ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መሸጋገሪዎቹንም ብታለማምደን መልካም ነዉ ከተቻለ🙏🙏🙏
ጥሩ ነው ግን ቁጥሩን በጽሑፍ ማስቀመጥ ይልመድብህ ከሁሉም ቪዲዮ ቁጥር አልጻፍክም
በጣም ጎበዝ ነህ በርታ በተጨማሪ የመጋቤ ስብሐት አለሙ አጋ የሰላምታ ቅኝት መግቢያ ብታስተምረን ደስ ይለናል
በርታ ወድም አለም እየቆየህ ነው
Betam dess miyasegn zemare new ተመሥጦ ይጨምራል አሣምሮ ለደረደረው tnxs bro
betam des yilal egiziabher yistln
ፀጋውን ያብዛልህ እኔ ትንሽ መማር እፈልጋለው
ድንቅ ዝማሬ ነው እድሜ ይስጥልን
ቁጥሩን በስክሪኑ ላይ ብታስገባልን የበለጠ እንድንረዳው መሸጋገሪያውንም በደንብ እንለያለን እግዚአብሔር ይስጥልን፡፡
ወንድሜ በርታልኝ ድጋሜ እንደማገኝህ ተስፍ አለኝ❤ መልካም ፆም
ለምንድነው ግን በቀኝ እጅህ የምትደረድረው እባክህ መልስልኝ ሁልጊዜ ሳይህ ግራ ስለሚገባኝ ነው
የምደረድረው በግራ እጀ ነው በቀኝ የሚመስለው ምን አልባት በፊት ለፊት ካሜራ ስለምጠቀም ይሆናል።
መሸጋገሪያውን ብታሳየን
ሰልክህ አስቀምጥልን
ታኦዶኮስ በገና :- 0913119229
Endet new be kegh hand aykebdm
በቀኝ አይደለም በግራ ነው። ምን አልባት ምን አልባት ቀረጻው ነው ሊያሥመስለው የሚችል።
በቀኝ አይደለም ምን አልባት ካሜራ ሊሆን ይችላል።