ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ የረፍት እንጀራ ይስጣችሁ ፍትህህህህህ ለወለጋ ህዚብ😭😭
አሚን እክሩ
ቲጂዬ በጣም ምርጥ ሰው ከማግባቴ በፊት 10 አመት ደንበኛሽ ነበርኩ እድሜን ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ ።የፓስተር ቸሬን አድራሻ የምታውቁ ለማማከር የሚገኝበትን ስልክ ቁጥር ካላችሁ 🙏 ጠቁሙኝ
ኢትዮጵያ ለምን ትረገማለች???💔😭ሁሌም የተቀደሱ ሚኖሩባት ክብርት ሀገር አለችን በጥቂት አውሬዎች ምክንያት እዚ ደረጃ ያደረሰችንን ሀገራችንን ሳይሆን ዝቅ ማድረግ ያለብን እነዛ ሰው መሳይ አውሬዎችን ነው መርገም....ባለጊዜዎችን ነው መጠየቅደማቸው ያለአግባብ ለፈሰሰው ወገናችን ከዚ ሁሉ መከራ እንዲያወጣቸው እጆቻንን ወደሱ ዘርግተን እናንባ እሱ ነው ፈራጁ ፍርዱን ለሱ እንተወው እሱ በቃቹ ይበለን😭🙏
Your program is nice.
በሳቅ ታመምኩ አይ ቸሬ😂😂
ሁለቱ ምርጦች
Cant wait
አድራሻሽ እባክሽን
ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ የረፍት እንጀራ ይስጣችሁ ፍትህህህህህ ለወለጋ ህዚብ😭😭
አሚን እክሩ
ቲጂዬ በጣም ምርጥ ሰው ከማግባቴ በፊት 10 አመት ደንበኛሽ ነበርኩ እድሜን ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ ።
የፓስተር ቸሬን አድራሻ የምታውቁ ለማማከር የሚገኝበትን ስልክ ቁጥር ካላችሁ 🙏 ጠቁሙኝ
ኢትዮጵያ ለምን ትረገማለች???💔😭
ሁሌም የተቀደሱ ሚኖሩባት ክብርት ሀገር አለችን በጥቂት አውሬዎች ምክንያት እዚ ደረጃ ያደረሰችንን ሀገራችንን ሳይሆን ዝቅ ማድረግ ያለብን እነዛ ሰው መሳይ አውሬዎችን ነው መርገም....ባለጊዜዎችን ነው መጠየቅ
ደማቸው ያለአግባብ ለፈሰሰው ወገናችን ከዚ ሁሉ መከራ እንዲያወጣቸው እጆቻንን ወደሱ ዘርግተን እናንባ እሱ ነው ፈራጁ ፍርዱን ለሱ እንተወው እሱ በቃቹ ይበለን😭🙏
Your program is nice.
በሳቅ ታመምኩ አይ ቸሬ😂😂
ሁለቱ ምርጦች
Cant wait
አድራሻሽ እባክሽን