ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንዃን ለእመቤታችን ለቅድስት ለባእታለ ማርያም አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ እመብዙሀን እናቴ እመ አዶናይ ንጽህተ ንጹሐን ቅድስተ ቅድሳን ምሊእተ ክብር ምሊእተ ውዳሴ አቤት ስሟ መጣፈጡ እስኪ ሁላችሁም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም በሉ😍😍😍😍
#ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ናት እናቴብደክም ብርታቴብረሳ አስታዋሼብታረዝ አልባሼቢርበኝ አጉራሼብታመም ፈዋሼ ወይኑን የሰጠችኝስገፋ ያየችኝቢከፋኝ መፅናኛቀን ቢከዳ ዳኛባጣ የሚገኝባትቢመሽ የማይባትልቤን ያሳረፈችአምላኬን ያቀፈችማርያም ማርያም ስላትመታለች የኔ እናትእርፍ ብያለሁእመሰክራለሁ እናንተም እንደኔ ማርያም ማርያም በሉእርፍ በሉ።እንኳን አብሮ አደረሰን ፍቅሯ ይደርብን ኤፍታህዬ
@@BeteHohe አሜን አሜን አሜን የኔ ታዛዥ😍
@@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ እህቴዋ የትአገርነው ያለሽው በግል በቀጥታ ወይም በዋሳብ ብትመክሪኝምንይመስልሻል
Amen
@@jshejsvs478 Amen Amen Amen
እኔ ግን የሚገርመኝ የመምህር ወዳጆች ትልልቅ ዩቱበሮች ለምን ሼር አያረጉም ? ይገርማል 😒
እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ትምህርት እየተማርን ነው መምህር እግዚአብሔር ዕድሜህን ያርዝምልን
እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ የኔ የህይወት ታርክም ነው ስለአርብ ሀገር ህይወት እኔ ለአምስት ዓመታት ሰርቼ ምንም አልነበርኝም ዝም ብዬ ለባለቤት ነበር የምልከው አሁን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋዬ ትምርት ሰምቼ ችግርን አውቄ ስነግርው ከባለቤቴ ተጣላን ተለያየን ምንም እንኳን ብጎዳም አሁን ተስተካከለልኝ እመብርሃን የተመሰገነች ትሁንልኝአሁን እግዚአብሔር ይመስገን በሁለት አመት ውስጥ ሥስት መቶ ሺ ብር አጠራቅምያለሁ ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅህ መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን
_ዘላለማዊ የነፍስ እረኛ የእረኛም አላቃ ሊቀ ካአህናት ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እንዲያገለግሉህ ስለ መረጥካአቸው ጳጻሳት ቀሳውስት ዲያቁናት መዘመራን ሁሉ የምናቀርብልህ ልመና ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ተቀብለን ልመናችን ስማን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻💚💛❤😭🤲 Egzibher yimsegn memihir tsgawin Yabizaleh kale hiwot yesemalen buzu nger temernal Egzibher yimsegn 🙏👏_አቤቱ ጌታ ሆይ የምህረትና የይቅርታ አባት ሀጥያትም ሰርተናል አምፀንማል በቃልህን አንሄድም ብለናል ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ህዝባችንን ጠብቅልን ጠብቀን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻😭
አቤቱ አምላክ ሆይ ! የ" Live “ ውይይትን መድረክን አዘጋጂተህ ከእህቶቻችን እና ከወንድሞቻችን ህይወት እንድማር ስለፈቀድክልኝ ክብር ምስጋና ይገባህል!!! አሜን!
እንኳን ለእናታችን ለ ባእታ አመቲዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ የምንማረውን ትምህርት ፍሬ የምናፈራበት ያድርግልን
እንኳን ለባእታ ለማርያም አመታዊ ክብረ በአል በሠላም አደረሣቹሁ ቃለ ሂይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ እታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አባ እንጦንሥ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ አቡነ መባ ፂወን ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት ብፂኢት ሀና ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ይማረን ረቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
እንኳን ለእመቤታችን በዓታ ለማርያም አመታዊ ክበረ በዓል አደረሳችሁ የቅዱሳን የእመቤታችን በረከት ይደርብን እመቤታችን ሀገራችንን ትጠብቅልን አሜን ደዋዮች እናመሰግናለን ከእናንተ ብዙ ተማማርን🥰👏👏
እኳን ለባአታ ማርያም ታህሳስ 3 ቤተመቅደስ የገባችበት ቀን አደርሳቹህ የመምህርዬ ፍሬዎች😍🌾🌾💗💗🙏🙏🙏
መሰደድ ለእኔ እጅግ መልካም ነው የሆነልኝክርስቶስ አወኩት እማቤቴ አገኘዋት ቅድስትቤተክርስቲያን አወኩት እውነትም እህታችንእንደ አለቹ ለእኔ ገዳም ነው ስደት ✝️
መምህር እኔም ከኢትዮጵያ ውጪ ነው የምኖረው በጣም ሲጨንቀኝ አንተን ስሰማ ነው ጥሩ የሚሰማኝ እድሜ ይስጥህ
እኔስ በፍፁም ከሀገር መውጣት አልፈልግም ነበር ባሌ ዲቪ ሲደርሰው ራሴን ላጠፋ ደርሼ ነበር ሁሉም አለፈና ከ5 አመት በውሀላ ፕሮሰሱን ሲያደርግ ኤምባሲ ምገባበት ቀን ደረሰ ቅዱስ ኡራኤል ቤ/ክርስትያን ሄጄ ተንበርክኬ ፀለይኩ ተሳልኩኝ ለኔ የማይጠቅመኝ የምጠፋበት ከሆነ ይቅርብኝ የእግዚአብሔር ፈቃድ ከሆነ ግን አሳካልኝ ብዬ ተሳልኩ ስለቱም ተሳካ የተሳልኩትን 100 ስግደት በደጁ ሰግጄ ተመለስኩ አሁን ብዙ መከራ እያሳለፍንም ቢሆን በጋብቻ 18 አመት አክብረናል እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ በሱ ፈቃድ ከተሰደድን ሁሉም ይሰምራል
ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ሕይወትን ያሰማልን ኢትዮጵያ ሀገራች ለዘለዓለም ትኑር ቸሩ እግዚአብሔር አምላካችን ለሕዝቦቻችን ሰላምን ያውርድልን
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
ወይኔ ዛሬ ሸበካ እምቢ ብሎኝ live አልነበርኹም በጣም ነው የተናደድኩት so ጸጋውን ያብዛልህ ውድ መምህሬ
መምህር እባክህን ተክለማርያም ብለህ በጸሎት አስበኝ ያንከርት መንፈስ ነዉ መሰለኝ ይሄው እድሜ ልኬን እንደተከራተትኩ ነዉ ።
በእዉነት ለመምህራችን ቃልዎት ያሰማልን ❤
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በዉነት ለሁላችሁም ቃለህይወት ያሰማልን አሜን መምህርየ እረጂም ድሜ እና ፀጋ አብዝቶ ይስጥልን ገብረ ማርያም ወለተ እየሱስ እያላችሁ አስቡልኝ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር እህቶቻችን ያቀረቡት ጥያቄ ጥሩ ነውበተለይም እህታችን ያቀረበችው ጥያቄ በስደት ያለን የሁላችንም ጥያቄ ነው መምህር ከ፫ አንዱ እኔ ጋር አለ ሀገር እያለው ውጣውረዱ በሰራ በረከት የሌለው ትዳሬ ሰላም ያጣ ነበር ግን በመንፈሳዊ ምንም ባላወኩበት ነበር አንድ አመት ልጅ ጥዬ ወደ ስደት መጣው ስመጣ የገባውት ቤት አሰርኤ ጥሩ ትመስላለች ግን በጣም ታስቸግራለች ከወራቱች በሃላ በግ ታርዱ አንጀቱን ከዛፉ አጠገብ ቁፍሬ እና ቅበሬ አለችኝ እኔም ቁፍሬ ቀበርኩት እህታችን በተናገረችው ትዝ ብሎኝ ነው ። ሁሊም እንጨቃጨቃለን ወደ ቢሮ ውሰጂኝ ስላት ሀገርሽ ትገቢታለሽ እንጂ አልወስድሽም አለች በዛላይ ምግብ ላይ ያላት አመለካከት በጣም ይከብዳል በመጨረሻ ከእኔ ጋር የምትሰራ አንድ ልጅ መጣች ከሷ ጋር ተያይዘን ወጣን ጠፋን አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ቤት ገባው ምስክርነት አለኝ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ቀን ፀሎት ጨርሺ ወደ ስራአ ስገባ ፀሎት የማረግበት ቦታ ሻማ ለኩሺ ስሂድ ቤቱ ጪስ ታፍኑ አገኘውት ለሁለት ሰአት ያህል ቁይቻለው ቤቱ ሳይቀጣጠልብኝ አፀሎት ቦታዬ ብዙም ሳይጉዳ እናቴ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ከዚህ አወጣችኝ ተመስገን አሁን ሁሊ ሻማ አበራለው ለመምህራችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
መምህር እኔ ባባዬ❤😭 መሞት በጭራሽ አላምንም ልቀበልም አልችልም ልቤ ተላልጧል ከበደኝ ማመን ትንሽኳን አልተረጋጋሁም በጣም ታሚሚለሁ እዲዉም አዘኑ እየባሰብኝ ነዉ አዘነ ሲደርስብኝ በሱ ዲራማ ብቻ ነበር እምፅናናዉ አሁን ቅስሜን ሰበረዉ ዳግም ላይጠገን ደማ ልቤ😭😭😭😭💔💔እዉነት እላችሃለሁ በፀሎት አስቡኝ ከምላችሁ በላይ ልቤ ታሟል አዘን ተደጋገመብኝ😭😭😭😭😭
እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ባእታለ ማርያም አደረሰን አደረሳችሁ የተዋህዶልጅ ልጆች በሙሉ መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን ደስ የሚል ዉይይት ነበር እናመሰግናለን በረከትክ ይደርብን💚💛❤️አሜን
ለሁላችሁም ቃል ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያፅናችሁ
ሠላማችሁ በክርስቶሰ ይብዛ እንኳን ለበአታ ማርያም አመታዊ መታሠቢያዋ ቀን አደረሣችሁ👏👏👏👏ቃለ ህይውትን ያሠማልን በጣም ገንቢ ጥያቂ ነው የዛሬው የጠየቁት ደዋዮችሁ እናመሠግናለን#መምህራችን ፀጋውን ያብዛልሕ የሞቱትን በአደፀ ገነት ያኖርልን
ባአታ ማርያም በቀን ስት ነዉ እምዉለዉ
@@banamet5409 3
እኔም ስደት ለመምጣት በየቦታው ስዕለት ተስዬ ነው የመጣሁት ግን እውቀቱ ኖሮኝ አይደለም በዛም ላይ በስተ ወጣ ወርድ ሀጢት ነው የመጣሁት ግን መሰደደን ወደድኩት ተመስገን አምላኪ
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅል መምህር
አሜንንን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🙏🙏🙏🙏ብዙ ትምህርት እንገኛለን
Zegawane yabzwalet amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 kelhewaty yasamanle ❤😮.
መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን ዛሬ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ተማር ደዋይ እህቶቻች በጣም እናመሰግናለን ከእናንተ በጣም ብዙ ነገር ተምረናል እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግናለን ለተጨነቃችሁ በጸሎት አስቡን ለምትሉ ሁሉ እግዚአብሔር ያስባችሁ አይዛችሁ በርቱ ጠንክሩ እናንተ የመምህር ተስፋዬ አበራ ተማሪዎች ናችሁ የመምህራችሁን መርህ መከተል አለባችሁ ቸር እደሩ👏
እህቴ ዋ በፀሎትሽ አስቢኝ በጣምፈተናላይነኝ አረብአገር ነውያለሁትበሃይማኖቴእንፀና ከኔየተሻላችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ
@@ወለተሚካኤል-በ4ፐ እግዚአብሔር ያስብሽ የነገዋ ባእታለማርያም ከፈተናሽ ትገላግልሽ አይዞሽ እህቴ👏
@@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ አሜን አሜንአሜን
አሜን አሜን አሜን
እግዚያብሔር ይመስገን
በጣም እናመሰግናለን መምህር ፤ማዐዛ ማርያም ፣ብስራተ ገብርኤል፣ ወለተመስቀል ብላችሁ በፀሎት አስቡን
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለሂወት ያሠማልን እህታችን ስለ ሰላቢ መተት የተናገርሹ የኔም ታሪክ ነው እኔ የገጠመኝ በዘመዴ አፍዝዝ አደንዝዝ አድርጎ አረብ አገር እየሰራሁ የጋራ ነበር የምንጠቀመው ደሞዜ ጥሩነበር የሚከፈለኝ ቀበላለው ያስቀመጥኩት ብር ያ ስረሳኝ ነበር አስ ራት ማውጣት ከጀመርኩ በኃላ በሚገርም ሁኔታ ተባረከልኝ ብር ለም ን አታበድሪኝም አለኝ ገቢው ሲቋረጥ የኔ በገጠመኝ መልኩ ነው እንዲቀርብ የምፈልገው ከት
R❤and
2:17:30
አተን የስጥን አምላክ የተመስገን ይሁን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን ዝማሬ መላክት ያስማልን
የዛሬው. ገጠመኝ. የኔን. ህወት. የምመለከት. ነው. በጣም. ይገርማል. ስለኔ. የምትናገር. ነው. የመሰለኝ. መምህር. በምን. አግቼክ. ልንገርክ. ታርኬን. በጣም. ነው. የጨነቀኝ. አግቼክ. እስከምነግሪክ.
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ለባእታለ ማርያም አመታዊ መታሰቢያ ክብር በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መምህር እንኳን ደህና መጣህ እጅግ በጣም እናመሰግናለን
Amen amen amen amen kale hiwet yesmealna Fetari Rejim Edmen ke tenan gre yestachu wude meharena ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላይህት ያሰማልን መምህር እኔ እሲጋገኘህ ነው የናፈኩኘ እግዚያአብሔር በሰላም ላገሬ ያብቃኝ
አሜን አሜን አሜን መምህራችን እመቤት ትጠብቅህ
መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን
Amen Amen Amen zimare melkit yasemalin memirhachin tebar 🤲🤲🤲💚💛❤️egzabher amlak yimasgen
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የምል ትምህርት ተምረናል ከብር ለቸሩ አባቴ ይሁን ብእዉነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን እድሜ ና ጠና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን🙏
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
አንካን ለባአታ ማርያም ለአመታዊ ከብረ በአል በሰላም አደረሰህ አደረሳችሁ በሀቶቻችን ላይ አድሮ ያስተማረን አግዚአብሔር ይመስገን አምነታችንን አግዚአብሔር አምላከ በልባችን ፅላት ያሳድርብን
እግዚአብሔር አብዝቶ ጸጋ ይስጥህ በጸሎታችሁ አስቡኝ እኔ Haregu weini ነኝ🙏🍀
ቤህር ዘረኝነት እያልን ለመንፈሱ ቻንስ ባንሰጠው
ለእህቶቻን በጣም እናመሰግናለን
ቃለ ህይወትን ያስማልን ለሁላቹሁም እውነት በጣም አስተማሪ ነበር እናመስግለን መምህራችን
ሰላም ላተይሁን መምህር እግዚአብሔር አምላክ በህረት አይኖቹ ይጎብኘን የሞቱ ወገኖቻችንንም ነፍሳቸውን ይማርልን
Egziabher ymesgen 🙏🙏🙏 ehen timhrt kegemerku kebete alwetam kesew gar gize yelegnm bzu timhirt eyetemarkulet behiwetem bzu astemaregn Wendmachin memhrachin edme ystih 🇦🇿🇦🇿🇦🇿👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
Ameen Ameen AmeenAmeen Ameen AmeenEleleleleleleEleleleleleleEleleleleleleEleleleleleleZemar malaket yasamaln kalewot yasamaln mamihir
መምህር እንደምን ነህ እኔ ቸሩ ፈጣሪ እግዛብሔር ይመስገን በጣም ደህና ነኝ እና ዛሬ አንድ ነገር ከንክኖኝ ነው የፃፍኩልህ መምህር አስተውለሀል የሚሆነውን ነገር በመጀሪያ የወድማችን ሞት ያሳዝናል ነፍሱን በገነት ያኑርልን ለቤተሰቡም መፅናና ይስጥልን ነገር ግን አንድ ነገር ትዝ አለኝ ይህም አርቲስትና ሙዚቀኛ ይምሰለኛል ንስሀ ገብተው ቢሰግዱና ቢፀልዩ ይሻላል ምክንያቱም ለቡዳ መበላት ቅርብ ናቸውእና ይሄን ቢያርጉ ጥሩ ነው ለዚህ ስራ አርቲስት ደሳለኝ ቢተባበርህ ጥሩ ነው
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህናመጣህ መምህራችን ከዚህ ያደረሰውን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገንእኳን ለበአታ ማሪያም አመታዊ መታሰቢያ በአል አደረሳችሁእመቤቴ ሆይ ደስ ይበልሽእመብርሀን ሆይደስ ይበልሽወላድተ ቃል ሆይ ደስ ይበልሽቅድስት ሆይ ደስ ይበልሽደስ ይበልሽ ደስ ይበልሽደስ ይበልሽ ደስ ይበልሽእመብርሀን ያስራት ልጆችሽን ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ አድኝን
በእዉነት ለመምህራችን ቃልዎት ያሰማልን ❤️
እንኳንም ተሰደድን ጠቋይን በጣም እፈረዉ ነበር አሁን ግን ምንም አይመስለኝ ንቄዋለሁ
እሺ መምህራችን እውነትነው
በምንዬ የኔ ልጅ አይዛሽ ብርቱኳን ጁስ ጠጭ ስትስይ ሰማውሽ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ፀጋውን ያብዛልን
መምራችን እንኳን በሰላም መጣህልን አሜን አሜን አሜን
እስይ ያድርግልን አሜን(፫)
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም ጡሩ ትምህርት ነዉ ብዙ ተምረንበታል❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ሠላም.ዉድ.መምራችን.እንድሑም.ምመናን.እኔ.በኦዉነት.በምመናኑም.በመም ራችንም.ብዙ.ብዙ.ት.ት.እያገኘዉነዉ.ግን.በሠአቱ.ለመሣተፍ.ብጓጓም.መሣተፍ.አልችልም.የአለሑበት.ቤት.በስልክ.ለመሳተፍ.አይመችም.ሌላ.በዩቱብ.እንደት.እ ንደሚከፈል.ብትነግሩኝ.ደሥ.ይለኝ.ነበር.መምራችን.ይኸንፀጋ.የሠጠኸ.እግዚያብሔር.ይመሥገን.ኦንደዚኸ.ረጅም.እድሜ.ይሥጥሕ.
እኔም 4 ዓመት ምንም ነገር የለኝም ህይወቴይ የተባላሹ ነው ፍቅር የሚባል ነገር ህይወቴይ ዝብርቅርቅ አደረጉ መጀመርያ ስመጣ ጠንቋይ ቤት እጅ ነበረ ስለ ሀይማኖት ምን አላውቁም ስም ክርስትና አላቆም ሀይማኖት አሁን ነው ገባኝ በጣም የጨንቆኛል ፀሎት መደረጉ ቤት የለኝ አንዳንድ ጊዜ ምደም ስትወጣ ጸሎት አደርጋለሁ ስተኛ እባብ ይምጣብኝ በጣም ነው ውስጤ የሚፈራው ለሰው ስናገር ምንም አይመስለውም አግዙኝ በኮመንት ጻፉልኝ የመምህር ትምህርት ስሰማ ነው የጠንቋይ እያወኩት
የኔ እናት ኣይዞሽ በርች ፈጣር ያበርታሽ አመቤቴ ታግዝሽ ታግዘን እባብ በህልምሸ ከሆነ መምህርእንዳለው እባብ በህልም ስመጣብን የዛር መንፈስ ነው ብላል እነም ህልም ኣይቸ እጅግ ስየራርጠኝ ልበላኝ ስየራርጠኝ ኣይቸ በጣሜ ደንግጨ መጠነከረ እንደለብኝ መፀለይ መስገድ እንዳለብኝ ተረዳሁኝ እህቴ ስራ እየሰራሽም ብሆን ፀሎት ኣርግ ፀጉርሽ ካሰረሰሽ እቃ እያጠብሽም በውስጥሽ ሀሌ መፀለይ ፀሎትን ሸምጅጅውና ጠንክር እኔ አነደተረዳሁት ዛር ኣይነጥላ ብዳ መንፈስ ይመለክ እንደነበረ ከቤተ ኣወቁ ዛሩ ብዳም ኣይነጥላም ነው ማለትነው ድሮ ከኛ ቤተሰብ ቆሎዳቦ ጨት እየተጠቆጠቆ ይጎዘጎዝነበር ባመት ኣንደየ ኣሁን እኔም ፍልምያ ውስጥ ነኝ ፈጣር እንድአገዘኝ ሙሉብርሃን ወለተሰንበት ብላቹሁ ኣስብኝ ደካማ ሁኛለሁ ኣልሰራም ያልኩት ሓጥያት እንድሰራ እየገፋፋኝ እየከተተኝ ተቸገሩኩ
ደሞ እኔደኔ ነሽ ኣራት ኣመቴነው ዜሮ ነኝ ምንም የለኝም
ኧሬ መምህር አምና የሚንሰማው የሚናየው ዘግናኝ ነው መድኃኔዓለም ክርስቶስ ምረህቱን ይላክልን ልቦና ይስጠን እኔ ሳልሞት በፊት የኢትዮጵያ ሰላም እንደ ቀደሞ አባቶቻችን እናቶቻችን አብሮ መኖር ማየት እመኛለው ✝️
መምህራችን ቃልህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ለእመቤታች ለቅድስት ባአታ ለባአታ ማርያም አደረሳችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ጥያቄችን እየተመለሰልን ነው እናመሰግናለን
መምህራችን ፀጋው ያብዛልህ
Ayzoh berta berta egzbher yasichersal betam tiru hasab new 🤲🏽🤲🏽🤲🏽🇪🇷🇪🇷🇪🇷
❤❤❤❤🙏🙏
ቃል ህይወት የስመዐልና ክቡር መምህረይ🙏
ቃለ ህይወት ያሰማለን መምህር።
Amen amen amen
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር🙏❤️❤️❤️❤️ሰላም ሰላም የመምህር ቤተስቦች ሰላማቹ ያብዛልኝ❤️❤️ ድግል ማርያም ትጠብቀን ኣሜን🙏🙏🙏❤️❤️❤️ መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️ዝማሬ መልኣክት ያሰማልን የኣገልግሎት ዘመንህን ጌታ መድሃኔኣለም ይባርክልህ ኣሜንንን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
የኔ እህት እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርልሽ ልጅሽን
ቃለህይወትን ያሰማልንመምህር
Nurlen memehiry kalehiywote yasemal
አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
በጣም እናመሰግናለን ባታ ማርያም ትጠብተቅክ መረሀ ግብራችን ጡሩ ተምረንበታል ቃለሕይወትን ያሰማልን
እናቴ በዓታ ለማርያም ክብር ምስጋና ለሷ እኔም ወግ ደረሰኝ ።
መምህር እንዴትነህ እህትወንድሞቸ እንዴትናችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሚካዔል እያላችሁ
Mamir salam lanta yihun Edmena xena yisaxih..yamita satamirachu hulu yalu nachaw bicha faxar yirdany batsalota asibunya.
Selam mehmir egzabeher edemena tena abzito yestilin bante buzu telwetenal egzabeher yemsgen
ኣዎ ይሰማል
እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን 🙏🙏🙏
Egazaber yisxiliny mameher
መምህር ለሌሎች እድል ስጥ ሰአት ገደብ ይኑር የመጀመሪያዋ ልጅ ብዙ ሰጠሀት
Enem Nsha Megbat Efelgalew Ebakachu Erdugn
Amen Amen Amen Egziabiher Amlak yikir ybelen gizew zemenu beatekalay hunetaw kebad new ena esu fetari ymaren bekachu ybelen.!!!!
ደነቆረ አይባልም ።🇪🇹🇪🇷መስማት ተጣነው ነው የሚባለው። በመፅሀፍ ቅድስ ደንቆሮ አትበል ይላል። አስተካክሊ።
ለመሳደብ ሲሆን ነው እንጂ የማይባለው ለማስተማርማ እንዲህም ተብሏል ዕውሮች ያያሉ አንካሶችም ይሄዳሉ፥ ለምጻሞችም ይነጻሉ ደንቆሮችም ይሰማሉ፥ ሙታንም ይነሣሉ የማቴዎስ ወንጌል 11 : 5 እናንተ ደንቆሮዎችና ዕውሮች፥ ማናቸው ይበልጣል? መባው ነውን? ወይስ መባውን የሚቀድሰው መሠዊያው? የማቴዎስ ወንጌል 23 : 19 ደንቆሮና ኰልታፋም የሆነ ሰው ወደ እርሱ አመጡ፥ ያለ መጠንም ተገረሙና። ሁሉን ደኅና አድርጎአል፤ ደንቆሮችም እንዲሰሙ ዲዳዎችም እንዲናገሩ ያደርጋል አሉ። የማርቆስ ወንጌል 7 : 37 ኢየሱስም መልሶ። ሄዳችሁ ያያችሁትን የሰማችሁትንም ለዮሐንስ አውሩለት፤ ዕውሮች ያያሉ፥ አንካሶችም ይሄዳሉ፥ ለምጻሞችም ይነጻሉ፥ ደንቆሮዎችም ይሰማሉ፥ ሙታንም ይነሣሉ፥ ለድሆችም ወንጌል ይሰበካል፤ የሉቃስ ወንጌል 7 : 22 እናንት ደንቆሮዎች፥ የውጭውን የፈጠረ የውስጡን ደግሞ አልፈጠረምን? የሉቃስ ወንጌል 11 : 40 ጥበበኞች ነን ሲሉ ደንቆሮ ሆኑ፥ ወደ ሮሜ ሰዎች 1 : 22ለመተቸት መሞከርሽ ባይከፋም በወቀሳ ከሚሆን በጥያቄ መልክ ቢሆን ጥሩ ነበር
እሺ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ። መንግስተሰማያት ያውርስልኝ።
እድሜና ፀጋ ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤
ልዑል እግዚአብሔር ላገራችን ሰላም ያውርድ ለሞቱትም ነብስ ይማር በስላሴ ስም ሁሌም እባካችሁ ንስሀ አባት አገናኙይ እላለው አንድ ሰው ነብሴን የሚያድን ይጥፋ እኔ ጨቆኛል በሰው አገር ኩትራት ቤት ተው ወገኞቸ ነብሴወደ ሲኦል እዳትወርወር አዱኙልኝ ንስሀ አባት እባካችሁ ኢችን ኮሜንት እምታነቡ በልዑል እግዚአብሔር ይሁንባችሁ ተባበሩኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
0920740826 አባ አለሙ
@@eftahtesfasilase4230 አመሰግናለው ክበርልኝ መምህራችን ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን👏👏👏
ዱባይ ነሽ?
@@meronalimu1057 አወ እማ
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🌹❤❤❤❤💞
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን
Mamiir machenee Gaxameenyii ormeenyaa itti qayyarii mee
ፈጣሪ ልቦና ይስጠን
አዎ. ይሰማል
Ehitachin ke Abatishin Egziabher yagenagnishal Tesfa Atkurechi.
መዘግየት መቆየት ወደፊት መራመድ አለመቻል በስደት ትልቁ ውጊያ ነው ።
ከመቶው 95 ስደተኛ በጠቃይነው ወደዝህ እምንመጣው ከኔውጀምሮ መሸወድ 😢
እንዃን ለእመቤታችን ለቅድስት ለባእታለ ማርያም አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ እመብዙሀን እናቴ እመ አዶናይ ንጽህተ ንጹሐን ቅድስተ ቅድሳን ምሊእተ ክብር ምሊእተ ውዳሴ አቤት ስሟ መጣፈጡ እስኪ ሁላችሁም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም በሉ😍😍😍😍
#ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም
ማርያም ናት እናቴ
ብደክም ብርታቴ
ብረሳ አስታዋሼ
ብታረዝ አልባሼ
ቢርበኝ አጉራሼ
ብታመም ፈዋሼ
ወይኑን የሰጠችኝ
ስገፋ ያየችኝ
ቢከፋኝ መፅናኛ
ቀን ቢከዳ ዳኛ
ባጣ የሚገኝባት
ቢመሽ የማይባት
ልቤን ያሳረፈች
አምላኬን ያቀፈች
ማርያም ማርያም ስላት
መታለች የኔ እናት
እርፍ ብያለሁ
እመሰክራለሁ
እናንተም እንደኔ
ማርያም ማርያም በሉ
እርፍ በሉ።
እንኳን አብሮ አደረሰን ፍቅሯ ይደርብን ኤፍታህዬ
@@BeteHohe አሜን አሜን አሜን የኔ ታዛዥ😍
@@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ እህቴዋ የትአገርነው ያለሽው በግል በቀጥታ ወይም በዋሳብ ብትመክሪኝምንይመስልሻል
Amen
@@jshejsvs478 Amen Amen Amen
እኔ ግን የሚገርመኝ የመምህር ወዳጆች ትልልቅ ዩቱበሮች ለምን ሼር አያረጉም ? ይገርማል 😒
እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ትምህርት እየተማርን ነው መምህር እግዚአብሔር ዕድሜህን ያርዝምልን
እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ የኔ የህይወት ታርክም ነው ስለአርብ ሀገር ህይወት እኔ ለአምስት ዓመታት ሰርቼ ምንም አልነበርኝም ዝም ብዬ ለባለቤት ነበር የምልከው አሁን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋዬ ትምርት ሰምቼ ችግርን አውቄ ስነግርው ከባለቤቴ ተጣላን ተለያየን ምንም እንኳን ብጎዳም አሁን ተስተካከለልኝ እመብርሃን የተመሰገነች ትሁንልኝ
አሁን እግዚአብሔር ይመስገን በሁለት አመት ውስጥ ሥስት መቶ ሺ ብር አጠራቅምያለሁ ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅህ መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን
_ዘላለማዊ የነፍስ እረኛ የእረኛም አላቃ ሊቀ ካአህናት ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እንዲያገለግሉህ ስለ መረጥካአቸው ጳጻሳት ቀሳውስት ዲያቁናት መዘመራን ሁሉ የምናቀርብልህ ልመና ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ተቀብለን ልመናችን ስማን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻💚💛❤😭🤲 Egzibher yimsegn memihir tsgawin Yabizaleh kale hiwot yesemalen buzu nger temernal Egzibher yimsegn 🙏👏_አቤቱ ጌታ ሆይ የምህረትና የይቅርታ አባት ሀጥያትም ሰርተናል አምፀንማል በቃልህን አንሄድም ብለናል ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ህዝባችንን ጠብቅልን ጠብቀን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻😭
አቤቱ አምላክ ሆይ ! የ" Live “ ውይይትን መድረክን አዘጋጂተህ ከእህቶቻችን እና ከወንድሞቻችን ህይወት እንድማር ስለፈቀድክልኝ ክብር ምስጋና ይገባህል!!! አሜን!
እንኳን ለእናታችን ለ ባእታ አመቲዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ የምንማረውን ትምህርት ፍሬ የምናፈራበት ያድርግልን
እንኳን ለባእታ ለማርያም አመታዊ ክብረ በአል በሠላም አደረሣቹሁ ቃለ ሂይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ እታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አባ እንጦንሥ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ አቡነ መባ ፂወን ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት ብፂኢት ሀና ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ይማረን ረቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
እንኳን ለእመቤታችን በዓታ ለማርያም አመታዊ ክበረ በዓል አደረሳችሁ የቅዱሳን የእመቤታችን በረከት ይደርብን እመቤታችን ሀገራችንን ትጠብቅልን አሜን ደዋዮች እናመሰግናለን ከእናንተ ብዙ ተማማርን🥰👏👏
እኳን ለባአታ ማርያም ታህሳስ 3 ቤተመቅደስ የገባችበት ቀን አደርሳቹህ የመምህርዬ ፍሬዎች😍🌾🌾💗💗🙏🙏🙏
መሰደድ ለእኔ እጅግ መልካም ነው የሆነልኝ
ክርስቶስ አወኩት እማቤቴ አገኘዋት ቅድስት
ቤተክርስቲያን አወኩት እውነትም እህታችን
እንደ አለቹ ለእኔ ገዳም ነው ስደት ✝️
መምህር እኔም ከኢትዮጵያ ውጪ ነው የምኖረው በጣም ሲጨንቀኝ አንተን ስሰማ ነው ጥሩ የሚሰማኝ እድሜ ይስጥህ
እኔስ በፍፁም ከሀገር መውጣት አልፈልግም ነበር ባሌ ዲቪ ሲደርሰው ራሴን ላጠፋ ደርሼ ነበር ሁሉም አለፈና ከ5 አመት በውሀላ ፕሮሰሱን ሲያደርግ ኤምባሲ ምገባበት ቀን ደረሰ ቅዱስ ኡራኤል ቤ/ክርስትያን ሄጄ ተንበርክኬ ፀለይኩ ተሳልኩኝ ለኔ የማይጠቅመኝ የምጠፋበት ከሆነ ይቅርብኝ የእግዚአብሔር ፈቃድ ከሆነ ግን አሳካልኝ ብዬ ተሳልኩ ስለቱም ተሳካ የተሳልኩትን 100 ስግደት በደጁ ሰግጄ ተመለስኩ አሁን ብዙ መከራ እያሳለፍንም ቢሆን በጋብቻ 18 አመት አክብረናል እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ በሱ ፈቃድ ከተሰደድን ሁሉም ይሰምራል
ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ሕይወትን ያሰማልን ኢትዮጵያ ሀገራች ለዘለዓለም ትኑር ቸሩ እግዚአብሔር አምላካችን ለሕዝቦቻችን ሰላምን ያውርድልን
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
ወይኔ ዛሬ ሸበካ እምቢ ብሎኝ live አልነበርኹም በጣም ነው የተናደድኩት so ጸጋውን ያብዛልህ ውድ መምህሬ
መምህር እባክህን ተክለማርያም ብለህ በጸሎት አስበኝ ያንከርት መንፈስ ነዉ መሰለኝ ይሄው እድሜ ልኬን እንደተከራተትኩ ነዉ ።
በእዉነት ለመምህራችን ቃልዎት ያሰማልን ❤
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በዉነት ለሁላችሁም ቃለህይወት ያሰማልን አሜን መምህርየ እረጂም ድሜ እና ፀጋ አብዝቶ ይስጥልን ገብረ ማርያም ወለተ እየሱስ እያላችሁ አስቡልኝ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን አብሮ አደረሰን
መምህር እህቶቻችን ያቀረቡት ጥያቄ ጥሩ ነው
በተለይም እህታችን ያቀረበችው ጥያቄ በስደት ያለን የሁላችንም ጥያቄ ነው
መምህር ከ፫ አንዱ እኔ ጋር አለ ሀገር እያለው ውጣውረዱ በሰራ በረከት የሌለው ትዳሬ ሰላም ያጣ ነበር ግን በመንፈሳዊ ምንም ባላወኩበት ነበር
አንድ አመት ልጅ ጥዬ ወደ ስደት መጣው
ስመጣ የገባውት ቤት አሰርኤ ጥሩ ትመስላለች ግን በጣም ታስቸግራለች ከወራቱች በሃላ በግ ታርዱ አንጀቱን ከዛፉ አጠገብ ቁፍሬ እና ቅበሬ አለችኝ እኔም ቁፍሬ ቀበርኩት
እህታችን በተናገረችው ትዝ ብሎኝ ነው ። ሁሊም እንጨቃጨቃለን ወደ ቢሮ ውሰጂኝ ስላት ሀገርሽ ትገቢታለሽ እንጂ አልወስድሽም አለች በዛላይ ምግብ ላይ ያላት አመለካከት በጣም ይከብዳል በመጨረሻ ከእኔ ጋር የምትሰራ አንድ ልጅ መጣች ከሷ ጋር ተያይዘን ወጣን ጠፋን አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ቤት ገባው
ምስክርነት አለኝ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ቀን ፀሎት ጨርሺ ወደ ስራአ ስገባ ፀሎት የማረግበት ቦታ ሻማ ለኩሺ ስሂድ ቤቱ ጪስ ታፍኑ አገኘውት ለሁለት ሰአት ያህል ቁይቻለው ቤቱ ሳይቀጣጠልብኝ አፀሎት ቦታዬ ብዙም ሳይጉዳ እናቴ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ከዚህ አወጣችኝ ተመስገን አሁን ሁሊ ሻማ አበራለው ለመምህራችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
መምህር እኔ ባባዬ❤😭 መሞት በጭራሽ አላምንም ልቀበልም አልችልም ልቤ ተላልጧል ከበደኝ ማመን ትንሽኳን አልተረጋጋሁም በጣም ታሚሚለሁ እዲዉም አዘኑ እየባሰብኝ ነዉ አዘነ ሲደርስብኝ በሱ ዲራማ ብቻ ነበር እምፅናናዉ አሁን ቅስሜን ሰበረዉ ዳግም ላይጠገን ደማ ልቤ😭😭😭😭💔💔እዉነት እላችሃለሁ በፀሎት አስቡኝ ከምላችሁ በላይ ልቤ ታሟል አዘን ተደጋገመብኝ😭😭😭😭😭
እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ባእታለ ማርያም አደረሰን አደረሳችሁ የተዋህዶልጅ ልጆች በሙሉ መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን ደስ የሚል ዉይይት ነበር እናመሰግናለን በረከትክ ይደርብን💚💛❤️አሜን
ለሁላችሁም ቃል ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያፅናችሁ
ሠላማችሁ በክርስቶሰ ይብዛ እንኳን ለበአታ ማርያም አመታዊ መታሠቢያዋ ቀን አደረሣችሁ👏👏👏👏
ቃለ ህይውትን ያሠማልን በጣም ገንቢ ጥያቂ ነው የዛሬው የጠየቁት ደዋዮችሁ እናመሠግናለን#መምህራችን ፀጋውን ያብዛልሕ የሞቱትን በአደፀ ገነት ያኖርልን
ባአታ ማርያም በቀን ስት ነዉ እምዉለዉ
@@banamet5409 3
እኔም ስደት ለመምጣት በየቦታው ስዕለት ተስዬ ነው የመጣሁት ግን እውቀቱ ኖሮኝ አይደለም
በዛም ላይ በስተ ወጣ ወርድ ሀጢት ነው የመጣሁት
ግን መሰደደን ወደድኩት ተመስገን አምላኪ
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅል መምህር
አሜንንን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🙏🙏🙏🙏ብዙ ትምህርት እንገኛለን
Zegawane yabzwalet amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 kelhewaty yasamanle ❤😮.
መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን ዛሬ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ተማር ደዋይ እህቶቻች በጣም እናመሰግናለን ከእናንተ በጣም ብዙ ነገር ተምረናል እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግናለን ለተጨነቃችሁ በጸሎት አስቡን ለምትሉ ሁሉ እግዚአብሔር ያስባችሁ አይዛችሁ በርቱ ጠንክሩ እናንተ የመምህር ተስፋዬ አበራ ተማሪዎች ናችሁ የመምህራችሁን መርህ መከተል አለባችሁ ቸር እደሩ👏
እህቴ ዋ በፀሎትሽ አስቢኝ በጣምፈተናላይነኝ አረብአገር ነውያለሁትበሃይማኖቴእንፀና ከኔየተሻላችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ
@@ወለተሚካኤል-በ4ፐ እግዚአብሔር ያስብሽ የነገዋ ባእታለማርያም ከፈተናሽ ትገላግልሽ አይዞሽ እህቴ👏
@@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ አሜን አሜንአሜን
አሜን አሜን አሜን
እግዚያብሔር ይመስገን
በጣም እናመሰግናለን መምህር ፤ማዐዛ ማርያም ፣ብስራተ ገብርኤል፣ ወለተመስቀል ብላችሁ በፀሎት አስቡን
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለሂወት ያሠማልን እህታችን ስለ ሰላቢ መተት የተናገርሹ የኔም ታሪክ ነው እኔ የገጠመኝ በዘመዴ አፍዝዝ አደንዝዝ አድርጎ አረብ አገር እየሰራሁ የጋራ ነበር የምንጠቀመው ደሞዜ ጥሩነበር የሚከፈለኝ ቀበላለው ያስቀመጥኩት ብር ያ ስረሳኝ ነበር አስ ራት ማውጣት ከጀመርኩ በኃላ በሚገርም ሁኔታ ተባረከልኝ ብር ለም ን አታበድሪኝም አለኝ ገቢው ሲቋረጥ የኔ በገጠመኝ መልኩ ነው እንዲቀርብ የምፈልገው ከት
R❤and
2:17:30
አተን የስጥን አምላክ የተመስገን ይሁን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን ዝማሬ መላክት ያስማልን
የዛሬው. ገጠመኝ. የኔን. ህወት. የምመለከት. ነው. በጣም. ይገርማል. ስለኔ. የምትናገር. ነው. የመሰለኝ. መምህር. በምን. አግቼክ. ልንገርክ. ታርኬን. በጣም. ነው. የጨነቀኝ. አግቼክ. እስከምነግሪክ.
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ለባእታለ ማርያም አመታዊ መታሰቢያ ክብር በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መምህር እንኳን ደህና መጣህ እጅግ በጣም እናመሰግናለን
Amen amen amen amen kale hiwet yesmealna Fetari Rejim Edmen ke tenan gre yestachu wude meharena ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላይህት ያሰማልን መምህር እኔ እሲጋገኘህ ነው የናፈኩኘ እግዚያአብሔር በሰላም ላገሬ ያብቃኝ
አሜን አሜን አሜን መምህራችን እመቤት ትጠብቅህ
መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን
Amen Amen Amen zimare melkit yasemalin memirhachin tebar 🤲🤲🤲💚💛❤️egzabher amlak yimasgen
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የምል ትምህርት ተምረናል ከብር ለቸሩ አባቴ ይሁን ብእዉነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን እድሜ ና ጠና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን🙏
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
አንካን ለባአታ ማርያም ለአመታዊ ከብረ በአል በሰላም አደረሰህ አደረሳችሁ በሀቶቻችን ላይ አድሮ ያስተማረን አግዚአብሔር ይመስገን አምነታችንን አግዚአብሔር አምላከ በልባችን ፅላት ያሳድርብን
እግዚአብሔር አብዝቶ ጸጋ ይስጥህ በጸሎታችሁ አስቡኝ እኔ Haregu weini ነኝ🙏🍀
ቤህር ዘረኝነት እያልን ለመንፈሱ ቻንስ ባንሰጠው
ለእህቶቻን በጣም እናመሰግናለን
ቃለ ህይወትን ያስማልን ለሁላቹሁም እውነት በጣም አስተማሪ ነበር እናመስግለን መምህራችን
ሰላም ላተይሁን መምህር እግዚአብሔር አምላክ በህረት አይኖቹ ይጎብኘን የሞቱ ወገኖቻችንንም ነፍሳቸውን ይማርልን
Egziabher ymesgen 🙏🙏🙏 ehen timhrt kegemerku kebete alwetam kesew gar gize yelegnm bzu timhirt eyetemarkulet behiwetem bzu astemaregn
Wendmachin memhrachin edme ystih 🇦🇿🇦🇿🇦🇿👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
Ameen Ameen Ameen
Ameen Ameen Ameen
Elelelelelele
Elelelelelele
Elelelelelele
Elelelelelele
Zemar malaket yasamaln kalewot yasamaln mamihir
መምህር እንደምን ነህ እኔ ቸሩ ፈጣሪ እግዛብሔር ይመስገን በጣም ደህና ነኝ እና ዛሬ አንድ ነገር ከንክኖኝ ነው የፃፍኩልህ መምህር አስተውለሀል የሚሆነውን ነገር በመጀሪያ የወድማችን ሞት ያሳዝናል ነፍሱን በገነት ያኑርልን ለቤተሰቡም መፅናና ይስጥልን ነገር ግን አንድ ነገር ትዝ አለኝ ይህም አርቲስትና ሙዚቀኛ ይምሰለኛል ንስሀ ገብተው ቢሰግዱና ቢፀልዩ ይሻላል ምክንያቱም ለቡዳ መበላት ቅርብ ናቸውእና ይሄን ቢያርጉ ጥሩ ነው ለዚህ ስራ አርቲስት ደሳለኝ ቢተባበርህ ጥሩ ነው
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህናመጣህ መምህራችን ከዚህ ያደረሰውን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን
እኳን ለበአታ ማሪያም አመታዊ መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ
እመቤቴ ሆይ ደስ ይበልሽ
እመብርሀን ሆይደስ ይበልሽ
ወላድተ ቃል ሆይ ደስ ይበልሽ
ቅድስት ሆይ ደስ ይበልሽ
ደስ ይበልሽ ደስ ይበልሽ
ደስ ይበልሽ ደስ ይበልሽ
እመብርሀን ያስራት ልጆችሽን ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ አድኝን
በእዉነት ለመምህራችን ቃልዎት ያሰማልን ❤️
እንኳንም ተሰደድን ጠቋይን በጣም እፈረዉ ነበር አሁን ግን ምንም አይመስለኝ ንቄዋለሁ
እሺ መምህራችን እውነትነው
በምንዬ የኔ ልጅ አይዛሽ ብርቱኳን ጁስ ጠጭ ስትስይ ሰማውሽ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ፀጋውን ያብዛልን
መምራችን እንኳን በሰላም መጣህልን አሜን አሜን አሜን
እስይ ያድርግልን አሜን(፫)
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም ጡሩ ትምህርት ነዉ ብዙ ተምረንበታል❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ሠላም.ዉድ.መምራችን.እንድሑም.ምመናን.እኔ.በኦዉነት.በምመናኑም.በመም ራችንም.ብዙ.ብዙ.ት.ት.እያገኘዉነዉ.ግን.በሠአቱ.ለመሣተፍ.ብጓጓም.መሣተፍ.አልችልም.የአለሑበት.ቤት.በስልክ.ለመሳተፍ.አይመችም.ሌላ.በዩቱብ.እንደት.እ ንደሚከፈል.ብትነግሩኝ.ደሥ.ይለኝ.ነበር.መምራችን.ይኸንፀጋ.የሠጠኸ.እግዚያብሔር.ይመሥገን.ኦንደዚኸ.ረጅም.እድሜ.ይሥጥሕ.
እኔም 4 ዓመት ምንም ነገር የለኝም ህይወቴይ የተባላሹ ነው ፍቅር የሚባል ነገር ህይወቴይ ዝብርቅርቅ አደረጉ መጀመርያ ስመጣ ጠንቋይ ቤት እጅ ነበረ ስለ ሀይማኖት ምን አላውቁም ስም ክርስትና አላቆም ሀይማኖት አሁን ነው ገባኝ በጣም የጨንቆኛል ፀሎት መደረጉ ቤት የለኝ አንዳንድ ጊዜ ምደም ስትወጣ ጸሎት አደርጋለሁ ስተኛ እባብ ይምጣብኝ በጣም ነው ውስጤ የሚፈራው ለሰው ስናገር ምንም አይመስለውም አግዙኝ በኮመንት ጻፉልኝ የመምህር ትምህርት ስሰማ ነው የጠንቋይ እያወኩት
የኔ እናት ኣይዞሽ በርች ፈጣር ያበርታሽ አመቤቴ ታግዝሽ ታግዘን እባብ በህልምሸ ከሆነ መምህርእንዳለው እባብ በህልም ስመጣብን የዛር መንፈስ ነው ብላል እነም ህልም ኣይቸ እጅግ ስየራርጠኝ ልበላኝ ስየራርጠኝ ኣይቸ በጣሜ ደንግጨ መጠነከረ እንደለብኝ መፀለይ መስገድ እንዳለብኝ ተረዳሁኝ እህቴ ስራ እየሰራሽም ብሆን ፀሎት ኣርግ ፀጉርሽ ካሰረሰሽ እቃ እያጠብሽም በውስጥሽ ሀሌ መፀለይ ፀሎትን ሸምጅጅውና ጠንክር እኔ አነደተረዳሁት ዛር ኣይነጥላ ብዳ መንፈስ ይመለክ እንደነበረ ከቤተ ኣወቁ ዛሩ ብዳም ኣይነጥላም ነው ማለትነው ድሮ ከኛ ቤተሰብ ቆሎዳቦ ጨት እየተጠቆጠቆ ይጎዘጎዝነበር ባመት ኣንደየ ኣሁን እኔም ፍልምያ ውስጥ ነኝ ፈጣር እንድአገዘኝ ሙሉብርሃን ወለተሰንበት ብላቹሁ ኣስብኝ ደካማ ሁኛለሁ ኣልሰራም ያልኩት ሓጥያት እንድሰራ እየገፋፋኝ እየከተተኝ ተቸገሩኩ
ደሞ እኔደኔ ነሽ ኣራት ኣመቴነው ዜሮ ነኝ ምንም የለኝም
ኧሬ መምህር አምና የሚንሰማው የሚናየው ዘግናኝ ነው መድኃኔዓለም ክርስቶስ ምረህቱን ይላክልን ልቦና ይስጠን እኔ ሳልሞት በፊት የኢትዮጵያ ሰላም እንደ ቀደሞ አባቶቻችን እናቶቻችን አብሮ መኖር ማየት እመኛለው ✝️
መምህራችን ቃልህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ለእመቤታች ለቅድስት ባአታ ለባአታ ማርያም አደረሳችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ጥያቄችን እየተመለሰልን ነው እናመሰግናለን
መምህራችን ፀጋው ያብዛልህ
Ayzoh berta berta egzbher yasichersal betam tiru hasab new 🤲🏽🤲🏽🤲🏽🇪🇷🇪🇷🇪🇷
❤❤❤❤🙏🙏
ቃል ህይወት የስመዐልና ክቡር መምህረይ🙏
ቃለ ህይወት ያሰማለን መምህር።
Amen amen amen
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር🙏❤️❤️❤️❤️
ሰላም ሰላም የመምህር ቤተስቦች ሰላማቹ ያብዛልኝ❤️❤️ ድግል ማርያም ትጠብቀን ኣሜን🙏🙏🙏❤️❤️❤️
መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️ዝማሬ መልኣክት ያሰማልን
የኣገልግሎት ዘመንህን ጌታ መድሃኔኣለም ይባርክልህ ኣሜንንን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
የኔ እህት እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርልሽ ልጅሽን
ቃለህይወትን ያሰማልን
መምህር
Nurlen memehiry kalehiywote yasemal
አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
በጣም እናመሰግናለን ባታ ማርያም ትጠብተቅክ መረሀ ግብራችን ጡሩ ተምረንበታል ቃለሕይወትን ያሰማልን
እናቴ በዓታ ለማርያም ክብር ምስጋና ለሷ እኔም ወግ ደረሰኝ ።
መምህር እንዴትነህ እህትወንድሞቸ እንዴትናችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሚካዔል እያላችሁ
Mamir salam lanta yihun
Edmena xena yisaxih..yamita satamirachu hulu yalu nachaw bicha faxar yirdany batsalota asibunya.
Selam mehmir egzabeher edemena tena abzito yestilin bante buzu telwetenal egzabeher yemsgen
ኣዎ ይሰማል
እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን 🙏🙏🙏
Egazaber yisxiliny mameher
መምህር ለሌሎች እድል ስጥ ሰአት ገደብ ይኑር የመጀመሪያዋ ልጅ ብዙ ሰጠሀት
Enem Nsha Megbat Efelgalew Ebakachu Erdugn
Amen Amen Amen Egziabiher Amlak yikir ybelen gizew zemenu beatekalay hunetaw kebad new ena esu fetari ymaren bekachu ybelen.!!!!
ደነቆረ አይባልም ።🇪🇹🇪🇷መስማት ተጣነው ነው የሚባለው። በመፅሀፍ ቅድስ ደንቆሮ አትበል ይላል። አስተካክሊ።
ለመሳደብ ሲሆን ነው እንጂ የማይባለው ለማስተማርማ እንዲህም ተብሏል
ዕውሮች ያያሉ አንካሶችም ይሄዳሉ፥ ለምጻሞችም ይነጻሉ ደንቆሮችም ይሰማሉ፥ ሙታንም ይነሣሉ የማቴዎስ ወንጌል 11 : 5
እናንተ ደንቆሮዎችና ዕውሮች፥ ማናቸው ይበልጣል? መባው ነውን? ወይስ መባውን የሚቀድሰው መሠዊያው? የማቴዎስ ወንጌል 23 : 19
ደንቆሮና ኰልታፋም የሆነ ሰው ወደ እርሱ አመጡ፥ ያለ መጠንም ተገረሙና። ሁሉን ደኅና አድርጎአል፤ ደንቆሮችም እንዲሰሙ ዲዳዎችም እንዲናገሩ ያደርጋል አሉ። የማርቆስ ወንጌል 7 : 37
ኢየሱስም መልሶ። ሄዳችሁ ያያችሁትን የሰማችሁትንም ለዮሐንስ አውሩለት፤ ዕውሮች ያያሉ፥ አንካሶችም ይሄዳሉ፥ ለምጻሞችም ይነጻሉ፥ ደንቆሮዎችም ይሰማሉ፥ ሙታንም ይነሣሉ፥ ለድሆችም ወንጌል ይሰበካል፤ የሉቃስ ወንጌል 7 : 22
እናንት ደንቆሮዎች፥ የውጭውን የፈጠረ የውስጡን ደግሞ አልፈጠረምን? የሉቃስ ወንጌል 11 : 40
ጥበበኞች ነን ሲሉ ደንቆሮ ሆኑ፥ ወደ ሮሜ ሰዎች 1 : 22
ለመተቸት መሞከርሽ ባይከፋም በወቀሳ ከሚሆን በጥያቄ መልክ ቢሆን ጥሩ ነበር