📌ለገና የፓናቶኒ አገጋገር❗️ምርጥ ነው ሞክሩት❗️Ethiopian food❗️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • #ethiopianfood #habesha #food #easy #panetone

ความคิดเห็น • 108

  • @bettwascorner
    @bettwascorner  ปีที่แล้ว +13

    ሰላም ውድ የቻናሌ ተከታታዮች እንዴት ናችሁልኝ🙏እንኳን ለገና በአል አደረሳችሁ እላለሁ ከወዲሁ ዛሬ ፓናቶኒ ለበአል ሰርታችሁ ተጋበዙልኝ ሁላችሁም ስለምታደርጉልኝ ድጋፍ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍አዲሶች ሰብስክራይብ ላይክ በማድረግ ቻናሌን ደግፋልኝ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤

    • @tigistamubekeklejust251
      @tigistamubekeklejust251 ปีที่แล้ว

      ሰላም ሰላም እህታችን WOW👏👏ጎበዚ በርቺ አዋዘዉን ሥራሁት በጣም አርፊ አሪፍ ነው እሸ በእውነቱ እናመሰግናለን እሸ❤️❤️❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว +1

      @@tigistamubekeklejust251 ትግስትዬ በጣም ነው የማመሰግነው ሰርተሽ ስለወደድሽው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤

  • @user-ss4ip8ce6b
    @user-ss4ip8ce6b ปีที่แล้ว

    ብርች ያምራል ደሞ በጣም በእርጋታነው የምታስረጂ እጂሺ ይባርክክክክክክ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ🎄🙏😍❤🎄

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ብዛት ይበል የኔ ባለሙያ ተባረኪ ቤቲዬ እሞክራለሁ።

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ፍርዬ እንዴት ናችሁልን እንኳን አደረሳችሁ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🎄🙏😍❤️🎄

  • @mesiyekidusourael
    @mesiyekidusourael ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ላንቺ የቤቷ በጣም የሚያምር እና ለአሰራርም ቀላል ፓናቶኒ ነው እናመሠግናለን።

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว +1

      መሲዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ መልካም በአል🙏😍❤

  • @JerryHabeshaTube
    @JerryHabeshaTube ปีที่แล้ว +2

    ይሄማ ለገና ይሞከራል :ስላሳየሽን እናመሰግናለን ቤቲየ❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ጄሪዬ የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤

  • @abebechmekebib3710
    @abebechmekebib3710 ปีที่แล้ว +1

    በጤም ያምራል። መጋገሪያሽን ብታሳይን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      አበበችዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው መጋገሪያ ወረቀቱን ስላላገኘሁ ከዚህ ቀፊት እሩዝ የሰራሁበት እቃ አለ በሱ በውስጠኛው ነው የጋገርኩት አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @etalemtamrat
    @etalemtamrat ปีที่แล้ว +1

    im so proud of you bettwa.
    I love how creative you are.
    በብዙ አድናቂሽ ነኝ።

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ፂዮንዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 ปีที่แล้ว +1

    ቤቲዬ እጅግ እጅግ ቃላት ያጥረኛል ስላንቺ ሙያ ወይ ጉድ ይሄንማ መጋገር ከለመድን ፈረንጆቹ ኪሳራ በኪሳራ ነው የሚሆኑት ኧረ እጅሽ ይባረክ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว +1

      ቆንጅዬ እንዴት ነሽልኝ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ሁሌ ስለምትደግፊኝ መልካም በአል🙏😍❤

    • @konjetalemudegifie2400
      @konjetalemudegifie2400 ปีที่แล้ว +1

      @@bettwascorner አሜን ቤትዬ ለሁላችንም መልካም በዐል ይሁንልን

  • @ethiopia8852
    @ethiopia8852 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን መልካም የገና በአል ይሁንልሽ.
    አቦ ምላጭ መጠቀምሽ ግን በጣም ቅር ብሎኛል ምነው ስንት ዘናጭ ቢላ ሞልቶ ይሄ የኔ ምልከታ ነው

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ከልብ የሆነ ምስጋናዬን እያቀረብኩ ቶሎ ስላልመለስኩ ይቅርታ እንኳን አብሮ አደረሰን ምላጭ ስል ስለሆነ ነው የተጠቀምኩት በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤️

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 ปีที่แล้ว

    ቤትዬ ዉዴ እንኩዋን አደረሰሽ ለገና ዋዉ ቅድመ ዝግጅት በጣም ደስ የም አገጋገር ነዉ ብሎኝ በሉኝ ይላል ሲያዩት ራሱ ከሩቅ ይጠራል ዉዴ ፍትክትክ በጣም ዉብ አቦካክሽ ራሱ ይለያል ልገልፀዉ ቃል ያጥረኛል የሰሩ እጆች ይባረኩ መልካም በዓል ተመኝሁልሽ የኔ መልካም 🙏❤👌👌

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      የመንዝዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤

  • @tizitagirma8827
    @tizitagirma8827 ปีที่แล้ว

    ቤቷዬ ዋው በጣም ያስጎመጃል ሙያሽን ስላካፈልሽን አመሰግናለሁ ለገና ይጋገራል በቃ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ትዙይ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው ጣፋጭ ፓናቶኒ ነው እሺ የእኔ ውድ🎄🙏😍❤🎄

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving ปีที่แล้ว

    ዋዉ ቤቲዬ እንዴት የሚያምር ፓናቶኒ ነዉ የሰራሽዉ ፍርፍር ብል ከለሩ ሁሉ እስክሞክረዉ ቸኩያለሁ እጅሽ ይባረክልኝ የኔ ባለሞያ💕👌 ሼር✅

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ነፂዬ የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው መልካም በአል🎄🙏😍❤🎄

  • @wonishetkassa5013
    @wonishetkassa5013 ปีที่แล้ว +1

    ምንም የማይወጣልሽ ምርጥ ባለሙያ ነሽ ለኔ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ወይንዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @sebletesfaye6634
    @sebletesfaye6634 ปีที่แล้ว

    ዋው ምርጥ ስራ ነው ቤትሻ ተባረኪ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ሰብለዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @adanechmarthaberhanu1319
    @adanechmarthaberhanu1319 ปีที่แล้ว

    It look so good, if you don't mind me giving a little advice, try making the dough a little looser next time and see the difference. Thank you 😊

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ከልብ አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏😍❤

  • @roosvandermee6678
    @roosvandermee6678 ปีที่แล้ว

    የኔ ልዬ እጅሽ እግዚአብሔር ይባርክ ባለማያ አይገልፀውም የኔ ውድ ❤️🙏❤️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ሮዝዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️

  • @muluembetseyoum2769
    @muluembetseyoum2769 ปีที่แล้ว

    እጅሽን ይባርከው እድሜና ጤና ይስጥሽ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ሙሉእመቤትዬ አሜን አሜን የእኔ ውድ ላንቺም አብዝቶ ፈጣሪ በጤና እና በእድሜ ይባርክልኝ ከልብ ነው የማመሰግነው 🎄🙏😍❤🎄

  • @fana1451
    @fana1451 ปีที่แล้ว

    Betye betam yemiyamer Panatoni new yetebareke yehun ❤❤❤🙏👍👌

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ፋናዬ የእኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🎄🙏😍❤🎄

  • @yeelsa
    @yeelsa ปีที่แล้ว

    ሰላም ቤቲ እንኳን ሰላም መጣሽ ይሄን ኮሜንት ስፅፍ ቪዲዬሽን ጨርሼ አላየሁትም ገና ስትቆርሽው ነው ቸኩዬ ልፅፍ የገባሁት እንዴት አባቱ ያምራል ከበሮ ነው የሚያክለው ውስጡ ሲያምር እኔ ለበአል እጋግረዋለው ከተሳካልኝ ይቱቤ ላይ እለቀዋለው 😅 ስራዎችሽን በጣም ነው የምወዳቸው 👌🌹👌👈

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ኤልሳዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ሞክሪው ቀላል ነው የፓናቶኒ ወረቀቱን ካገኘሽ በሱ ጋግሪው አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ አዲስ አበባ ድሮ እዛ እያለሁ ኬኩ ልዩ ነበር አሁን ኬኩ በሙሉ የውሸት ጣእም ነው ያለው ስለዚህ እንደዚህ እቤት ሰርቶ መብላት ይሻላል ተባረኪ እህቴ መልካም የገና በአል ይሁንልሽ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      መአዚዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እውነት ነው እቤት የምትሰሪው ጥሩ ነው እውነት ብለሻል ላንቺም ከነመላው ቤተሰብሽ መልካም በአል ይሁንላችሁ 🎄🙏😍❤🎄

    • @meazagebrehiwot5600
      @meazagebrehiwot5600 ปีที่แล้ว

      @@bettwascorner እግዚአብሔር ይስጥልን በአንቺ አይነት አዋዜና ሰናፍጭ ሰርቻለሁ ለበአል ሁሌም ስራዎችሽ ልዩ ናቸው

  • @አሪቲ
    @አሪቲ ปีที่แล้ว +1

    ስራሽሁሉ ቆንጆነው ግን ምላጩ ነገር ደስ እላለኝም ቢላ ቢሆን ይሻል ነበር ግን ጎበዝ ነሽ🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      አሪቲዬ የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ ልክ ነሽ ምላጭ ደስ አይልም ግን ይሰራበታል አዲሱን ገዝተሽ በሙቅ ውሀ አጥቦ መገልገል ከቢላው ጥሩ ነው አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም ያምራል ጎበዝ ማንኛውም ሙያ ደሰ ይላል በርቺ እህቴ ማንኛውንም ወረቀት መጠቀም ይቻላል ወይሰ ለዚህ የተዘጋጀ አለ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ቲጂዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው ወረቀት እኔ የተጠቀምኩት የኬክ የሚጋገርበት ወረቀትን ነው ማንኛውም ወረቀት አይሆንም የፓናቶኒ ወረቀትም አለ ካገኘሽው አመሰግናለሁ 🙏😍❤

    • @tigi_habeshawit
      @tigi_habeshawit ปีที่แล้ว +1

      @@bettwascorner እህቴ ለጥያቄዬ መልሰ ሰለሰጠሸኝ እግዚአብሔር ይሰጥልን

    • @tigest3176
      @tigest3176 ปีที่แล้ว

      Wechi hagre ke honshi ale arebochi were zeyite yilutale

  • @elizabethhabtrmikael9167
    @elizabethhabtrmikael9167 ปีที่แล้ว

    By what temperature and how long in the oven takes. Would you explain please. Any way. you the best I never seen some one baked Panton.

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ኤልሲዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ያበሰልኩት ለሰላሳ አምስት ደቂቃ ነው እያየሁ ሲበቃው አወጣሁት ለአምስት ደቂቃ መጀመሪያ አግዬው ነበር በጣም ነው የማመሰግነው 🎄🙏😍❤🎄

  • @minteethio
    @minteethio ปีที่แล้ว

    ዋው የሚገርም ትለያለሽ የምር ባለሞያ ነሽ #1😍😍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤

  • @መሳይአስራት
    @መሳይአስራት ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ 1ኛ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      መሳይ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤

  • @kzk15
    @kzk15 ปีที่แล้ว +1

    Wow! Yummy!!

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ቀንአዬ ሰላምህ ይብዛልኝ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍

  • @PmAsh2693
    @PmAsh2693 ปีที่แล้ว

    Ejesh ybarku Than you tebarki

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ኤልሲዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🎄🙏😍❤🎄

  • @greatethiopia562
    @greatethiopia562 ปีที่แล้ว

    ሁሌም አመስጋኝሽ ነኝ ተባረኪ 🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      የእኔ ውድ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🎄🙏😍❤🎄

  • @زهرةابراهيم-ن5ض
    @زهرةابراهيم-ن5ض ปีที่แล้ว

  • @kalkidanabayeneh9466
    @kalkidanabayeneh9466 ปีที่แล้ว

    selam ,be 2 kilo duket gbatun chmere bseraw yehonal ?
    milk lmaywed sew bekers?

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ ሁለት ኪሎ መጠኑ ስለበዛ ይመጣልሻል? ሁሉንም ግብአቶች ማብዛት አለብሽ 🙏😍❤

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 ปีที่แล้ว

    ቤቲዬ የሀገሬ ጀግና አመሰግናለሁ 😘😘😘

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      መውደድዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @mennibeke2912
    @mennibeke2912 ปีที่แล้ว

    ዉይ የኔ ባለሙያ ገና ሳላየው ጓጓሁ። ተባረኪ ምርጥ ነው።

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว +1

      እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው አሜን እግዚአብሔር ይስጥልኝ መልካም በአል🙏😍❤

    • @mennibeke2912
      @mennibeke2912 ปีที่แล้ว +1

      @@bettwascorner አሜን ለሁላችን።

  • @nazrethmichael2332
    @nazrethmichael2332 10 หลายเดือนก่อน

    Gena bemta kutri pane tone yegzaln nebrna yelgnten astawesen thank you 🙏👍🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน

      ናዝሬትዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤️

  • @why-jh3gz
    @why-jh3gz ปีที่แล้ว

    Enameseginalen Betty🥰..... Mn yahil seat akoyesh oven wust enam megagerya mn aynet new

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው ለሰላሳ አምስት ደቂቃ ነው ያቆየሁት መጀመሪያ ለአምስት ደቂቃ አግዬው ነበር🎄🙏😍❤🎄

    • @why-jh3gz
      @why-jh3gz ปีที่แล้ว

      @@bettwascorner eshi wude Amesegnalew manignawum patra yehonal. Ende

  • @genetyershwa7163
    @genetyershwa7163 ปีที่แล้ว

    ቤቿዬ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ👌😋😋

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ገንዬ የእኔ ውድ እንኳን አደረሰሽ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @amen8842
    @amen8842 ปีที่แล้ว

    Wow yummy panatone melkam yegena beal but can you tell me for how many time inter the panatone in the oven...please I need your answer...

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว +1

      አሜንዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ የጋገርኩት በመቶ ሰባ ዲግሪ ሴንቲግሪድ ነው አመሰግናለሁ 🙏😍❤

    • @amen8842
      @amen8842 ปีที่แล้ว

      @@bettwascorner betam amesegnalewu snt seat ywesedew

    • @amen8842
      @amen8842 ปีที่แล้ว

      Lesnt deqiqa

  • @gtiruworkhailu4674
    @gtiruworkhailu4674 ปีที่แล้ว

    ሠላም ውድ እህቴ ቤቷ እንዴት ነሽ?🙏
    የሠራሽው ፓናቶን ቀላል ቢመስልም ግብዓቶችን መመጠን የባለሙያ እውቀት ነው። እና እንደወትሮው እጅ ይባረክ ብዬ አጨበጭብልሻለሁ።👏👏👏👏❤💐 በነገራችን ላይ የሾላ ገበታ ቅቤ የት ሱፐር ማርኬት ይገኛል?
    ቤትዬ ሌላው ላናግርሽ ብዬ ብዙ ግዜ ስልኬን ለጥፌልሽ ነበር ታግኝው አታግኝው ባላውቅም እስካሁን ካንቺ መልስ አላገኘሁም እና በየት በኩል ስልክ ቁጥሬን ልላክልሽ? እኔ አዲስ አበባ ነው ያለሁት።
    በተረፈ በርቺ!
    አመሠግናለሁ 🙏❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ጥሩወርቅዬ የእኔ ውድ እንዴት ነሽልኝ ስለምትደግፌኝ እጅግ አድርጌ በጣም ነው የማመሰግነው ስልክሽን አግኝቼ አላውቅም ፌስቡኬ ላይ ወይም ኢንስተግራም ላይ ፃፌልኝ Bethlehem tadesse በይና ሰርች ስታደርጊ ታገኚኛለሽ ቁጥር መፃፍ ጥሩ ስላልሆነ ነው ያልፃፍኩት እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 ปีที่แล้ว

    Bettwa's betam konjo new amesegenalewe 🙏 🙏🙏🇪🇹❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว +1

      አስናዬ የእኔ ውድ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @meskeremdegafe1378
    @meskeremdegafe1378 ปีที่แล้ว

    ቤቲዬ ተሳክቷል አሪፍ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      መስኪዬ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🎄🙏😍❤🎄

  • @almazshumi8377
    @almazshumi8377 ปีที่แล้ว

    Mnw tefash betiye, le gena le buna kurs mesrat cookies mesrat felgalw betasayign desylegnal

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      አልማዝዬ የእኔ ውድ አለሁልሽ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🎄🙏😍❤🎄

  • @eyerusbeauty8122
    @eyerusbeauty8122 ปีที่แล้ว

    Welcome betiy

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ኢየሩስዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @user-hg4rs8wx2g
    @user-hg4rs8wx2g ปีที่แล้ว

    Egeshe yebatek gobez neshe berchi.
    kezara 30 ametat befit
    Gebere Tensai Tedela piasa kakbat n wodehuala haga endastwosew new yadergeshegn keza eyegezan enebela nebere.

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤

  • @asteryoutube5174
    @asteryoutube5174 ปีที่แล้ว

    wowww enamesgnalen bete tabarku🥰🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      አስቴርዬ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🎄🙏😍❤🎄

  • @asterghosn9831
    @asterghosn9831 ปีที่แล้ว

    Endat nesh Beetwa betam koinjoo naw berchua

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      አስቴርዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ አለሁልሽ እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @meklit2710
    @meklit2710 ปีที่แล้ว +1

    ማንኛውም የገበታ ቂቤ መሆን ይችላል ወይ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว +2

      መክሊትዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው ጨው የሌለው ከሆነ ማንኛውም አይነት የገበታ ቅቤ መጠቀም ይቻላል🙏😍❤

    • @meklit2710
      @meklit2710 ปีที่แล้ว +1

      @@bettwascorner እሺ አመሰግናለሁ እማ

  • @nazrethdesalegn6606
    @nazrethdesalegn6606 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ለገና እሞክረዋለሁ ከተሳካልኝ ፎቶ አንስቼ እልክልሻለሁ ማርክ እንድትሰጪኝ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ናዝሪትዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ውድ ሞክሪው ቀላል ነው ቆንጆ አርገሽ እንደምትሰሪው ነው ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @tigest3176
    @tigest3176 ปีที่แล้ว

    Konjo nwe yigna emokrewalku tchome yifta betlyi berichi vidoshi koyito nwe memtawe

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ትግስትዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው ሞክሪው የእኔ ውድ🎄🙏😍❤🎄

  • @tigistnigatu8585
    @tigistnigatu8585 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️👌👌👌❤️❤️❤️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ቲጂዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤

  • @salmonseidshikur9338
    @salmonseidshikur9338 ปีที่แล้ว

    የብርቱካኑ ልጣጭ እርጥብ ነው

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው አዎ እርጥቡን ነው የተጠቀምኩት ፈቅፍቄ ነው እርጥቡ ያሰማል አመሰግናለሁ 🙏😍❤