ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አቤቱ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የድግል ማሪያም ልጅ ሆይ ማረን ይቅር በለን😢😢❤
አሜን😢😢😢
እግዞ እንበል በያለንበት ቦታ ለልዑል እግዚአብሔር አምላክ እያለቀስን መልዕክት ወደ ላይ እያየን እናስተላልፍ ለዓምላክ ፀባዎት።ይቅርም ይለን ዘንድ እናሣሥበው።
እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ 😭😭😭🤲🤲🤲
አቤቱ የሰራዊትጌታ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ! ማስተዋሉን አድለን ማረን ይቅር በለን🤲🤲🤲❤️😭😥😥አባብዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን🤲❤️❤️❤️
አሜን አሜን አሜን🤲 አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን❤ በረከትዎ ይደርብን🤲😭
አብየቱ ማረን ይቅረ በለን!!
አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለኛም ማስተዋል ያድለን ለንሰሐ ሞት ያብቃን አቤቱ የአባቶቻችን አምላክ ማረን ማረን ማረን 🤲🤲🤲💒💒💒🥺😢😢😢😢😢😢😢
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንደእርሶ ያሉ ገሳጭ አባት አያሳጣን።(ሰው ነንና መደንገጥም ስላለ ርእሱን ለኛ ስታጋሩ እስደንጋጭ ባታደርጉት ባይ ነኝ ለምሳሌ የምትሞቱበት ነገር የሚለው ለእኔ በግሌ ስላልተመቸኝ ነው በተረፈ ብዙ ትምህርቶችን ባጠቃለይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ በረከቶችን ስለምታቀርቡልን ምስጋና አቀርባለሁ በርቱ በአገልግሎታችሁ እግዝብሄር ይቅደማችሁ።❤
ቃለህይወት ያሰማልን የኔአባት
ኣባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን 😢😢😢😢❤❤❤
ኡፍፍፍፍፍ አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን . ማርህ አማላክ ነውና 🥲አባታችን ቃል ህዎትን ያሰማልን ❤️
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ወደቤቱ ይመልሰን😢😢😢😢😢
. ኦግዝእበመንግትህእሰበንይቅረበለን ❤❤❤
ማስተዋልን ያድለን 😢ቃለህይወት ያሰማልን
አቤቱ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የድግል ማሪያም ልጅ ሆይ ማረን ይቅር በለን
እግዝኦ በመንግስትህ አስበን ይቅር በለን❤❤
አቤቱ ማረን ይቅርበለን።
አቤቱ ማረን ይቅር በለን🙏🙏🙏💔💔
ማረን ጌታሆይ😢😢😢😢😢😢
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አባታችን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏💚💛❤️
Amen Abatachen
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤️
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Kalehiwet yasemaln
Amen
Kalehiwet yasmalen memher ➕
Lensha edme lensha mot yabkan
😢😢😢😢😢😢😢
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Kal hwet yasemaln abona
ከእኒህ አባት የተነገረው አንዳንዱ መልካም ነው። አዎን ዳዊት በራሱ ደግ ልጅ ስለነበረ ሳይሆን እግዚአብሔር ለዓላማው ከከብት አጋጅነት ወደ ንጉሥ ገዳይነትና ወደ እሥራኤል ንጉሥነት አበቃው። እንጂማ አንድ እረኛ ወጣት ስንቶቹን ወታደሮች አልፎ እጅግ የገነነውን ነጉሥ ሊገድል ባልቻለም ነበር። የእግዚአብሔር ፍቃድ አንድ ባል ለአንዲት ሚስት መሆን ሲገባው ንጉሡ ዳዊት ግን 700 ሚስቶችና 300 ቅምጦች ነበሩት። ከዚህ በላይ ኢሰብአዊነትና ሃጢያት አለ ወይ? በመግደልም ቢሆን የስንቶቹን ንፁሃን ሕይወት አስቀጥፏል። ብቻ ኃጢአታቸው የተከደነላቸው ብፁአን ናቸው ተብሎአልና ምንም አንበል እንጂ።እኒህ አባት ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያውያንን በውል የሚያውቁ አይመስሉም። ምክንያቱም ስለ እሥራኤል ነገድ የሚያውቁትን ያህል ስለ ኢትዮጵያ ሕዝብ የነገድና የሃይማኖት ጥንቅርነት ቢገነዘቡ ስብከታቸው ከሰበኩት የተለዬ በሆነ ነበር። የኢትዮጵያ ምድር የክርስቲያኖች፣ የሙስሊሞችና የልዩ ልዩ ባሕላዊ እምነቶይ ተከታዮይ አገር ናት!
ምን ማለት ነው እሳቸውን እንደአላዋቂ ማየት አረ ተይ ፈርሐ እግዚአብሔር ይኑርሽ🤔🤔😳
አቤቱ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የድግል ማሪያም ልጅ ሆይ ማረን ይቅር በለን😢😢❤
አሜን😢😢😢
እግዞ እንበል በያለንበት ቦታ ለልዑል እግዚአብሔር አምላክ እያለቀስን መልዕክት ወደ ላይ እያየን እናስተላልፍ ለዓምላክ ፀባዎት።ይቅርም ይለን ዘንድ እናሣሥበው።
እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ 😭😭😭🤲🤲🤲
አቤቱ የሰራዊትጌታ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ! ማስተዋሉን አድለን ማረን ይቅር በለን🤲🤲🤲❤️😭😥😥አባብዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን🤲❤️❤️❤️
አሜን አሜን አሜን🤲 አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን❤ በረከትዎ ይደርብን🤲😭
አብየቱ ማረን ይቅረ በለን!!
አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለኛም ማስተዋል ያድለን ለንሰሐ ሞት ያብቃን አቤቱ የአባቶቻችን አምላክ ማረን ማረን ማረን 🤲🤲🤲💒💒💒🥺😢😢😢😢😢😢😢
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንደእርሶ ያሉ ገሳጭ አባት አያሳጣን።(ሰው ነንና መደንገጥም ስላለ ርእሱን ለኛ ስታጋሩ እስደንጋጭ ባታደርጉት ባይ ነኝ ለምሳሌ የምትሞቱበት ነገር የሚለው ለእኔ በግሌ ስላልተመቸኝ ነው በተረፈ ብዙ ትምህርቶችን ባጠቃለይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ በረከቶችን ስለምታቀርቡልን ምስጋና አቀርባለሁ በርቱ በአገልግሎታችሁ እግዝብሄር ይቅደማችሁ።❤
ቃለህይወት ያሰማልን የኔአባት
ኣባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን 😢😢😢😢❤❤❤
ኡፍፍፍፍፍ አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን . ማርህ አማላክ ነውና 🥲አባታችን ቃል ህዎትን ያሰማልን ❤️
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ወደቤቱ ይመልሰን😢😢😢😢😢
. ኦግዝእበመንግትህእሰበንይቅረበለን ❤❤❤
ማስተዋልን ያድለን 😢
ቃለህይወት ያሰማልን
አቤቱ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የድግል ማሪያም ልጅ ሆይ ማረን ይቅር በለን
እግዝኦ በመንግስትህ አስበን ይቅር በለን❤❤
አቤቱ ማረን ይቅርበለን።
አቤቱ ማረን ይቅር በለን🙏🙏🙏💔💔
ማረን ጌታሆይ😢😢😢😢😢😢
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አባታችን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏💚💛❤️
Amen Abatachen
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤️
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Kalehiwet yasemaln
Amen
Kalehiwet yasmalen memher ➕
Lensha edme lensha mot yabkan
😢😢😢😢😢😢😢
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Kal hwet yasemaln abona
ከእኒህ አባት የተነገረው አንዳንዱ መልካም ነው። አዎን ዳዊት በራሱ ደግ ልጅ ስለነበረ ሳይሆን እግዚአብሔር ለዓላማው ከከብት አጋጅነት ወደ ንጉሥ ገዳይነትና ወደ እሥራኤል ንጉሥነት አበቃው። እንጂማ አንድ እረኛ ወጣት ስንቶቹን ወታደሮች አልፎ እጅግ የገነነውን ነጉሥ ሊገድል ባልቻለም ነበር።
የእግዚአብሔር ፍቃድ አንድ ባል ለአንዲት ሚስት መሆን ሲገባው ንጉሡ ዳዊት ግን 700 ሚስቶችና 300 ቅምጦች ነበሩት። ከዚህ በላይ ኢሰብአዊነትና ሃጢያት አለ ወይ? በመግደልም ቢሆን የስንቶቹን ንፁሃን ሕይወት አስቀጥፏል። ብቻ ኃጢአታቸው የተከደነላቸው ብፁአን ናቸው ተብሎአልና ምንም አንበል እንጂ።
እኒህ አባት ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያውያንን በውል የሚያውቁ አይመስሉም። ምክንያቱም ስለ እሥራኤል ነገድ የሚያውቁትን ያህል ስለ ኢትዮጵያ ሕዝብ የነገድና የሃይማኖት ጥንቅርነት ቢገነዘቡ ስብከታቸው ከሰበኩት የተለዬ በሆነ ነበር። የኢትዮጵያ ምድር የክርስቲያኖች፣ የሙስሊሞችና የልዩ ልዩ ባሕላዊ እምነቶይ ተከታዮይ አገር ናት!
ምን ማለት ነው እሳቸውን እንደአላዋቂ ማየት አረ ተይ ፈርሐ እግዚአብሔር ይኑርሽ🤔🤔😳