ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሼህ ሁሴን በጣም ሚገርሙ ድንቅ ነቸው ካፋቸው የወጣ ጠብ አይልም የሚገርሙ ሰው ናቸው።
ጥሩ አስተውለሻል!
@@gebetainfo oodox99x
እውነትሽን ነው
That was a great story and thank you for sharing. ONE GOD. 🙏oNE LOVE ❤️and ONE ETHIOPIA 🇪🇹
One Love, am Ethiopian
አኡዙቢላህ ሚነል ሸይጣን .....ሀስቡንአላህ ወኒእመል ወኪል ......
አላህ ነው የሩቅ አዋቄው
ትክክለኛ የሸህ ሁሴን ጅብሪል ትንቢት ይህ ነው
እሥኪ እኔም ተጨማሪ ሸህ ሁሴን ጂብሪል ከተናገሩት አላህ ይርሀማቸው ተፈሪ አባ መላ ሳለ በሂወቱ አገሩን ወረረው የጦር ስራይቱ እራስ ከርዳዳ ከንፈረ ከባዳ ከፊቱ እንደ ቁንጥር አጋምና ቀጋ ይነቀልበታል ሀስቴን እማይደል እኛም ሀላፊ ነን እንዳንገላግላት የመጌን ሥልጣን ማያዝ ሲናገሩሌላው በራሥህ ገብቸ በሥተግርጌህ ወጣሁ ከትርንጎ በቀር ሌላ በሺታ እጣሁ
ሡብሀን አለህ አስገረሚ ነቸው
አሪፍ ነው በርቱ
የሩቅ አዋቂዉ። አንዲ ነዉ። እሡም። ብቸኛዉ። አጋር የሌለዉ። አንዲ አላህ ብቻ እና ብቻ ነዉ። ሽርክ አትግቡ። እሡ። ፍጥሯን ነዉ الله يهديكوم
سح اخة
Etiye menen Ena nugus mikhail samru 😊 nebsacew begenet tEref democe waloyec 💕
ያምራል
ሁሉንም አዋቂዉ አላህ እረበና ነዉ ✍️✍️✍️ሡብሀን አላህ ይቅር ይበለን ይበላችሁ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ🇧🇯
የሸህ ሁሴን ጅብሪል ትንቢት በጣም ምርጥና ድንቅ ተወዳዳሪ የሌለው ትንቢትና ፍርድ ነው።
እኔ የገረመኝ ስለ ethiopia ሚናገሩት ሁሉ ቆንጆ መሆኑ ነው ይሄ ኣጠራጠረኝ
bertu tru new
ኧረ ተው ሰዎች ምነካችሁሙስሊም ነኝ ብሎ "ሸህ ሁሴን ጅብሪል የተነበዩት ሲሆን አይተነዋል።" የሚል ካለፕሮቴስታንቶች ዘንድ "ነብይት" ብርቱካን የምትባለዋም ሴት ጠቅላይ ሚኒስቴሩን ከአመታት በፊት ተምበርክኮ "ጠቅላይ ሚኒስቴር ትሆናለህ" ያለችበት ቪድዬ አለ። እምነታችንን በቁርአን እና ሀዲስ እንጂ የምንገነባው ለእገሌ ገጠመለት በማለት አይደለም። ትክክለኛው እምነት 1) የሩቅ ሚስጥር በጠቅላላ የአላህ ብቻ ነው፣2) አላህ ለነብያቱ ከሩቅ ሚስጥር የፈለገውን ያሳውቃቸዋል፣3) ከነብዩ ሙሐመድ ﷺ በኀላ ነብይ የለም (እሳቸው የነብያት መደምደሚያ ናቸው)፣4) ነብያት ወንዶች ብቻ ነበሩ (የሴት ነብይ አለም ከተፈጠረ ጀምሮ የለም)፣5) የነገን አውቃለሁ ባይ ጠንቃይ ነው፣6) ጠንቋዬች የተናገሩት እውነት ሆኖ ካገኘነው፣ በሰይጣናት በመታገዝ፣ ሰይጣናት ተነባብረው ወደ ሰማይ ተጠግተው፣ የሰማይ ቤት ዜና ሰምተው 100 ውሸት ደብልቀውበት፣ በምድር ላይ ላለው ጠንቋይ ይነግሩታል።እምነታችን ከስጋና ከደማችን በላይ ነው። ትክክለኛ የሸሪአ እውቀት በመማር ታላቁ ሀብታችንን እንጠብቅ።አላህ ሀቁን መንገድ ይምራን።
👍👍👍👍👍👍👍
እኛ ይህንን የመሳሰሉ መሽይካዋችን ያፈራች አገራችን ኢትዮጵያ ዛሬ ምድረ አወኩ ተምረናል የሜሉ ስዋች ኢትዮጵያን ለማጥፋትና ለማፈራረስ ይራራጣሉ አይምስላችሁ ኢትዮጵያ ትልቅ አምላከና ይነኝህ ወልይ አላህና ነብዬ መሐመድ ያሳለፍት ቃል አለ ስለዜህ የዶከተር አብይ አመጣጥ እመኑም አትመኑም ይህ ነእ እነሱ አስቀምጠውታል ያልገባው ግን ድከም ያለው ይታገላል አብይን ለማስወገድ
ወሬኛ ርዕሱ ሌላ ወሬህ ሌላ እዚህ እየወጣችሁ የዮቲዮብ ገንዘብ ሰብስቡ እናንተ ምን አለባችሁ
እንደናንተ አይነት በሽተኛና በስው ደም ካልሆነ የማትነቃነቁ ትልቁ ሽይጣን የስፈረባችሁና እንደናንተ አይነቱም ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲኖርና እንዲበላ ያደረጉ እስከዛሬም ለወደፉትም ኢትዮጵያ ትኖራለች እንደናንተ አይነቱን እንደነሱ ያለና የፈጠረንን አላህን ይዘን ከምድረገፅ እናጠምፍችዋለን ከኢትዮጵያ ምድር ተልከሲሶች
ምን አናደደህ፣ መርዳት ስላቃተህ ለምን ሰው ላይ ለመፍረድ ፈለክ? እስኪ አዳምጠው፣ ያልሆነውን እና ስህተት የሆነውን በሃሳብ ሞግተኝ። ስለ ገንዘቡ ደግሞ አንተም ስልክ አለህ ግዜ አለህ ስለዚህ ሞክረው እና እናወራለን።በሰው ስራ አይንህ ከቀላ ግን ታከም !!!!!!!!
@@gebetainfo ሀሀሀሀሀ ማነው የማን ዓይን ነው የሜቀላው አንድ ነገር እንድታውቁ የሜፈለገው እንደዬትዬበሩ ወቶ መናገር ሳይሆን እነሱ ትልልቅ ቦታ ያሉ በአላህም ስፍራ ላይ እኔም ሆነ እንደናንተ ያለ በአፍችን ልጠራችው የማንችል በተንኮል ያልተሞሉ በአላህ መንገድ የሜጋዙ አንድም ነገር በስህተት የተናገሩት ነገር የለም በትክክሉ ነው ያስቀመጡት አንተም ሳትወለድ እኔም ሳልወለድ እኔ አምናችዋለሁ በሜገባ ስለዜህ ጅንታው ደግሞ የዘረፈው ለ27 ዕመት ያንን ድርጌቱን ለመመለስ እኔ ስልጣን ካላያዝኩ ሕዝብ ይለቅ አይስራም አይሳካም ይህ ነው እውነቱ
የኔ እህት ልምከርሽና ሞት ከመምጣቱ በፊት አላህጋር
የሩቅን ሚሥጥር ከፈጣሪ በቀር ማንም አያውቅም !!!እነዚህ ከሸይጧንጋ አብረው የሚሠሩ ሸህ ተብሎ ሠው ሊርቅ ሊጠነቀቅ ይገባዋል አላህ ሀገራችንን ሠላም ያዲርግልን ከውሥጥም ከውጪ ጠላቶች ነፃ ያውጣልን
ላኢላህኢላላህይህበኢስላምቦታየለውምየነገንየሚያውቀውአላህብቻእናብቻነውየምንሽህሁሴንነው
ለምን ያልሆነ እርእስ ትሰጣላችሁ ትክክለኛው ርእስ ሉሜን አሰጡም??
አልሰጠንም፣ሙሉ ከተከታተልሽ ፣ ልዩነት እንደሌለው ያስታውቃል
ደስ ይላል ምነው ስለወያኔ ጁንታ ሰው እንደሚበላ ሳይነግሩን?
ቀጣይ ክፍል ላይ አለ ፣ ይመልከቱ
amiaz
የነገን አቃለሁ የሚልጋ አትሂዱ ተብለናል
Jbril wshetam
ማርያምን የአጋንንት ስራ ነው። ምንም ከፈጣሪ አይድለም።
ለራሱ የማያቅ ቅዠታነ ም ካላህ ውጭ የሩቅን የሚያቅ የለም
ወሎን ያዘናጋ እንዳይዘጋጅ ያደረገ ያካባቢውን ህዝብ ዋጋ ያስከፈለ ትልቅ ውርደት ያስከተለ ጥንቁልና ነው
አትሳሳት ወንድም ! ማህበረሰብን በጅምላ መፈረጅ አግባብ አይመስለኝም !
ስህተት አይደለም የወሎ ህዝብ ተፈናቅሎ ተዘርፎ በጅምላ ተረሽኖ ከዚያ ሲያልፍ የፖለቲከኞች ሂሳብ ማወራረጃ ከመሆን ያለፈ መዘናጋት ምን ትለዋለህ የሚጠቅመው እንደጎረቤቶቹ መታጠቅና እራሱን መካላከል ቢችል ለምሳሌ አፋር የወሎ ኦሮመን ብንወስድ ከራሳቸው አልፈው ለጎረቤት እገዛ ዝግጁ ናቸው የፖለቲካ አሻጥር አስሯቸው እንጂ ለማንኛውም የሽህ ሁሴን ትንቢት ለህዝቡ ያመጣለት ጥቅም የለም ጠቃሚው ሃያሉ አሏህ ነው እርሱ ይድረስላቸው እኛም የተፈናቀለውን ህዝብ ለመርዳት ጥረት ላይ ብናተኩር መልካም ነው ሞተን ሰው ባንወቃቀስ ጥሩ ነው
የኔ ጥያቄ ላተ ማነገረህ እደዚህ ማለታቸውን??
ሃኡዙቢላህ ይቅር ይበላችሁ ከሰይጣን ጋር የተቆራኘ ሰው አትመኑ በሞተ ሠው ንግድ 😂 የሩቅ አዋቂ የአላማቱ ጌታ አላህ ሡበሃኑ ወተአላ ብቻና ብቻ ነው
Ere zm belu
እኔና ወንድሞችና እሕቶች ግን ከማይጠፋው ዘር ከተወለደው እነጅ ካልተፈጠረው የበኩራት አለቃ ከሆነው ከመድሐኒታችን ከማርያም ከተወለደው ይሁዳውያን በሰቀሉት እየሱስ ደም ነገረ ወደ በጎ ይለወጣል!በአማላጃችን ደም ተዋጅተናልና።ቂቂቂቂቂቂ ለወሎየው አክቲቪስት የወያኔ ግልገል ለሆኑት ቤተሰቦቻቸው እና ቀየው መንደሩ ሰለ አላሰማቸው ነወይ ከወያኔ ኢሕሕአዴግ ጋር 27አመት አሰረሽ ምችው የነበረው?አሁን ባሕር ማዶ በመሻገራቸው አዲሱ የትግል ስልት?!?ቂቂቂቂቂቂቂ
ንጉሱ ቤት ተጠረተው ሺህ ሁሴን በመጀመሪያ አልሄድም ብለው ከዛ በሃላ ተስማምተው ነው ይህን ሄዱን ።
ኧረባካቹ ሼህሁሤን ሸሁሤን አትበሉ የሩቅ አዋቂዉ አሏህ ብቻ ነዉ የጠንቋይ ሥራ እዚህ ትዉልድ አታጥፉ ፍጡር በማጋነን አላህ ሂዳያ ይሥጣቹ አባቴ ጋ የምንጣላበት የሸሁሤንን የግጥም መፅሀፍ እያነበበ ተዉ ሥንለዉ እሥኪ አንብቡት ያለዉ ሁሉ እየሆነ ነዉ ወደፊትም እሡ ያለዉ ይሠራል እያለ ሢሸወድ በጣም ያማል ኢሄ ጉድ ኣታሚወቹ ናቼዉ ለጃሂሎች እያሠራጩ ጉድ የሚሠሩን
አሁንእማ ሚዲያውን ሞላዉበሸህ ሁሰን። አበዙት ።😁😁😁😁አላህ ይሱቱረ።የሩቅአዋቂዉአላህ ሁኑከለ☝
ይሄ ሺርክ ነዉ ወላሂ
ፎቶው እራሱ የምትለው ሸህ አይደለም
ሰይጣን ሱክ ያያላቸው ነው በወዳጫ በጫት ትቢት የለም አባቴ አትሸወድ
🤲😅😏😏😏🤔
Operagogle
sew atshewdu
ክክክክክ
ሽርደነውተብተያላችሁአትከላከሉጋትቀመጡ
ዱበርቲ የሰይጣን ምርካት ነው
www
Abat akbar menaw demo ?eschew Hulu negarachaw ande yefetarachew amlak new
ታዳ አሁን ይሄ ህዋሀትና ብልፅግና ጋር ምን አገናኘው ውሸታሞች
The title of your video is very misleading
.
በዚህሸይጧንየምታምኑእንስሳወችበጣምትገርማላችሁ።አላህከምድርያጥፋችሁ
ሳህ
^kkm
ጥንቆላ ከሸይጣን እጅ ከፈጣሪ አይደለም
እረ በናትህ የጫቱን ትቢት አትናገር
ስለጫቱ እናቆየው እና ስለተናገሩት እናውራ?ከተናገሩት ነገር ምን ያልሆነ አለ?
@@gebetainfo ወርኛ ነክ
@@gebetainfo በውሸታ መረጃ በሞተ ሰው አትሸወድ እራስህን እወቅ
ምኑ ነው ውሸት ? እስኪ አንተ ጋ ያለውን እውነት ንገረን!
@@gebetainfo ከአላህ ውጭ የሩቅን የሚያወቅ የለም አተስ ስለነሱ መረጃ አለህ? አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ ያረብ ጫት ቅመው ቅመው በምርቃና ነውደ የተናሩት ጉድ ፍትህ ለፍየሎች ጠይብ
Please don't t
ንጉሱ ቤት ስሄድ በመጀመሪያ የመግቢያው በረ ላይ አስማት ተቀብሮ ነበረ ያንን አስቆፍረው አሶጥተው ነው ወደ ውስጥ የዘለቁት።
Kkkkkķkkk tultula
ጭራሽ ባአድ አምልኮን ማስተዋወቅ ኧረ ተው
👎
👎👎👎👎👎
ፍርዱ ትክክል ነው የሽህ ሁሴን ጅብሪል
ዉሸት ዉሸት እፍ
አቤት ውሸት
ውሸታም እነተኛ ትንቢት አባ ዘወንግል ብቻ ነው ።
መልካም ግን እኝህ ሸህ ከተናገሩት ምን ውሸት አገኘክባቸው?
😄😃😀😀
እሺ ያስተሳሰብ ችግር አለብሽ ወም አለብህ
@@gebetainfo ሽህ ለአብይ 3አመት ይገዛል አላቹ ነገር ግን 4አመት መረ ሰለዚ ጠንቃይ እንጂ ነቢ አይደልውም ከዚ የበለጠ ውሸት የት አለ 😂😂😂😂
@@membarpti5612 እኮ ዉሸት መሆኑ አብይ መልሦ እየመራ ነዉ የጠንቋይ ተረት ኡኡኡይይይ
የአላህፊትህንአቅርበወ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
ሼህ ሁሴን በጣም ሚገርሙ ድንቅ ነቸው ካፋቸው የወጣ ጠብ አይልም የሚገርሙ ሰው ናቸው።
ጥሩ አስተውለሻል!
@@gebetainfo oodox99x
እውነትሽን ነው
That was a great story and thank you for sharing. ONE GOD. 🙏oNE LOVE ❤️and ONE ETHIOPIA 🇪🇹
One Love, am Ethiopian
አኡዙቢላህ ሚነል ሸይጣን .....ሀስቡንአላህ ወኒእመል ወኪል ......
አላህ ነው የሩቅ አዋቄው
ትክክለኛ የሸህ ሁሴን ጅብሪል ትንቢት ይህ ነው
እሥኪ እኔም ተጨማሪ ሸህ ሁሴን ጂብሪል ከተናገሩት አላህ ይርሀማቸው
ተፈሪ አባ መላ ሳለ በሂወቱ አገሩን ወረረው የጦር ስራይቱ እራስ ከርዳዳ ከንፈረ ከባዳ ከፊቱ እንደ ቁንጥር አጋምና ቀጋ ይነቀልበታል ሀስቴን እማይደል እኛም ሀላፊ ነን እንዳንገላግላት የመጌን ሥልጣን ማያዝ ሲናገሩ
ሌላው በራሥህ ገብቸ በሥተግርጌህ ወጣሁ ከትርንጎ በቀር ሌላ በሺታ እጣሁ
ሡብሀን አለህ አስገረሚ ነቸው
አሪፍ ነው በርቱ
የሩቅ አዋቂዉ። አንዲ ነዉ። እሡም። ብቸኛዉ። አጋር የሌለዉ። አንዲ አላህ ብቻ እና ብቻ ነዉ። ሽርክ አትግቡ። እሡ። ፍጥሯን ነዉ الله يهديكوم
سح اخة
Etiye menen Ena nugus mikhail samru 😊 nebsacew begenet tEref democe waloyec 💕
ያምራል
ሁሉንም አዋቂዉ አላህ እረበና ነዉ
✍️✍️✍️ሡብሀን አላህ ይቅር ይበለን ይበላችሁ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ🇧🇯
የሸህ ሁሴን ጅብሪል ትንቢት በጣም ምርጥና ድንቅ ተወዳዳሪ የሌለው ትንቢትና ፍርድ ነው።
እኔ የገረመኝ ስለ ethiopia ሚናገሩት ሁሉ ቆንጆ መሆኑ ነው ይሄ ኣጠራጠረኝ
bertu tru new
ኧረ ተው ሰዎች ምነካችሁሙስሊም ነኝ ብሎ "ሸህ ሁሴን ጅብሪል የተነበዩት ሲሆን አይተነዋል።" የሚል ካለ
ፕሮቴስታንቶች ዘንድ "ነብይት" ብርቱካን የምትባለዋም ሴት ጠቅላይ ሚኒስቴሩን ከአመታት በፊት ተምበርክኮ "ጠቅላይ ሚኒስቴር ትሆናለህ" ያለችበት ቪድዬ አለ።
እምነታችንን በቁርአን እና ሀዲስ እንጂ የምንገነባው ለእገሌ ገጠመለት በማለት አይደለም።
ትክክለኛው እምነት
1) የሩቅ ሚስጥር በጠቅላላ የአላህ ብቻ ነው፣
2) አላህ ለነብያቱ ከሩቅ ሚስጥር የፈለገውን ያሳውቃቸዋል፣
3) ከነብዩ ሙሐመድ ﷺ በኀላ ነብይ የለም (እሳቸው የነብያት መደምደሚያ ናቸው)፣
4) ነብያት ወንዶች ብቻ ነበሩ (የሴት ነብይ አለም ከተፈጠረ ጀምሮ የለም)፣
5) የነገን አውቃለሁ ባይ ጠንቃይ ነው፣
6) ጠንቋዬች የተናገሩት እውነት ሆኖ ካገኘነው፣ በሰይጣናት በመታገዝ፣ ሰይጣናት ተነባብረው ወደ ሰማይ ተጠግተው፣ የሰማይ ቤት ዜና ሰምተው 100 ውሸት ደብልቀውበት፣ በምድር ላይ ላለው ጠንቋይ ይነግሩታል።
እምነታችን ከስጋና ከደማችን በላይ ነው። ትክክለኛ የሸሪአ እውቀት በመማር ታላቁ ሀብታችንን እንጠብቅ።
አላህ ሀቁን መንገድ ይምራን።
👍👍👍👍👍👍👍
እኛ ይህንን የመሳሰሉ መሽይካዋችን ያፈራች አገራችን ኢትዮጵያ ዛሬ ምድረ አወኩ ተምረናል የሜሉ ስዋች ኢትዮጵያን ለማጥፋትና ለማፈራረስ ይራራጣሉ አይምስላችሁ ኢትዮጵያ ትልቅ አምላከና ይነኝህ ወልይ አላህና ነብዬ መሐመድ ያሳለፍት ቃል አለ ስለዜህ የዶከተር አብይ አመጣጥ እመኑም አትመኑም ይህ ነእ እነሱ አስቀምጠውታል ያልገባው ግን ድከም ያለው ይታገላል አብይን ለማስወገድ
ወሬኛ ርዕሱ ሌላ ወሬህ ሌላ እዚህ እየወጣችሁ የዮቲዮብ ገንዘብ ሰብስቡ እናንተ ምን አለባችሁ
እንደናንተ አይነት በሽተኛና በስው ደም ካልሆነ የማትነቃነቁ ትልቁ ሽይጣን የስፈረባችሁና እንደናንተ አይነቱም ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲኖርና እንዲበላ ያደረጉ እስከዛሬም ለወደፉትም ኢትዮጵያ ትኖራለች እንደናንተ አይነቱን እንደነሱ ያለና የፈጠረንን አላህን ይዘን ከምድረገፅ እናጠምፍችዋለን ከኢትዮጵያ ምድር ተልከሲሶች
ምን አናደደህ፣ መርዳት ስላቃተህ
ለምን ሰው ላይ ለመፍረድ ፈለክ?
እስኪ አዳምጠው፣ ያልሆነውን እና ስህተት የሆነውን በሃሳብ ሞግተኝ። ስለ ገንዘቡ ደግሞ አንተም ስልክ አለህ ግዜ አለህ ስለዚህ ሞክረው እና እናወራለን።
በሰው ስራ አይንህ ከቀላ ግን ታከም !!!!!!!!
@@gebetainfo ሀሀሀሀሀ ማነው የማን ዓይን ነው የሜቀላው አንድ ነገር እንድታውቁ የሜፈለገው እንደዬትዬበሩ ወቶ መናገር ሳይሆን እነሱ ትልልቅ ቦታ ያሉ በአላህም ስፍራ ላይ እኔም ሆነ እንደናንተ ያለ በአፍችን ልጠራችው የማንችል በተንኮል ያልተሞሉ በአላህ መንገድ የሜጋዙ አንድም ነገር በስህተት የተናገሩት ነገር የለም በትክክሉ ነው ያስቀመጡት አንተም ሳትወለድ እኔም ሳልወለድ እኔ አምናችዋለሁ በሜገባ ስለዜህ ጅንታው ደግሞ የዘረፈው ለ27 ዕመት ያንን ድርጌቱን ለመመለስ እኔ ስልጣን ካላያዝኩ ሕዝብ ይለቅ አይስራም አይሳካም ይህ ነው እውነቱ
የኔ እህት ልምከርሽና ሞት ከመምጣቱ በፊት አላህጋር
የሩቅን ሚሥጥር ከፈጣሪ በቀር ማንም አያውቅም !!!እነዚህ ከሸይጧንጋ አብረው የሚሠሩ ሸህ ተብሎ ሠው ሊርቅ ሊጠነቀቅ ይገባዋል አላህ ሀገራችንን ሠላም ያዲርግልን ከውሥጥም ከውጪ ጠላቶች ነፃ ያውጣልን
ላኢላህኢላላህይህበኢስላምቦታየለውምየነገንየሚያውቀውአላህብቻእናብቻነውየምንሽህሁሴንነው
ለምን ያልሆነ እርእስ ትሰጣላችሁ ትክክለኛው ርእስ ሉሜን አሰጡም??
አልሰጠንም፣
ሙሉ ከተከታተልሽ ፣ ልዩነት እንደሌለው ያስታውቃል
ደስ ይላል ምነው ስለወያኔ ጁንታ ሰው እንደሚበላ ሳይነግሩን?
ቀጣይ ክፍል ላይ አለ ፣ ይመልከቱ
amiaz
የነገን አቃለሁ የሚልጋ አትሂዱ ተብለናል
Jbril wshetam
ማርያምን የአጋንንት ስራ ነው። ምንም ከፈጣሪ አይድለም።
ለራሱ የማያቅ ቅዠታነ ም ካላህ ውጭ የሩቅን የሚያቅ የለም
ወሎን ያዘናጋ እንዳይዘጋጅ ያደረገ ያካባቢውን ህዝብ ዋጋ ያስከፈለ ትልቅ ውርደት ያስከተለ ጥንቁልና ነው
አትሳሳት ወንድም ! ማህበረሰብን በጅምላ መፈረጅ አግባብ አይመስለኝም !
ስህተት አይደለም የወሎ ህዝብ ተፈናቅሎ ተዘርፎ በጅምላ ተረሽኖ ከዚያ ሲያልፍ የፖለቲከኞች ሂሳብ ማወራረጃ ከመሆን ያለፈ መዘናጋት ምን ትለዋለህ የሚጠቅመው እንደጎረቤቶቹ መታጠቅና እራሱን መካላከል ቢችል ለምሳሌ አፋር የወሎ ኦሮመን ብንወስድ ከራሳቸው አልፈው ለጎረቤት እገዛ ዝግጁ ናቸው የፖለቲካ አሻጥር አስሯቸው እንጂ ለማንኛውም የሽህ ሁሴን ትንቢት ለህዝቡ ያመጣለት ጥቅም የለም ጠቃሚው ሃያሉ አሏህ ነው እርሱ ይድረስላቸው እኛም የተፈናቀለውን ህዝብ ለመርዳት ጥረት ላይ ብናተኩር መልካም ነው ሞተን ሰው ባንወቃቀስ ጥሩ ነው
የኔ ጥያቄ ላተ ማነገረህ እደዚህ ማለታቸውን??
ሃኡዙቢላህ ይቅር ይበላችሁ ከሰይጣን ጋር የተቆራኘ ሰው አትመኑ በሞተ ሠው ንግድ 😂 የሩቅ አዋቂ የአላማቱ ጌታ አላህ ሡበሃኑ ወተአላ ብቻና ብቻ ነው
Ere zm belu
እኔና ወንድሞችና እሕቶች ግን ከማይጠፋው ዘር ከተወለደው እነጅ ካልተፈጠረው የበኩራት አለቃ ከሆነው ከመድሐኒታችን ከማርያም ከተወለደው ይሁዳውያን በሰቀሉት እየሱስ ደም ነገረ ወደ በጎ ይለወጣል!በአማላጃችን ደም ተዋጅተናልና።
ቂቂቂቂቂቂ ለወሎየው አክቲቪስት የወያኔ ግልገል ለሆኑት ቤተሰቦቻቸው እና ቀየው መንደሩ ሰለ አላሰማቸው ነወይ ከወያኔ ኢሕሕአዴግ ጋር 27አመት አሰረሽ ምችው የነበረው?አሁን ባሕር ማዶ በመሻገራቸው አዲሱ የትግል ስልት?!?ቂቂቂቂቂቂቂ
ንጉሱ ቤት ተጠረተው ሺህ ሁሴን በመጀመሪያ አልሄድም ብለው ከዛ በሃላ ተስማምተው ነው ይህን ሄዱን ።
ኧረባካቹ ሼህሁሤን ሸሁሤን አትበሉ የሩቅ አዋቂዉ አሏህ ብቻ ነዉ የጠንቋይ ሥራ እዚህ ትዉልድ አታጥፉ ፍጡር በማጋነን አላህ ሂዳያ ይሥጣቹ አባቴ ጋ የምንጣላበት የሸሁሤንን የግጥም መፅሀፍ እያነበበ ተዉ ሥንለዉ እሥኪ አንብቡት ያለዉ ሁሉ እየሆነ ነዉ ወደፊትም እሡ ያለዉ ይሠራል እያለ ሢሸወድ በጣም ያማል ኢሄ ጉድ ኣታሚወቹ ናቼዉ ለጃሂሎች እያሠራጩ ጉድ የሚሠሩን
አሁንእማ ሚዲያውን ሞላዉበሸህ ሁሰን። አበዙት ።😁😁😁😁አላህ ይሱቱረ።የሩቅአዋቂዉአላህ ሁኑከለ☝
ይሄ ሺርክ ነዉ ወላሂ
ፎቶው እራሱ የምትለው ሸህ አይደለም
ሰይጣን ሱክ ያያላቸው ነው በወዳጫ በጫት ትቢት የለም አባቴ አትሸወድ
🤲😅😏😏😏🤔
Operagogle
sew atshewdu
ክክክክክ
ሽርደነውተብተያላችሁአትከላከሉጋትቀመጡ
ዱበርቲ የሰይጣን ምርካት ነው
www
Abat akbar menaw demo ?eschew Hulu negarachaw ande yefetarachew amlak new
ታዳ አሁን ይሄ ህዋሀትና ብልፅግና ጋር ምን አገናኘው ውሸታሞች
The title of your video is very misleading
.
በዚህሸይጧንየምታምኑእንስሳወችበጣምትገርማላችሁ።አላህከምድርያጥፋችሁ
ሳህ
^kkm
ጥንቆላ ከሸይጣን እጅ ከፈጣሪ አይደለም
እረ በናትህ የጫቱን ትቢት አትናገር
ስለጫቱ እናቆየው እና ስለተናገሩት እናውራ?
ከተናገሩት ነገር ምን ያልሆነ አለ?
@@gebetainfo ወርኛ ነክ
@@gebetainfo በውሸታ መረጃ በሞተ ሰው አትሸወድ እራስህን እወቅ
ምኑ ነው ውሸት ? እስኪ አንተ ጋ ያለውን እውነት ንገረን!
@@gebetainfo ከአላህ ውጭ የሩቅን የሚያወቅ የለም አተስ ስለነሱ መረጃ አለህ? አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ ያረብ ጫት ቅመው ቅመው በምርቃና ነውደ የተናሩት ጉድ ፍትህ ለፍየሎች ጠይብ
Please don't t
ንጉሱ ቤት ስሄድ በመጀመሪያ የመግቢያው በረ ላይ አስማት ተቀብሮ ነበረ ያንን አስቆፍረው አሶጥተው ነው ወደ ውስጥ የዘለቁት።
Kkkkkķkkk tultula
ጭራሽ ባአድ አምልኮን ማስተዋወቅ ኧረ ተው
👎
👎👎👎👎👎
ፍርዱ ትክክል ነው የሽህ ሁሴን ጅብሪል
ዉሸት ዉሸት እፍ
አቤት ውሸት
ውሸታም እነተኛ ትንቢት አባ ዘወንግል ብቻ ነው ።
መልካም
ግን እኝህ ሸህ ከተናገሩት ምን ውሸት አገኘክባቸው?