ጀግናዬ ፋኖ አሸናፊ ነው የምንለው በምክንያት ነው(💪ጀግናዬ እስክንድር ነጋ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 23

  • @meseret5
    @meseret5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሠግን ጎንየ ውድ እንኳ ደና መጣሽ ድል ለጀግናው አማራ ፍኖ ድል ለጀግና አማራ ፍኖ❤❤❤❤❤❤

  • @DaniRoyal-c4fk
    @DaniRoyal-c4fk ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እህቴ እንኳን ደና መጣሽ ምርጥ ስራ ነው በጣም ጎበዝ በርችልን❤ ሠላማችሁ ይብዛ ምርጦች ፍቅር ፀጋ ጤና ያብዛላችሁ ❤ እግዚአብሄር ይምላክ ውዷ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን አንድነትን ይስጠን አሜን

  • @ዜድነኝዩቱብ
    @ዜድነኝዩቱብ ปีที่แล้ว +1

    እንኳንደህና መጣሽልኝ ውድ በርችልኝ ጥሩቆይታነበር። የኔ መልካም አገራችን ሰላሙንያመልን

  • @hayatast
    @hayatast ปีที่แล้ว +1

    ሰላምጤናይስጥልን እዴትነሽውዴ አላህአገራችንሰላመሰያርግልን ጥሩቆይታነበርበቺ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Mehlat
    @Mehlat ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እህታችን ደልለፋኖ ደል
    ለአማራ ህዝብ🎉🎉🎉

  • @emutube-n7p
    @emutube-n7p ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን ደና መጣሺ ውዴ ጥሩ ቆይታ ነበር በርችልን ሰላም ለአገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን

  • @Alem1214
    @Alem1214 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እንኳን ደና መጣሽ እህቴ ብርቺ❤❤🎉

  • @mryammekaneselam
    @mryammekaneselam ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላምሽይብዛእህቴ እንኳንደህናመጣሽ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላሙይመልስልን🎉🎉🎉❤❤

  • @Senaittilahun1
    @Senaittilahun1 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም ጎንየ እህቴ እንኳን ሰላም መጣሽ አገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @Hana_tube
    @Hana_tube ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ጎንዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ አሜን እንኳን ደና መጣሽ💚💛❤

  • @ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል
    @ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ሠላም ውዴ እንኮን በሠላም መጣሸ ውዴ❤❤❤❤

  • @shemistube
    @shemistube ปีที่แล้ว +1

    ስላም እዝህቤት እንኮን ስላም መጣችሁ አገራችንን ስላሙን ይመልስልን🌹🌹🌹🌹🌸🌸🌸🌸🌺🌺🌺🌺🌺🌺🍬🍬🍬🍬🍬🍬ፋኖያሽንፋል

  • @userwy9zg3rc1iekru
    @userwy9zg3rc1iekru ปีที่แล้ว +1

    Salme weddde yene malkme enmsgnaln very nice video enmsgnaln ketybte agrcne salme yadrglne very nice enmsgnaln ketybte agrcne salme yadrglne yarbe salme yamtalne enmsgnaln🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hyat315
    @hyat315 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምእንካ ሰላም መጣህስለመጣህበጣምደስብሎኝል ድል ለአማራህዝብድል ለአማራህዝብይሁሰላምያምጣልሰሌምለሁሉምይሁሰላምለሀገራችን

  • @Emebet917
    @Emebet917 ปีที่แล้ว +1

    🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @hanaethiotube
    @hanaethiotube ปีที่แล้ว +1

    ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ድና መጣሽ ውድ ጎንዬዬ🎉

  • @FataneShFanfu
    @FataneShFanfu ปีที่แล้ว +1

    ሰላም❤❤❤❤

  • @LijTesnimLijTesnim
    @LijTesnimLijTesnim ปีที่แล้ว +1

    ስላም ስላም እህት እንኳን ደህና መጣሽ
    ስላም ፍቅር ለሀገራችን ፈጣሪ የዋህ ህዝባችንን ፍጣሪ ከእግልት ና መከራ ይጥብቅልን ያርብ

  • @Fatushow123
    @Fatushow123 2 หลายเดือนก่อน +1

    Baga nagaa dhufte bareduu toowow namati tolaaijoo lleetuni wow jaladhuitti bareduu kenyaa qalii waqaayyoon kenyaa gariidhaa kenyaa gariidhaa and the

  • @hlimaamanyoutube6641
    @hlimaamanyoutube6641 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምሰላም ውድእና የተከበራቹ የሀገሬልጆች አላህሀገራችን ሰላም ያድርግልን አንድነት መተሳሰብ ያድለን በጣምካባድነው የኢትዮጵያ አሁንያለው የሰላም እጦት የኢኮኖሚ ቀውስ ከባድ መሸከም ከምንችለው በላይነው

  • @FataneShFanfu
    @FataneShFanfu ปีที่แล้ว +1

    ሰብስክራዪፍመለሺ

  • @saliyahamza
    @saliyahamza ปีที่แล้ว +1

    Selam selam wude inkuwan beselam metash baleshibet selamish yebeza yihun allah hagerachin selam yadrglin besides yalenim beselam lagerachin yabqan

  • @metadeltube1
    @metadeltube1 ปีที่แล้ว +1

    Selm lenchii yehun Enkon den mexasha yene konjo wowowo bexm Arif new berchii Hagrchen Egzbehr Amlka selm Yedargaln