ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የአረብ ሀገር ማዳሞች ምንም ቢወራባቸው ከኛ ሀገር አሰሪዎች 10እጅ ይሻላሉ ።። ሁሌ አረቦችን እንዳማረራችሁ ነው እስኪ በጎናችሁ የራሳችሁን ዜጋ ግፍ ተመልከቱ 👊
እኮ እኛ መች እውነት ይመቼናል
❤❤❤ሃቅ
@@ATayetubበቅንነት እነደማመር
@@seidaab357በቅንነት እነደማመር
ትክክል
ይሄን የምታዩ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤
Antenm endezaw Amen
አሜንንንንን
አሜን ሁላችንንም❤
❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን
እደውኮ እርጋታህ ስረአትህ አረዳድህ በጣም ያስደምመኛል አተልበ ቀናሰው ዘመንህ በሳቅ በደስታ ይለቅ አለምዬ❤❤❤❤❤❤
አሜንንንንን❤❤❤❤❤
አሜን ❤❤❤
አልሃምዱሊላህ እኔም ጥሩ አሰሪዎች አሉኝ ያለ እናት አደኩ መዳሜ ግን አሁን አናት እናት ትሸተኛለች የኔ ወርቅ ❤❤
ጭራሺከናትጋ እኩል😅
ማሻአላህ
😂😂😂😂😂
Tiru new gin ende enat kayeshat and neger bitaregish betam tigojalesh. Aserish endehonech atirshi bitiwejatim
😊
የመዳም ቅመሞች አላህ የማታ የእርፍት እንጀራ ይሰጠን🤲🤲🤲🤲አላህየ የልባችንን መሻት ሁሉ ይሙላልን
አሚን ያረብ
አሚንንን ያረብሰላም ለሀገራች
አሜንአሜንን
እችን ኮመት የምታነቡ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ አሜን 🙏
Amen lanchim yistish Fetari
አሜን አሜን አሜን
ኣሜን❤
እኔን አሜን አሜን
አሜን🤲🤲🤲
ቤሩት ኑ ብዙ ጥሩ ማዳምሞች የሚመሰገኑ አለንንንን
ወላብሩ ጡሩነውዴ
@@DahabAhmad-es2jxብሩ እርካሽ ነው ብለዋል 150/200ዶላር ነው ደመወዝ አሉ 😮😮
@zedahmed93በቅንነት እነደማመር
@@TubeTube-vf4yb ደመርኩሽ 🥰
እረ ዝም በይ እኔም ቤሩት ነው ያለሁት ፍሪጅ የሚቆሊፉና ጩኽታቸው ከዘር የወረሱት ነው የሚመስለው።🤣🤣🤣
እህቴ እድሜሽ ሳይሄድ የራስሽን ኑሮ ሞክሪ ዉለጂ አረብ ሀገር የሴት ልጅን እድሜ ይበላል። ፈጣሪ ይርዳሽ።
እዉነት ብለሻል የትኛዉም ስደት እድሜ ይበላል
በጣም ይበላል ነገ የሞላልናል ከዛሬ ነገ ለውጥ እናገኛለን ስንል በስደት እድሜአችንን ጭርስ እናረገዋለን ብቻ ይከብዳል!
ትክክል አላህ የሀሳባችንን አሳክቶልን በቅርብ ለሀገራችን ያብቃን
በትክክል እኔም ያሰብኩትን ነዉ የተናገርሽዉ
እባክህ እግረ መንገድህን ከመመለስህ በፌት (ሳውዲ እረቢያ) ውስጥ በእስር ለሚስቃዩት ለብሄር ብሄረስብ ኢትዮጵያኖች ሁሉ ድምፆ ሁንላቸው....🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ሲቶች ከዝች ልጅ እርጋታን ተማሩ መልካም ቢተሰብ በጨዋነት ያሳደጋት ደርባባ ሲት በጣም ደስ የምትል
የሌላውን ሀቅ እትስረቂ እራሳ ነገረችን እኮ ይቅርታን እና እርጋታውን የተማረችው ከማዳም ነው👈🏽
Ewunet newu
በትክክል ብለሻል ሀል አዳዱ እዴት እደሚጣጣ
አቦ ሀቅይውጣልሽ ጀግኒት@@AgewKemant
የተረጋጋች ልጅ እንኳንም ጥሩ ስዎች አጋጠሙሽ ከሀገር ሲወጣ ናፍቆቱ ብዙ ነው አታልቅሺ በርቺና ስርተሽ እራስሽን ማቋቋሚያ ንብረት ይዘዥ ሀገር ለመግባት ያብቃሽ🙏🏾❤️
በቅንነት እነደማመር
የልጅቱ እርጋታ ሥነሥረአቷ ይለያያል እግዚአብሔር ለኛም መልካም ሒወት ያድለን
የኔ ቆንጆ ኢቲዮጲያውያን እኮ ውበታችን እስከ እርጅና መሽኮርማማችን ❤
ያርብ የሁላችንንም መዳም ጥሩ ያድርግልን❤
Amen Amen Amen 🙏
የቤይሩት ዜጎች የእውነት ይለያሉ ቤይሩት የምሰሩ ልጆች መቼም ታቃላችሁ ሁሉም ባይባሉም ግን አብዛኞቹ በጣም ጥሩናቸው በአላችን ሲሆን እንዴት እደሚደሰቱ የፈለግነውን ነገር ያመጣሉ ለሁሉ ሰው ይነገራል ዛሬ በአላቸውነው በጉረቤት በዘመድ ያሉ ልጆች ተጠርተው ተሰብስበን ነው የምናከብረው በጥቅሉ የሊባኖስ ዜጉች ኢትዮጵያንን ይወዳሉ
ምጥፍም እንዳሉ ሁሉም ጥሩ አሉ ዛሬ አንደኛ ነኝ ወግ ደረሶኛል😂
አለምዬ እንኳን ደህና መጣህ እሩቅ ነኝ እንጂ ለ28 አመት ያልተፈታልኝ ነገር ነበረኝ ለመተዉ የከበደኝ ልተወዉ ስል መልሶ የሚመጣ ሰው ነው በጣም ግራ ገባኝ ደከመኝ ደክሞአችሁ ያዉቃል?
አይዞሽ እህቴ የኛ ሂወት እኮ ፕራክ ነው really አይደለም ደክሟቹህ አይቅም ተብሎ አይጠይቅም😂😂😂😂
ኧረ አሁን እኮ ቤተሰብ መስርተሻል አርፈሽ ትዳርሽን አክብረሽ ኑሪ ፡ መዘላዘል ናፈቀሽ አይደል ?
28😂😂😂😂😂😂keldega
ልተውህ ካልሽ የማይተውነገር የለም እህቴ አንች አለመተው ፈልገሽጅ ።
@@abelakewyared5063በቅንነት እነደማመር
መልካም ማዳም ስለሆነች፣ እህታችንን በስደት በጥሩ ሁኔታ ስለያዘቻት፣ የተባረከች ትሁን።❤ አለምዬ የሁሉም ወንድም፣ እንዳንተ፣ የሚዲያ ሰዎች፣ ትህትናን መልካም አነጋገርን፣ ማዳመጥን ቢማሩ ምኞቴ ነው❤
ማነው እንደ እኔ እዩሃ ሚዲያ ሲጠባበቅ የነበር ስወዳችሁ እኮ😊😊😊😊😊😊
እኔ❤❤❤
አንተ መልካም ሰው እድሜና ጤና ይስጥህ። ልጅቷ ደስ ስትል እርጋታዋ ሁሉ ነገሯ❤በሉ ቀጣዮን ክፍል ቶሎ ልቀቁልን በጉጉት እንጠበብቃለን።
አለምዬ መልካምነትህ ስራትህ ይለያል ያንተን አይነት ያብዛልን የምወዳዉ ጋዜጠኛ ነዉ ሺ አመት ኖረልን❤❤❤
እረ አለማችን ና ወደኛም ወደ ኤሮፕ ብዙ የምንነግርህ ይኖረናል❤❤❤
😢😢አዞሽ❤❤
😂😂😂ክዚያስ የናተምመዳም ክፉናትዴ
እህቴ እዘ ምድነው የምሰረው በፈጠር 😢??
😂😂😂 ጥሩ ጥያቄ ምን ልትል ይሆን ?@@DahabAhmad-es2jx
መዞር 🤣🤣🤣🤣@@Ethio531
የኔ ቆንጆ አንቺም ምርጥ ማዳም ሆነሽ ልይሽ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርካትና ሴት ልጆቻችንን በሰው ሃገር ከመንከራተት ወንዶችን ደሞ ከርስ በእር መጨራረስ አውጥቶን በሰላም በሃገራችን ለመኖር ያብቃን
ሰላም ነው እኔ ቤሩት ነው ያለሁት ብዙ ጥሩዎች አሉ የኔ ሴትዬ ከምነግርህ በላይ ደግና ጥሩ ናት
ጋዜጠኛውን ሳላደንቀው አላልፍም ስነስርአቱ ትህትናውን በጣም ነው የምወድለት እድሜና ጤና ጨማምሮ ይስጥህ
የተረጋጋች ልጅ እንኳንም ጥሩ ስዎች አጋጠሙሽ ፣ ከሀገር ሲወጣ ናፍቆቱ ብዙ ነው አታልቅሺ ፣ በርቺና ስርተሽ እራስሽን ማቋቋሚያ ንብረት ይዘሽ ሀገር ለመግባት ያብቃሽ! አሜን
❤እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሣየኝ እንዴት ያለሽ❤የምታሳሺ ንጹሕ ነሽ ከልቤ መረቅሁሽ ደግሞ የ ድንግል ማርያም ልጅ የሚሳሳልሽ የሚያፈቅርሽ ባል ይስጥሽ.....😍 የኔ ሽቁጥቁጥ አለቀስኩ ስታለቅሺ 😢
እኔም እንደዛው አቤት እረጋታ
እህቴ ላንቺ በጣም ደስ ብሎኛል ግን እንደምንም ቋሚ ንብረት ለመያዝ ሞክሪ ቤተሰብ እረዳለሁኝ ብትይ ተረድቶ አያልቅም መጀመርያ እራስሽን አቁሚ
እኔ ከፍቱኛል
እውነት ነው
ዋውውው ቤሩት እኮ ፍቅርናቸው ፍቅራቸው አለቀኝ ብሎ ይሔው 12አመት ከ8ወርሆነኝ ሶሪያ ደግሞ 4አመት በጣም ፍቅር የሆነ ማዳሞች የሚገጥሙኝ
ልምጣዴ
Yekenashe gin moleto ayemola yeresashen hewet le menor mokiri
የኔም አሰሪ ምርጥ እናት ናት 13 አመቴ ነው ከሶጋር ሳኡድ ነው የለሁት
❤❤ተመስገን
ሥትብርእየክፈለችሽ
2000ሪየል ጠለብ አይደለሁም
አልዳረቺሺምዴ😂
@@DahabAhmad-es2jx😂😂😂ክፉ
እኔም ሁለተኛ እናቴ ባመሰግናት ደስ ይለኝ ነበር ግን ካሜራ አትወድም ልጅነቴን ጨዋታዬን ጥፋቴን ችላ አንድ ቀን ሳትጮህብኝ እስከዛሬ አሳድጋኛለች እረጅም እድሜና ጤና ይስጣት 😢😢😢😢አሁን ልንለያይ ነው ከአሁን ጨነቃት ከ7አመት ቦሀላ ሀገር ልገባ ነው መልካም ምኜታቹሁ ተመኙልኝ❤❤❤
እዮሃ ሚዲያዎች ክብር ይገባቹሃል !! ትልቁን የሶሻል ሚዲያ በመመልከት ኮሜንት በመስጠት የተቸገረ በመርዳት የሚታወቁት ውድ የኢትዮጰያ ልጆች በሃረብ አገር የሚኖሩ ናቸውና መመስገን መነገር ስለነሱ ተገቢ ነው ክበሩልን ❤❤❤
የበይሩት መዳሞች እኮ ልዩ ናቸዉ
ለ ለመዳሜስጦታ ስትል ገርሞኝ ነበር የሊባኖስ መዳሙች ይገባቸዋል❤❤❤❤
ሼቃቲት ቀን ወጣልን 😂በዮሀ ሚዲያ ወጣን እረ አለም ሰገድ ጥሩ ማዳሞች አሉ እግዚያብሔር ይመስገን 8 አመቴ በጣም ነው ምመርቃቼው እናትዋ ድባይ ❤
ኧረ በጣም ደስ ይላል ከጥሩም አረብ ብንሆን መጨረሻችን ያሳምር
Amen 🙏 🙏
አሜን❤❤❤❤
ግን አትሸወጂ እህቴ ቢወዱሽ ከልባቸው ወጋ ከፍለው ያሰሩልሽና ቤተሰብሽን አይተሽ ነይ ትልሽ ነበር እነሱ ምላሳቸው ውኃ ይይፈላል አትጃጃይ ይህንን ያህል ቤት እያጸዳሽ በራስሽ አትቀልጂ ብርሽን ባግባቡ ያዢ ጡሩ ትክፈልሽ ቢአንስ ከወደደችሽ ትክፈልሽ
ሆይ አንገት ላይ ክር አርጎ ፀጉር ለቆ ማዳም ጋ መስራት መታደል ነው እህቴ በምንም ተአምር እንዳትወጪ ካነሰሽ ጨምሪ በያት ግፍ ይሆናል ሲበቃሽ ብርሽን ይዘሽ ስራ መስራት ብርሽን ለጎረምሳም ሆነ ለማንም አትስጪ በርቺና ስሪ የኛ ሰው ክፉ ነው እንዳያፈናቅሉሽ ተጠንቀቂ
እዴ እኔ5አመቴን ጨርሼ 6አመቴን ልይዝወራቶችነው የቀሩኝሔጄተመልሼ መጣው ዱባይ መስቀሌን በነፃነት አስሬ አገቴ ላይ ፀጉሬን ከፈለኩ ሸፍኜ ከፈለኩ አስሬ ነው የምሰራው
አንተ እርጥብ ነህ ልክ ዱባይ ስትገባ ዝናብ ጣለላቸዉ የኔ ፍቅር❤❤
እኔም ስባት አመት በዱባይ ስርቻለሁ እዉነት ለመናገር እኔም ያጋጠሙኝ መዳሞች በጣም ጥሩ ናቸዉ 😢እግዚአብሄር እድሚያቸዉን ያርዝመልኝ ❤
እኔም ያለሁት ቤሩት ነዉ አልሃምዱሊላህ መዳሜ በጣም ጥሩ ናት ሁለተኛ እናቴ ❤ የቤሩት መዳሞች ይለያሉ
አረ ቤሩት መጥፎ ገጥማኛለች ሁሉም አይደለም
ቤሩት መስሎኝ ስት ልጆች ከፎቅ ላይ እየተወረወሩ የሞቱት ይርሳልደ
የኔ ውብ እህት እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ ላንቺ ደስ ብሎኛል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤ እዮሃዎች እግዚአብሔር ያክብርልኝ ይሄን ድንቅ ፕሮግራም ስላቀረባችሁልን ለብዙዎች መማሪያ ይሆናል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ❤🙏
ስላጎቷ ስታወራ እኔም አለቀስኩ እኔም የምወደው አጎት አለኝ ጋሸዋ እድሜህን ያርዝምልኝ የኔ ውድ አባት
አብዛኛው የአረብ መዳሞች ጥሩ ናቸው ❤️❤️❤️❤️ቢቆጡም ምልስ ናቸው ዓመት ሙሉ ንዝንዝ የለም እኔም ሴትዮዬ በጣም ጥሩ ናት እግዚአብሔር ይመስገን
አለምዬ ዛሬስ ስለአንተ ምን እንደምል አላውቅም የሄድክበት ፕሮግራም ተሳክቶ በሰላም ለ አገርህ ያብቃህ ተባረክ
እኔ ገና ሳያት ነው ጎንደሬ መሆንሽን ያወኩት የኔ መልካም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤❤❤❤አለምየ ምርጥ ጋዜጠኛ❤❤❤❤❤❤❤
ለ1ሰከድ ለ1ደቂቃ ለ9 ዓመት አልተጣላሁም ብል ማን ያምናል የኔ ማዳም ባባ ከነልጆቻቸዉ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ
አር ማንም አያምንም እግር ክግር እንኮን ይጋጫል ተይ ረስተሺው ይሆናል አስታውስሽ ድጋሜ ኮምቺ
@@Rahmat-xd8xcእናትናአባትጋርም መጋጨትይኖራል እንኳንአሠሪጋርባይሆን የከፋላይሆንይችላል
እኛ ያረብሀገርሴቶች ላዱስንል አዱ ይጎላል አይዞሽ ላጎትሸም ስትችይ ታርጌያለሽ ብቻህዝባችን ሰላምይሁኑልን እጅ
በስማም የመጨረሻውን ፓርት ሳየው ልቤ ትርትር ነው ያለው ባዲራችን❤❤❤የኔቆጆ አይዞሽ አታልቅሺ ለናትሽ እድሜ አጎትሽ ውለታውን ፈጣሪ ይክፈለው
ከርዕሱ ጥሩ ነገር ሊነገረን ይመስለኛል ግን ሙሉ ቪዲዮ አድምጬ ለዝርዝር ኮሜንት አመለሳለሁ😊አይሻልም ቅመሞችዬ❤
መስማቱ.ይሻላል❤❤❤❤❤
@@amalnohaleb1405አዎ ጨረስኩ ግን አሁንም አጓጊ ነውና የሚቀጥለው ቪዲዮ ጠብቃለሁ😊
አለምዬ ጨዋ እኮነህ ማርያምን እድሜ ከእንጀራጋ ይስጥህ ልጂቱ እራሱ እንዴት እንደታምር እንደምታሳዝን የኔቆንጆ አንች ጥሩ ስለሆንሽ ነው እነሱም ጥሩ የሆኑልሽ በርች እህቴ❤❤❤
የእኔም ማዳም ወላሂ ምርጥ የሚለዉ ቃል አይገልጻትም የኔ ዉድ ስወዳት ❤ 9አመት ሆነኝ እንደት እደምለያቸዉ ጨቆኝል
እኔን ጌታ ረዳሽ እናታለም ተመራርቃችሁ ተለያዩ እመጣለሁ ብለሽ እንዳታሳዝኛት
@@birhanjembere5758 አስቸጋሪ ነወ እረ አልዋሽም እዉነቱን ተናጊሬ እሂዳለሁ መሳፈር ሳስብ እህህህ ይጨቃል እስከመጀ ደግሞ በሰወ ሀገር ብቻ ከባድ ነወ
በጣም ገበዝ ልጀ አብሸሪ እህቴ ያሳብሸው ያሳከልሸ ግን አደራ ሰወቹ ጥሩ ሰለሆኑ ሰደት ያሰሞኞል የሰዉ ቤት የሰው አገር የፈለገ ቢደላ ያለ ፍሬ ያሰቀራል በተለይ አረብ አገር
እንዲህ አይነት ማዳሞችን ያብዛልን ያረብ
እኔም 2አመት ድንም እንባ አለቅሼ😢 ጠፋሁ አሁን 5አመቴ አንድ ቤት አለሃምዱሊላ አላህ ከትበዳይ ጋር ነው
መዳም የዚች አለም ከቱነት ገብቷታል😢 የኔ ደርባባ እህት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤
ገና እጀመርኩት ነዉ እስከመጨረሻ አይቸ እመለሳለሁ ለኮሜት የቸኮልኩት የአለም ሰገድን ቅንነትና የልጅቷን እርጋታ እጅኩኝ ስለወደድኩት ነዉ የኔ ዉቦች
ሳውድ አረብያ ከመጣህ እኔ እፈልግሀለሁ መዳሜ ጥሩ ናት እና ለምስጋና መቅረብ እፈልጋለሁ
እችስ እዉነትም ልዩ ማዳም ነች እንዲህ እንዳከበርሽን ፈጣሪ ያክብርሽ❤ እህቴ የሰራሽበትን ፈጣሪ ይባርክልሽ
በጣም ደስ የሚል እንካን ጥሩ ሰው አጋጠመሽ የትም ሁሉ አንድ አይደለም እኔም ዱበይ ለማየት ሕልሜ ነው እግዛቤር አላህ ካለው ❤🙏
ጋዜጠኛውን አለማድነቅ አይቻልም የሰውን ስሜት የሚረዳ በደን የውስጣቸውን እድገልጹ በዝምታ የሚያዳምጣቸው የኔ እህት ስታለቅሺ እኔም አለቀስኩ አይዞሺ ሁሉም ይሳካል ያሰብሺው አሰሪዋም መልካም ናት አለማድነቅ አይቻልም ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ
ብዙ መልካም ማዳሞች አሉ እንደው እኛ ሀበሾች ብዙ መልካም ነገሮችን ትተን ትንሽ ስህተቶቺን አጉልተን ስለምንናገር ነው እንጂ እናት የሆኑ አሰሪዎች አሉ
ቤሩቶችኮ ይለያሉ የኔም መዳሞች ሚዲያ ላይ አለመውጣታቸው ነውጅ ጥሩወች ናቸው
ማሽአላህ ወላሂ የኔምሰውች ቃል የለኝም ለነሱ አልህምዱሊላህ አላህ ይጠብቅልኝ ከነቤተሰቡ
ገርሞኚ ለመዳብ ስጦታ እርእሱን አይቸ እስኪ ላዳምጥ ምርጥ ሰዎች አለ
የተረጋጋች ጐበዝ ልጅ ናት ትልቅ ቦታ ትደርሳለች❤ሊሎቻችሁም ከሷ ተማሩ በታማኘነት አገልግሉ👌
በእውነት ሳውዲ ብትመጡ እኔም ጥሩ ማዳም አለችኝ
ጪራሽ እደዚ ሰው ካሜራ እሚያስገቡም አሉ ማሻ አላህ የነዚህ የተለየነው❤
የኔም ማዳም ጡሩ ናት ተመሰገን🙏🙏🙏🙏👍👍
እግዚአብሔር ይመስገን የተባረኩ ብዙ አሰሪወች አሉ እኔም 3 ዓመት ከምናምን አንድም ቀን ተጣልተን ወይ በክፉ ዐይን አይታኝ እንኳን አታውቅም የሆነ ነገር አበላሽቼ እንኳን አልቆጣሽ ነገር አንቺ ነሽ ብላ በሳቅ ነው የምታልፈው ወራቶች ነው የቀሩኝ ሳላስቀይማቸው እንድወጣ ሁሌም ነው አምላኬን የምለምነው።
ለምን ትጠጭለሽ
@@Ethio531 ማለት?
@@ዘ-ታቦር ይቅርተ የፍደል ስተት ነው ለምን ትወጨሌሽ?
@@Ethio531 የሰው አገር እኮ የሰው ነው እህቴ
አሉኮ ሁሉም አደለምክፉወች ጥቂት ናቸዉ አሉ በጣም ደግ ደግ የሆኑአሉ መልካም ሰዉ ሞልቷል ከአረብ
የኔ ዉድ ጋዜጠኛ ትትናህ አክብሮትህ የኔ አባት ቤተሰብህ ዘረማዘርህ የተባረከ ይሆን ምን አባቴ ልሁንልህ
የኔም አሰሪወች በጣም ጥሩ ናቸው ከሚገባው በላይ አስር አመት ስሰራባቸው እንደቤተሰብ ሁነን ነው የምንኖረው
ማነው የጎጎው. ክፍል ሁለት. ምርጥ ❤ ጋዜጠኛ.
መታደል ነው ጥሩ ሰው ማገኘት መታደል ነው ❤❤❤❤❤ፈጣሪ አይቀይራቸው
እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን አብዝቶ ይስጥህ አንተ ጡሩ ሰው ነህ
ታሪኳ ከኔ ጋር ይመሳሰላል እኔም ሪያድ ላይ አንድ አመት ሙሉ ተሰቃይቻለሁ ደም ማነስ አሞኝ ልሞት ለትንሽ ነበር የተረፍኩት ሳምንት ሀኪም ቤት ስተኛ አንድም ቀን ብቅ ብለዉ አላዩኝም ስልክ እንኳክን ልደዉል ብላቸዉ እቢ አሉኝ ከዛ ከወሰን ጊዜ በሆላ ጠፋሁ አሁን ምርጥ ማዳም አለቺኝ አልሀምዱሊላህ ልጆች እና እናቷ ቢያስቸግሩም እሷ ምርጥ ሰዉ ናት ባሏም መልካም ሰዉ ነው ትንሽ ስኳር አለበት እንጂ
ስላም አሌክሶ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስግን የኔም መዳም በጣም ጡሩ ናት አገለፀው ሁለተኛ እናቴ ናት ❤
የእኔ ማር እዴት ነው የምታምሪው አይዛሺ እግዚአብሔር አምላክ በትዳር በልጆች በጤና አሊያም በበረከት ይባርክልን ይከናውንልሺ አሜን
የልጅታ ትህትና ደስ ሲል እርጋታዋ ❤❤❤❤❤❤
ማዳምን በሀበሻ ቀሚሷ እስከሚያያት የጓጓ ስታምር መልካምነትሽን ያብዛልሽ ማዳምዬ
እግዚያብሔር ይመስገን መልካም ማዳሞችን ያብዛልን አስቤበት ቢሆን የኔን መልካም እናት የሆነች አሰሪዬን ባመሰገንኳት ❤
ልዑል እግዚአብሔር የራስሽን ህይወት ይስጥሽ ያማረ ትዳር የኔ ቆንጆ ለራስሽም አስቢ ገንዘብ ያዢ።
እንኳን በሰላም ወደ ዱባይ ገባህ አሌክስዬ❤❤ፅድት ያልሽ የተረጋጋሽ ቆንጅዬ ልጅ እንባዬ እየፈሰሰ ነዉ ያዳመጥኩሽ ምንም ነገር ብታገኝ ይገባሻል የኔ ልጅ በብዙ ተባረኪ❤❤❤
ደስ ይላል የእኔም መዳም በጣም ነው የምወዳት በጣም መልካም ሰው ነች ቤተክርስቲያን መሄድ ስፈልግ ከስራዋ ሁሉ ወጥታ ነው የምታደርሰኝ በጣም መልካም መደሞች አሉ በእውነት ግን ቬዛሽን ማሰራት ትችያለሽ እህቴ ቀራማ ውስነው እምትሆኝው
በጣም ደስ ይላል የኔም አሰሪዎች በጣም ይለያሉ በጣም ሲበዛ ጥሩ ሰው ናቸው ስድስት አመት ሆነኝ አሁን ያለሁበት ቤት ስደት ከወጣሁ አስር አመት ሆነኝ ፕሮግራማችሁ ደስ ይላል በርቱ እዩሀዎች
😢እኔም 10
@@totoal5243 አይዞሽ አንድ ቀን እንሄዳለን ሀገራችን
እድለኛነህ ዝናብ አረጋግቶን ደረስክብን
ተረፋቹ ዝናቡ እቤት ገብቶ
አለም ሰገዳችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ትለያለህ።🥀🥀🕊🕊🕊 አኔዳንድ ማዳሞች ጥሩ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው ጥሩ ያልሆኑትንም ልቦናቸውን እግዚአብሔር ያብራው
ልክ ነው ቀና ኮሜንት መጥፎም ጥሩም አለ
Madam we respekt and we thank you and your famililies for treating our sister sincerly. May God bless you Madam❤❤❤
May god bless u all sweet ladies❤
ዉይይይይይ የኔ ደርባባ መልካአም ሰወች ቤት ስለሆሽ ደስብሎኛል❤❤ጋዜጠኛዉም ምስጋና ይገባሀል❤❤❤❤❤
ጥሩ መዳሞች አሉ ፈረሃ እግዚአብሔር ያላቸዉ የኔም መዳም እጅግ ጥሩ ሰዉ ናት ከልብስ እንኳ አዳይነት ነዉ እምንለብሰዉ አሉ መልካም ሰዎች
የኔ የዋህ ኢትዮጵያዊ መልካምነትሽ ይነበባል ያሰብሽው ይሳካልሽ❤❤❤
ማሻአላህ ❤የኔም አሰሪወች ወላሒ ከናትም ከህትም በላይ ናቸው በጣም ምርጥ ናቸው ከመጣሁ አሁን አስር ወር ሆነኝ አንድም ቀን ከፋ ፊት አሳይተውኝ አያውቁም መስሪወች ናቸው ማሻአላህ ናቸው ❤❤
ችግሩ የአረብ መጨረሻ አያምርም😢
አሁን የኔም መዳም ትባላለች እድል ነው 😢😢 የህታችን መዳም እንወድሻለን❤❤❤❤
የኔ እህት እኳን ጥሩ አሰሪ ሆነችልሽ ሰላም ካለ ስራ አይከብድም ሰው ትግስተኛ ከሆነ ውጠቱ ያማረ ነው አረቦቹም ይረዳሉ ❤❤
ዋውዋውዋው ዋው የኔ እህት አቤት ትህትና አቤት እርጋታ ፈጣሪ ያሰብሽውን ያሳሰካልሽ በሰላም ለሀገርሽ ለቤተሰቦችሽ ያብቃሸ ቃላት የለኝም የእውነት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ቅመም እመብርሃን ትጠብቅሽ የልብሽን መሻት ትፈጽምልሽ
የቤሩት መዳሞች ይለያሉ ወላሂ ❤ ደሃ ሀገር ነው ግን በቃ ግን የመዳሞቹ ነፃነት ጥግ ድረስ ነው አትቀና በሸቃላዋ እምነታችን አያስጨንቃ ንፁ ሁ ኚ በቃ❤❤
እንኳን ደህና መጣችሁ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር የማታ እንጀራ ይስጣችሁ / ይስጠን
አታልቅሽ ውለታ ለዋልሽ አጎትሽ ልብሽ የፈቀደውን አርጊለት እድሜና ጤና ይስጥሽ አለምሰገድ መዳህኔለም ይጠብቅህ ሰላም ሁን የስንቱን እንባ ከእግዚሀብሄር በታች ታብሳለህ
የአረብ ሀገር ማዳሞች ምንም ቢወራባቸው ከኛ ሀገር አሰሪዎች 10እጅ ይሻላሉ ።። ሁሌ አረቦችን እንዳማረራችሁ ነው እስኪ በጎናችሁ የራሳችሁን ዜጋ ግፍ ተመልከቱ 👊
እኮ እኛ መች እውነት ይመቼናል
❤❤❤ሃቅ
@@ATayetubበቅንነት እነደማመር
@@seidaab357በቅንነት እነደማመር
ትክክል
ይሄን የምታዩ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤
Antenm endezaw Amen
አሜንንንንን
አሜን ሁላችንንም❤
❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን
እደውኮ እርጋታህ ስረአትህ አረዳድህ በጣም ያስደምመኛል አተልበ ቀናሰው ዘመንህ በሳቅ በደስታ ይለቅ አለምዬ❤❤❤❤❤❤
አሜንንንንን❤❤❤❤❤
አሜን ❤❤❤
አልሃምዱሊላህ እኔም ጥሩ አሰሪዎች አሉኝ ያለ እናት አደኩ መዳሜ ግን አሁን አናት እናት ትሸተኛለች የኔ ወርቅ ❤❤
ጭራሺከናትጋ እኩል😅
ማሻአላህ
😂😂😂😂😂
Tiru new gin ende enat kayeshat and neger bitaregish betam tigojalesh. Aserish endehonech atirshi bitiwejatim
😊
የመዳም ቅመሞች አላህ የማታ የእርፍት እንጀራ ይሰጠን🤲🤲🤲🤲
አላህየ የልባችንን መሻት ሁሉ ይሙላልን
አሚን ያረብ
አሜን
አሚንንን ያረብሰላም ለሀገራች
አሜንአሜንን
እችን ኮመት የምታነቡ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ አሜን 🙏
Amen lanchim yistish Fetari
አሜን አሜን አሜን
ኣሜን❤
እኔን አሜን አሜን
አሜን🤲🤲🤲
ቤሩት ኑ ብዙ ጥሩ ማዳምሞች የሚመሰገኑ አለንንንን
ወላብሩ ጡሩነውዴ
@@DahabAhmad-es2jxብሩ እርካሽ ነው ብለዋል 150/200ዶላር ነው ደመወዝ አሉ 😮😮
@zedahmed93በቅንነት እነደማመር
@@TubeTube-vf4yb ደመርኩሽ 🥰
እረ ዝም በይ እኔም ቤሩት ነው ያለሁት ፍሪጅ የሚቆሊፉና ጩኽታቸው ከዘር የወረሱት ነው የሚመስለው።🤣🤣🤣
እህቴ እድሜሽ ሳይሄድ የራስሽን ኑሮ ሞክሪ ዉለጂ አረብ ሀገር የሴት ልጅን እድሜ ይበላል። ፈጣሪ ይርዳሽ።
እዉነት ብለሻል የትኛዉም ስደት እድሜ ይበላል
በጣም ይበላል ነገ የሞላልናል ከዛሬ ነገ ለውጥ እናገኛለን ስንል በስደት እድሜአችንን ጭርስ እናረገዋለን ብቻ ይከብዳል!
ትክክል አላህ የሀሳባችንን አሳክቶልን በቅርብ ለሀገራችን ያብቃን
በትክክል እኔም ያሰብኩትን ነዉ የተናገርሽዉ
እባክህ እግረ መንገድህን ከመመለስህ በፌት (ሳውዲ እረቢያ) ውስጥ በእስር ለሚስቃዩት ለብሄር ብሄረስብ ኢትዮጵያኖች ሁሉ ድምፆ ሁንላቸው....🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ሲቶች ከዝች ልጅ እርጋታን ተማሩ መልካም ቢተሰብ በጨዋነት ያሳደጋት ደርባባ ሲት በጣም ደስ የምትል
የሌላውን ሀቅ እትስረቂ እራሳ ነገረችን እኮ ይቅርታን እና እርጋታውን የተማረችው ከማዳም ነው👈🏽
Ewunet newu
በትክክል ብለሻል ሀል አዳዱ እዴት እደሚጣጣ
አቦ ሀቅይውጣልሽ ጀግኒት@@AgewKemant
የተረጋጋች ልጅ እንኳንም ጥሩ ስዎች አጋጠሙሽ ከሀገር ሲወጣ ናፍቆቱ ብዙ ነው አታልቅሺ በርቺና ስርተሽ እራስሽን ማቋቋሚያ ንብረት ይዘዥ ሀገር ለመግባት ያብቃሽ🙏🏾❤️
በቅንነት እነደማመር
የልጅቱ እርጋታ ሥነሥረአቷ ይለያያል እግዚአብሔር ለኛም መልካም ሒወት ያድለን
በቅንነት እነደማመር
የኔ ቆንጆ ኢቲዮጲያውያን እኮ ውበታችን እስከ እርጅና መሽኮርማማችን ❤
ያርብ የሁላችንንም መዳም ጥሩ ያድርግልን❤
አሜን
Amen Amen Amen 🙏
የቤይሩት ዜጎች የእውነት ይለያሉ ቤይሩት የምሰሩ ልጆች መቼም ታቃላችሁ ሁሉም ባይባሉም ግን አብዛኞቹ በጣም ጥሩናቸው በአላችን ሲሆን እንዴት እደሚደሰቱ የፈለግነውን ነገር ያመጣሉ ለሁሉ ሰው ይነገራል ዛሬ በአላቸውነው በጉረቤት በዘመድ ያሉ ልጆች ተጠርተው ተሰብስበን ነው የምናከብረው በጥቅሉ የሊባኖስ ዜጉች ኢትዮጵያንን ይወዳሉ
ምጥፍም እንዳሉ ሁሉም ጥሩ አሉ ዛሬ አንደኛ ነኝ ወግ ደረሶኛል😂
አለምዬ እንኳን ደህና መጣህ እሩቅ ነኝ እንጂ ለ28 አመት ያልተፈታልኝ ነገር ነበረኝ ለመተዉ የከበደኝ ልተወዉ ስል መልሶ የሚመጣ ሰው ነው በጣም ግራ ገባኝ ደከመኝ ደክሞአችሁ ያዉቃል?
አይዞሽ እህቴ የኛ ሂወት እኮ ፕራክ ነው really አይደለም ደክሟቹህ አይቅም ተብሎ አይጠይቅም😂😂😂😂
ኧረ አሁን እኮ ቤተሰብ መስርተሻል አርፈሽ ትዳርሽን አክብረሽ ኑሪ ፡ መዘላዘል ናፈቀሽ አይደል ?
28😂😂😂😂😂😂keldega
ልተውህ ካልሽ የማይተውነገር የለም እህቴ
አንች አለመተው ፈልገሽጅ ።
@@abelakewyared5063በቅንነት እነደማመር
መልካም ማዳም ስለሆነች፣ እህታችንን በስደት በጥሩ ሁኔታ ስለያዘቻት፣ የተባረከች ትሁን።❤ አለምዬ የሁሉም ወንድም፣ እንዳንተ፣ የሚዲያ ሰዎች፣ ትህትናን መልካም አነጋገርን፣ ማዳመጥን ቢማሩ ምኞቴ ነው❤
ማነው እንደ እኔ እዩሃ ሚዲያ ሲጠባበቅ የነበር ስወዳችሁ እኮ😊😊😊😊😊😊
እኔ❤❤❤
አንተ መልካም ሰው እድሜና ጤና ይስጥህ። ልጅቷ ደስ ስትል እርጋታዋ ሁሉ ነገሯ❤
በሉ ቀጣዮን ክፍል ቶሎ ልቀቁልን በጉጉት እንጠበብቃለን።
አለምዬ መልካምነትህ ስራትህ ይለያል ያንተን አይነት ያብዛልን የምወዳዉ ጋዜጠኛ ነዉ ሺ አመት ኖረልን❤❤❤
እረ አለማችን ና ወደኛም ወደ ኤሮፕ ብዙ የምንነግርህ ይኖረናል❤❤❤
😢😢አዞሽ❤❤
😂😂😂ክዚያስ የናተምመዳም ክፉናትዴ
እህቴ እዘ ምድነው የምሰረው በፈጠር 😢??
😂😂😂 ጥሩ ጥያቄ ምን ልትል ይሆን ?@@DahabAhmad-es2jx
መዞር 🤣🤣🤣🤣@@Ethio531
የኔ ቆንጆ አንቺም ምርጥ ማዳም ሆነሽ ልይሽ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርካትና ሴት ልጆቻችንን በሰው ሃገር ከመንከራተት ወንዶችን ደሞ ከርስ በእር መጨራረስ አውጥቶን በሰላም በሃገራችን ለመኖር ያብቃን
ሰላም ነው እኔ ቤሩት ነው ያለሁት ብዙ ጥሩዎች አሉ የኔ ሴትዬ ከምነግርህ በላይ ደግና ጥሩ ናት
ጋዜጠኛውን ሳላደንቀው አላልፍም ስነስርአቱ ትህትናውን በጣም ነው የምወድለት እድሜና ጤና ጨማምሮ ይስጥህ
የተረጋጋች ልጅ እንኳንም ጥሩ ስዎች አጋጠሙሽ ፣ ከሀገር ሲወጣ ናፍቆቱ ብዙ ነው አታልቅሺ ፣ በርቺና ስርተሽ እራስሽን ማቋቋሚያ ንብረት ይዘሽ ሀገር ለመግባት ያብቃሽ! አሜን
❤እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሣየኝ እንዴት ያለሽ❤የምታሳሺ ንጹሕ ነሽ ከልቤ መረቅሁሽ ደግሞ የ ድንግል ማርያም ልጅ የሚሳሳልሽ የሚያፈቅርሽ ባል ይስጥሽ.....😍 የኔ ሽቁጥቁጥ አለቀስኩ ስታለቅሺ 😢
እኔም እንደዛው አቤት እረጋታ
እህቴ ላንቺ በጣም ደስ ብሎኛል ግን እንደምንም ቋሚ ንብረት ለመያዝ ሞክሪ ቤተሰብ እረዳለሁኝ ብትይ ተረድቶ አያልቅም መጀመርያ እራስሽን አቁሚ
እኔ ከፍቱኛል
እውነት ነው
ዋውውው ቤሩት እኮ ፍቅርናቸው ፍቅራቸው አለቀኝ ብሎ ይሔው 12አመት ከ8ወርሆነኝ ሶሪያ ደግሞ 4አመት በጣም ፍቅር የሆነ ማዳሞች የሚገጥሙኝ
ልምጣዴ
Yekenashe gin moleto ayemola yeresashen hewet le menor mokiri
የኔም አሰሪ ምርጥ እናት ናት 13 አመቴ ነው ከሶጋር ሳኡድ ነው የለሁት
❤❤ተመስገን
ሥትብርእየክፈለችሽ
2000ሪየል ጠለብ አይደለሁም
አልዳረቺሺምዴ😂
@@DahabAhmad-es2jx😂😂😂ክፉ
እኔም ሁለተኛ እናቴ ባመሰግናት ደስ ይለኝ ነበር ግን ካሜራ አትወድም ልጅነቴን ጨዋታዬን ጥፋቴን ችላ አንድ ቀን ሳትጮህብኝ እስከዛሬ አሳድጋኛለች እረጅም እድሜና ጤና ይስጣት 😢😢😢😢አሁን ልንለያይ ነው ከአሁን ጨነቃት ከ7አመት ቦሀላ ሀገር ልገባ ነው መልካም ምኜታቹሁ ተመኙልኝ❤❤❤
እዮሃ ሚዲያዎች ክብር ይገባቹሃል !! ትልቁን የሶሻል ሚዲያ በመመልከት ኮሜንት በመስጠት የተቸገረ በመርዳት የሚታወቁት ውድ የኢትዮጰያ ልጆች በሃረብ አገር የሚኖሩ ናቸውና መመስገን መነገር ስለነሱ ተገቢ ነው ክበሩልን ❤❤❤
የበይሩት መዳሞች እኮ ልዩ ናቸዉ
ለ ለመዳሜስጦታ ስትል ገርሞኝ ነበር የሊባኖስ መዳሙች ይገባቸዋል❤❤❤❤
ሼቃቲት ቀን ወጣልን 😂በዮሀ ሚዲያ ወጣን እረ አለም ሰገድ ጥሩ ማዳሞች አሉ እግዚያብሔር ይመስገን 8 አመቴ በጣም ነው ምመርቃቼው እናትዋ ድባይ ❤
ኧረ በጣም ደስ ይላል ከጥሩም አረብ ብንሆን መጨረሻችን ያሳምር
Amen 🙏 🙏
አሜን❤❤❤❤
ግን አትሸወጂ እህቴ ቢወዱሽ ከልባቸው ወጋ ከፍለው ያሰሩልሽና ቤተሰብሽን አይተሽ ነይ ትልሽ ነበር እነሱ ምላሳቸው ውኃ ይይፈላል አትጃጃይ ይህንን ያህል ቤት እያጸዳሽ በራስሽ አትቀልጂ ብርሽን ባግባቡ ያዢ ጡሩ ትክፈልሽ ቢአንስ ከወደደችሽ ትክፈልሽ
ሆይ አንገት ላይ ክር አርጎ ፀጉር ለቆ ማዳም ጋ መስራት መታደል ነው እህቴ በምንም ተአምር እንዳትወጪ ካነሰሽ ጨምሪ በያት ግፍ ይሆናል ሲበቃሽ ብርሽን ይዘሽ ስራ መስራት ብርሽን ለጎረምሳም ሆነ ለማንም አትስጪ በርቺና ስሪ የኛ ሰው ክፉ ነው እንዳያፈናቅሉሽ ተጠንቀቂ
እዴ እኔ5አመቴን ጨርሼ 6አመቴን ልይዝወራቶችነው የቀሩኝሔጄተመልሼ መጣው ዱባይ መስቀሌን በነፃነት አስሬ አገቴ ላይ ፀጉሬን ከፈለኩ ሸፍኜ ከፈለኩ አስሬ ነው የምሰራው
አንተ እርጥብ ነህ ልክ ዱባይ ስትገባ ዝናብ ጣለላቸዉ የኔ ፍቅር❤❤
እኔም ስባት አመት በዱባይ ስርቻለሁ እዉነት ለመናገር እኔም ያጋጠሙኝ መዳሞች በጣም ጥሩ ናቸዉ 😢እግዚአብሄር እድሚያቸዉን ያርዝመልኝ ❤
እኔም ያለሁት ቤሩት ነዉ አልሃምዱሊላህ መዳሜ በጣም ጥሩ ናት ሁለተኛ እናቴ ❤ የቤሩት መዳሞች ይለያሉ
አረ ቤሩት መጥፎ ገጥማኛለች ሁሉም አይደለም
ቤሩት መስሎኝ ስት ልጆች ከፎቅ ላይ እየተወረወሩ የሞቱት ይርሳልደ
የኔ ውብ እህት እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ ላንቺ ደስ ብሎኛል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤ እዮሃዎች እግዚአብሔር ያክብርልኝ ይሄን ድንቅ ፕሮግራም ስላቀረባችሁልን ለብዙዎች መማሪያ ይሆናል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ❤🙏
በቅንነት እነደማመር
ስላጎቷ ስታወራ እኔም አለቀስኩ እኔም የምወደው አጎት አለኝ ጋሸዋ እድሜህን ያርዝምልኝ የኔ ውድ አባት
አብዛኛው የአረብ መዳሞች ጥሩ ናቸው ❤️❤️❤️❤️ቢቆጡም ምልስ ናቸው ዓመት ሙሉ ንዝንዝ የለም እኔም ሴትዮዬ በጣም ጥሩ ናት እግዚአብሔር ይመስገን
አለምዬ ዛሬስ ስለአንተ ምን እንደምል አላውቅም የሄድክበት ፕሮግራም ተሳክቶ በሰላም ለ አገርህ ያብቃህ ተባረክ
እኔ ገና ሳያት ነው ጎንደሬ መሆንሽን ያወኩት የኔ መልካም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤❤❤❤አለምየ ምርጥ ጋዜጠኛ❤❤❤❤❤❤❤
ለ1ሰከድ ለ1ደቂቃ ለ9 ዓመት አልተጣላሁም ብል ማን ያምናል የኔ ማዳም ባባ ከነልጆቻቸዉ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ
አር ማንም አያምንም እግር ክግር እንኮን ይጋጫል ተይ ረስተሺው ይሆናል አስታውስሽ ድጋሜ ኮምቺ
@@Rahmat-xd8xcእናትናአባትጋርም መጋጨትይኖራል እንኳንአሠሪጋርባይሆን የከፋላይሆንይችላል
እኛ ያረብሀገርሴቶች ላዱስንል አዱ ይጎላል አይዞሽ ላጎትሸም ስትችይ ታርጌያለሽ ብቻህዝባችን ሰላምይሁኑልን እጅ
በስማም የመጨረሻውን ፓርት ሳየው ልቤ ትርትር ነው ያለው ባዲራችን❤❤❤የኔቆጆ አይዞሽ አታልቅሺ ለናትሽ እድሜ አጎትሽ ውለታውን ፈጣሪ ይክፈለው
ከርዕሱ ጥሩ ነገር ሊነገረን ይመስለኛል ግን ሙሉ ቪዲዮ አድምጬ ለዝርዝር ኮሜንት አመለሳለሁ😊አይሻልም ቅመሞችዬ❤
መስማቱ.ይሻላል❤❤❤❤❤
@@amalnohaleb1405አዎ ጨረስኩ ግን አሁንም አጓጊ ነውና የሚቀጥለው ቪዲዮ ጠብቃለሁ😊
አለምዬ ጨዋ እኮነህ ማርያምን እድሜ ከእንጀራጋ ይስጥህ ልጂቱ እራሱ እንዴት እንደታምር እንደምታሳዝን የኔቆንጆ አንች ጥሩ ስለሆንሽ ነው እነሱም ጥሩ የሆኑልሽ በርች እህቴ❤❤❤
በቅንነት እነደማመር
የእኔም ማዳም ወላሂ ምርጥ የሚለዉ ቃል አይገልጻትም የኔ ዉድ ስወዳት ❤ 9አመት ሆነኝ እንደት እደምለያቸዉ ጨቆኝል
እኔን ጌታ ረዳሽ እናታለም ተመራርቃችሁ ተለያዩ እመጣለሁ ብለሽ እንዳታሳዝኛት
@@birhanjembere5758 አስቸጋሪ ነወ እረ አልዋሽም እዉነቱን ተናጊሬ እሂዳለሁ መሳፈር ሳስብ እህህህ ይጨቃል እስከመጀ ደግሞ በሰወ ሀገር ብቻ ከባድ ነወ
በጣም ገበዝ ልጀ አብሸሪ እህቴ ያሳብሸው ያሳከልሸ ግን አደራ ሰወቹ ጥሩ ሰለሆኑ ሰደት ያሰሞኞል የሰዉ ቤት የሰው አገር የፈለገ ቢደላ ያለ ፍሬ ያሰቀራል በተለይ አረብ አገር
እንዲህ አይነት ማዳሞችን ያብዛልን ያረብ
እኔም 2አመት ድንም እንባ አለቅሼ😢 ጠፋሁ አሁን 5አመቴ አንድ ቤት አለሃምዱሊላ አላህ ከትበዳይ ጋር ነው
መዳም የዚች አለም ከቱነት ገብቷታል😢 የኔ ደርባባ እህት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤
ገና እጀመርኩት ነዉ እስከመጨረሻ አይቸ እመለሳለሁ ለኮሜት የቸኮልኩት የአለም ሰገድን ቅንነትና የልጅቷን እርጋታ እጅኩኝ ስለወደድኩት ነዉ የኔ ዉቦች
ሳውድ አረብያ ከመጣህ እኔ እፈልግሀለሁ
መዳሜ ጥሩ ናት እና ለምስጋና መቅረብ እፈልጋለሁ
እችስ እዉነትም ልዩ ማዳም ነች እንዲህ እንዳከበርሽን ፈጣሪ ያክብርሽ❤ እህቴ የሰራሽበትን ፈጣሪ ይባርክልሽ
በጣም ደስ የሚል እንካን ጥሩ ሰው አጋጠመሽ የትም ሁሉ አንድ አይደለም እኔም ዱበይ ለማየት ሕልሜ ነው እግዛቤር አላህ ካለው ❤🙏
ጋዜጠኛውን አለማድነቅ አይቻልም የሰውን ስሜት የሚረዳ በደን የውስጣቸውን እድገልጹ በዝምታ የሚያዳምጣቸው የኔ እህት ስታለቅሺ እኔም አለቀስኩ አይዞሺ ሁሉም ይሳካል ያሰብሺው አሰሪዋም መልካም ናት አለማድነቅ አይቻልም ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ
ብዙ መልካም ማዳሞች አሉ እንደው እኛ ሀበሾች ብዙ መልካም ነገሮችን ትተን ትንሽ ስህተቶቺን አጉልተን ስለምንናገር ነው እንጂ እናት የሆኑ አሰሪዎች አሉ
ቤሩቶችኮ ይለያሉ የኔም መዳሞች ሚዲያ ላይ አለመውጣታቸው ነውጅ ጥሩወች ናቸው
ማሽአላህ ወላሂ የኔምሰውች ቃል የለኝም ለነሱ አልህምዱሊላህ አላህ ይጠብቅልኝ ከነቤተሰቡ
ገርሞኚ ለመዳብ ስጦታ እርእሱን አይቸ እስኪ ላዳምጥ ምርጥ ሰዎች አለ
የተረጋጋች ጐበዝ ልጅ ናት ትልቅ ቦታ ትደርሳለች❤ሊሎቻችሁም ከሷ ተማሩ በታማኘነት አገልግሉ👌
በእውነት ሳውዲ ብትመጡ እኔም ጥሩ ማዳም አለችኝ
ጪራሽ እደዚ ሰው ካሜራ እሚያስገቡም አሉ ማሻ አላህ የነዚህ የተለየነው❤
የኔም ማዳም ጡሩ ናት ተመሰገን🙏🙏🙏🙏👍👍
እግዚአብሔር ይመስገን የተባረኩ ብዙ አሰሪወች አሉ እኔም 3 ዓመት ከምናምን አንድም ቀን ተጣልተን ወይ በክፉ ዐይን አይታኝ እንኳን አታውቅም የሆነ ነገር አበላሽቼ እንኳን አልቆጣሽ ነገር አንቺ ነሽ ብላ በሳቅ ነው የምታልፈው ወራቶች ነው የቀሩኝ ሳላስቀይማቸው እንድወጣ ሁሌም ነው አምላኬን የምለምነው።
ለምን ትጠጭለሽ
@@Ethio531 ማለት?
@@ዘ-ታቦር ይቅርተ የፍደል ስተት ነው ለምን ትወጨሌሽ?
@@Ethio531 የሰው አገር እኮ የሰው ነው እህቴ
አሉኮ ሁሉም አደለምክፉወች ጥቂት ናቸዉ
አሉ በጣም ደግ ደግ የሆኑአሉ መልካም ሰዉ ሞልቷል ከአረብ