#ethopi

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 215

  • @ዘ-ታቦር
    @ዘ-ታቦር 2 หลายเดือนก่อน +21

    ያለንበት ጊዜ እንዴት እንደሚጨንቅ አምላክ በጥበቡ በቸርነቱ ይማረን ይቅር ይበለን።

  • @talkingtooth9871
    @talkingtooth9871 หลายเดือนก่อน

    ሳሚ ወንድሜ የምትነግረን ሁሉ እዉነትነዉ ብዙ ማስጠንቅያ ፅፎልናል እግዚአቢሄር ይስጥህ።

  • @ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ
    @ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ หลายเดือนก่อน

    አቤት ፈጣሪ
    ምንድነው መጨረሻው የሀገራችን ነገር

  • @laylalayla8503
    @laylalayla8503 2 หลายเดือนก่อน

    የአላህ እንደው አላሕ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን

  • @mrmraarraa9647
    @mrmraarraa9647 หลายเดือนก่อน

    በጣምእናመግናለን አላህ ይጠብቅህአገራችንንም ሰላምያድርግልንን

  • @tgistEshetu-tc7pi
    @tgistEshetu-tc7pi 2 หลายเดือนก่อน +4

    ልገዛነበር ይሄንን ፈርቼነው ዝም ብዬ ቁጭ ብያለሁ በተለይ የአማራ ልጆዎች እንጠቀቅ😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ሠላም ያምጣልን

  • @رزانرزان1-و2ز
    @رزانرزان1-و2ز 2 หลายเดือนก่อน

    እህህህህህህህህህ እግዚአብሔር አምላክ ምረቱን ይላክልልን እዉነት ነዉ ሥሚየ

  • @LubabaMamo
    @LubabaMamo 2 หลายเดือนก่อน

    ትክክክልል ወላሂ ሳሚ በጣም ያሳዝናል

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 2 หลายเดือนก่อน

    ሳሚዬ ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ አዎ ሳሚ እግዚአብሔር አንድ ልብ አንድ ሀሳብ እድንሆን ይፈልጋል እፊቱ ቀርበን ማረን እድንል ይፈልጋል ሀገራችን ህዝባችን ይዘን እፊቱ እድንማልድ ይፈልጋል ወንድሜ ሰዉ አልገባዉ ከእቅሉፉ አልነቃም እግዚአብሔር ከፈዘ ዝበት እቅልፍ ያቃቸዉ

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሳሚዬ ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛ ውድሜ❤

  • @Meseretmeseret-us5jx
    @Meseretmeseret-us5jx 2 หลายเดือนก่อน

    semi betam nw yemwdik mikirhn betam nw miwdow thank so much ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ShawaShani
    @ShawaShani 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤እግዚአብሔር ዪማርክ ሳሚዬ የኛ ጀግና ❤❤❤እግዚአብሔር ዪጠብቀን በትክክል

  • @mamatube9715
    @mamatube9715 2 หลายเดือนก่อน

    ሳሚ ወንድማችን አላህ አፊያ ያድርግህ እኛ ኢትዮጵያዊ ያኖች አላህ ይድረስልን

  • @zemnamitkie8889
    @zemnamitkie8889 2 หลายเดือนก่อน +3

    ፈጣሪ ሆይ ይሔን ስቃይ በቃ በላት ማማ ኢትዮጵያን 🙏🙏😥😥

  • @hebe3258
    @hebe3258 2 หลายเดือนก่อน

    አላህ ሰላም ያድርግልን

  • @jebdb
    @jebdb 2 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ይጠብቅህ

  • @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ተ1ጀ
    @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ተ1ጀ 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላምክን ያብዛልን ሳሚ አረ በጣም ከባድ ጊዜ ላይ ነህን በቻ እግዚአብሔር ያስበን😢😢😢

  • @رزانرزان1-و2ز
    @رزانرزان1-و2ز 2 หลายเดือนก่อน

    ተባርክ እዉነት ነዉ❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉

  • @jebdb
    @jebdb 2 หลายเดือนก่อน +4

    አላህ ሀገራችን ስላም ያመጣልን

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን ሳሚ አይ አሁን ያለንበት ግዜ በጣም ከባድ ነው 😢😢😢

  • @asrathanai8202
    @asrathanai8202 หลายเดือนก่อน

    እግዚያብኤርይማር

  • @Faith-g9f
    @Faith-g9f 2 หลายเดือนก่อน

    Amen peace to Ethiopia 💚💛❤️

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 2 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን ሳሚ ወንድማችን ያሳዝናል እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @tttt-m9l2z
    @tttt-m9l2z 2 หลายเดือนก่อน

    ትክክል ሳሚየ እኔም እንቅልፍአጥቻለሁ ፈጣሪ ልጆቻችን ይጠብቅልን በሁለት አመቱ ትቸዉ መጥቸ አንጀቴ ስፍስፍ ሰ እያለ በዛ ላይ የምንሰማዉ ነገር ተደምሮ በጭንቀት ልሞት ነዉ😥😥

  • @AaAa-hq8un
    @AaAa-hq8un 2 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማሃረነ😢

  • @hana967
    @hana967 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይህን ሁሉ ምስቅልቅል ያስወግድልን

  • @رزانرزان1-و2ز
    @رزانرزان1-و2ز 2 หลายเดือนก่อน

    በትክክል ።

  • @AbebeMekonnen-tv9fx
    @AbebeMekonnen-tv9fx 2 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን እንኮበሰላም መጣክልን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Saif-bw9tx
    @Saif-bw9tx 2 หลายเดือนก่อน +5

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭አቤቱ ማረን በቸርነትህ 😭😭😭😭😭😭😭☝️🙏

  • @freePalestine-oo1vb
    @freePalestine-oo1vb 2 หลายเดือนก่อน +2

    የገዛነው😢😢 አላህ ያብጀው

  • @maryamdawood5052
    @maryamdawood5052 2 หลายเดือนก่อน +4

    አላህየ,,አተ,አዘንልን,,በቃበለን,,,ጩኀታችን,,ወደተ,ነው

  • @Saranegni21
    @Saranegni21 2 หลายเดือนก่อน

    ሳምዬ ወንድም አለም ንፍቅ ብለኽኝ ደጋግሜ እየገባሁ አይህ ነበር እንኳን ደህና መጣህልን

  • @Ewawey
    @Ewawey 2 หลายเดือนก่อน

    ኧረ እውነትእቅልፍ መተኛት አቅቶኛልኡፍፍፍፍፍፍ የ6 አመት ሤት ልጂ አለቺኝ ብቻ ፈጣሪ ይጠብቃቸው ከባድ ጊዜላይ ደረሥን😢😢😢😢😢😢😢

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ሳሚ ምርጥ ወድማችን እንኩዋን ደህና መጣህ መጥፍትህ አሳሰቦኝ ነበረ በሀገራችን እየሆነ ያለው ነገር ከህሊና በላይ ነው እዛ የመኖር ተሰፍችኝ አጨለመው እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዝምያለሰላምሆነኑሪ
    @ዝምያለሰላምሆነኑሪ 2 หลายเดือนก่อน +11

    ሳሚ እኛ አከባቢ ሰውን ከያዙ በኃላ ገንዘብ ይጠይቃሉ ይሰጣቸዋል ከፈለጉ ይለቁታል ካልፈለጉ ደሞ ገድለው ይጥሉታል ታዲያ ሰፈር ውስጥ ያለ አንድ ሰላይ ነበር የሰፈርን መረጃ የሚያቀብል ገንዘብ ወስዶ የሚሰጥ አላህ ሲያዋርደው ረመዳን በገባ በ4ቀኑ ፓሊሶች ክትትል አድርገውበት የሚያደርገውን ነገር ሁሉ አወቁ ከዛ መሀል ገቢያ ላይ በጥይት ገደሉ ሬሳውም እስከ 3ቀን ማንም እንዳያነሳው አሉ አልሃምዱሊላህ ከዚያ በኃላ በጣም ሰላም ነው ምን ልል ፈልጌ ነው ሰው አንድ እጅ ሊሆንና የሚጎዳውን በአደባባይ መቅጣት ነው

    • @raheemakader7352
      @raheemakader7352 2 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል ወንጀለኞች ተይዘው ባደባባይ ቢሰቀሉ ሀገራችን ላይ ይህ ሁሉ ስቃይ አይኖርም ነበር መከራችን በዛ የጎበዝ አለቃ መፈንጫ ሆነች ከሰው ያልተፈጠሩ ጭራቅ ናቸው ሀገራችን ላይ የተፈጠሩብን

    • @ዝምያለሰላምሆነኑሪ
      @ዝምያለሰላምሆነኑሪ 2 หลายเดือนก่อน

      @@raheemakader7352 በጣም አላሄ ያስተካክለን

    • @AishaSherani
      @AishaSherani 2 หลายเดือนก่อน

      Yes sssss I 🎉🎉🎉🎉

    • @MizanMedia-pp2zo
      @MizanMedia-pp2zo 2 หลายเดือนก่อน

      የት አካባቢ ማሻ አላህ ወንጀለኛል የሚገባውን መስጠት ጥሩ ነው ተመግደል እንዳውም ለሠው መቀጣጫ አዲርጎ እግሩን ቆርጦ ነበር ማስቀመጥ እኔን ያየ ይቀጣ እስከሚል​@@raheemakader7352

    • @emawayishgetu2584
      @emawayishgetu2584 หลายเดือนก่อน

      ያ ሸማግሌው ሰዎዬ የተገደለው ነው ገበያ ጋር😢😢😢

  • @HayatBashir-s2t
    @HayatBashir-s2t 2 หลายเดือนก่อน

    የኔየዋህእዳተቢሆንሁሉምሰው

  • @lidiya727
    @lidiya727 2 หลายเดือนก่อน

    ጸልዩ ጸልዩ ጸልዩ ጹሙ

  • @AdissAssefa
    @AdissAssefa 2 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው ወድሚ

  • @BirtukaneYouTube
    @BirtukaneYouTube 2 หลายเดือนก่อน

    ሳምየ ወንድማችን

  • @fifuduvjfj1269
    @fifuduvjfj1269 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ሳሚ ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @inadischaynet2331
    @inadischaynet2331 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስላም ሳሚ እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠቢቅልን

  • @SamiraSamira-fz1vc
    @SamiraSamira-fz1vc 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢አሁንሥያረብ😢😢😢😢😭😭😭

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy 2 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢ለወሬም አይመችም ባሁን ሰአት ያለው ኢትዮጵያ ውስጥ😢😢

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v 2 หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍፍፍ
    የአላህ እኔስ በምሰማው ነገርሁሉ ከማዳም ኩሽና ሁኜ በጭንቅ አለኩኝ

  • @liya7235
    @liya7235 2 หลายเดือนก่อน

    መንግሥት ነው ይህን እያስደሰገ ያለው እግዚአብሔር ይቅደምልን 😭😭😭

  • @رزانرزان1-و2ز
    @رزانرزان1-و2ز 2 หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ምንም ይሻለናን😢😢😢😢😢😢😢

  • @fifuduvjfj1269
    @fifuduvjfj1269 2 หลายเดือนก่อน

    ሳሚ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @zd820
    @zd820 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ ዘረኝነት ይውደም

  • @hayatahmedtube8816
    @hayatahmedtube8816 2 หลายเดือนก่อน

    እህቴ አብሽሪ😢

  • @jebdb
    @jebdb 2 หลายเดือนก่อน

    አወን የሀገርችንነገረ ያሳስባል

  • @SweetSweet-dy1mi
    @SweetSweet-dy1mi 2 หลายเดือนก่อน

    enkuwan.dahnana maxak❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsedallove
    @tsedallove 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምህ ይብዛልን ሳሚያችን❤
    የኛ ምርጥ❤❤❤❤❤❤

  • @Adna-h4k
    @Adna-h4k 2 หลายเดือนก่อน

    Same Gobezi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤betame nawuo yemenmesgnawuo berta

  • @Samira-fj4wz
    @Samira-fj4wz 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢ተባርክ

  • @TeayabeAbeba
    @TeayabeAbeba 2 หลายเดือนก่อน

    ወንዲሜ እናመሠግናለን

  • @jebdb
    @jebdb 2 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ያሸረህ

  • @12_senu
    @12_senu 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወድ የሀገሬ ልጆች እንኳን ለአዲሱ አመት ለ2017 አደረሳችሁ ያሰባችሁት ሁሉ እሚሳካበት የምስጋና አመት ይሁንላችሁ አሜን በሉ ይሆንላችሁ
    ደሞ ደምሬሻለሁ ብላችሁ ፃፉ የፃፉትን በሙሉ እደምራለሁ ሚሴጅ ይደርሰኛል

  • @mendayemeko3604
    @mendayemeko3604 2 หลายเดือนก่อน

    ሳሚ እካን ደህና መጣህ ወንድማችን ❤❤❤

  • @bchhujfhhh7824
    @bchhujfhhh7824 2 หลายเดือนก่อน

    Selam wedemchin semi

  • @jebdb
    @jebdb 2 หลายเดือนก่อน

    ኑረልን

  • @HelenKazakh
    @HelenKazakh 2 หลายเดือนก่อน

    ሳምየ እዝጋቤር ዪሁንነን እዝጋ ነዉ😢😢😢😢😢

  • @mesientnnafqi4310
    @mesientnnafqi4310 2 หลายเดือนก่อน

    Uuuuffffff bexam yasazinal😭

  • @12_senu
    @12_senu 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሳሚሾ ደምረኘ ወድም አለም❤
    አተንስ ክፉ አይንካብን

  • @gegez3074
    @gegez3074 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን፣ደህና፣መጣህ፣ሳሚዬ፣እግዚአብሄር፣፣ጨርሶ፣ይማርህ፣መካሪያችን፣

  • @frieyoutube
    @frieyoutube 2 หลายเดือนก่อน

    ማሪምን ደውዬ ልጄን ሳወራ ነገረኝ እራሱ በደንብ መከርኩት እሱም ያቃል በደብ በተቻላችሁ አቅም ምከሯቸው😢❤😊

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን እመብረሀን ትጠብቅልን

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 2 หลายเดือนก่อน

    ሳሚ መካራችን እሽ አመት ኑር

  • @Tigist-o1y
    @Tigist-o1y 2 หลายเดือนก่อน

    ማሪያምን አስለቀስከኝ አዎ ለልጆቻችን ነው የተሰደድነው እግዛብሔር ይጠብቅልን ምን ይሻለናል

  • @ዜድወሎቤተአማራ
    @ዜድወሎቤተአማራ 2 หลายเดือนก่อน +36

    እህቶቼ ዶአ አርጉልኝ ከሳምንት በሆላ አገሬ እሳፈራለሁ ዱባይ ነኝ መቅረት አልችልም ምህረት አዋጁ ነው የምህዴው ጨንቆኛል የሀገራችን ሰላም ማጣት ዴቡብ ወሎ ሀይቅ ነኝ ቤቴ ግን ጭንቀት ውስጥ ነኝ ዴሞ መቅረት አልችልም ስኮር በሽታ አለብኝ ኩላሊቴንም ያመኛል ምን ትሉኛላችሁ

    • @brhantsfaw9853
      @brhantsfaw9853 2 หลายเดือนก่อน +18

      ዝብለሽ ጭክን ብለሽ ግቢ ማሬ እኔም ልገባነዉ ያበጠዉ ይፈዳ እዲህ እያልን ከዛዉ ልንበሠብሥ ነዉ ብንሞት በሀገራችን ከዚህ ሙተን በካርጎ በሳጥን ከሚነድ ሆ እኔም ኩላሊቴን ያመኛን

    • @ዜድወሎቤተአማራ
      @ዜድወሎቤተአማራ 2 หลายเดือนก่อน +4

      @@brhantsfaw9853 አዎ ልክ ነሽ አላህ የቀዴረው አይቀርም ያው በምናየው ነገር ያስጨንቃል

    • @HanaHana-fp2yy
      @HanaHana-fp2yy 2 หลายเดือนก่อน +5

      አይዞሽ እግዚአብሄር ይማርሽ ዝብለሽ ግቢ ከልኩ አያልፍም

    • @freePalestine-oo1vb
      @freePalestine-oo1vb 2 หลายเดือนก่อน +3

      እኔም ልገባ ወላሂ ሁሉንም ትቼ ማሬ እኔም የገርባልጅነኝ ትንሽጂ አብረን ነን ግን አልጨራረስኩም ከዝህ ወረቀቱን አቡዳቢለመሄድ ጨነቀኝ ዱባይነኝ እዛ ጨርሺአሉ ኢቃማ እተሰራበት የምታቁትካላችሁ ኢቃማእተሰራበትነውዴ 😢የምንሄደው አላህ ህመምሽን ያሽርሽ

    • @mnf2133
      @mnf2133 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም በቅርብእገባለሁ መረጃእድሠጭኝ ስልክላኪልኝ

  • @reemaalkaabi7988
    @reemaalkaabi7988 2 หลายเดือนก่อน

    አይ ሳሚ አሳዛኝ ዘመን ላይ ነንኮ ብቻ ፈጣሪ በቃቹ ይበለን ወድሜ

  • @አለምቻናል-ቐ4ፀ
    @አለምቻናል-ቐ4ፀ 2 หลายเดือนก่อน

    እዉነትነዉ በዝህወቅት መሸጥመለወጥ በጣምብዙችግር ያመጣል አሁን ፀሎትነዉ እሚስፈልግ

  • @mdenayuosf4244
    @mdenayuosf4244 2 หลายเดือนก่อน

    SaimeEndetinhi

  • @jebdb
    @jebdb 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞህ

  • @jebdb
    @jebdb 2 หลายเดือนก่อน

    ሳህ ትክክል

  • @ayelutsegaw3808
    @ayelutsegaw3808 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር❤❤ይማርህ❤❤ መካሪያችን❤❤ ተባርክ

  • @wasansan5781
    @wasansan5781 2 หลายเดือนก่อน

  • @SsSs-ml8bv
    @SsSs-ml8bv 2 หลายเดือนก่อน

    ሰምየ ምን ሆነህ ነው ሰላም ነው ፀበል ታጠቢ እግዛቢሔር ጨርሶ ይማርህ

  • @shewetbogale8026
    @shewetbogale8026 2 หลายเดือนก่อน

    እግዜአብሔር።ይሁነን።በጣም።ሚሰቀጥጥ።ግዜ።ነው

  • @Adme1244
    @Adme1244 2 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ቤት መሬት ልንገዛ ቤተስቦቻችን በስላም መተያየታችንን አላህ ነው የሚያውቀው ለሃገራችን ተስፋ ቆርጫለሁ

  • @jebdb
    @jebdb 2 หลายเดือนก่อน +2

    በጭንቀት ልንሞት አረብሀገርያለነው

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ሳሚዬ እሱ መድሀኒያለም በኪነጥበቡ ከላይ ወርዶ ይፍረድልን እንጂ ነገሩ በጣም ከባድ ነው እኔ በግሌ አናቴ ሊፈነዳ ነው በቃችሁ ይበለን

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv 2 หลายเดือนก่อน

    Samiy enkuan dena metaki samiy ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 2 หลายเดือนก่อน +5

    የሴጣን አማልኮ ስለ በዛ ነው.. እጻናት የሴጣን መስውት የተሰው ነው ያለው.. እግዚአብሔር ብቻ በቸርነቱ ይማረን 🥲🥲🥲🥲ካባድ ነው 🥲🥲ሴጣን አማልኮ በበዛባት ሀገር ኢትዮጵያ 🥲🥲

  • @jebdb
    @jebdb 2 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ሰውነህ

  • @YeshargAyana-dm8xf
    @YeshargAyana-dm8xf 2 หลายเดือนก่อน +1

    እዴት ነህ ወድማችን አይዞህ ጨርሶ ይማርህ
    ፈጣሪ በቃችው ይበለን

  • @wahamobile6716
    @wahamobile6716 2 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ አገር ገብቸ አዲስ አበባ ነወ የተቀመጥኩት አገሬ አልገባሁ ያግቱኛል ብየ እገና ደጋሚ ወደስተት

  • @ቤዛቤዛ-ወ2ፈ
    @ቤዛቤዛ-ወ2ፈ หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏

  • @layew8758
    @layew8758 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ሰላማ

  • @jebdb
    @jebdb 2 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው አሁንስ ደካማን

  • @Hosn99-ql8ko
    @Hosn99-ql8ko 2 หลายเดือนก่อน

    yasznal.😭😭😭😭😭😭

  • @GanatMole
    @GanatMole 2 หลายเดือนก่อน

    Ewent naw

  • @najata.medeyanajatamedeya2069
    @najata.medeyanajatamedeya2069 2 หลายเดือนก่อน

    Bitima kibadaniwa😢😢😢😢😢

  • @jebdb
    @jebdb 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላሙን ያመጣልን

  • @خالدسلطان-ذ8ذ
    @خالدسلطان-ذ8ذ 2 หลายเดือนก่อน

    Sami 👍👍👍👍

  • @jebdb
    @jebdb 2 หลายเดือนก่อน

    የኛ ወንድም

  • @jebdb
    @jebdb 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኛ አባቴ ወንድም ነህ

  • @sokaramustafa7678
    @sokaramustafa7678 2 หลายเดือนก่อน

    lakosafsa keebarban nufi kenii mee rakoo kesaa jira adara

  • @jebdb
    @jebdb 2 หลายเดือนก่อน

    አንእኮ ሀቅ ነው የምታወራ

  • @ስደተኛዋኢማነኝየወሎልጅአ
    @ስደተኛዋኢማነኝየወሎልጅአ 2 หลายเดือนก่อน

    ሠላምሳሚይእኳንደናመጣህ ተቁርቋሪወድማችንሠላምህይብዛ

  • @Hawa-l7k
    @Hawa-l7k 2 หลายเดือนก่อน

    ሀገራችን ኢትዮ አላህ ይጠብቃት