Seifu on EBS: ተዋናይት ፍናን ህድሩን ያስለቀሳት ጉዳይ…. | Actress Fenan Hidru

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ธ.ค. 2019
  • ወጣቷ ተዋናይት ፍናን ህድሩ "የከበረ ደሃ | Yekebere Deha" ከ ሙሉአለም ጌታቸው እና መኮንን ላዕከ ጋር "የፍቅር ሰው | Yefiker Sew" ከ መኮንን ላዕከ እና ዓለምሰገድ ተስፋዬ ጋር እንዲሁም አዲሱ ፊልሟ ደግሞ "ቦሌ ማነቂያ | Bole Manekiya " ከ ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) እና አብይ ገ/ማርያም ተውናለች
    ፍናን ህድሩ አዲስ የሰራችበትን ፊልም ቦሌ ማነቂያ ለማስተዋወቅ በሰይፉ ሾው
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS

ความคิดเห็น • 801

  • @frehiwotasirat9405
    @frehiwotasirat9405 4 ปีที่แล้ว +425

    የኔም እናት የጀግና ጀግና ናት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ እናቴ ኑሪልኝ

    • @user-uk2zw1se5n
      @user-uk2zw1se5n 4 ปีที่แล้ว +2

      ትኑርልሽ እኔም ትኑርልኝ ውድ

    • @meryyedengellej1448
      @meryyedengellej1448 4 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen

    • @ebtsamenat7299
      @ebtsamenat7299 4 ปีที่แล้ว +2

      የኔ እናት የጀግናዎች ጀግና ናት እረጅም እድሜ ለእናቶቻችን

    • @emanedreis1805
      @emanedreis1805 4 ปีที่แล้ว

      @@user-uk2zw1se5n o

    • @Artcrave33
      @Artcrave33 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/lJVUB6f3zmA/w-d-xo.html ethiopiawuyan yenen youtube merkulign esty.

  • @Tube-zh9dt
    @Tube-zh9dt 4 ปีที่แล้ว +246

    ፈናን ድምፅሽን በጣም ነው እምወደው ሲቀጥል ለእናትሽ ያለሽ ፍቅርና አክብሮት ደስ ይላል እናት ያላችሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘው 🙏🙏

    • @myemargamlijlij5569
      @myemargamlijlij5569 4 ปีที่แล้ว +2

      እርጄም እድሜ እናት ላለችሁ እኔስ ስደት እናቴን አሳቶያል

    • @teztawortawu681
      @teztawortawu681 4 ปีที่แล้ว +3

      አሜን🙏

    • @arseyab7453
      @arseyab7453 4 ปีที่แล้ว +1

      AMEN AMEN AMEN

    • @arseyab7453
      @arseyab7453 4 ปีที่แล้ว +1

      M/yemargam lij Lij አይዞሽ እናት ፈጣሪ ነፍሳቸው በአፅደ ገነት ያኑራት

    • @tsioncoffee5525
      @tsioncoffee5525 4 ปีที่แล้ว

      Amen

  • @user-wj4dx6qm3n
    @user-wj4dx6qm3n 4 ปีที่แล้ว +77

    ሁሉም እናቱን የኔ እናት ጀግና ናት አንደኛ ናት ይላሉ ግን ሁሉም እናት ለልጆች ከጀግናም በላይ ጀግና ናቸዉ ክብር እረጂም እድሜ ከደስታ ከጤና ጋር አላህ ይስጣቸዉ

  • @YeneTubeOfficial
    @YeneTubeOfficial 4 ปีที่แล้ว +183

    ፍናን ህድሩ እንደእኔ የምትወድዋት አስቲ like ኣድርጉ
    ቻናላችችን ጎብኙ በዙ ነገር ትማሩ በታላችሁ

  • @bayobayo782
    @bayobayo782 4 ปีที่แล้ว +146

    ክብር እረጅም እድሜ እና ጤና ለሁሉም እናቶች የኔ እናት ለእናትሽ እረጅም እድሜ ተመኘው

    • @user-mx6kt3oe8x
      @user-mx6kt3oe8x 4 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏😗😗😗

    • @neimaneima3738
      @neimaneima3738 4 ปีที่แล้ว

      Ameen yarbi

    • @Artcrave33
      @Artcrave33 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/lJVUB6f3zmA/w-d-xo.html ethiopiawuyan yenen youtube channal merkulign esty.

    • @user-uu2zi2wq7v
      @user-uu2zi2wq7v 4 ปีที่แล้ว +1

      Amen

  • @hwgwwyuegwuw2719
    @hwgwwyuegwuw2719 4 ปีที่แล้ว +19

    የኔ እናት እድሜ እና ጤና ይስጠሽ የኔም እናት 6 ልጆች ብቻዋን ነው ያሳደገችው, አሁን ላለሁበት ደረጃ ያደረሰቺኝ እናቴ ናት, እድሜ ጤና ለሁሉም እናቶች

  • @user-tk5gx7qe7w
    @user-tk5gx7qe7w 4 ปีที่แล้ว +30

    የሁሉም እናት እናት ናት እረዥ እድሜ ጤና ረዥም ይስጥልን

  • @Mercy1Etay
    @Mercy1Etay 4 ปีที่แล้ว +33

    ለሁሉም ኢትዮጲያዊያን እናቶች እድሜ ጤና ይስጣቸው የሆላችንም እናቶች ልዩ ናቸው ክፉአቸውን ያርቅልን በሰላም ወተው ይግቡልን🙏🙏🙏🙏

    • @miyaassefa5001
      @miyaassefa5001 4 ปีที่แล้ว +1

      Amen amen amen

    • @markdooms9686
      @markdooms9686 4 ปีที่แล้ว

      አሜንንንንን

    • @Artcrave33
      @Artcrave33 4 ปีที่แล้ว

      @@miyaassefa5001th-cam.com/video/lJVUB6f3zmA/w-d-xo.html ethiopiawuyan yenen youtube merkulign esty.

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 3 ปีที่แล้ว

      አሚን

    • @GebremichalWoinshet
      @GebremichalWoinshet 8 หลายเดือนก่อน

      Amen😢🙏

  • @user-tx3vi5op8o
    @user-tx3vi5op8o 4 ปีที่แล้ว +4

    ድምፅሽን ስወደው እወድሻለሁ ፍናንየ ልክ ነሽ እናትን ቃል አይገልፃቸውም ፈጣሪ ያቆይልን

  • @rahawatuemay2699
    @rahawatuemay2699 4 ปีที่แล้ว +8

    እኔም እናቴ ጅግና ናት እናቴ አወድሻለው ማማየ 1000 አመት ንሪልኝ 😍😍😍

  • @AfroTubeEthiopia
    @AfroTubeEthiopia 4 ปีที่แล้ว +181

    ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅ አሜን፡፡ like

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 ปีที่แล้ว +3

    ሃሃሃሃ ይህ ሰውዬ ድምጽ ደስ ይላል ልጅቱም በርቺ አዲስ ተዋናይ ናት አበረታትዋት🇧🇯🇧🇯🇨🇬😍🙏

  • @kingsolomon6723
    @kingsolomon6723 4 ปีที่แล้ว +59

    የኔ ቆንጆ ልክ እንደኔ እናት የኔም እናት ጀግና ናት ብቻዋን አባትም እናትም ሆና ነው ያሳደገችኝ አንቺ ስትናገሪ እንባዬ ቀደመ

  • @user-gi2ui9gl1n
    @user-gi2ui9gl1n 4 ปีที่แล้ว +8

    የኔም እናት ጀግና አይገልፃትም ያለ አባት 7 ልጆችን አሳድጋ ለቁም ነገር ያበቃች ናት የልፋቷን ውጤት ስናሳልፍላት ሞት ወሰደብኝ እናቴ ለኔ እናት ብቻ አይደለችም ደግሞ በጣም ናፍቃኛለች💔

  • @zedawel6595
    @zedawel6595 4 ปีที่แล้ว +2

    አይዞሽ ማማዬ እረጅም እድሜ ከጤና ለእናቶች እኔ የለኝም እድሉን አላገኘሁም እናት ያላችሁ ሰላም ያርግላችሁ

  • @user-st3xq5jf4d
    @user-st3xq5jf4d 4 ปีที่แล้ว +70

    እኔም እናቴ የአለ አባት አሳድጋኛለች😘😍እሙ ሂወቴ

    • @kiyaali3188
      @kiyaali3188 4 ปีที่แล้ว

      እኔም

    • @user-vf6zg2np6t
      @user-vf6zg2np6t 4 ปีที่แล้ว

      የኔ እነቴ ጀግንነት

    • @jdhcn8450
      @jdhcn8450 4 ปีที่แล้ว

      እደኔ ኡፍፍፍ

  • @danatub4305
    @danatub4305 4 ปีที่แล้ว +2

    ክብር ለሁም እናቶች እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው የኔ እናት እኔ ልሙት ልጄ ትዳን ብላ ውሃ ውስጥም ገብታለች

  • @user-tq9tl2fe6o
    @user-tq9tl2fe6o 4 ปีที่แล้ว +36

    ይገርማል የፍቅር ሰው የሚለውን አይቼ ስጨርስ በዚህ ደግሞ ፍናንን አገኘኋት እንደኔ እምትዷት በላይክ አሳዩኝ

  • @user-ns9hv9jt3g
    @user-ns9hv9jt3g 4 ปีที่แล้ว +6

    ማሬማሬ ሚለው ዘፈን ላይ ካየሁሽ ጀምሮ ደስ ትይኛለሽ ፍናን ጤናና እድሜ ለእናትሽ ይስጥልሽ❤

  • @habihabeshawit4903
    @habihabeshawit4903 4 ปีที่แล้ว +6

    እኔም ጠንካራና ምርጥ እናት ነበረች ደረቁ ነዶባት ርጥቡ ጭሶባት 8ልጆች ያሳደገች ነበረች አባቴ በህፃንነታችን ሞቶብን ውለታዋን ሳልከፍላት ሞተችብኝ ዛሬ 3ሳምንት ሆናት በናፍቆት ተቃጥላ😭😭😭😭😭😭😭😭 እናም እናቶች እድሜና ጤና ተመኘሁልላችሁ

    • @bintmedinar3801
      @bintmedinar3801 4 ปีที่แล้ว

      Ayzosh enante hulum wedemot new migozew tenker bey

    • @bizuayehulemi9143
      @bizuayehulemi9143 4 ปีที่แล้ว

      Ewey ayezosh yene konjoo😭😭 yenem enat 9 new yeweledechew. Bechawan dekema new tasadegechen gin ahun motecheben😭😭😭😭

    • @habihabeshawit4903
      @habihabeshawit4903 4 ปีที่แล้ว +1

      @@bizuayehulemi9143 Ayzon wudee😭😭😭😭 besdet lay kebone ejige betam yekebdal bch Allah yabertan

  • @tegustteg942
    @tegustteg942 4 ปีที่แล้ว +14

    የኔን እናት ደግሞ እንዴት ልንገርሺ እናተ የሚዳን አጋጣሚ ስለምታገኝ ይታይላችካል የኔን እናት ደግሞ ብነግርሺ አየ እናተ ታዳላችሁ አብራችሁ እንካን ባትኖሩ በየቀኑ ትገናኛላችሁ እኔ ግን የእናቴ ጠረን ናፍቆኛል 😭😭😭😭😭

    • @abebeabebe1887
      @abebeabebe1887 4 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው

    • @zentmohamed6655
      @zentmohamed6655 4 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ አንድ ቀን አብረሻት ትሆናለሽ

  • @abimisge5224
    @abimisge5224 4 ปีที่แล้ว +30

    ስለ እናት ስትናገሪ እናቴ ትዝ አለችኝ እኔም ለ እናቴ አንድ እና ብቸኛ ነኝ

    • @user-ip5yb4ml2t
      @user-ip5yb4ml2t 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔም እዳችሁ

    • @user-wv3br6ht3g
      @user-wv3br6ht3g 4 ปีที่แล้ว

      ኡፍፍፍፍፍ እኔም ያረቢ እህት ቢኖረኝ ግን 6ወንድ ናቸው

  • @user-iv1gx6eh7h
    @user-iv1gx6eh7h 4 ปีที่แล้ว +11

    አይዞሽ እህት እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ይሁን

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦችዋን ይባረክ 💚💛❤️🙏🙏

  • @yotube4
    @yotube4 4 ปีที่แล้ว +5

    ክብር ለእናቱቻችን 😍😍😍

  • @user-pg3qr7xf8z
    @user-pg3qr7xf8z 4 ปีที่แล้ว +9

    የኔማር ❤😍*አይዞሸ እናት ዉለታዋ ከባድነዉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ለናቶቻችን ይሰጥልን ❤❤❤❤ ደሞ ሰወድሸ

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w 4 ปีที่แล้ว +147

    ሰይፍዬ ምናለ እድለወርቅ ጣሰውን ብታቀርብልን!

    • @dggghhk6912
      @dggghhk6912 4 ปีที่แล้ว

      የኔ ማር

    • @user-gc8sh2lt4z
      @user-gc8sh2lt4z 4 ปีที่แล้ว +4

      ነፍጠኛዋ አማራ አሳመነው ፅጌ የኔ ልዩ ስወድሽ ነፍጠኛዋ አማራ 💋💋💋❤️🌹🌹

    • @messimessi6672
      @messimessi6672 4 ปีที่แล้ว

      እድል ለስራ እንጅ ለኢንተርቪ ግዜ የላትም

    • @jojobakngramharic2362
      @jojobakngramharic2362 4 ปีที่แล้ว +1

      አቺ የት ነው የማላይሽ

    • @meseretabera512
      @meseretabera512 4 ปีที่แล้ว +1

      አለም ሰገድ ተስፋዬም ይቅረብ

  • @user-ek7ph8ns2z
    @user-ek7ph8ns2z 4 ปีที่แล้ว +3

    ልክ እደኔ እናቴ የኔ እናትም ጀግና እና ልዩ ናት እድሜ ና ጤና ይስጥልን ለእናቶቻችን

  • @emuyezewed5667
    @emuyezewed5667 4 ปีที่แล้ว +57

    መአተብሺ ደስ ይላሉ ቆንጆ በርቺ

  • @user-oj6qs6qu9t
    @user-oj6qs6qu9t 4 ปีที่แล้ว +269

    90'ዎቹን የሚወድ like እስቲ ግጩልኝ

    • @eduameduam8884
      @eduameduam8884 4 ปีที่แล้ว +4

      ሚጣ የተክልዬ ሠፈር ልጅ
      Mindinew yih 90 wochu...?

    • @user-xd7op9oc7j
      @user-xd7op9oc7j 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔም

    • @user-dt5ij7tk1d
      @user-dt5ij7tk1d 4 ปีที่แล้ว +1

      ምንድ ናቸው 90 አሥረዱኝ እባካችሁ

    • @etmtube5797
      @etmtube5797 4 ปีที่แล้ว +1

      ገጨሁሽ እኔንም ሰብስክ በማረግ ቤተሰብ ሂኚ

    • @user-oj6qs6qu9t
      @user-oj6qs6qu9t 4 ปีที่แล้ว +2

      ያው ዘጠናዎቹ ማለት ከሁሉም ነገር የጸዱ ትውልዶች ማለቴ በአኗኗር በመተሳሰብ በመረዳዳት ስለ ብሔር የማናቅ ስለ ፖለቲካ የማናቅ ያው ሳናቅ ቀርተን ሳይሆን በቃ ስለ ፍቅር ብቻ የኖርን ነበርን ያለውን ተካፍሎ የሚበላ ስለ ኑሮ እራሱ በ90"ዎቹ እንዳሁኑ ጣራ አልገባም ነበር ውድነት ብቻ በአጠቃላይ #ትዝታዎች ልበላቹ ብዙ ሚነገርለት ነገር አለ ስለ ዘጠናዎች ተወርቶ አያልቅም 😉😉😉😍😍😍😍😍😍

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 4 ปีที่แล้ว

    የኔ እናትም በጣም ጅግና ነበረች ብዙ ለመቆየት ከስዋ አልታደልኩም ነብሳን ይማራት ጅግና እናት ነበረች አምሳያ የሌላት እናት አባት ሁና ያሳደገችኝ ዋጋዋን ሳልመልስ ሄደች

  • @nnnnaaaa1408
    @nnnnaaaa1408 4 ปีที่แล้ว +5

    ሰዉ ማንነቱን ሲሆን ደስ ይላል ስለናትሽ የተናገርክሽዉ ከምንም በላይ ደሞ መስቀልሽ በጣም ያምርብሻል

  • @sebrinalove6392
    @sebrinalove6392 4 ปีที่แล้ว +8

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ የፍቅር ሰው ፊልም ላይ በጣም ነው ያሳቅሽኝ።

  • @da8387
    @da8387 4 ปีที่แล้ว +14

    Wonderful words for your strong mom.

    • @AsAd-mi6jk
      @AsAd-mi6jk 4 ปีที่แล้ว

      ዋዉዉዉ

  • @user-jt8mq4uh8x
    @user-jt8mq4uh8x 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ማር እግዚአብሄር ይጠብቅልሽ እዉነት ነዉ ኢትዮጵያ እናቶች ጀግና ናቸዉ

  • @geniaimiro1414
    @geniaimiro1414 4 ปีที่แล้ว +5

    ሁሉም ኢትዮጵያውያን እናቶች ጀግኖች ናቸው ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጣቻዉ

  • @haytelove5466
    @haytelove5466 4 ปีที่แล้ว +2

    ለሁሉም እናቶች እድሜና ጤና
    አላህ ይጠብቃቼዉ ያረብ ያረሂሙ
    ያከሪሙ እማ እናትም አባትም ዬሆኑ እናቶች
    አሉ

  • @selamawitselam9509
    @selamawitselam9509 4 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍ ስላናት እኔጃ እናቶች ሁላቸውም ጀግና ናቸው ሰለናት ሲነሳ እኔም ልክ እዳቺ እባዬን ይመጣል እርጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው የሀለም ህናቶች

  • @ethiopiatube1437
    @ethiopiatube1437 4 ปีที่แล้ว +4

    የኔም እናት እንዳንች እናት ነች በጣም ጀግና በጣም ልባም እናት አለችኝ እናትም አባትም ሁና ነው ያሳደገችኝ ። እናቴ እወድሻለሁ😍😍😍 እረጅም እድሜና ጤና ለእናቶቻችን

    • @etmtube5797
      @etmtube5797 4 ปีที่แล้ว

      ውዴ ቻናሌን ሰብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኚ እኔም አረግሻለው

  • @user-ll1co3gh5o
    @user-ll1co3gh5o 4 ปีที่แล้ว +5

    እኔም ጀግና እናት ነኝ በስደት እየተንከራተትኩ ልጆቸን አሳድጋለሁ

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942
    @yohanes.belayegzaberfkerne5942 4 ปีที่แล้ว

    እድሜ ጤና ይስጥልሽ. የኔ ቆንጆ. እውነት ነው ስለ እናት መናገር ይከብዳል

  • @user-vj8fm3ev5o
    @user-vj8fm3ev5o 4 ปีที่แล้ว

    90ዎቹ ስወዳቸው እኮ በጣም ደስ ይላል ፍቅር አለ ዘር ብሔር ሳይቆጥር በልጅነት ትውስታ መደሰት ይሄን ግሩፕ የከፈትከው ግን ኑርልን

  • @user-hh7wu7zd6o
    @user-hh7wu7zd6o 3 ปีที่แล้ว +1

    ፍናን ለእናትሽ ረጅም እድሜ ክጥናዋ ጋር ያደለልሽ ማር ልክ የኔም እናቴ ጅግነናት እንደ ናት እንድ አባት ሁና ነው ያሳደግችኝ እውነትሽን ነው የእናቴን ሁልቶዋን ትንግሮ አያልቅም ብቻ ለእናቶቻችን ረዥም እድሜ ክጤናችሁ ጋር ያደለለን እሲቴ አሜን ብሉ አሜን ያደለለን።

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 4 ปีที่แล้ว

    ፍኒየ። ልክ ነሽ እናቶ ሁሉ ፀጋ አለቸው። የኔም ብዙ ያልተነገረላት ጀግና እናት አለችን ሁሌም የምኮራባት። በስራዋ ሰርፕራይዝ የምታደርገኝ። የኔ መልካም እናት ኑሪልኝ። እግዚአብሔር በሰጠሽ እድሜ ሁሉ ። 😘😘😘 እድሜና ጤና ለሁሉም እናቶቻችን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 4 ปีที่แล้ว +2

    እረጅም እድሜ ለናቶቻችን ❤❤❤❤

  • @zulfazulfa3140
    @zulfazulfa3140 4 ปีที่แล้ว +11

    የሁሉም እናት ለልጇቾ ሞች ናቸው ።ያንች እናት የአንች ብቻ ናት ።እንደ አንች አይናት እናት ሳይሆን እንደራሳችን አይናት እናት ይኑሩልን ፣ጤና እድሜ ለሁሉም እናቶች።።።።

    • @zulfazulfa3140
      @zulfazulfa3140 4 ปีที่แล้ว

      Selam Ros ስለ እናት ዝም ብይ መስማት አልችልም።ህይወት ቢሳካላቸው እርግጠኛ ነኝ አይጥሉትም።

    • @user-hn8ip2xn5w
      @user-hn8ip2xn5w 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል አሜን አሜን አሜን

    • @zulfazulfa3140
      @zulfazulfa3140 4 ปีที่แล้ว

      Selam Ros እኔ ለምን አመሰገነች አላልኩም።ያናደደኝ የ አለም እናት ሁሉ እንደ እኔ እናት ቢሆን ???ስላለችው ቃል ነው

  • @tube3397
    @tube3397 4 ปีที่แล้ว +3

    የእኔም እናት እርጥብ እንጨት ተሽክማ ሽጣ ሻይ ሳትጠጣ ለእኛ አጉርሳን የምታደር ያሳደገችን ጅግና እናት አለችን ሺ አመት እናቴ ኑርልን

  • @abdulfatha7915
    @abdulfatha7915 4 ปีที่แล้ว +532

    ሚስቴ እርጉዝ ነት ለይክ ኣምሯት ነው እስኬ
    ግጩኝ🙄🙄🙃

    • @buzayehubuzayehu7549
      @buzayehubuzayehu7549 4 ปีที่แล้ว +1

      Kkkkk

    • @hht8295
      @hht8295 4 ปีที่แล้ว +18

      ሚስትህ ታዳ ሞባይል ናት እዴ ጉዴ

    • @nardosmekonnen9033
      @nardosmekonnen9033 4 ปีที่แล้ว

      😂

    • @user-so1ks4vk5y
      @user-so1ks4vk5y 4 ปีที่แล้ว +5

      እና፣አተለምን፣በኩርኩም፣አታጋጫትም

    • @user-ib6ep1ic2q
      @user-ib6ep1ic2q 4 ปีที่แล้ว +2

      እኔም ላርግዝ ነው ሰብስክራይብ አድርጉኝ ላድርጋቹህ ክክክክክክክ

  • @ruwediashabudin489
    @ruwediashabudin489 4 ปีที่แล้ว +4

    ይቺ ልጅ እንዴት እንደ ምወዳት ደሞ ልቅም ያለች ቆንጆ

  • @kiyakiya9278
    @kiyakiya9278 4 ปีที่แล้ว +16

    ፈናን ስታምሪ የኔ ቆንጆ የሰላም ተስፋዬ ምኗ ነሽ ትመሳሰላላቹህ በተረፈ ጎበዝ ነሽ በርቺ

    • @AbCd-zb4yz
      @AbCd-zb4yz 4 ปีที่แล้ว +8

      እረ ምናቸውም አይመሳሰል ይችኮ ቆንጂየ ናት

    • @user-ss7wl5vp1f
      @user-ss7wl5vp1f 4 ปีที่แล้ว +1

      ካንድ ክልል ከትግራይ የመጡ ሰዎች ናቸው እንጂ ምናቸውም አይመሳሰልም

    • @myloveumi8095
      @myloveumi8095 4 ปีที่แล้ว

      Ere behg

    • @tees1045
      @tees1045 4 ปีที่แล้ว

      Ab Cd weri selamesh konjo aydelc??

    • @sofiyasetgnesofiya2835
      @sofiyasetgnesofiya2835 4 ปีที่แล้ว

      የሚያመሳላቸው ነገር ሰላም fbአትጠቀምም ግን comment ታአነባለች ፈናን ደሞ የፍቅር ደብዳቤ......ጨርሱት እናንተ ይህ ነው የሚያመሳስላቸው

  • @user-zc6xz6fl9h
    @user-zc6xz6fl9h 4 ปีที่แล้ว +14

    እናት ምግዜም ጠካራ የፈጣረ ስጦታችናት

  • @zedhabshwet7123
    @zedhabshwet7123 4 ปีที่แล้ว

    የሁሉም እናት ለልጃቸው ጀግና ናቸው የኔ እናት በልጅነቴ አባቴ ሙቷል ጀነትን ይወፍቀውና እናቴ በጣም ድክክምምም ብላ የቀን ስራ እየሰራች እሷ ሳትለብስ ከሰው በላይ አድርጋ ነው ያሳደገችኝ ባል ሲመጣላት ኖ ልጀን ይቆጣብኛል ያሳቅቅብኛል ብላ ልጅነቷን በልጆቿ ጨርሰች የኔ ውድ እናት የግል ት/ቤት እሷ የቀን ባዴላ ይዛ ፍፍፍፍ ብቻ ይከብዳል የውድ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጥልኝ

  • @user-jz3je9rm5w
    @user-jz3je9rm5w 4 ปีที่แล้ว +1

    እናት የለኝም ህፃን እያለሁኝ ናት ከዚህ አለም በሞት የተለየችብን የእናት ፍቅር ተመኝቼ ላገኘው አልችልም ሁለም ትናፍቀኝ አለች ረጅም እድሜ ለሁሉም እናቶች

  • @iworckiyworldwide6744
    @iworckiyworldwide6744 4 ปีที่แล้ว +3

    Long life for finena mother, and for all.
    I love you my mom.

  • @ArifEntertainmentk
    @ArifEntertainmentk 4 ปีที่แล้ว +102

    ፍናን ህድሩ እንደእኔ የምትወድዋት አስቲ like ኣድርጉ
    የሐበሻን ሜምስ ቀልዶች ለማግኘት ቻናሌን ይጎብኙ።
    ሰብስክራይብ መዳራረግ ምትፈልጉ በReplay.

    • @fikerintarabelibefikerinta1713
      @fikerintarabelibefikerinta1713 4 ปีที่แล้ว

      Betam siraht aleti manechi iche mastewote woyem mastewal nayi siraht temari

    • @etmtube5797
      @etmtube5797 4 ปีที่แล้ว

      አድርጊያለው እኔም ጋር እንዳትቀሩ

    • @ArifEntertainmentk
      @ArifEntertainmentk 4 ปีที่แล้ว

      @@etmtube5797 በኛም በኩል ተደርጓል።

    • @Artcrave33
      @Artcrave33 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/lJVUB6f3zmA/w-d-xo.html ethiopiawuyan yenen youtube merkulign esty.

    • @rahwakitchen6799
      @rahwakitchen6799 4 ปีที่แล้ว +1

      Yagere lijoch tafach migeb lememegeb esti yenenim be sebscrib merkuligh

  • @asnakutesfaye3544
    @asnakutesfaye3544 4 ปีที่แล้ว

    እናት ምን ጊዜም ልዩ ስጦታ አናት ምንም ቃላት አይገልፅትም እድሜ ናጤ ይስጣቸው ለእናቶች ሁሉ

  • @HudaTube1111
    @HudaTube1111 4 ปีที่แล้ว +19

    እኔምለው ያልቀረቡ ሰዎችን ማታቀርብልን ለምሳሌ ሳያት አዲስ ሙዚቃ አውጥታ ነበር ለምን አልቀረበችም ሰይፍ ሸፋፋ ከሳ ብዙ ተሞክሮ እንወስዳለን ቶሎ አቅርብልን

    • @user-uq2ko3ms4b
      @user-uq2ko3ms4b 4 ปีที่แล้ว +1

      ስለማይፈልጉ ነው ልታይ ልታይ አይሉም

    • @tiblestgere2790
      @tiblestgere2790 4 ปีที่แล้ว

      Saiat ko mideia tmertalech alu

    • @user-ue9kl7cx9y
      @user-ue9kl7cx9y 4 ปีที่แล้ว +1

      የአላሙድ አሽቃባጭ ስላልሆነች ይሆናላ ያላቀረባት

    • @fahizafahiza1741
      @fahizafahiza1741 4 ปีที่แล้ว

      በፍላጎት እኮ ነው

  • @sara-zp4wy
    @sara-zp4wy 4 ปีที่แล้ว +23

    የኔናት ልክ እንደ ኔናት አባትም እንትም ሁና ንው ያሣደገችኝ እና እርጅም እድሜ እና ጤና ተመኙል

    • @zenusorsa9677
      @zenusorsa9677 2 ปีที่แล้ว

      Regim edme ena tena yistachew

  • @user-cp9gk4uk3h
    @user-cp9gk4uk3h 4 ปีที่แล้ว +52

    እኔም እናቴ ጀግና ነበረች ግን እን ካሳደገች ብሀላ እኔ ሳረዳት ስደት እያለሁ አጥቻታዉ በሂወት ላሉ እናቶች እድሜ ከጤና ጋር እምኛለሁ

  • @djyoniitube1177
    @djyoniitube1177 4 ปีที่แล้ว +45

    ፋናን አብልጨ ወደድሁሽ እንደዛ የሳሳሽላትን እናትሽን የማግኘት እድሉ ቢኖረኝ ብየ ተመኘሁ እረጂም እድሜ ለናቶች።

    • @djyoniitube1177
      @djyoniitube1177 4 ปีที่แล้ว +2

      @Life is short Dont worry ትዳር ላይ ባልደርስም የመድረስ እድሉን ሳገኝ ለመምራት ምችለውን ሁሉ አደርጋለሁ ።

  • @esheteyemaryamlij3410
    @esheteyemaryamlij3410 4 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ጉድ ደብዳቤ ሰትሉኝ ልጅነቴን አሰታወሳችሁኝ 3ኛ ክፍል እያለው የሰፈር ልጅ ነው ልጁ በእድሜ እንራራቀልን እና ደብዳቤ በሰው አሰጠኝ እኔ ደግም በሰአቱ ምን እንደ ሆነ አላቅም ቤት ወሰጄ ጠረቤዛ ላይ ቀጭ አደረኩት ታላቅ እህቴ አንሰታ ሰታ ነበው ሰሙን ጠቅሶዋል ከዛ ሂዳ ተናገረችው መሰለኝ እኔንም ተቆጣችኝ በዛ ቀረ

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 4 ปีที่แล้ว +2

    የእኔ እናትእወነት ነው ለእናቶች እጅግ የሚገባት ነው ትኑር ለዘላለም።ወንድ ግን ልክፍተኛ ውሻ ማለት ነው።ልጅን የመሠለ ሥጦታ ሲሠጠው ከሚስቱ ጋ ካልተመቸው ሠለልጆቹ ምንም አይመስለውም።

    • @yodit
      @yodit 4 ปีที่แล้ว

      Betam lei bleshal or blehal 100%

  • @user-lb7ej6kt7j
    @user-lb7ej6kt7j 4 ปีที่แล้ว

    ለእናቶቻችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @birtukankidane5454
    @birtukankidane5454 4 ปีที่แล้ว

    በርቱልን ሁላቹም

  • @Rahma-et3rt
    @Rahma-et3rt 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔን እናት ባየሻት የኔ ጀግና ኡፍፍፍፍፍፍ ቃልም የለኝ እናቴ በቻ ደህና ሁኒልኝ

  • @hayukwt4218
    @hayukwt4218 4 ปีที่แล้ว +14

    ለኔ አንደኛ የምወድሽ አርቲስት 💕💕ውድድበስደትላይ ላላ ችሁ እህቶቸ አላህ ከክፉነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ❤

  • @user-kv7mm7vb8x
    @user-kv7mm7vb8x 4 ปีที่แล้ว

    ሆደን አማታችኝ የኔ ማርርርርርር ተናነቃት እምባ እድሜና ጤና ይስጣቸው ክፉቸውን አያሠማን ያረብብብብብ
    እድሜ ጤና ፍቅር ይስጣቸው

  • @amytube1013
    @amytube1013 4 ปีที่แล้ว +42

    እች ልጂ ስንቴ ነው እምታቀርባት ባባ እና ቃልዬን አቅርብልን ሳያት ደምሴም ጪምር

    • @tig346
      @tig346 4 ปีที่แล้ว

      አይ እኔማ ስለ ናት እንደዚህ ሲባል እቀናለውቅም እናደዳለውሞ ምክንያቱም የእናት አባት ፍቅር ምን እድሆን አላውቅም

    • @user-yt7bc3qg4l
      @user-yt7bc3qg4l 4 ปีที่แล้ว

      @@tig346 ልክ እንደኔ በርግጥ በህይወት አሉ ነገር ግን ፍቅራቸውን ምንም አላውቅም ሁሌ ፈጣሪዬን እለምናለሁ። ያለፈውን ሳይሆን አሁን እንኳን ፍቅራቸው ቢገባኝ ምናለበት ይኸው በስደት አለው ስምንት ዓመታት አስቆጠርኩ

  • @sabinalove7360
    @sabinalove7360 4 ปีที่แล้ว

    Gobez Finan konjo! Enatishin yanin yahil kibr ena sim mestetish saladenkish malef alfeligim! Keep it up! Ye semhar & Samri akist negn

  • @adenaddis9463
    @adenaddis9463 2 ปีที่แล้ว

    ያንቺን አይነት እናቶች ከቁጥር በላይ ናቸው ግን ሁሉም ሴቶች እንደእናቶቻችን እንሁን ክብር ለእናት

  • @memywa2756
    @memywa2756 4 ปีที่แล้ว

    ስነስርአት ያላት ልጅ ነሽ ዋዉ አገላለጽ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልሽ ።

  • @user-xy8if6dy3j
    @user-xy8if6dy3j 4 ปีที่แล้ว

    የኔናት እናቱን እሚወድ ሰው እንዴት ደስ እንደሚለኝ እኔም እናቴ ከምለው በላይ ነው የምወዳት እድሜና ጤና ለእናቶቻችን እኔም ድሮ ምኑንም ሳይገባኝ ሳላውቀው እኔ አርብ አገር ነው የምሄደው ስል ነበር ዛሬ ሳስታውሰው በጣም ይገርመኛል ሰው የተመኝውን ነው የሚያገኘው

  • @week7906
    @week7906 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ ስወድሽ እኔም ልክ እንዳቺ እናቴን በጣም ነው የምወዳት ለእናቶች እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @kifleseifu5513
    @kifleseifu5513 2 ปีที่แล้ว

    ፍናንዬ ኑሪልን እንወድሻልን በርቺ ገና ትሰሪያለሽ ጀግና ነሽ።

  • @Arada4
    @Arada4 4 ปีที่แล้ว +1

    የሁሉም እናት እናት ናት ማንም ከማንም አይብላለጥም ሁሉም እናት ለልጆችዋ ሟች ናት የኔ እናት ልዪ ናት እንደኔ እናት ይስጣችሁ አይባልም እስኪ የኔ ናት መጥፎ ናት የሚል አለ ካለ ሴጣን ነው ለሁላችንም እናቶች እድሜና ጤና ይስጥልን❤️❤️❤️

    • @user-hw3oq5wp7s
      @user-hw3oq5wp7s 4 ปีที่แล้ว

      Tikikil yhulum enat lelijocha memot kalbatim timotalch

  • @habeshachanelfifi8172
    @habeshachanelfifi8172 4 ปีที่แล้ว +1

    you are so sweet fnan ❤️❤️❤️❤️from ERI💚♥️💛💙

  • @user-pl7ty9jt9i
    @user-pl7ty9jt9i 4 ปีที่แล้ว

    ፈናና እንዴኔ የናቴ ነገር ሳነሳ በጣም አልቅሸም አልበቃም እውነት እንደ ናት አባት ሁሉን ሆና ያሳደገችኝ እርጅም እድሜና ጤና ልጅ ሁሉም እናቶች ተመኝሁ እናቴ ኑሪልኝ ሳይከፍሽ

  • @seni2156
    @seni2156 4 ปีที่แล้ว

    ፍናንየ የኔ እንዴት እንደምወድሽ ፊልም ባንቺ ምክንያት ወደድኩት በርችልኝ የኔ ማል❤❤

  • @user-bm2ts7ii6s
    @user-bm2ts7ii6s 4 ปีที่แล้ว

    እረጅም እድሜና ጤና ለእናቶቻችን አሚን ያረብ

  • @ewdwalunooneperfect3981
    @ewdwalunooneperfect3981 4 ปีที่แล้ว +4

    I didn't have strong mom but I'm smart ngri now by everything i love you Ethiopia my country 💚💛❤💕💞💝

    • @samri_thebutterfly3599
      @samri_thebutterfly3599 4 ปีที่แล้ว

      I understand🙏💖

    • @asmelody8073
      @asmelody8073 4 ปีที่แล้ว

      @@samri_thebutterfly3599 don't mislead her pls !

    • @samri_thebutterfly3599
      @samri_thebutterfly3599 4 ปีที่แล้ว

      AsmeLody what do you mean? I understood her because l share the same story...🤔

  • @user-ec5mi7pq9p
    @user-ec5mi7pq9p 4 ปีที่แล้ว

    እኔም እናቴ ያሣደገችኝ እርጅም እድሜና ጤና ይስጠልን አይዞሽ ህልምሽ ያሣክልሽ

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ስለናቷ አገላለጿ ደስ ሲል
    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ

  • @user-ek4ly3cg7i
    @user-ek4ly3cg7i 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ማር ልክ እንደኔ ነሽ ረጅም እድሜ ለእናቶቻችን ይስጥልን

  • @kadijaderrtube8259
    @kadijaderrtube8259 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና ለናቶቻችን 😢😢

  • @zedshambel8187
    @zedshambel8187 4 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ፈኒየ ስወድሽ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ

  • @susu8000
    @susu8000 4 ปีที่แล้ว

    ውይይይይ ድምፅሽን ስወደው በዛላይ ሲያምር ሲቀጥል ቆንጆነሽ ወንድን ብቻ ሳይሆን ሴትንም ሳደንቅ ደስስስ ይለኛል

  • @user-bz1bg9jv4m
    @user-bz1bg9jv4m 4 ปีที่แล้ว +1

    ይችልይ ስወዳት በጣም ደስስስስ ትላለች
    ድምፃ አይምጣብኝ

  • @fkrtelakew9567
    @fkrtelakew9567 4 ปีที่แล้ว

    የኔ እናትም የጀግና ጀግና ናት እድሜ ከጤና ይሰጥልን ዘላለም ትኑራልን

  • @gafs1560
    @gafs1560 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔም እናት ያላባት ነዉ ያሳደገቺኝ የኔ ጀግና ኑሪልኝ

  • @fj6673
    @fj6673 4 ปีที่แล้ว +26

    ምድነው ደግመ እችን ምታቀርባት ያልቀረቡ ሰወች አሉ እድለወርቅ ጣሰው አለምሰገድ መሰረት መብራቴን እነሱን ብታቀርብልን ምን አለበት

    • @aadd13
      @aadd13 4 ปีที่แล้ว

      Ensu enku nachew

    • @jolijoli1516
      @jolijoli1516 4 ปีที่แล้ว

      Meseret argitazlech

  • @selamtube12
    @selamtube12 4 ปีที่แล้ว

    በርቺ ቆንጆ

  • @user-fi2ru8bh7h
    @user-fi2ru8bh7h 4 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ እናት እደት ትገለፃለች እራሧን ትታ ለልጆቻ እየኖረች እኔም እናቴ ብቻዋን ነበር ያሣደገችኝ ግን እማይቀረው ሞት ነጠቀኝ 😭😭😭😭😭

  • @hanancharaf9198
    @hanancharaf9198 4 ปีที่แล้ว +5

    Seifuye tariku babaye le interview tiraw pleassss 🥺

  • @bgzlyj3580
    @bgzlyj3580 4 ปีที่แล้ว +3

    ይመችሽ ቆንጅት ከካናዳ የዘወትር አድናቂሽ ነኝ ለእናትሽ ያለሽን ፍቅር ሳይ የተለየ አክብሮት እንድሰጥሽ አድርጎኛል! መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ! 🙏

  • @helnetube5341
    @helnetube5341 4 ปีที่แล้ว +29

    ሰይፋሻ ቆይ ለምን ሶፋት አታስቀምጥም በልብሳቸው ይጥረጉዴ ???

  • @hayatkonju261
    @hayatkonju261 ปีที่แล้ว

    ለእናቶች እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @rabiyaseid4212
    @rabiyaseid4212 4 ปีที่แล้ว +9

    እኔስ ወድጀሽ ወድጀሽ ልሞት ነው የምር የሆነ ፊልም ላይ ካየሁሽ ቡሀላ ውድድድ ነው ያደርኩሽ ድምፅሽ ለራሱ እንደት እንደምታምሪ

  • @jemilatube8854
    @jemilatube8854 4 ปีที่แล้ว +1

    ስታምር

  • @medinasuali4514
    @medinasuali4514 4 ปีที่แล้ว

    እዴሜና ጤናይስጣችው

  • @saddistvabiyyilma72
    @saddistvabiyyilma72 4 ปีที่แล้ว +22

    ኡነትም ጃኖ በጣም ደስ የሚል ነው ለጃኖ like sebscribe