እግዚኦ... በሰርጋቸው ቀን ማታ ወደ ሰው ጅብነትየተቀየረው ባል ጋር ተፋጠጥን!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 563

  • @በምህረት.ኗሪ
    @በምህረት.ኗሪ 2 หลายเดือนก่อน +18

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ወደ ፀበል ዉሰጂው እና የመምህር ተስፋዬን ትምህርቶችና ገጠመኝ አድምጡ ስለክፉ መናፍስት ሴራ እወቁ

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 2 หลายเดือนก่อน +28

    ወድሜየ በእምናታቹ ፀበል ፀበል ሂዱ ና ጋዜጤኛ በጣም ጅግና ነህ ❤🎉🎉

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre 2 หลายเดือนก่อน +12

    ምርጥ ሚሰት ነሺ ለመፍትሄ መምጣትሺ አሁንም ከዚህ ነገር ለማውጣት ወደ ዕምነት ቦታ ወደ ህክምና ም ዕርዱት❤❤❤❤

  • @alemhaile625
    @alemhaile625 2 หลายเดือนก่อน +52

    እድሜ ለእናተ ዩቲቨሮቻችን ማናየው ማንሰማው የለም 😢😢

  • @marysam9193
    @marysam9193 2 หลายเดือนก่อน +47

    ብቻ ለልጂቷ ህይወት አደጋ ነዉ ህይወቷን ብታድን እላለሁ እኔ !!

  • @adaworkabayirga3166
    @adaworkabayirga3166 2 หลายเดือนก่อน +20

    ነግረናል፡ጆሮ፡ያለው፡ይስማ።በሰይጣን፡ከመገዛትና፡ዘለአለም፡በፍርሀት፡ከመኖር፡ሞትን፡ድል፡የነሳውን፡ጌታ፡እየሱስ፡ክርስቶስን፡አምኖ፡በነፃነትና፡በዘልአለም፡ህይወት፡መኖርን፡የመሰለ፡ምንም፡ነገር፡የለም፡አይኖርምም።እየሱስ፡ያድናል።

  • @HamelmalBeyene-tl7xq
    @HamelmalBeyene-tl7xq 2 หลายเดือนก่อน +31

    ኢትዮጵያ ዉስጥ ያልተሰማ እንጂ ያልተደረገ ነገር የለም😢

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo 2 หลายเดือนก่อน +42

    1 John 5 አማ - 1ኛ ዮሐንስ
    12: ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።

    • @HirutMekuria
      @HirutMekuria 2 หลายเดือนก่อน +1

      በጥራቃ ማን ጠራህ

    • @AlemituAnjulo
      @AlemituAnjulo 2 หลายเดือนก่อน

      @HirutMekuria geta iyesus krstyos ywodshal

    • @ellenieellenie5941
      @ellenieellenie5941 2 หลายเดือนก่อน +1

      በግዜ ዉጪ ሰዉ የሚወደዉን ሰው አያሰክርም።
      እሱም ከቤተ ሰቡ ጋር መፎትሄ መፈለግ አለበት።
      ፈጣሪ አይለያቺሁ ። ሰካረምነት ለማንነም አይበጂም።

    • @ellenieellenie5941
      @ellenieellenie5941 2 หลายเดือนก่อน

      You are too young to get wested this way …
      What type of a man want his wife drank ?
      Get help brother the world is changing.

    • @ellenieellenie5941
      @ellenieellenie5941 2 หลายเดือนก่อน +1

      Reporters with people’s permission put hidden camera so he can see himself or her self this happened to many people it new people change to something else as night falls.
      Wine who drink get old and ugly in every way soon and you will never be the same
      Wake up girl.

  • @ElsaHanicho
    @ElsaHanicho 2 หลายเดือนก่อน +119

    እሷስ ካወራሀት በኋላ እሱን ሳታወራው እቤት ውስጥ ካሜራ ብታስቀምጡ እና ለሊት ተነስቶ በሚሄድበት ሰአት መከታተል እና መያዝ ትችሉ ነበር ፣ በነበር አስቀረኸው።

    • @mshayat
      @mshayat 2 หลายเดือนก่อน +5

      ትክክል የኔም ጥያቄ ነዉ

    • @HanaHana-io3bq
      @HanaHana-io3bq 2 หลายเดือนก่อน +4

      ​@@mshayatአሁንም ማረግ ይቻላል

    • @ብንየጌታልጅ
      @ብንየጌታልጅ 2 หลายเดือนก่อน +4

      ትክክል

    • @mshayat
      @mshayat 2 หลายเดือนก่อน +3

      @@HanaHana-io3bq ልጅትዋ ምንም እደያረጋት ፈራሁ እደሚከታተሉት ስላወቀ ከባድ ነዉ

    • @melaku6462
      @melaku6462 2 หลายเดือนก่อน +1

      💯👍

  • @AyalAshenafi
    @AyalAshenafi 2 หลายเดือนก่อน +103

    ካሜራ ይገጠም እቤት ውስጥ በካሜራ እይታ ይወድቃል።።።።።😢😢😢😢😢😢😢😢እግዚአብሄር ይሁንሽ ፀበል ነው መድሃኒቱ

    • @destasenbeto7038
      @destasenbeto7038 2 หลายเดือนก่อน

      ፀበል ይሂድ

    • @MohamdAgha-qd1wd
      @MohamdAgha-qd1wd 2 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢😢😢😢

    • @AccAcc-qb9ff
      @AccAcc-qb9ff 2 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢ፀበል፡ፀበል፡ፀበል😢😢

    • @AccAcc-qb9ff
      @AccAcc-qb9ff 2 หลายเดือนก่อน +1

      አውዚብላህ፡😢😢😢

    • @demwezeassefa5221
      @demwezeassefa5221 2 หลายเดือนก่อน +2

      በይ በርትተሽ ፀበል አስጠምቂው እራስሽም ተጠመቂ በርትተሽ ሀይማኖትሽ ላይ ፆም ፀሎት

  • @zewudealemayehu6330
    @zewudealemayehu6330 2 หลายเดือนก่อน +59

    የቡዳ መፈሥ ያለበት ሠዉነዉ የሚቀየረዉ ገጠመኝ መምህር ተሥፋየ አበራ ሥሙ ፀበል ተጠመቁ

  • @AbrahamFerede
    @AbrahamFerede 2 หลายเดือนก่อน +40

    ጌታ እየሱስ ነፆ ያወጣዋል እንዲፀለይለት በቴክርስቲያን ውሰጅው

  • @janetareda2577
    @janetareda2577 2 หลายเดือนก่อน +7

    መምህር ተሰፋዪ አበራ ገጠመጘ ተከታታል ወንድሚ ፀበል ተጠመቅ

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 2 หลายเดือนก่อน +14

    አኡዙቢልህ ይሄስ ያስፈራል 😢😢😢😢 ጎበዝ ነሽ እስከ ዛሬም መቀመጥሽ ጎበዝ ነሽ የሆነ መፍትሄ አድርጊ 😢😢😢

  • @HenosSolomon-r6w
    @HenosSolomon-r6w 2 หลายเดือนก่อน +15

    የጸልማት መንፈስ ወጋሁት ሌሊት ሌሊት ከመናፍስት አለም ይገኛኛል ማለት ነው (እህቴ ምስትየው ፍቃደኛ ኮሆነ በጸሎት ስለ ሚፈታ ከአጤጌብሽ ካሉት አማኘች ውሰጂው አደራ ጌታ ይድረስላቹ

  • @TTTT-v6o
    @TTTT-v6o 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛነህ የአጠያይቅ ዘዴህ ዋዉ ነዉ የሚያስብለዉ ጀግናነህ በርታ!

  • @SalamSalam-vw1nr
    @SalamSalam-vw1nr 2 หลายเดือนก่อน +6

    እዝግኦ በሀገራችን ላይ ያልሴማናው እንጅ ያልሆነው ነገር ምን አሌ!!😮😮 ፈጣርያችን ሆይ መለየት አቅቶናል ሀገራችን ጠብቃት😮😮

  • @selampeace4261
    @selampeace4261 2 หลายเดือนก่อน +9

    ይህ መልእክት ለወንድም አንሙት ነው ይህ ነገር የመጣብህ ከእግዚአብሔር የተሰጠህ ሳይሆን ከዘር ማንዘር የመጣብህ የአጋንንት ስራ ነው ወንድሜ በጣም ነው ያሳዘንከኝ መሆን የማትፈልገውን እንድትሆን የሚያደርግህ ክፉ መንፈስ ነው የመንፈስ አሰራር እንጂ ተፈጥሮአዊ እግዚአብሔር የሰጠህ አይደለም ወገኖቼ ሰይጣን ስራው ክፉ እና ጭካኔ ምን ብትገብሩለት ማዋረዱን እና መግደሉን አይተውም ሁሌም ሰውን ከሰው
    በታች አድርጎ ማዋረድ ነው እኔ Brother አንሙት አንድ ነገር ልንገርህ ሰይጣን የሚንቀጠቀጥለትና የሚፈራው አንድ ሀይል አለ እርሱም ከድንግል ማርያም በመንፈስ ቅዱስ ተፀንሶ የተወለደው የእግዚአብሔር ልጅ እርሱ መድሀኒአለም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ስሙ ከስሞች ሁሉ በላይ ሀይል አለው አጋንንትን ይቀጠቅጣል በእርሱ የሚያምን የዘላለም ህይወት አለው ስሙ ከየትኛውም ልዩ ልዩ የአጋንንት ስራ ነፃ ያወጣሀል በእግዚአብሔር ዘንድ ይኼ አይቻልም የሚባል የሰይጣን እስራት የለም ከቤተሰብህም የመጣ ነገር ቢሆን እግዚአብሔር በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ያፈርሰዋል ከብዙ ጤናማ ቸርቾች መካከል ልጥራልህ ጦር ሀይሎች ያለው ቀጠና ሁለት ሙሉ ወንጌል ቸርች/ ኮልፌ ቀራንዮ አጣና ተራውን አለፍ ብሎ ያለ ቃለ ህይወት ቸርች ፓስተር መስፍን የሚያገለግልበት ቸርች / FBI ቸርች የሚገኘው ቦሌ ነው ፓስተር ዳዊት ሞላልኝ የሚያገለግልበት ቸርች / የመልካም ወጣት አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ የሚያጠለግልበት ቸርች ብትሄድ ችግሩ ከቤተሰብ ተላልፎ የመጣ ቢሆን ሰዎች ባንተ ላይ ያስደገሙት ወይንም ያስተበተቡብህ ነገር ቢኖር የትኛውንም ይህ ነጠር እኮ የተሰጠኝ እጣዬ ነው ማንም ሊያላቅቀኝ አይችልም ወይንም መንፈሱን ብክደው ይገድለኛል ብለህ እንዳትፈራ አሁን የጠቀስኩልህ ቸርቾች ወንጌል ይሰበካል መዝሙር ይዘመራል ፀሉት ወደ እግዚአብሔር ይፀለያል በሽተኞችም ይፈወሳሉ አጋንንት እየጮሁ ከሰዎች ውስጥ ይወጣሉ ያበዱ ሰዎች ከእብደት መንፈስ ነፃ ይወጣሉ በካንሰር ኤችአይቪ የተያዙ ነፃ ይወጣሉ ደንቆሮዎች ይሰማሉ ዲዳዎች ይናገራሉ እውሮች ያያሉ ይሄ ሁሉ ተአምራት የሚሆነው በእግዚአብሔር ልጅ የአለም ሁሉ መድሀኒት በሆነው በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ነው በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ እናምናለን አሜን

    • @ኢትዮጵ-ኀ6ወ
      @ኢትዮጵ-ኀ6ወ 2 หลายเดือนก่อน

      ስለ ሀሳዊው እየሱስ ጋር ነው ይዱ የምትይው
      እግዚአብሔር የት ሄዶ እየሱስ ክርስቶስ ያድናቸዋል

    • @selampeace4261
      @selampeace4261 2 หลายเดือนก่อน

      @@ኢትዮጵ-ኀ6ወ አንተ ወይንም አንቺ መፅሐፍ ቅዱስን ተንተርሰህ ወይንም ተንተርሰሽ እንደምትተኚ /እንደምትተኛ አያጠያይቅም የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስን የማታውቅ የማታውቂ ክርስቲያን ስለመሆንሽ ወይንም ስለመሆንህ እጠራጠራለሁ መፅሐፍ ቅዱስ ከሌለሽ ወይንም ከሌለህ ግዛና/ግዢና አንብብ /ቢ እኔ እኮ ከድንግል ማርያም በመንፈስ ቅዱስ ተፀንሶ ስለተወለደው የእግዚአብሔር አንድያ ልጁ ስለ መድሀኒአለም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው የማወራው ሞትን ድል አድርጎ ስለተነሳው ዳግመኛ በክብር ስለሚመለሰው ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ጌታችንን ኢየሱስ ክርስቶስን ካላወክ/ሽ እግዚአብሔር አብን አታውቂውም/አታውቀውም ልጁን ያየ አብን አይቶአል በቤትህ/ሽ ያለውን አቧራ የጣውን የእግዚአብሔርን ቃል አንብብ/ቢ

  • @TagisAlain
    @TagisAlain 2 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔርን ሠውየው ግን በጣም ያሣዝናል እግዚአብሔር ይማረው 👏👏👏

  • @merryeuerusalem8891
    @merryeuerusalem8891 2 หลายเดือนก่อน +18

    በኢየሱስ ስም የዝህች ልጅ ድምጽ አድስ አይደለም ለእኔ ለእናንተ ግን እግዚአብሔር ይርደሺ😢😢😢

    • @SisaySamuel-g5d
      @SisaySamuel-g5d 2 หลายเดือนก่อน +1

      የድምፅ መቀየሪያ ስለሚጠቀሙ ነው ተመሳሳይ የሚሆነው ትክክለኛ ድምፃቸውን አያቀርቡትም

    • @ahlamhussain1864
      @ahlamhussain1864 2 หลายเดือนก่อน

      አወ

    • @ahlamhussain1864
      @ahlamhussain1864 2 หลายเดือนก่อน

      ​@SነውእንዴisaySamuel-g5d

  • @hanajilcha8242
    @hanajilcha8242 2 หลายเดือนก่อน +10

    ትውልዱን የእርኩስ መንፈስ መጫወቻ ሆነ ሁለታችሁም ጉዞ ወደ በርሜል ቅ ጊዮርጊስ ፀበል እመኑኝ 100%ትድናላችሁ እኔ ስለሄድኩ ነዉ

  • @Taggist-rx6wr
    @Taggist-rx6wr 2 หลายเดือนก่อน +30

    የቡዳ መንፈስ ነው ቃን ቃን ሰው ማታ ማታ ጅብ የምሆኑ ሰው አሉ የቡዳ ዛር የምባሉ አሉ እግዚአብሔር የስውራን ፀበል ዉስዱት መንፈስ ነው

    • @RodiBayou
      @RodiBayou 2 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል

    • @yehiYehi-nw2gk
      @yehiYehi-nw2gk 2 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል

    • @ተመስገንአምላኬ-ቨ1ፈ
      @ተመስገንአምላኬ-ቨ1ፈ 2 หลายเดือนก่อน +1

      አወ ትክክል የኔም አባቴንበልተውት ልክ እደጂብ ይጮሐን አመድአተላ ይበላል ከዛ በጣም ያመዋል ከብዙ ሕመምበሐላ ይሻለዋን😢😢😢😢😢

    • @ሐረገ
      @ሐረገ 2 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል ስፈራቸው እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ

    • @Eagle106come
      @Eagle106come 2 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@ተመስገንአምላኬ-ቨ1ፈ Weneksht Kiduse Giberale Gedame Wesejachwu yedenalu

  • @semiratofik3884
    @semiratofik3884 2 หลายเดือนก่อน +44

    ሀይለኛ የሆነ መንፈስ አለበት በግዜ ራቂው እየቆየ ሲሄድ ይገለሻል እህቴ በግዜ ተለይ ፍቅር ፍቅር አትበይ ነገርኩሽ

    • @ebuyeasefa
      @ebuyeasefa 2 หลายเดือนก่อน +9

      ምን ማለት ነው ተለይ ማለት ሠው አብሮ ኖሮ ጊዜ አሳልፎ ችግር ሲገጥመው ጥሎ መሄድ ነው ወይስ ችግሩ እንዲላቀቅ መፍትሄ መፈለግ

    • @mshayat
      @mshayat 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ብላለች መለይት ነዉ ያለባት ይሄ የሰዉ ጅብ ነዉ 😢

    • @Eeeeeeeee-c8t
      @Eeeeeeeee-c8t 2 หลายเดือนก่อน +1

      ቲሽ መሀይም ተክሞ ልድን ይችላል ምን ነው አውቆ ፍርጂ ነኝ አለሽ

    • @sarakebede3234
      @sarakebede3234 2 หลายเดือนก่อน

      በጣምትገረማይልሽ አይ የማይባል ነገር አይስው😢😢

    • @GgxJnnx
      @GgxJnnx 2 หลายเดือนก่อน +2

      አች ከፉ ነሽ ፀበል ይዘሽዉ ግብ የሆነ መፍተሀ ፍልግ አልያትም እጭ እስምኮ ወዶ አይደለም መንፍስ ነወ መንፍስ ዶመሸ በፆሙ በፆሎት የምፍታ ነወ

  • @MryiamMryiam
    @MryiamMryiam 2 หลายเดือนก่อน +4

    wowwwww ትርታ ሚድያ ተከፈተ ደስብሎናል በዚህ ስለመጣህ ተሙ🎉🎉🎉

  • @AsinakechAdugna
    @AsinakechAdugna 2 หลายเดือนก่อน +14

    በእየሱስ ስም ክፉ መንፈስ ነው እግዚአብሔር ይገጺጺ

  • @زهرةابراهيم-ن5ض
    @زهرةابراهيم-ن5ض 2 หลายเดือนก่อน +12

    ሊጎዳሽ ይችላል ይቅርብሽ ፈልጎት ባይሆንም የሚያስገድደው የሆነ ነገር አለ ፀበል መሄድ አለበት ለቤተሠቡ ንገርያቸው ይዛችሁት ሂዱ ሊድን ይችላል ይሄ ችግር ከአለበት ለምን አገባ ምን ወንጀል አለባት ሚስት የምትሰቃየው ለማንኛውም ራስሽን ጠብቂ ቢቀርብሽ ይሻላል በርታ ጋዜጠኛው ራስክን ጠብቅ

  • @mimochahin1335
    @mimochahin1335 2 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ግን ራስህን ጠብቅ በፈጣሪ ስም በጣም ያስደነግጣልልል ግን ፀበል ውሶዱት😢😢😢😢

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 หลายเดือนก่อน +6

    ተሙ እንኳን ደህና መጣህ እድሜ ለናተ ለዩቱበሮች ስንቱን ጉድ አወጣችሁት ይከ የፈረደበት መተት ነው😢😢😢ለሊት እራቆቱን የሚወጣ ለመንፈሱ ግብር ሊያቀርብ ነው የሚወጣ 😢😢😢😢አይ ሰው ለሰላቢ መንፈስ ግብር ለማቅረብ ነው እሱ እየሰለበ ነው 😢😢

    • @Helen-e1j
      @Helen-e1j 2 หลายเดือนก่อน

      የሰዉ ጅብ መሆን ይችላል እኔ የተከራየዉት ጊቢ እንዳለ የሰዉ ጅብ ገጥሞኝ በፈጣሪ እርዳታ አምልጫለዉ

  • @JamelaJamela-ti5yv
    @JamelaJamela-ti5yv 2 หลายเดือนก่อน +21

    ውይ የቡዳ መናፍስት ነው በርግጠኝነት ለሱም እኳ አይታወቀውም

  • @AnshaSeid-gi7ei
    @AnshaSeid-gi7ei 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሡብሀን አሏህ በካሜራ ተከታተላቸዉ😢😢😢😢😢😢😢 ራሥህን ጠብቅ የኔጀግና❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሙስሊምነኝየአላህባሪያA
    @ሙስሊምነኝየአላህባሪያA 2 หลายเดือนก่อน +8

    የምንሰማው የምናየው ነገር ትልቅ ተፅኖ አለው ሰውን እንድንፈራ እናምን ነው የሚያርግን አኡዚቢላህ 😢😢😢😢

    • @ዘሀራይመር-ዀ7አ
      @ዘሀራይመር-ዀ7አ 2 หลายเดือนก่อน +4

      እኔ እራሡ አገር ገብቸ እደት ከሠው ጋ እደምኖር ፈራሁ

  • @ghada1723
    @ghada1723 2 หลายเดือนก่อน +4

    መንፍሰ.ነው.የብዳ..መንፍሰ.ነው.ሰውይው.ሰላቢ.ነው..❤❤❤

  • @senaitdemessie7629
    @senaitdemessie7629 2 หลายเดือนก่อน +45

    ከሌሎች ትምህርት ዉሰዱ ከዚህ በፊት በካሜራ ክትትል የተያዘ አለ በካሜራ ተከታተሉ

  • @mshayat
    @mshayat 2 หลายเดือนก่อน +15

    ያረቢ አተዉ ጠብቀን😢😢😢

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz 2 หลายเดือนก่อน +3

    በጌታ በእየሡሥ ክርሥቶሥ ሥም የጅብ መንፈሥ የተወጋ ይሁን

  • @Aaa1-k8o
    @Aaa1-k8o 2 หลายเดือนก่อน +15

    ሀይለኛ የሆነ መንፈስ አለበት በግዜ ራቂው

    • @ኢትዮጵ-ኀ6ወ
      @ኢትዮጵ-ኀ6ወ 2 หลายเดือนก่อน +1

      በተፈጥሮ ያገኘው አይደለምኮ እንደኛው ሰው ነው ከቤተሰብ የተወረሰ እርኩስ መንፈስ ወይም ዛር ነው የሚሆነው በቤተሰቦቹ የሚመለክ መንፈስ ከነበረ አሁን ላይ ህይወቱን ይበጠብጠዋል ስለዚህ በፀበልና በፀሎት ስግደት ይድናል እግዚአብሔር ይርዳቸው።

    • @ፀሐይወጣልኝ
      @ፀሐይወጣልኝ 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@ኢትዮጵ-ኀ6ወይህ እንኳን ለሀብት ብለው ከሰይጣን ጋር ቃል ሲጋቡ የመንፈሱ ግብር ነው

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 2 หลายเดือนก่อน +17

    እና ውጫ ምን ትጠብቂለሽ እንዳይበላሽ ዋ 😢😢😢 ግዜው የፍርድ ነው 😢😢

  • @kidanegedefaw5924
    @kidanegedefaw5924 2 หลายเดือนก่อน +2

    መልካም ሴት ነሽ። እግዚአብሔር ይጠብቅሽ።

  • @tsigemelaku
    @tsigemelaku 2 หลายเดือนก่อน +20

    ፀልዬ ፀበል ተፀበሉ ቡዳና ሰላቢ መንፈስ ነው።

  • @sr.alemfessahaye4652
    @sr.alemfessahaye4652 2 หลายเดือนก่อน +6

    እህታችን ወደ ጸሎትና ጸበል ሂዱ!!! እንደ እኔ ይህ ባል ይቅርብሽ ጤናይሻላል።

  • @fikertegetnet3562
    @fikertegetnet3562 2 หลายเดือนก่อน +14

    ፀበል የቡዳ መንፈስ ነው

  • @Genet1223
    @Genet1223 2 หลายเดือนก่อน +8

    ፀበል ውሰዳት የኔ ውንድም መንፈስ ነው 😢

  • @GgxJnnx
    @GgxJnnx 2 หลายเดือนก่อน +8

    ፀበል ነወ መፍተሀወ መንፍስ ከላይ አለ

  • @hirutahirut6496
    @hirutahirut6496 2 หลายเดือนก่อน +2

    የመምእር ተስፋዬ ገጠመኝን ስሚ ወዶ አደለም ወደጸበል ኢዱ ጸሎት አርጉ ትክክለኛ ሰው ይሆንልሻል እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @RahwaDawit-cp1my
    @RahwaDawit-cp1my หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና እዚህ ሚዲያ ላይ ተመለስክልኝ ወንድሜ በጣም ደስ ብሎኛል ወንድሜ

  • @kediramanadem5122
    @kediramanadem5122 2 หลายเดือนก่อน +3

    ተመሰገን ቢቻል ሁለቱ ብቻ በግልፅነት ሚነጋገሩበትና መፍትሄ የሚያገኝበት መጋባባት ይፍጠሩና እንደእምነታቸው መፍትሄ ይፍጠሩ እንጂ በስራ ቦታ፣ በአካባቢ፣ በትውውልድ ስፍራ፣ወዘተ ስሙና ወሬ መሰማቱ ስለማይፈልግና ድብቁም ካሜራ ቀጣይ ህይወታቸው ላይ ቂም የሚፈጥር ስለመሰለኝ ሁለቱ ተማምነው መፍትሄ ያምጡ አሊያ የራሷን ውሳኔ ትወስን።

  • @userasnakech
    @userasnakech 2 หลายเดือนก่อน +3

    ትልቁ ስህተት ሰዉዬወዉን ከማቅረባችሁ በፍት በካሜራ አለማረጋገጣችሁ ነዉ ምክንያቱም ልጅቱ ባለችው ነገር ብቻ የተመሰረተ ነዉ እሷም እርግጠኛ አይደለችም ጥርጣሬ ነዉ ለማንኛዉም ለሌላ ጊዜ መጀመሪያ ትክክለኛ መሆኑን አረጋግጡ ይህ ሰዉዬ ብመታህ እንኳን እዉነት አለዉ

  • @MesiBuna
    @MesiBuna หลายเดือนก่อน

    እመቤታችን ትርዳህ ወንድሜ ፀበል ይጠመቅ

  • @ሐረገ
    @ሐረገ 2 หลายเดือนก่อน +14

    😢😢😢ወይኔ የሚቀይርህ ሲለው ተናደደ እጀብል ነው ከቻልሺ ሳይበላሺ ከሱ እሪቂ በሥላሴ ስም ፀበል ተፀመቂ

  • @danjoe3628
    @danjoe3628 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለዚህ ነው ትዳር በጸሎት የሚባለው የተሰወረው የሚገልጥ ፈጣሪ እንዲጠብቀን ካልሆነ በራሳችን ስሌት ስንሄድ ውጤቱ ውድቀት ነው:: ፈጣሪ ይሁናት ከሱ ካልተለየች ካልፀለየች ገዳም ኳልሄደች ሂወትዋ ከባድ አደጋ ላይ ነው::

  • @tigistsisay4974
    @tigistsisay4974 2 หลายเดือนก่อน +8

    ወይ አምላኬ በምህረትህ ጉብኘው

  • @ethiopiacountry5402
    @ethiopiacountry5402 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚብሄር ይገሥፃችው ይህ አምልኮ መቼ ነው ወደ ፈጣሪ ምትመለሡት ውይ ውይ

  • @እስቴ-ፐ5ጀ
    @እስቴ-ፐ5ጀ 2 หลายเดือนก่อน +4

    ዘንድሮ ያልስማነው ያላየነው ነገር የለም እስክይ እንስማው ደግሞ ይህን ነገር

  • @yemisrachtesema312
    @yemisrachtesema312 2 หลายเดือนก่อน +3

    እባክሽ መምህር ተስፋዬ አበራን አናግሪ ቶሎ

  • @AminaAm-y6q
    @AminaAm-y6q 2 หลายเดือนก่อน +2

    😢የብአድ አምልኮ ይኖርበት ይሆናል❤❤እንዳይገላት❤❤❤😢

  • @gracejesus6881
    @gracejesus6881 หลายเดือนก่อน +1

    የዲያቢሎስን ስራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገልጧል። 1ዩሐ
    ትዳርሽን ሳይሆን የሰይጣንን ስራ እንዲፈርስ ባልሽን ሙሉ ወንጌል ቀጠና ሁለት ቅዳሜ 4:00 ሰአት የፈዉስ ጸሎት አለ።

  • @sbekele4200
    @sbekele4200 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሀብት ለማግኘት ብለው ለሴጣን እራሳቸውን አሳልፈው የሚሰጡ እራቁታቸውን መንገድ ላይ የሚከባለሉ ሰዎች አሉ ይህ ከእነሱ አንዱ ነው።

  • @messicho8260
    @messicho8260 2 หลายเดือนก่อน +2

    እንዲህ ዓይነት ሁኔታ ከዚህ ቀደም በሚዲያ አንዷ ሴት ተጋብተው እየኖሩ ሰውዬው ሌሊት ሌሊት ወደ አውሬነት እንደሚቀየር ደርሳበት በብዙ ችግር ውስጥ እያለፈች እንደሆነች ተናግራ ነበር። እግዚአብሔር ይርዳሽ።

  • @etu9731
    @etu9731 2 หลายเดือนก่อน +13

    አንቺ ብትጠነቀቂ ይሻልሻል ጥለሽው ሂጂ ለቤተሰቦችሽ ንገሪ፣ ከጊዜ በኋላ አደጋ ያደርስብሻል

  • @matyasbelhu5900
    @matyasbelhu5900 2 หลายเดือนก่อน +7

    ባእድ አምላኪነው እንዳታውቂበት በመጠጥ ውስጥ አደንዛዥ መድሀኒት ጨምሮ ካጠጣሽ በኁዋላ እራሱዋን ስትስት ሰአቱን ጠብቆ ተቀይሮ ይወጣል ስለዚ በካሜራ መከታተል ያስፈልጋል

  • @uhhuhh5398
    @uhhuhh5398 2 หลายเดือนก่อน +5

    የመምሕር.ተሥፍየን.ገጠመኚ.አዳምጡ😢😢😢

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰውረን ከመአቱ 😢😢 ይከን የመሰለ ልጂ ሲቀየር ይገርማል ባለማወቅ ርኩሳን መናፍስት አለበት ፀበል ውሰዱት

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 2 หลายเดือนก่อน +27

    ያው በመጠጥ ስትደነዝዢ እሱው ወደ ጂብ ይቀየራል ሲቀየር ደግሞ እዳታይው ነው

  • @fikertegetnet3562
    @fikertegetnet3562 2 หลายเดือนก่อน +6

    ድግምት ነው

  • @ያይመርኩce9ul
    @ያይመርኩce9ul 2 หลายเดือนก่อน +8

    እናቴ አምልጭ አደገኛ እርኩስ መንፈስ ነው ያለበት ።አለበለዛ ምትወጀው ከሆነ ፈወስ ያለበት ፀበል ለሶስት ወይም ለሰባት ሳምንት ይዘሼው ህጅ እቤ አሊድም ካለ እራስሼ ተጠመቂ ከዛ ከሱ ራቂ ቻው ቻው ቻው።

  • @FloWers-h6q
    @FloWers-h6q 2 หลายเดือนก่อน

    ድንግል ማርያም ሆይ ምን ጉዴ ነው አድነን🙏🙏

  • @ethiopiacountry5402
    @ethiopiacountry5402 2 หลายเดือนก่อน

    እመ ብርሃን ትደረሥልሽ እህቴ ሁሉም ከንቱ ነው ፊትሽን ወደ ፈጣሪ አዙሪ ያንቺን ደም ግብር እየወሠደ ነው መንፈሡ ቶሎ ወደ ፀበል ነፍሥሽን ሤይጣን እንዳይነጥክሽ እሡንም ወደ ፀበል ውሠጂው ይያዝለታል

  • @danjoe3628
    @danjoe3628 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተሜ የማታመጣው ጉድ የለም:: የዚህ ተመሳሳይ ታሪክ ያጋጠማት ነበረች በአንድ ዩቲበር:: ይህ ከባድ መንፈስ ስለሆነ ከሱ መራቅ ነው ያለባት እንደነዚሆቹ ሲታወቅባቸው ወደ መጉደል ነው የሚሄዱት :: ፈጣሪ ይሁንሽ

  • @muezReda-n3z
    @muezReda-n3z 2 หลายเดือนก่อน +1

    መድሃኒቱ ፀበል ነዉ እግዚኣብሄር ይማረዉ

  • @memhrandegideykahsay3906
    @memhrandegideykahsay3906 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዋንድሜና እህቴ
    ኣትፍሩ። ጌታ ይወዳችኃል። ኣሉባልታን ኣትፍሩ። ሰይጣን ባሉባልታና ክፉ ባህል እየመጣ ወደ ጌታ መጥታችሄ እንዳትፈወስ ኣይፈልግም ። ቡዳ መንፈስ የሚወረስ እንጂ በፍላጎት የመጣ ኣይደለም። በተለይ ወጣቱ ትሁት ቅንና ትዳሩን ቤተሰቦችሽን ኣፍቃሪ ቤትሽ የትሟላ ባመሆኑ እሱን ፈትተሽ ያገባች ነች እያሉ የሚቀርብሽ ሰው ኣታገኙም ። ተጠንቀቂ። ማጭኣችሁ ብሩህ ነው። ጌታ ይባርካችሁ። ደፋሩ ጋዜጠኛን የላከላችሁ እግዚኣብሄር ነው። እንቺም ውጣት ባሚድያ እንዲወጣ በማድረግሽ የውብ ኮረዳሽን ነብስን በማዳንሽ ብጽእት ትሆኛለሽ። በበኩሌ የናንተን ንጹህ የልጅነት ፍቕር ፈርሶ ልሰማው ኣልወድም። it is penetrating pain in my heart. በሃሳብ ይሁን በፋይናንስ ከጎናችሁ ነኝ። ልቤን ካመሰበሩ ኣድኑት። እወዳችኃለሁ። ጌትያም ይውፕዳችኃል። በቀራንዮ መስቀል እናንተንም እኔንም በእንቧው ወልዶናል።
    ande.kahsay@gma.com
    ካናዳዊ ኤርትራዊ ትውልድ።ስመጣ እጎበኛችኃለሁ

  • @ethiopiacountry5402
    @ethiopiacountry5402 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚብሄር ይገሥፀው ይህን እርኩሥ መንፈሥ ወደ ፀበል ውሠጂው እሡም ወዶ አይደለም መንፈሥ ነው

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 2 หลายเดือนก่อน +3

    እህቴ ፅበል ይዘሽው ግቢ ቡዳ የሚባል መንፈስ ነው ክርስቲይይን ከሆንሽ በእምነትሽ ፅንተሽ አስጠምቂው መንፈሱ ይወጣል ያለበለዚያ ይጎዳሻል

  • @HayuAhmed2424-ye4iy
    @HayuAhmed2424-ye4iy 2 หลายเดือนก่อน +6

    ካሜራ አስቀምጥ ቀላሉ ዘዴ ካሜራ መከታተል ጥሩ መረጃ ይሆናል

  • @SaraMohmed-r2q
    @SaraMohmed-r2q 2 หลายเดือนก่อน +4

    አንዳድሰወችእኮበተፈጥሮ ቡዳአለእኮወድሜባለሟያወችብረታብረትየሚሰሩነበሩእኛሰፈር ደህነኛይቱአግብታውማታማታይወጣልእደጅብይጮሀልአለችግንልጅምወልዳትኖራለች ፍቅርካልሰጠሽውግንአቺንምይበላሻልሰውነትሽን እያሰከሰከበሽተኛነውእምትሆኚው በተፈጥሯቸውቡዳወችአሉ እኛቅርብያሉትያገባችውንአወራሁሽእንጂማታማታይጮሀሉወተውከሰውነትወደጅብነትይቀየራሉ ከብረታብረትሰሪወቹሁሉምአይደሉምብዳናደህነኛአላቸው

  • @tesfayberhane6716
    @tesfayberhane6716 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኣይዞሽ እህቴ ፀበል መውሰድ

  • @HirutTilaye
    @HirutTilaye 2 หลายเดือนก่อน +2

    ለክትትል እዲመች እዲያምን ድብቅ ካሜራ ይገጥም ያለዛ አያምንም መንፈስ ነው ክርስቲያን ከሆንሽ ፀበል ውሰጂው እህቴ ይከብዳል ግን ተሜ ቀጥታ ከምታወራው ካሜራ ማስቀመጥ ነበረብህ

  • @alemayehu2768
    @alemayehu2768 2 หลายเดือนก่อน +21

    ከኢንተርቪው በፊት በስውር ካሜራ ማረጋገጥ አልነበረብህም?

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 2 หลายเดือนก่อน

      Tekekel tekedademo kemehead

    • @SamsonTadesse-b3o
      @SamsonTadesse-b3o 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል እኔም የጠበኩት እሱን ነበር

  • @ጎጃሜዋየደብረወርቋን
    @ጎጃሜዋየደብረወርቋን 2 หลายเดือนก่อน +2

    እድሜ ይስጠን እጂ እማናዬው የለም😢

  • @marysam9193
    @marysam9193 2 หลายเดือนก่อน +2

    በስመ አብ ወወለደ መንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን በይ መፋትሄ እስከሚገኝ ድረስ ቤተሰቦችሽ ጋር ቆይ በዚህ ሁኔታ በተኛሽበት ሊገልሽም ይችላል !!!

  • @AzebWeldearegay-cx3hm
    @AzebWeldearegay-cx3hm 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ የመንፈስ ስራ ነው በፀሎት ውይም በፅበል ሊስተካከል ይችላል ።አንችስ ሁል ግዜ መጠጥ ላንች ለጤነትሽና ለወደፊት ህይወትሽ ይጎዳሻል እናት አለም የመጠጥ አዲክትድ የሴት ሰካራም ሆነሽ እንዳትቀሬ አደራሽን።ራስሽን ጠብቂ ለማቆም ቀላል እይደለም።

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 2 หลายเดือนก่อน +10

    ይህ መንፈስ ነው ወደ ፅበል ውስዶት

  • @alentube1686
    @alentube1686 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ba geta semi betam yasiferal kargesaches jibe bihones min tergalesh😢😢😢😢kazi sewuye raqi baye ehite wayine tsable wusaji

  • @saraamane6114
    @saraamane6114 2 หลายเดือนก่อน +4

    እህቴ እራስሽን አድኚ እሄ ሰው የሆነ ይተደበቀ ነገር አለዉ በዉጭ ሁነሽ አጣሪ ቤተሰብ ጋ ጊቢና እራስሽን አድኚ ።

  • @GgxJnnx
    @GgxJnnx 2 หลายเดือนก่อน +6

    ሰወች #ገጠመኝ# አዳሙጡ

  • @efsasse7559
    @efsasse7559 2 หลายเดือนก่อน +7

    ያጠፋህው እሱን መጀመርያ ከመጠየቅ።።።ተከታትለህ እሱን በማስረጃ መያዝ ነበር

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 2 หลายเดือนก่อน +2

    መንፈስ ነው መጨረሻ ደምሽን መጥጦ ይገልሻል እና ከዚህ በሖላ እራሱ ፈጥነሽ ውጪ ተሙ ካሜራ ግጠም ግን እንዳይገላት ነው የምፈራው አጋለጠችኝ ብሎ እና ቤተስብ ጋር ውስዶት መውጣት አለባት😢😢😢

  • @Asrat-r4t
    @Asrat-r4t 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚኦ ከተማ መሐል እላይ እታች ልብስ ለብሶ የሚንቀሳቀሰው ሁሉ በልብስ ተሸፍኖ ነው።ፀበል ሌላ ምርጫ የለም።በፀበል ይፈታል።

  • @HiwatH-oh8fh
    @HiwatH-oh8fh 2 หลายเดือนก่อน +1

    የመኝታ ጉዳዪን ትተሽ ባልሽን ፀበል ዉሰጂዉ የቡዳ መንፈስ ነዉ

  • @SalamSalam-uk9cp
    @SalamSalam-uk9cp 2 หลายเดือนก่อน +1

    እረ በስመአብ ፈጣሪ ይጠብቀን ፀበል ብትሔጂ እሺ ካለሽ ይዘሽው ሔደሽ ማስጠመቅ

  • @Mastewal-y7g
    @Mastewal-y7g 2 หลายเดือนก่อน +1

    አች ዝበይ እና ፀበል ውሰጅው

  • @fetyenredda1836
    @fetyenredda1836 2 หลายเดือนก่อน +6

    ወደ ፅበል ውስድት ይሄ መንፈስ

  • @MillionBekere
    @MillionBekere 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምስኪን እህቴ

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 2 หลายเดือนก่อน +5

    ጉድአገሬ😢😢😢

  • @nunumahi-q6d
    @nunumahi-q6d 2 หลายเดือนก่อน +7

    ሀብታም አፈስኩ ብለሽ በጭንቀት ታፈንሽ አይዞኝ አይ አንሙት ስሙ እራሱ የጎጄ ነው ያው ጎጃሜ ……… ነው

  • @lubabayimam4598
    @lubabayimam4598 2 หลายเดือนก่อน

    ያላየነው ያልሰማነው እንጂ ያልተሰራ የለም ይላል ዘላለም ዘገየ ክበርልኝ

  • @fitsumbekele6115
    @fitsumbekele6115 2 หลายเดือนก่อน +3

    የቡዳ መንፈስ ነው ወዶ አይደለም እህቴ ፅበል ተጠመቂ የመምህር ተስፋዬ ገጠኝ ግቢ አዳምጪ አለበለዚ ግን ዋጋ ያስክፍልሻል

  • @alemtshaygebra5555
    @alemtshaygebra5555 2 หลายเดือนก่อน +5

    ወደፀበል ዉሰዱት የተዋረሰዉ መንፈስ ይኖረዋል

  • @TsiFikr
    @TsiFikr 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይህንን ሰው በፍጥነት መራቅ አለባት

  • @fevenmesele1495
    @fevenmesele1495 2 หลายเดือนก่อน +15

    ይህ ሰው ሌላ አመልክቶ ያለበት ሊሆን ስለሚችል ክትትል በታርጉበት 666

    • @sameraa6945
      @sameraa6945 2 หลายเดือนก่อน

      እኔ አሰብኩት እንደዚህ ይሆን እንደ

  • @AyntuTakele
    @AyntuTakele หลายเดือนก่อน

    እግዚኦ መሐሃረነ ክርሰቶሰ