ሁለተኛ ልጅ ሊኖረን ነዉ // ቃል የጠፋቸበት ምክኒያት 👼🤰

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 223

  • @Suhair100-if1vz
    @Suhair100-if1vz วันที่ผ่านมา +10

    ግን ይሄን ልጅ ለምን 50k አናስገባዉም ይሄኔ የዉሸት ታሪክ ፈጥሮ ሚርመሰመሰዉ ጀማጋ ቢሆን 200k ገብቶ ነበር ግን በራሱ እዉነት የተሞላበት ነገር ድሮስ ተመልካችና አዳማጭ የታለዉ

  • @እምየኢትዮጵያ-ተ6ቨ
    @እምየኢትዮጵያ-ተ6ቨ วันที่ผ่านมา +28

    በቃ ሴት አንች ነሺ የእዉነት ልክ ነሺ ሴት ልጂ አርገዝኩ ብላ ምን ሚድያ ላይ ያስወጣታል😢 የልቤን ነገርሺልኝ ቃልየ የኔ ሴት ቁጥብ ሴት ነሺ የእዉነት ❤ እመ ብርሐን የሆድሺን በጀርባሽ ታድርግልሺ ትዳራችሁን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅላችሁ

  • @adidancer2240
    @adidancer2240 วันที่ผ่านมา +22

    እንኳን ደስ አላችሁ ቃል እና ሱሬ ❤❤❤

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zeharamergiaw1026
    @zeharamergiaw1026 วันที่ผ่านมา +14

    ቃልየ ስርአቷ ደስ ይላል አላህ ሰላም ይገላግልሽ ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ

  • @Rakb553
    @Rakb553 วันที่ผ่านมา +2

    እውነቷን ነው ሱሬ ደበቅ ማለት ነው የተማርነው ከእናቶቻችን እናም እመቤታችን ድንግል ማርያም በሰላም ትፍታሽ መልካም ልጅ ትስጥሽ አገልጋይ አሜን 🤲💒🙏🥰🥰🥰❤

  • @emuyetadesse1491
    @emuyetadesse1491 วันที่ผ่านมา +10

    የኔ እናት የአጥር ወፍ አትስማሽ የተረጋጋች ሴት

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p วันที่ผ่านมา +9

    አላህ ሀጋራችንን ሰላም የርግልን ያርብ 😢😢እስኪ አሚን በሉ እኔስ ጫቆኛል😢
    አለቹልኝ ቤርቶች 😢😢ጆርዳኖች😢

    • @Selam-xr9lz
      @Selam-xr9lz วันที่ผ่านมา

      አለን ጆርዳን

  • @NebuTefera
    @NebuTefera วันที่ผ่านมา +10

    ሱርየ በጣም ደስብሎናል ቃልየ የኔወርቅ በሠላም ሁለትሁኝ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 วันที่ผ่านมา +12

    እሰይ እመቤቴ በሰላም ሁለት ታድርግሽ❤❤❤❤

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 วันที่ผ่านมา +1

    አቤት ቃልዬ ሴትነቱን ጠቅልለሽ ወሰድሽው 🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘የሚዲያ ሴቶች ገና አንድ ወራቸው ላይ ነው አረገዝን የሚሉ

  • @zenademesi1932
    @zenademesi1932 วันที่ผ่านมา +2

    እረጋ ያለች እሴት ደስ ትለኝ አለች እመቤቴ በሆድሽ ያለውን በጀርባሽ ታድርግልሽ 🙏🙏😘

  • @Sarah-km5be
    @Sarah-km5be วันที่ผ่านมา +7

    ሱራ መልካም ሰዉ እንኳን ደስ አላችሁ❤🎉
    ቃልየ እንወድሻለን አትጥፊ ወልደሽ ለማቀፍ ያብቃሽ🙏❤

  • @amaamm-ww3rw
    @amaamm-ww3rw วันที่ผ่านมา +7

    ቃልየ እመቤቴ በሠላም ትገላግልሽ እኔም 7ወሬ ነዉ በሠዉ አገር

    • @eexx5392
      @eexx5392 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እመብርሐን በሰላም ከሁለት ታድርገሽ እማ

    • @ሜና
      @ሜና 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ማርያም ትቅረብሽ❤

  • @እምየኢትዮጵያ-ተ6ቨ
    @እምየኢትዮጵያ-ተ6ቨ วันที่ผ่านมา +8

    ቃልየ የኔ ደርባባ እመብርሐን ትቅርብሽ

  • @እምየኢትዮጵያ-ተ6ቨ
    @እምየኢትዮጵያ-ተ6ቨ วันที่ผ่านมา +11

    ቃልየ እርጋታሺን ስወድልሽ❤

  • @ayshaa-mj1oy
    @ayshaa-mj1oy วันที่ผ่านมา +6

    እኔ ነበርኩኝ ያወኩኝ በመጀመርያ ማሻአላሕ

  • @madenaabuseraj5078
    @madenaabuseraj5078 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤ቃሊ እና ሱሬ እንኳን ደስስስስስስ አላችሁ እመ ብርሀን ትቅረብሽ ባቢዬንም እንኳን ደስ አለህ በሉልኝ ቃልዬ በዚህ አጋጣሚ እንድህ አድርገው ላሳደጉሽ ውድ ቤተሰቦችሽ በእውነት ክብር ይገባቸዋል እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልኝ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን ደስ አላችሁ ቃልዬ እና ሱሬ ❤❤❤እመቤቴ በሰላም ሁለት ታርግሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @eexx5392
    @eexx5392 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔ እናት ቃልዬ እመብርሐን በሰላም ከሁለት ታድርግሽ የፊትሽን በኋላሽ ታድርግልሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤ሰወድሽ

  • @መቅዲጎንደሬዋ
    @መቅዲጎንደሬዋ วันที่ผ่านมา

    ቃልዬ የኔ ውድ እመቤቴ በዘረፋፋ ቀሚሷ ሽፍን ታድርግሽ ሁለት ታድርግሽ❤❤❤❤❤❤

  • @ሜና
    @ሜና 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃልዬ የኔ ደርባባ እርግት ያለች
    በደንብ ተከባከባት ማርያም ትቅረብሽ❤

  • @Mastuyoutube
    @Mastuyoutube วันที่ผ่านมา +6

    እንኳን ደስ አላችሁ እመቤቴ ትቅረብሽ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @aminaharake5556
    @aminaharake5556 วันที่ผ่านมา

    ለቤታችሁ አዲሥ ነኝ በርቱ በጣም ደሥ ትላላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mistreWENDESEN
    @mistreWENDESEN 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እመቤቴ ትቅረብሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ❤❤❤❤❤❤ ቃልዬ ማር

  • @አህሪቡHSቲዩብ
    @አህሪቡHSቲዩብ วันที่ผ่านมา

    ቅድመን እውን ነበር አላህ የሆድሽን በጀርባሽ ያዙርልሽ ቃልየ🎉🎉🎉🎉

  • @לידור-ז9ב
    @לידור-ז9ב วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አምላክ የተባርካ የተቀደስ ልጂ ይሰጥሸ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሺ

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 วันที่ผ่านมา

    ቃልዬ እመብርሃን በሰላም ታገላግልሽ የኔ ቆንጆ ታድለሽ እረጋ ያልሽ ቅመም ሴት ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ffghfghh9615
    @ffghfghh9615 วันที่ผ่านมา

    የሆነች ስስ ነገር እመብርሐን ለፍሬ ታርግላችሁ እቅፍ ድግፍ ታድርግሸ❤❤😊

  • @evacell1380
    @evacell1380 วันที่ผ่านมา +1

    ቃልየ ልክነሸ እርግዝና ድብቅ ሲል ነዉ እሚአምረዉ አመቤቴ ትቀረብሺ እሺ ማር

  • @ህያብሂሩተስላሴ
    @ህያብሂሩተስላሴ วันที่ผ่านมา

    ጭንቅ አማላጇ ወላዲተ አምላክ ትቅረብሽ በሰላም ሁለት ታድርግሽ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 วันที่ผ่านมา

    ዋውውው በጣም ደሰይላል መንታ ውለጅ የኔ ባለማህተብ በጣም ደሰሰሰአለኝ ቃልየ ሴልጅ እወዳለው ዱባይ ናኝ አንዷን ብሰጭኝ ሰራ ሰራ እይልቀኩ ሳልወልድ ቀርው የኔ ማር በሰላም ወለጅ❤❤❤

    • @nadarkhan5369
      @nadarkhan5369 วันที่ผ่านมา

      ሱሬ ሁሌም ቃልየን አምጣልን በጣም ናው የምወዳት

  • @MissRahmaa
    @MissRahmaa วันที่ผ่านมา

    ወይ ተፊቱ ሲባል አይ ኮሜቶች ምናለያላየነዉን ያልሠማነዉን ባናወራ ለማንቻዉም እኮን ደስአላችሑ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ ቃልየ የምር ምርጥ ሴት ደስ ስትይ ደሞ በሠላም ወልደሽ ለመሣም ያብቃችሁ

  • @ብርቄገብረኤል
    @ብርቄገብረኤል 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እመብረሀን ትቅረብሺ የኔ ደርባባ የኔሴት🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
    ግን ስትጠፋ እያሰብኳት ነበር ሱሬ እኳን ደስ ያለህ🎉🎉❤❤❤❤

  • @FikirJon
    @FikirJon วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደስ አላችሁ እግዝአብሔር የተባርከ ጤነኛ ልጅ ይስጣችው🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደስስ አላችሁ ቃል ሱሬ❤❤❤እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ❤❤❤🎉

  • @seadamohamad2568
    @seadamohamad2568 วันที่ผ่านมา

    ቃልዬ እርግት ይለች ማርናት ፈጣሪ ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ

  • @ggg-275
    @ggg-275 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤እኳን ደስ አላችሁ እመቤ በሠላም ትገላግልሽ ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅሽ❤❤❤

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 วันที่ผ่านมา

    ወይ ደስይላል እመብርሀን በቀኚ ታቁምሽ ያጥር ወፍ አትስማሽ

  • @ZbaniAs
    @ZbaniAs ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃልየ የኔ እቁ ሴት❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 እንወዳችሁ አለን

  • @GenetLigabawገኒሊጋባው
    @GenetLigabawገኒሊጋባው วันที่ผ่านมา

    የኔ ደርባብ እግዚአብሔር ይጠብቃችው ሱራየ እንኳን ደስ ያለህ ግን ስብስክረይብ አስደርገይ

  • @UserUser-go2zb
    @UserUser-go2zb 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እመቤቴ በሰላም ሁለት ታድርግሽ

  • @ልቤጽኑነው
    @ልቤጽኑነው วันที่ผ่านมา

    50 k እናስገባው ሱራ ዘ ሀበሻ ጋይስ ❤❤❤❤

  • @teje7615
    @teje7615 วันที่ผ่านมา

    እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ደሞ ፆታ ሴት ነች እርግጠኛነኝ❤😂😂

  • @berybawaneh2045
    @berybawaneh2045 วันที่ผ่านมา

    ወዋዋ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ያኔ ውድ ቃል❤❤❤❤

  • @MasaratGetu
    @MasaratGetu วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን ደስ አላችሁ እመቤቴ ተቀርብልሽ 🎉🎉🎉

  • @Sara-w8l8l
    @Sara-w8l8l วันที่ผ่านมา

    መልክ ስርአት አሟልቶ የሰጠሽ. የኔ ልእልት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BestBuy-lk3id
    @BestBuy-lk3id วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደስ አላችሁ እማምላክ ትቅረብሽ እህቴ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbCd-lb8ps
    @AbCd-lb8ps 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኳን ደሥ አላቺሁ በሠላም ተገላገይ በርቱ
    ሥርአቷ ደሥ ይላል ትክክለኛ ሤት ነች

  • @AmenenaMuhammed
    @AmenenaMuhammed วันที่ผ่านมา

    ቃልዬ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ የኔ ውድ እኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤❤🙏🙏

  • @kedeshkeedesh3872
    @kedeshkeedesh3872 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meratwondesne1971
    @meratwondesne1971 วันที่ผ่านมา

    ❤🎉🎉🎉🎉🎉wwwwaaww sarha abti lithuwo new breath dsalihi emabta tikrbati🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @መዲናሠይዲአልብኮዊ
    @መዲናሠይዲአልብኮዊ วันที่ผ่านมา

    ቃሎየ አብት እርጋታሺ ሰዉዲሻህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TigistShibeshi-mz5wx
    @TigistShibeshi-mz5wx วันที่ผ่านมา

    አንካን ደሰ አላች እግዚአብሔር አምለክ ያገዘሽ❤❤

  • @hawwaadries3582
    @hawwaadries3582 วันที่ผ่านมา

    የኔእናት በሠላም 2 ያድርግሽ

  • @እምየኢትዮጵያ-ተ6ቨ
    @እምየኢትዮጵያ-ተ6ቨ วันที่ผ่านมา +2

    ከክፉ ነገረ ይጠብቃችሁ

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደስ ያለህ ሴት ያርግላችሁ በሰላም ትገላገል❤

  • @MesitayitWenidimneh
    @MesitayitWenidimneh วันที่ผ่านมา +3

    ዋው ደስ ይላል ♥️♥️🎉🎉

  • @AdeyababawAdey
    @AdeyababawAdey 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጨዋ ሴት ሌሎች እራቁት እዩልን ይላሉ

  • @Meka123-m3k
    @Meka123-m3k วันที่ผ่านมา +1

    ዋዉደሥይላልየኔቆጆበሠላምሁለትሁኝ

  • @Aginche
    @Aginche วันที่ผ่านมา

    እመቤት ድንግልማሪያም በሰላም ትገላግልሸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amisyasgashu5889
    @amisyasgashu5889 วันที่ผ่านมา

    ጨዋ ሴት እስክትወልጂ ማርያም አትለይሽ 🌹🌹🌹

  • @Mayush-c5s
    @Mayush-c5s วันที่ผ่านมา

    ዋዉ ❤❤❤❤❤❤ እማምላክ ሁለት ታርግሽ❤

  • @OkOk-re3ut
    @OkOk-re3ut วันที่ผ่านมา

    የኔ ደርባባ የኔ ውድ ❤❤❤❤እመብረሀን በሰላም ትፍታሽ

  • @saramulugeta2214
    @saramulugeta2214 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደስ አላችሁ ቃልዬ እና ሱሬ❤❤❤❤❤

  • @የሸኢትዮ
    @የሸኢትዮ วันที่ผ่านมา +2

    እንኳ ደሰ ያለህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almazreta9110
    @almazreta9110 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር የተባረክ ፍሬ ያርግላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ስደተኛዋእናቶናፍቂ
    @ስደተኛዋእናቶናፍቂ วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደስ አላችሁ እመብርሃን አትለይሽ

  • @banchitesfahunadisu-uz8pk
    @banchitesfahunadisu-uz8pk วันที่ผ่านมา

    እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ❤❤❤❤

  • @Genetmamo-f7l
    @Genetmamo-f7l วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደስ አላችሁ ሱሬ ❤❤❤

  • @fetleworkkassaye3318
    @fetleworkkassaye3318 วันที่ผ่านมา

    የኔ እናት ጨዋ እድለኝ ነህ ሱራ

  • @yetemashmenyilu4320
    @yetemashmenyilu4320 วันที่ผ่านมา

    ወአዉ, አኮንደሰ , አለክ😂😂❤❤❤❤አዲዳሰር🎉🎉🎉

  • @monaleshm1218
    @monaleshm1218 วันที่ผ่านมา

    ደስ ይላል ውዶቸ በሰላም ወላዲተ አምላክ ትግላግልሽ😊❤

  • @MariamAli-zi5mv
    @MariamAli-zi5mv 15 นาทีที่ผ่านมา

    እመቤቴ ማርያም ትቅረብሽ

  • @ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ
    @ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደስ አላችሁ ሱሬ እና ቃልዬ

  • @netsanet4006
    @netsanet4006 วันที่ผ่านมา +1

    ዋው ደስይላል ቃል❤❤❤

  • @SeblinaSebli-jw7oc
    @SeblinaSebli-jw7oc วันที่ผ่านมา

    sura enkuan des aleh wendme🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @አምላከቅዱስጊወርጊስሆይማ
    @አምላከቅዱስጊወርጊስሆይማ วันที่ผ่านมา

    እመብርሃን በሰላም ትፍታሽ

  • @Emebet12-lp4xo
    @Emebet12-lp4xo วันที่ผ่านมา

    ውይ ስታምሩ እመብረሐን ትጠብቃችሁ❤❤

  • @haimanot2452
    @haimanot2452 วันที่ผ่านมา

    እመቤቴ ትቅረብሺ ሱሪ አትልበሺ ❤❤❤

  • @zemzemgashu2989
    @zemzemgashu2989 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻ አላህ

  • @elsakassa1088
    @elsakassa1088 วันที่ผ่านมา

    ስታምር ቁንጅናሽ ልዩ ነው

  • @TrngoMeshesha
    @TrngoMeshesha 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኳን ደሰ አለክ ሱራየ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @WyonshetayeleWeynua
    @WyonshetayeleWeynua วันที่ผ่านมา

    እመቤቴ በሠላም ትገላግልሸ❤❤❤

  • @bbn8210
    @bbn8210 วันที่ผ่านมา

    እኳን ደስ አለህ ሱሬ❤

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl วันที่ผ่านมา

    ምርጥ ሚስት❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @grbu1121
    @grbu1121 วันที่ผ่านมา

    የኔውድ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ

  • @حياةعمر-ص8ج
    @حياةعمر-ص8ج วันที่ผ่านมา

    ጤነኛልጂ ይስጣችሁ ፈጣሪ❤❤❤❤

  • @Kidestkidest-p1f
    @Kidestkidest-p1f วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር በስላም ሁለት ያርግሺ❤🎉🎉

  • @TigistHailu-q7x
    @TigistHailu-q7x วันที่ผ่านมา

    ቃልዬየኔደርባባእመቤቴትቅረብሽ❤❤❤❤❤❤

  • @አማራነኝየአባሠሏንግስት
    @አማራነኝየአባሠሏንግስት วันที่ผ่านมา

    የኔ ደርባባ እመቤቴ ትቅረብሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @Jci-b9w
    @Jci-b9w วันที่ผ่านมา

    እመብረሃን ትቅረብሽ የኔ ውድ❤❤❤

  • @absuhais3801
    @absuhais3801 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💐💐💐💐💐

  • @አፀደማርያም-ቨ2ጐ
    @አፀደማርያም-ቨ2ጐ วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤እመቤቴትጠብቅሽእንኳንደስአላችሁ

  • @hncotasfu923
    @hncotasfu923 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ካንች ይሁን ❤❤❤❤

  • @aynalemnegusu4514
    @aynalemnegusu4514 วันที่ผ่านมา

    እማምላክ ትጠብቅሽ

  • @Gelilajida-zu2ck
    @Gelilajida-zu2ck วันที่ผ่านมา

    Keliye imabete mariyam be selam tigeliglishi❤❤❤❤

  • @SaraMohmed-r2q
    @SaraMohmed-r2q 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በሰላምወልደሽሳሙእህታችን

  • @BelaymeshYelma
    @BelaymeshYelma วันที่ผ่านมา +2

    Congratulations ❤❤❤❤

  • @JomikTG
    @JomikTG วันที่ผ่านมา

    ሱራዬ እንኳን ደስ አላችው 🎉🎉🎉 ቃልዬ እመቤቴ በሰላም ታገላግልሽ ❤❤❤