ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የኔ አባት መልካም ልብ ነው ያለህ እናቷን ላለማስቀየም ተጨናነቀ ልጆችህን ያመንከው መደሃኒያለም ለቁም ነገር ያብቃልህ
አወ ❤❤❤❤❤❤በጣም
ቤቲግን ነብስሽ አይማርም የኔወንድም አሳዘነኝ ባልሽ እኮ ላንቺም ለልጆቹም ክብር አለው❤❤❤አይለያቹ
ማዘርዬ ይመቾዎት እረ ገና ልጅ ናት ትልቅ ሰው አይደለችም 😂አይ እናት እኛ ብናድግም ለናቶቻችን ህፃን ነን😢❤🎉
Lijuun Atakatelutee😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣
ለልጁቹ ያለው ፍቅር የኔአባት❤
በጣም ኡፌ አሳዘነይኝ 😭የህዋ 🌹✅
🤗🤗🤗🤗
የኔ እናት ሽ አመት ኑሪልን🎉❤❤❤
arogetwa. Yeraswan. Zemen chersa. Be siw . Tedar. Tekeldalch prank. Ayeee keletamoch
ትግስቱ ይገረማል ካነደበቱ ክፉ ሳይወጣ :🙏🙏🙏
😂😂😂ወይ ቤቲዬ ስርስ ብለሽ ወይ ፕራክ ማዘርን አለማድነቅ አይቻልም 😂😂 ሲያሳዝን ግን የኔ ቆንጆ ጌታ ትዳራቹን ይባርክ ልጆቻቹን በሞገስ በጥበብ ከክፍ ሁሉ ጠብቆ ያሳድግላቹ ❤❤❤
Amen yene konjo🙏
ማዘርማ ቀጣይ እሳቸው ናቸው ፕራንክ መደረግ አለባቸው
ግድ ነው ብድር በምድር
ትንሱ ምርጥ አባትና ባል ነህ አንደበትህ የተቆጠበ ትግስተኛ
ደስ ስትሉ🥰🥰 ልኡል እግዚአብሔር ትዳራችሁን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅላችሁ ይባርክላችሁም እና ደስ የሚል ባለቤት ነው ያለሽ ቤቱን ትዳሩን ልጆቹን የሚወድ የሚያከብር ልቦናውን አይቀይርብሽ ለእናትሽም እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው 🙏
Amen🙏
ወይኔ አንቺ ልጅ 😂😂 ትችያለሽ ስትቅለሰለሺ እኮ በጣም የተበደልሽ ነው የምመስሊው ደግሞ😂😂 ባልሽን ግን ተንከባክበው ለልጆቹ ያለው ፍቅር ብቻ ይበቃል እመብርሃን ትጠብቃችሁ ከነልጆቻችሁ❤
ድርቅ ያለ ቀልድ ጥሩ አይደለም ልጁ ለራሱ ነብሰ ቀጭን ነው ፀጥ ቢልብሽስ የዘላለም ፀፀት ማዘር ግን ልጆት ቢሆን ሳቆት ይመጣል
የኔውድ ደስስትሉ አስለቅሶሽነበር ብድርሽንመለሽ ግንአታጠንክሪው እሽ ልጆቻችሁን ፈጣሪ ያሳድግላችሁ በፍቅር አርጅ ጃጅ❤❤❤❤❤❤ቤትየ ግን መቸልቸል ምድነው😂😂
❤❤❤
የኔ አባት ቢጨቀው በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አላለም አደቅሀለሁኝ በጣም እደአተ ያለውን ባል ይስጠኝቸሩ መድሀኒ አለም❤
ጨዋ ነህ በእውነት አባቴ በጣም ክፉ ነገርሳይወጣው የእውነትጨዋ ሰው ጥሩ ቤተሰስ ያሳደገው
ገና አዲስ ነኝ ባለቤትሽ በጣም ነዉ ያሳዘነኝ ከሱ ጋራ አብሬ አልቅሻለሁ የተረዳሁት በጣም፣በጣም፣በጣም ይወድሻል
ሁለት ልጅ ነው የወለዳቹሁት አላህ ያሳድግላቹሆ
ዉይ ሥወደዉ ባልሺን ከምር ለልጆቹ ያለዉ ዉዴታ ደሥ ሢል
ወዮ ያንችስ ከፋ የተመታሽ 😅😅😅😂😂😂 ማዘርየ እድሜ ይስጦት ❤❤❤❤❤
ሲያሳዝን የኔየ ምስኪን በናታችሁ በቃው ይቅርታ በሉውት ያሳዝናል❤
አራ ማዘር በጣም ይቹሉበታል አይገልጽም ሆሆ ልጁን አሰለቃሰቹት 😂😂❤❤❤❤
በመጀመራ በሌቤትሽን አድን ቄዋለው አግዳ አለ አሑን ምንም መናገር አልፈልግም ብሎ ማዘርን በጣም ስላከበር እግዛብሔር ያክብርሕ አዳድ ሰው ቤሖን በጣም ሴሜታዊ ሖኖ የማይሖን ንግግር ይናገራል ጌታ እድሜና ጤና የሥጥሕ ልጆቻች ሑን እግዛብሔር ያሳድ ግላችሖ
ማዘር አንደኛ !ነገር ግን ከዉጪ ሲመጣ ሁለተኛ እንደዚህ እንደዳታደርጊ፤ፕራንክ ይቅርባችሁ!!!!!!
የሐበሻ ወንዶቺ አብዛኞቹ ብዲላ ያምናሉ እንደዝ አይነት ደጋግቺ ዶሞ አሉተባረኪ ትግሲተኝ
በእውነት በጣም ነው ያሳዘነኝ እድህ አይነት ፕራንክ ጥሩ አይደለም ኡፍ እስኪ እኔንም ደምሩኝ አበረታቱኝ ቅመሞችዬ❤❤
አችኮ በማሥመሠል እሚችልሽ የለም በጣም ነዉ እምትመችኝ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
መድመርያ ሥመጣ እዝህህ ቤት ❤❤❤
ደነዞች እናትና ልጅ
አይበላም 😢😢
ኸረ እግዚአብሔርፍሩ እናትየዋ ጨከና በጣም ያስጠላል ክፍዎች ለገንዘብ የምትኞሩ የኔጌታ ሲያሳስንልጁ መለያየት የዘራሽውማጨድ እይቀርም
ውይይይ ወልድሽደ ማሻአላህ፣ይሄው በልጅሽ ስም ላይክ ሰብ አረኩሽ፣ልጅሽን ያሳድግልሽ❤❤
ውይይይይይይ ሲያሳዝን ነብሰሽ አይማር ቱቱቱ የሰይጣን ፕራክ ይዞሻል በቃ ቤቲዬ ማዘርዬ እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን ባልየው ግን ከልቡ ስው ነው ለልጅዎት ወንድም ባል አባት መከታ የሆነ ስው ነው ያገኙት
🤣🤣🤣አረ እማማ
እረ ባአላህ ግን ተዉ በትዳራችሁ ፖራክ አታድርጉ ደሞ ያሳስናል ወድልጅ ሲያለቅስ ደስ አይልም
በጣም በጣም የሚገርሙ እናት ይመቻቸው
የኔ አባት ❤❤❤❤ሲያሳዝን አስለቀሽው
ውይኔ ልጅ ግን በስማም ጡሩ ባል ነዉ🎉🎉🎉
ለማንኛውም ቤታችሁ ያምራል ቀልዳችሁ ግን በጣም በጣም ይደብራል የተመኛችሁትን ግን አንድ ቀን ታገኚዋለሸ ደነዝ
Wooow germi ነው ማሚ ዬ 1ኛ kkkk😂😂😂😂
አረ አንቺ ልጅ ተይ ልጁ በጣም ምስኪን ነው ማርያምን 🥰🥹🥹
ማዘርዬ ይቺላሉ ማርያምን ❤😂
ማዘር ዋው አልተቻሉም😂😂😂😂😂
ኧረ ክፉ ዘመን ይህ ፕራንክ የሚሉት ክፉ መንፈስ ህዝቡን አሣበዳቸው ይች ልጅ ያፋን ፍሬ ትበላለች የዚህ ልጅ ግፍ ይደርስብሻል።
በማርያም አሳዘነኝ ምሰኪን አልገባኝም አለ
እኔ እናትሽ ተመችተውኛል ጎበዝ ፖራንክ አድራግ ናችው👍
በማርያም ተይ 😢😢😢😢😢
የኔ አባት 😢😢😢😢 ሴያሳዝን
አሳዘነኝ የምረ የኔ ሚስኪን
ሲያሳዝን ጨነቀው😀😀😀
የኔአባት ኧረነውር ነው እናትን ያህል ትልቅነገር አስቀምጠሽ ትዋሻለሽ አለ አላህ ያክብርህ
ቤቲ ነብስሽ አይማርም ቱቱቱ እህሉን ከነብሴ አይጠጋብ አላልሽም😂😂😂😂
ደስ ብሎኛል እንኳን ማሪያም ማረችሽ
ቪዶዉን በነገር ከምናበዙት ምግብ ብታበይዉ አሳዘነኚ😢😢😢
የኔ ወድም ስታዛዝን መዘር እምገርሙ እናት ነችሁ ግን በዚህ አክል ሰው ማሳዘን ለፍቅራችሁ ጡሩ አደለም
የኔ አባት በጣም አሳዘነኝ 😅😅😅😅😅❤❤❤
ወይኔ ከስራውሎ እደትአሳዘነኝ😢😢😢 የስራሺን
ያበደነዉ የዛሬዉ
የኔ ሚስክይ ያስዝናል❤❤ ያተ ዝመደህን ባገኙሁት
የኔ ምስክን ወንድሜ ❤🎉🎉
እይታ እንዲኖር ማታ ከ12እስከ 1ሰአት ባለው ጊዜ ቪዶ ልቀቁ
Eshi🙏🙏
ወይኔ ሲያሳዝን አረ አንተም ብድርህ መልስ
በሰላም ነው ከረፈደ ለቀቃቹት❤❤❤😂😂😂😂
አፕሎዱ አለቅ ብሎኝ
እጅግ ጨዋ ትእግስቱ
ወይኔ ማሚ ያበደ ፕራንክ ነዉ ያደረጉህ😂😂😂😂ቻለዉ
😂😂🙏
የማማ ጉብዝና ሳላደንቃቸው አላልፍም እረጂምእድሜ ይስጥልሽ ለናትሽ
😢😢😢😢😢እኔም ተጨነኩ ወይኔ ሆ
ትለያለሽ ❤❤❤❤
ምርጥባልማረያምን❤❤❤❤❤❤❤❤
አጀቱ ተጣብቆ አታሰቃዮት በቃው
ውይ ሲያዛዝን
ግን እውነት እንዳይሆንባችሁ በርትታችሁ ፀልዩ ስለልጆቻችሁ ስትሉ ተዋደዱ
ወይኔ ወንድሜ ሲያሳዝን 😢የምር ሰዉ ከልብ ነዉ!
አንጀቴን በላው የኔም እናት አለች ሲል
ባልሽታድለሽ ልጆቹንሲወድ❤
Endie men ayenet gegemoch nachew? Men aynet prank naw? Wond be wueshet ataselekesu. Amharignachew enkewan ayamerem. Gemed afoch. Abooo mediaw bale gezie honachehu mediawuen agemamachehut.
ወይኔ ሲያሳዚን ምሲኪን የአማቺ አዲናቂ ነኝ
woyine yne inati ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
ማዘር ልምድ ያላት ነው የመሰለች በደንብ አድርጋ ነው የተወነችሁ
ገና ዘሬ አየዋቹ ደሥ የምትሉ ጥንዶች ተባረኩ ቴዳራቹ ልጆቻቹ ይባረኩ ❤❤❤❤
እንዴት,እደሳዘነኝ,አይዞህ,ወንድሜ,👍👍👍 23:27
ገና ከመኝታ አሥንነስቶ ነው የሚጨቀጭቀኝ አላለችም 😂😂😂😂😂
ወይኔሲያሳዝነኝ እናቷንአይናገረምእሷንነውየሚጠይቀውአንዳንዱያብዳል
እኔ የመጀመርያ የyou tube ኘራንክ ጨርሺ ሳይ(😘😘😘😘
ማዘርየ ኣልተቻሉም ብድር ብሎ ዝም 😂😂😂😂
አድስነኝ ለቤታች❤😂
ችልችል ምንድ ነው😂😂😂😂😂😂
እንካ ማራም. ማርችሽ ❤
ሲያማትብ ያየ በላይክ አሳዩን💒💒💒💒
🤣🤣🤣🤣🤣
ወይኔ ትግሰቱ ግን
በእዉነት ይሄ ኘራክ ግን ግፍ ይኖረዉ ይሆን
እውይ ሲያሳዝን እደዚህ ምስኪን የሆነ ባል ወፍቀኝ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እናትለዘላለምትኑር❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂
እኔኮ የገረመኝ እናቷ 😂😂😮ግን ትላልቁሴትሁላነው የጨለለው ሲችሉበት ጉድ
ምስኪን ሲያዝን ማሚሽግን አንደኛናት በፕራክ❤😂
ይመቻችሁ
ማዘርም ፕራንክ ጀመሩ ተሳክቶላቸዋል ሳያለቅስ አሳዘነኝ ብድር በምድር❤❤❤❤❤
😂😂😂esey yedegem Mami👍👍👍
የከተማ ወንድ ሁኖ እንጂ የኔ ወንድም ቢሆን ክክክክ ታየኝ የሚለውን❤
😂😂
😂😂😂
ኩሩ ወንድ
ወዬ እናት
መቼ ነዉ ሁሉት ልጅ የዉለደችዉ🎉🎉🎉