที่แล้ว

    Yooyaa ammalee yooyaa jenee jiraa noorii siin jenee ogumaa too jabadhuu qashiitti koo sister masha Allah tabarakaala ❤wow baayee gariidhaa itti fufii kan caalaa itti fufii

  • @Eyerus5
    @Eyerus5 ปีที่แล้ว

    ዎውውውውው ሰላም ሰላም shuruba ያለሽበት ቦታ ያሳየን አምላክ ይጠብቅሽ በዚያ ብሔር መልካምን እየሠራ እንደሆነ ዲሽታ ምን ይሁንልሽ በርሄ መልካም ቆይታ ለሁላችንም

  • @AsnuTube
    @AsnuTube ปีที่แล้ว

    Naga mana kannaf yaa bayyatu baga nagan dhufte sanyii Wow bayye namati tola hojii kee kun jabbesi bareduu wan bareda hojete jirta❤❤❤❤

  • @miltaatube5706
    @miltaatube5706 ปีที่แล้ว

    Anaadhuufuu bagaa nagaan dhufte ogumaa harkaa jajabee naamaa bayyee namatti tolaa harking kee fayyaa Haa argatu❤

  • @margitudejene3910
    @margitudejene3910 ปีที่แล้ว

    Baga nagan dhuftee ana dhufu nagan naga caluu sifi haabayatuu baayee namati tolaa galatomii nuf qoduu keetif ogeti koo galatomii wow ❤

  • @faaxumaabintwoyyoo
    @faaxumaabintwoyyoo ปีที่แล้ว

    Baga nagahani dhufte bareedu koo jabadhu itti fufii ❤❤🎉🎉

  • @MichuuMichuu
    @MichuuMichuu ปีที่แล้ว

    Baga nagahan dhuftee oggeetti tiyyaa ❤❤❤

  • @yousiftamrat
    @yousiftamrat ปีที่แล้ว

    selam enekan dena mexash des ymil arif koyta neber enamsegenalen lhgerachin selam fikir andenet metsaseb yadelen fetari ejish ybarek❤❤❤

  • @tsehayttube
    @tsehayttube ปีที่แล้ว

    Wow bayee gobazii namatti jabaadhu itti fufi hojii kee bayyeen jaalladheera ❤👍👍👍🫶

  • @toltutube4319
    @toltutube4319 ปีที่แล้ว

    Wawo mashaaallaaa jebadhu itii fufi qalii 🎉❣

  • @maritatube-5352
    @maritatube-5352 ปีที่แล้ว

    ሰላም አግዚአብሔር ይመስገን selamshi yibazi enkun dehna matshi wowowo betamm konjo ነው barichi gibazi jagni neshi ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤️❤️ፈጣረ ሆይ ሀገራችን እስከመጨረሻው ድረስ ሠላም አድርግልን።🙏

  • @saadi659
    @saadi659 ปีที่แล้ว

    Jabadhaa akkam jirtaa bagaa nagayaa dhuftee matii jalalaa jabadhuu yadaa bareedaa ittii fufii hojii garii siif haa ta'u cimii dalagaa bareedaa wwwwwww akkam jirtaa bagaa nagayaa dhuftee matii jalalaa

  • @waletubi2267
    @waletubi2267 ปีที่แล้ว

    Ogumaaa bareduu tooo❤❤dhugaa meshaaa baredaa dhofotaaà❤❤

  • @firewotsalamon
    @firewotsalamon ปีที่แล้ว

    Bagaa nagahan dhuftee Qalii too too jabdduu tiyyaa halumaa kananii itii muddaa yaddaa garidhaa jabadhuu jabdu tiyyaa my onnee

  • @ethioloveh4583
    @ethioloveh4583 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ብያለሁ ሰላምሽን የወደደህ ባለችበት እንዴት ነው ሰላም ያግባን በጣም የሚያምር ድርሽዬ ሰራሹ የእጅ ስራ መስራት የወደደዉን ግን አልችልም በታሪክና የሰራ

  • @obselove1156
    @obselove1156 ปีที่แล้ว

    Baga nagaahan dhuftee qalii tiyyaa 🎉

  • @fatumaahmedseid
    @fatumaahmedseid 3 หลายเดือนก่อน

    አሠለማሊኩም ማሻአላህ የኔ ዉድ ባለሞያ❤❤❤❤❤ለቤትሽ አድስ ነኝ

  • @arsiiasako
    @arsiiasako 7 หลายเดือนก่อน

    An haa dhufuu bagaa nagahan dhuftee qalii nama jabadhu itti fufi ogeti koo

  • @alamitube1875
    @alamitube1875 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤ wow jabadhu jabessii ❤

  • @mastuu.susinaa9787
    @mastuu.susinaa9787 ปีที่แล้ว

    Bagaa Nagaan dhuftee Ogummaa koo❤❤🎉🎉

  • @Obseelove
    @Obseelove ปีที่แล้ว

    Baga nagaahani dhuftee qalii tiyyaa❤🎉

  • @yashiyoutube5763
    @yashiyoutube5763 ปีที่แล้ว

    Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf yaa bayatuu bagaa Nagaan dhuftee sanyii ofii heduu namaatti tolaa jabadhuu itti fufi hojii gariidhaa Yeroo cidaale nuuf hojetaa

  • @emrantube805
    @emrantube805 ปีที่แล้ว

    Ogummaako qaaliiko namaan jabaadhu hojiin harkaan fashiniin irra him Darby waan ta, eefu jabaadhu any baruun dirqama natti taste kkjkk azizadha

  • @myberahterberahter1687
    @myberahterberahter1687 ปีที่แล้ว

    ስላምፍቅርለሀገራችንንይሁን ባላችሁበት ሀገራችንስላምይምጣልንሀሪፍአሰራርነው

  • @SanyiiOromoo
    @SanyiiOromoo ปีที่แล้ว

    Wahoo wahoo dhuga ketii

  • @B.K548
    @B.K548 ปีที่แล้ว

    Welcome bagaa nagaan dhuftee bayyee namaatii tollaa jabaadhu baredu koo

  • @kokiimedia
    @kokiimedia ปีที่แล้ว

    Bagaa nagani dhiftee jabadhuu

  • @ZufaanJifaaroo
    @ZufaanJifaaroo 2 หลายเดือนก่อน

    Hoji bayyee barredadha ❤❤❤

  • @omureyan
    @omureyan ปีที่แล้ว

    አሰላምአለይኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ የእጂጥበብሺ በጣም አሪፍነው ጎበዝ እኔመቸም አገር መሰራት እወድነገር እይህ ግን በጣም ሰነፍሁኝለሁ በላላቨዶእጠብቅሺአለን ተመልሰሺነይ ውድ መሰራት ያሰከብራል የነጀገና እጀሺይባረክ ውድ

  • @netsanettube9580
    @netsanettube9580 ปีที่แล้ว

    Hojii gariidha jabadhuu ogummaa koo ❤️❤️

  • @bogalachyoutube
    @bogalachyoutube ปีที่แล้ว

    ከእግዚአብሔር ከአበታችን ከልጅም ከእየሱስ የሆና ሰለም ለአንች ይሁንንንን ውድ እህታችን የናበራን ቆይታ እግዚአብሔር ይበራክ ሀገርችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅ ታበራክ ውውውውውው ጎቦዚ ናሽ ውድ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @yashiyoutube5763
    @yashiyoutube5763 ปีที่แล้ว

    Jabadhuu itti fufi ogumaa gariidhaa