መንፈስ ቅዱስም በእርሱ ላይ ነበረ። (Part 7)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 11

  • @febenmulugeta7032
    @febenmulugeta7032 10 หลายเดือนก่อน

    ባንተ ስላለው የማስተማር ፀጋ እውነትን የመግለጥ አገልግሎት አንተንም ለኛ የሰጠ እግዚአብሔር ይባረክ❤❤❤❤

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 10 หลายเดือนก่อน +3

    ክብር ለአስተማሪዉ መንፈስ ይሁን በሸክላ እቃ ዉስጥ የከበረዉን መዝገብ ላኖረዉ የየምስጋና ይገባዋል ፓስተር ጋሽ ፍቄ ጌታ ያኑርልን ይጠብቅልን በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨመር ይብዛ ሁሌም ስለጠቀሙን አለመባረክ አይቻልም

  • @AlmazeDeneke
    @AlmazeDeneke หลายเดือนก่อน

    ጌታ አበብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ ትልቅ የቃሉ መገለጥ የሚለውጥ በተረጋጋ መንፈስ ቃሉን ብቻ የሚያረሰርስ ሌላ ጨማሪ የማያሰፈልግ ጌታ ዘመንሀን ይባርክ

  • @amyasfaw9098
    @amyasfaw9098 10 หลายเดือนก่อน +1

    Amen 🙏 Amen 🙏

  • @yoa4954
    @yoa4954 10 หลายเดือนก่อน +3

    Wow Tebark pastor Share eyarkut new

  • @lidiyaseboka4252
    @lidiyaseboka4252 10 หลายเดือนก่อน

    ዘመንህ ይባረክ ፍፄ!!!

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 10 หลายเดือนก่อน +1

    ኦ እግዚአብሔር ሆይ እርዳኝ!!!

  • @abenetherhailu7316
    @abenetherhailu7316 2 หลายเดือนก่อน

    Ewnetim dink timhrt paster diredawan tileh mewtatih ahun beta m betam askochegn!!!!bless u !!!

  • @habtamuhailu5462
    @habtamuhailu5462 10 หลายเดือนก่อน

    ከ15 ዓመት በፊት አምቦ ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን ነው ፖስተር የ ማውቅክ ባንተ ብዙ ተባርከናል ሚገርመው ያኔ የፃፍኳቸው ማስታወሻዎች ዛሬም አሉ።ጌታ ይባርክህ ወንድም በፍቄ

  • @BerhaneGebermdhin
    @BerhaneGebermdhin 10 หลายเดือนก่อน

    Tebark

  • @birhanuhankara4817
    @birhanuhankara4817 10 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ መልክት ነው ድካሜን አሳየኝ።