Ethiopian Food/Soup - How to Make Boleke Shorba - የቦለቄ ሾርባ አሰራር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2019
  • Shop Here spreadshop-admin.spreadshirt.... Ethiopian Food
    Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
    / @ethiopianfood
    ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

ความคิดเห็น • 41

  • @tizitagetachew7133
    @tizitagetachew7133 5 ปีที่แล้ว +1

    አቤት እንዴት ባለሞያ አደረጉን ማዘርዬ እረጅም እድሜ እመኝሎታለሁ

  • @user-gl5zh2qp5j
    @user-gl5zh2qp5j 5 ปีที่แล้ว +5

    እማማ በጣም ታስረዝሚያለሽ ቪድዮ ስትሰሪ በተረፈ ጥሩ ነው በርች

  • @destalehul5009
    @destalehul5009 5 ปีที่แล้ว

    ያዳነ እናት በጣም ባለሞያ ኖት በተለይ ጵዳቶትን ስወድሎት እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጦት😘🙏

  • @user-it2gg6yx6j
    @user-it2gg6yx6j 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ማማየ ከልብ እናመሰግናለን እርጅም እድሜ

  • @azamitrussom9519
    @azamitrussom9519 5 ปีที่แล้ว

    Thank you very much GOD BLESS YOU

  • @melkammengistie5606
    @melkammengistie5606 5 ปีที่แล้ว

    እማዬ እርጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ የእኔ ባለሙያ ፣ከሁሉም በላይ መስቀልሽና ፈገግታሽ ላይ ነው ያንቺን ቪድዬ የማይ ሙያስ ወንዶች ጠቅልለው ወስደውብናል የአሁን ጊዜ ወንዶች

  • @azamitrussom9519
    @azamitrussom9519 5 ปีที่แล้ว +1

    Celery , spring onion and parcly betchemrlet betam qonjo yihonal
    GBU

  • @tsigeredaalemayehu9344
    @tsigeredaalemayehu9344 3 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ እንዴት እንደሚያምር

  • @ababamoheababa7859
    @ababamoheababa7859 5 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና ማሚ ተመኘሁልሽ

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠወት

  • @user-rw1ut9hz7q
    @user-rw1ut9hz7q 5 ปีที่แล้ว

    አመሠግናለሁ እማየ እጅሽ ይባርክ አላውቅም ነበር ሾርባ እንደሚሆን ተባረኪልኝ

  • @yeshiyeshi996
    @yeshiyeshi996 3 ปีที่แล้ว

    እማየአንመሰግናለንእረጂምአድሜናጤንያሰጠወት

  • @yewourkwha21bisrat38
    @yewourkwha21bisrat38 5 ปีที่แล้ว +1

    Nice

  • @flowerpick
    @flowerpick 5 ปีที่แล้ว

    I luv this lady

  • @user-yh5vv9bz8n
    @user-yh5vv9bz8n 5 ปีที่แล้ว

    እንምስግነልን ምምዬ

  • @user-xt7bv2qv6e
    @user-xt7bv2qv6e 5 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው እናትዬ

  • @hanag6697
    @hanag6697 5 ปีที่แล้ว

    Kojno new ejot yibareki

  • @ndiyandiya9716
    @ndiyandiya9716 5 ปีที่แล้ว +2

    ሁለት ወዶ ኣይሆንም ሰኣት ይረዝማል ለምትሉ እህቶቼ እንዴ መቼ ነው ማመስገን ምንለምደው ዩቱብ ላይ መከታተል የማትችሉ ዳውሎንድ እያደረጋቹ ወደ ሜሞሪያቹ ሴንድ ኣድርጉ ለመስራት ስትፈልጉ ከፈት ኣድርጋቹ እያያቹ መስራት እንደውም ዩቱብ ላይ ኣይታቹ ማስታወሻ ለመያዝ የማይመቸን እህቶቼ ቀላሉ መንገድ ዳውሎንድ ማድረጉ ነው

  • @blienaesaye3617
    @blienaesaye3617 5 ปีที่แล้ว

    Wooooow mame

    • @AlAl-uc3lt
      @AlAl-uc3lt 5 ปีที่แล้ว

      እማማዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ ባሉሙያ አርግሽ አንቺ የምታስተምሪንን ምግብ እያው ለባለቤቴ እየሰራው ሁሌ እየመረቀኝ ነው የሙያ እናቴ አመሰግናሉ ሺ ዓመት ኑሪልኝ

  • @yewubalemu3576
    @yewubalemu3576 2 ปีที่แล้ว

    ማሚዬ 😘😘😘

  • @sebleenabezabih7230
    @sebleenabezabih7230 5 ปีที่แล้ว

    selam mam

  • @kmisogibcccg7793
    @kmisogibcccg7793 5 ปีที่แล้ว

    woooooooooow mam

  • @zemajossy8981
    @zemajossy8981 3 ปีที่แล้ว

    ማማዬ የስኳሩጥቅምምንድነው ባይገባ ጣእሙላይለውጥያመጣል

  • @ruthevana72
    @ruthevana72 5 ปีที่แล้ว

    Mamaye betam new mewedesh gen ebakesh bezu geza teyekash almelshelegnem ye beso gebis azegejajet plz plz ❤️❤️

    • @rimmedia6333
      @rimmedia6333 5 ปีที่แล้ว +1

      Ruth ገብሰን ፈትገሽ እንደ ቆሎ መቁላት ትንሽ ጨው ጨምሮ ማስፈጨት ነው

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  5 ปีที่แล้ว +1

      Eshi bekal eseralehu ruth

  • @Ffrita2068
    @Ffrita2068 5 ปีที่แล้ว

    Ye bolke salad beneka egesh

  • @mimidarwish3305
    @mimidarwish3305 5 ปีที่แล้ว

    Emeye enati norelen btam dessss new yemtyew stasrgy wddd ftary edemewn yadelesh

  • @katal33katala23
    @katal33katala23 5 ปีที่แล้ว

    ባለሙይ አረጉኝ ገልቱ የነበሪኩ ልጅ

  • @adissmahedi3941
    @adissmahedi3941 5 ปีที่แล้ว

    Sukar.lemen.yexekemal????

  • @hiwotejeneetnew6012
    @hiwotejeneetnew6012 5 ปีที่แล้ว +1

    Enate zelalam nurulin bexam ewedachu alewu bezi idime ignan le mastemar mitiy serut bexam amesiginachuwale be network mikinat xafawu injii bexam iketelalewu nebere befit

  • @keftube
    @keftube 5 ปีที่แล้ว +1

    ዘንድሮ ሚስቶች ሙያ አትችሉም እየተባለ ነበር…. በሉ ከእናታችን ሙያ በትክክል ተማሩ ፤ የምትችሉም ካላችሁ እስኪ እዉነት እንደምትችሉ አረጋግጡ…..በተረፈ እኔ ጋር የምትወዷቸዉ ቪዲዮዎች አሉ ገባ ገባ በሉ እወዳችኋለሁ

    • @user-rw1ut9hz7q
      @user-rw1ut9hz7q 5 ปีที่แล้ว

      ሙያ ለወንዶችም ይጠቅማል ሚስቶች ብቻ ለምን ይሠራሉ? ሁለታችንም እተማርን ነው ለማለት ነው

    • @tizitagetachew7133
      @tizitagetachew7133 5 ปีที่แล้ว

      kef tube ከዛስ ተምረን ስንጨርስ አንተ እጅህን ታጥበህ ልትበላ የለም የለም ድሮ ቀረ

    • @kedirwollo8967
      @kedirwollo8967 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ

  • @tubeyekodawebet1361
    @tubeyekodawebet1361 5 ปีที่แล้ว

    ውድ የሀገሬ ልጆች እስቲ ወደቻናሌ ብቅ በሉ ምርጥ ምርጥ ውበትን ማሳመሪያዎች የተበላሸ ቆዳን ማስተካከያ ሰርቻለው (የሰንጠርዥ ማጥፊያ) የጠቆረ ቆዳን የሚያቀላ ሌላም ሌላም እናንተ ብቻ ፎቶዬን ተጭናቹ ሰብስክራይብ(subscribe) አድርጋቹ ቪዲዮን መመልከት ትችላላቹ🤗welcome to my channel