ความคิดเห็น •

  • @isaiah53_1
    @isaiah53_1 5 หลายเดือนก่อน +1

    እየሱስ ብቻውን አዳነኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-pi6no9wh1d
    @user-pi6no9wh1d 5 หลายเดือนก่อน +4

    ኤርምያስ አንተን ያስተማረው በውስጥህ ተሞልተው እኛን እያስተማረን ላለው ለእግ/ር ክቡር ይሁን እድመ ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cc1fc2wi4o
    @user-cc1fc2wi4o 3 หลายเดือนก่อน

    AMENNNNNN AMENNNNNN AMENNNNNN EYESUS BCHA NEW ADAN❤❤❤❤❤❤❤

  • @Eftah-Tube
    @Eftah-Tube 5 หลายเดือนก่อน +3

    ተባረክ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-px9qo8yu1b
    @user-px9qo8yu1b 5 หลายเดือนก่อน +4

    Erimi tesfa atiquretu geta yagizachu bedikamachu haylin yistachu bedemu yeteshefenachu hunu.

  • @user-mo6zm5st2u
    @user-mo6zm5st2u 5 หลายเดือนก่อน +6

    1 ሐዋርያ ሊሆን የተጠራ የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያ ጳውሎስ በነቢያቱ አፍ በቅዱሳን መጻሕፍት አስቀድሞ ተስፋ ለሰጠው ለእግዚአብሔር ወንጌል ተለየ።
    3 ይህም ወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።ሮሜ 1፥1-4

  • @user-qu3dl4pb3e
    @user-qu3dl4pb3e 5 หลายเดือนก่อน

    Ye አግዚአብሔር ቃል ስነ ፍጥረት አለ ስለ እስራኤላውያን አለ ትንቢት መዝሙር መልእከቶ ች አለ

  • @Ras-Media-ug5kw
    @Ras-Media-ug5kw 5 หลายเดือนก่อน +5

    ኦርቶዶክሶች ምነዉ ኢየሱስን ጠመዱት?‼️

    • @eyesusgetanew7338
      @eyesusgetanew7338 5 หลายเดือนก่อน +2

      መፅሀፉ ቅዱስ ስለማያነቡ ነዉ ።

    • @godisgood2672
      @godisgood2672 5 หลายเดือนก่อน

      ከእየሱስ በላይ ማሪያምና መላእክቶችን ስለሚከተሎ ከእንደዚህ አይነት እውርነት እግዚአብሔር ይመልሳቸው።

  • @user-cr4gs6nw8x
    @user-cr4gs6nw8x 5 หลายเดือนก่อน

    Sewyew sekrual tewut

  • @FantuGurmu
    @FantuGurmu 5 หลายเดือนก่อน +4

    በዮሐ 5:39 መጻሕፍት ስለእኔ ይመሰክራሉ ብሎ ኢየሱስ ተናግሯል ።

    • @user-qu3dl4pb3e
      @user-qu3dl4pb3e 5 หลายเดือนก่อน

      አዎ በ ጥላ መልክ ነው አዲስ ኪዳን ግን ጥላው አካል ህኖ መጣ

  • @genethabte2328
    @genethabte2328 4 หลายเดือนก่อน

    Lalemamen lebuen yadenedene Mike malet

  • @isaiah53_1
    @isaiah53_1 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኦርቶዶክስ 44 ታቦትን ለመጨመር ብለው ኢየሱስን ከቤታቸው አባረሩት

  • @user-qu3dl4pb3e
    @user-qu3dl4pb3e 5 หลายเดือนก่อน

    መፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያለው አየሱስ ነዋ ትክክል

  • @MekidesDesta-dz7zr
    @MekidesDesta-dz7zr 5 หลายเดือนก่อน +3

    ብቻ 👈 ከምለው ቃል ጋር ነው ችግራቸው 😊
    እያወቁ ሽምጥጥ 😎
    ደግሞ ስለማርያም ያልተፃፈውን አለማለት ማቃለል ነው 🤔ወይስ ልክ እንደነሱ የኢየሱስ ስም በተነሳበት ቦታና በተነሳበት ልክ ማርያምንም በግድ መስፋት አለብን 🤔
    መፅሐፍ ቅዱስ የምለውን እንላለን ይላሉ ግን የታለ 🤷

  • @user-sj8bs6vg8y
    @user-sj8bs6vg8y 5 หลายเดือนก่อน +2

    wengel sila eyesus bicha ayidelem yemil kal yasay

  • @user-cr4gs6nw8x
    @user-cr4gs6nw8x 5 หลายเดือนก่อน

    Yetbit menfes ywega

  • @wondosendebebe6
    @wondosendebebe6 5 หลายเดือนก่อน

    Wooooowy ዶ/ር ግን ለዛዛ ነህ...አያረካም መልስህ...ኤርሚ ተናገር በናትህ...ቁስል የሆነ ንግግር ነው

  • @minasekebede8069
    @minasekebede8069 5 หลายเดือนก่อน

    Please read BIBLE in Romie 1 from 1 to 5

  • @user-cr4gs6nw8x
    @user-cr4gs6nw8x 5 หลายเดือนก่อน

    Teret teret lemdo bachru eyesusn makber werdet yimeslachewal yiwegrutal guadegnochu ferto new

  • @user-cr4gs6nw8x
    @user-cr4gs6nw8x 5 หลายเดือนก่อน

    Maryam tot honabachewalech selezi yntebatebalu bEyesus mekber yemtkena yimeslachewal agannt new yegetan kbr mekenes yarekachewal geta yrdachu yetaot menfes yiseber!!!!

  • @milly7878l
    @milly7878l 5 หลายเดือนก่อน

    ለወንጌል መፃፍ ምክንያቱ ማን ናት አንተ ኤርሚያስ ሲጀመር መች ሰው በስነስርአት ታናግራለህ፡፡
    ወንጌል እኮ በትህትና ነው እንጂ የሚሰበከው በእብሪትና በፌዝ አይሰበክም ፊታችሁ ላይ የሚነበበው ሁሉ ፌዝ እብሪት ነው ፡፡ እያላገጣችሁ ስብከት መስበክ ምን ይባላል፡፡ እናንተ ወንጌልን ለመስበክ Qualify አታደርጉም ባጠቃላይ፡፡ እናቴን ቅዱሳንን እየዘለፍክ እኔን ብቻ አክብረኝ አወድሰኝ አንገሰኝ አላለም መድሃኒአለም፡፡ መድሃኒአለም የአለም ቤዛ ወደዚህ አለም ሲመጣ ታሪክን የሰራው ከእመቤታችን ከቅዱሳን ጋር ሆኖ ነው ስለዚህ ቅዱስ ገብርኤል አብሳሪው መላክ እየሱስ ክርስቶስ ከመምጣቱ በፊት አብሳሪው እሱ ነው ጌታችን የህይወቱን ምግብ ያገኘው ከእመቤታችን ነው እና ይህንን ያክል አንተ ትናንት ወደዚህ አለም መጥተህ እየሱስን አያውቁትም ወንጌልን አንበቡ የምትለው ክርስትና መቼ ነው የተጀመረው በ15ዐዐ ክፍለ ዘመን ነው የመጣው አንተ የመጣኽው መቼ ነው እሮብና አርብ ለማነው የሚጾመው በአመት ውስጥ ይሄ ሁሉ አጽዋማት በማን ምክንያት ነው የሚጾመው ለማወቅ የፈለገ ሰው እኮ ሁሉም የተዋህዶ አስተምህሮ ግልጽና ግልጽ ነው አንተ በፍፁም እውነት የሚከብድህ ቅዱሳንና እመቤትችን ሲከብሩ አንተ ትንሽነት የሚሰማህ ነህ ሁል ጊዜ ክርክር ጩኽት አንተ ማለት እህትህ እንደነገረችህ አንድ ሰበዝ ከመሶብ ሲመዘዝ ማለት ነህ (Self Reflection )የሚባል ነገር አለ ወንጌል መቼ ነው መሰበክ የጀመረው ጌታ ከማን ጋር ነው ታሪክ የሰራው አንዱን አንጠልጥሎ ሌላውን አቃሎ መክበርና መንገስተ ሰማያትን መውረስ አይቻልም፡፡ ለራስህ ቅጣት ይጠብቅሀል የሚታየኝ በኔ በኩል ይሄ ነው ወንጌል በፍቅር በትህትና ነው የሚሰበከው ቤተክርስቲያን ከጉልላቷ ብትጀምር የእሰሱስ ክርስቶስ አምሳል ነች ቤተመቅደሱ አንተ እንኳን በውስጧ ያለፍክ በቃ የት እንደነበር ለማመን ይከብዳል በጣም ያሳዝናል እስከመቼ ነው ጠላት ሆነህ የምትቀጥለው ወንድሜ አስብበት ፡፡

  • @seada.hussenendris3457
    @seada.hussenendris3457 5 หลายเดือนก่อน

    ሚኪ እና መዝሙረ ያሬድ እናንተ ስላላችሁ ነው መስማት የፍለኩ እንጂ የኤድሚያስ ጩህት ጆሮ ያማል

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 5 หลายเดือนก่อน +3

      Tenagireh motehal 😂😂😂
      Ye orthodox joro chiw yemiyaderig teret teret Enkuan sitisema alkebedehim 😂😂😂

    • @Ras-Media-ug5kw
      @Ras-Media-ug5kw 5 หลายเดือนก่อน +9

      ትክክል እዉነት ጆሮ ያሳክካል ቢሆንም ከነመዝሙረ ተረት ተረት የኤርሚ ቁጣ ይሻልሀል‼️

    • @Ras-Media-ug5kw
      @Ras-Media-ug5kw 5 หลายเดือนก่อน +1

      @@sweetman5249ትክክል

  • @romanadenew7202
    @romanadenew7202 5 หลายเดือนก่อน

    ባሌጌውች ናቹ ስድብ ካቦቶቻቹ ነው የተማራቹውት

  • @edali369
    @edali369 5 หลายเดือนก่อน

    ወንጌሉ ምስራች ከሆነ አምላክ በስጋ ተገለጠ ነዉ ካልክ ታድያ ወንጌሉም የሱ ነኀዋ ።ወንጌል ማለት የሱስ ብቻቻቻቻ ነው ።

  • @zewdneshzegeye9259
    @zewdneshzegeye9259 5 หลายเดือนก่อน

    ኦርቶዶክስ እኮ ስድብን እነደፀጋ የምትቆጥር ጉደኛ ናቸው።

  • @tsehaydegaga8486
    @tsehaydegaga8486 5 หลายเดือนก่อน

    እነ ተክላይማኖት አርሴማ መጽሀፍ ቅዱስ ብሎህ የምታመልካቸው

  • @tensaegetachew9833
    @tensaegetachew9833 5 หลายเดือนก่อน

    በአምባ ገነነት ወንጌል አይሰበክም ኢየሱስ ትሁት ነው ለሚጠይቁት ሁሉ መልሱ በፍቅር እንጂ በጩኸት አይደለም ኢየሱስን አታሰድቡት ጌታ ትሁት ፍቅር ነው አንዷን ሳምራዊት ሴት እኮ ሲያገኛት ለ ህዝብ መዳንነው ያደረጋት እናንተ በትዕቢትና በጩኸት ሰው ለማሳመን ጌታን አታሰድቡት ሲጀመር ኢየሱስ የሃይማኖት አምላክ አይደለም ኢየሱሴ ደህነቴ ህይወቴ ሰላሜ ደስታዬ ነው ዶ/ር ሻዎል እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሉም ካንተ ይማሩ ንገራቸው ጌታን አያሰድቡት

  • @fituneyirdaw1795
    @fituneyirdaw1795 5 หลายเดือนก่อน

    Menew yemaryam sem sitera asferachu 😂

    • @Ras-Media-ug5kw
      @Ras-Media-ug5kw 5 หลายเดือนก่อน +2

      የማርያም ስም ጥቅም ስለሌለዉ ነዉ ጊዜ ላለመፍጀት ነዉ💯‼️

    • @user-un6uf9fs1r
      @user-un6uf9fs1r 5 หลายเดือนก่อน +1

      Aganinit yeminiketeketulet sem eyesus becha new yemariyam sim endemanignawem sem normal new.

  • @user-qu3dl4pb3e
    @user-qu3dl4pb3e 5 หลายเดือนก่อน

    ከ ጌታ ለ ሐዋርያት የተሰጠ ትምህርት ኦርቶዶክስ ውስጥ አለ አንዴ 🤣🤣

  • @mengistu9600
    @mengistu9600 5 หลายเดือนก่อน

    መነጣጠል ወንጌል ማን የምስራች ስበከህ ወንጌሉን የፃፋት ወንጌል ውስጥ ናቸው ትንሽ ሸውራራ እይታ ነው የፕሮግራሙመሪ

  • @Beluna798
    @Beluna798 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኤርሚያስ ለዲቤት የእሚሆን ሰው አይደለም፡፡ እርጋታ የለውም፡፡ ስህተቱን አይሰማም፡፡ ከሜሎስ ወይንም ሌላ ሰው ጋር ቢወያይ ይሻላል፡፡

  • @hanamarew
    @hanamarew 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጴንጤዎች ኢየሱስን በትህትና ስበኩ። የዳኒ ጥያቄ ማርክ ለማስቆጠር ይመስላል። ቅድስት ማርያም የኢየሱስ እናት መሆኑዋ እውነት ነው። ለምንድነው ስለ ቅድስት ማርያም ሲወራ የሚያማችሁ። ማርያምን አናመልካትም አማላጅም አይደለችም። ነገር ግን የጌታ እናት ነች። ትውልድ ሁሉ ብፅእት ይሉኛል ያመሰግኑኛል ተብሎ ተፅፎአል። የታለ የምታመሰግኑአት? ኦርቶዶክሶች ደግሞ አማላጃችን ኢየሱስ እንደሆነ በቃሉ ተገልፆአል።

    • @isaiah53_1
      @isaiah53_1 5 หลายเดือนก่อน +1

      ተረት ብቻ ኢየሱስ ተሸፈነባቹ

  • @seada.hussenendris3457
    @seada.hussenendris3457 5 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ጮህት ብቻ ኤድሚያስ የሚባል ሰው

  • @genetterefe7015
    @genetterefe7015 5 หลายเดือนก่อน

    እማማ ቀለሚ መጀመሪያ ግብረገብ ይማሩ😅😅😅

    • @amanueltilahun6728
      @amanueltilahun6728 5 หลายเดือนก่อน +4

      መጀመሪያ ለወንጌል ቃል ቦታ ስጥ

    • @user-un6uf9fs1r
      @user-un6uf9fs1r 5 หลายเดือนก่อน +3

      Metsehafun teras aderego yemitegna teweled agun kefto lemawerat yasaferal . Be eweket memoget siyakitachihu besedeb beseletene zemen😮

    • @user-un6uf9fs1r
      @user-un6uf9fs1r 5 หลายเดือนก่อน +2

      Abzagnaw orthodox yesedeb docteret yalew yemeslegnal sideb becha . Temelesu

  • @user-mv4gw6xz6c
    @user-mv4gw6xz6c 5 หลายเดือนก่อน

    በግድ እመቤታችንን ካዱ!!! ወይ ጴንጤ ወሬ ብቻ!!!

    • @user-un6uf9fs1r
      @user-un6uf9fs1r 5 หลายเดือนก่อน

      Ewenet eninegager ketebale orthodox sedeb ena eweket yelelew chuhet yidebral beseletene zemen metsefafun teras yaderek hula wedase mariyamen teteh ye amlakihen kal metsehaf kidus anibib

    • @eyesusgetanew7338
      @eyesusgetanew7338 5 หลายเดือนก่อน +2

      እዉነት ህይወት መንገድ ጌታ እየሡሥ ክርስቶስ ነዉ ። መዳን በሌላ የለም ። ( በማርያም ትድናላችሁ አይልም)

    • @zewdneshzegeye9259
      @zewdneshzegeye9259 5 หลายเดือนก่อน

      መፅሐፍቅዱስ ያልነገረንን እመቤት ከየት አመጣቼሁ። ቅድስት ድንግል ማሪያምን እጅጉን ስለምትጠሉ ያልሆነችውን ነው ናት ትላላችሁ ። ያሳዝናል።

  • @milly7878l
    @milly7878l 5 หลายเดือนก่อน

    አንተ ዳንኤል ይልማ የምትባለው ትንሹ ልጅ ትናንት መጥተህ የዘመናት ታሪክ ያላትን ኦርቶዶክስ ስታጣጥል በጣም ያስቃል Arestotle እንዳለው እኔ የማውቀው አለማወቄን ነው አለ ገና ብዙ ይቀራችኋል ቢያንስ ለወንጌል ስትቀመጡ ስነስርአት ያለው Approach እያፈዛችሁ እያቃለላችሁ የእናንተ እውነት የሌላው አላዋቂነት መስሎ መቅረብ ተገቢ ነው እስቲ በደንብ ተማሩ እንዴት እንደሚሰበክ Totally you all are in Wrong Version. Update yourself for the sake of healing your soul

    • @user-un6uf9fs1r
      @user-un6uf9fs1r 5 หลายเดือนก่อน

      Behayimanot sem teshefeno edeme maskoter men yaderegal tenesh hono metsehafun anibibo teweled masmelet new. DANI bereta teret teretun chenbel silegeletik gena bezu sew yinekal ende gud eyegorefe new...