ሀሳብን መግለፅ መቻል ወይስ ፐርፌክት የእንግሊዘኛ ተናጋሪ መሆን?! 🤯 Study the Basics First

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
  • tmhrt.com ላይ ቀጥለው የቀረቡትን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ስቴፕ ባይ ስቴፕ ትማራላችሁ።
    1. የእንግሊዘኛ አልፋቤት ለጀማሪዎች tmhrt.com/cour...
    2. 8ቱ የንግግር ክፍሎች (Parts of Speech) tmhrt.com/cour...
    3. የአረፍተ ነገር አመሰራረት (Sentence Structure) tmhrt.com/cour...
    4. ጊዜ ገላጭ ግሶች (Tenses and Conditionals) tmhrt.com/cour...
    5. የእንግሊዘኛ ንግግር (Conversational English) tmhrt.com/cour...
    6. 1000 የእንግሊዝኛ ቃላትና ሀረጋት tmhrt.com/cour...
    7. የቋንቋ አጠናን ዘዴ tmhrt.com/cour...
    ትምህርቶቹ እንግሊዝኛ ማንበብ ለሚችሉም ማንበብ ለማይችሉም ይሆናሉ።
    በአማርኛ የተዘጋጁ ለአረዳድ ቀላል ትምህርቶች ናቸው ይወዷቸዋል!
    እኛ ጋር የተወሰኑ ቃላትን ወይም ግራመርን ብቻ ሳይሆ ብዙ ትምህርቶችን ባንድ ላይ ይማራሉ።
    ኮርሱን ሲጨርሱ፣ የሚከሉትን ውጤቶች ያገኛሉ፦
    የእንግሊዝኛ ጽሁፎችን ማንበብና መፃፍ ይችላሉ።
    ለቋንቋው እድገት በጣም አስፈላጊ የሆኑ የእንግሊዘኛ ግራመር ህጎችን ያውቃሉ።
    የእንግሊዝኛ ጽሑፎችን አንብበው መረዳት ይችላሉ።
    ከሰዎች ጋር መግባባት ይችላሉ።
    በትንሽ እንግሊዝኛ እንዴት ከሰው ጋር መግባባት እንደሚችሉ ይማራሉ።
    ዛሬ በመማር ለነገው ራስዎ ውለታ ይዋሉለት!
    ይህን ሊንክ tmhrt.com/ ነክተው በቀላሉ በጎግል ይመዝገቡ።
    ትምህርቱ በጣም ቅናሽ ነው። ፈጥነው የምዝገቡ፣ ትምህርቱንም ይወዱታል።
    እንግሊዘኛ ለመማር እዚህ ወየብሳይት ላይ ይመዝገቡ tmhrt.com/ ፐርፌክት ለመሆን መሞከር የእድገት እንቅፋት ነው
    እንዴት #ፐርፌክት #የእንግሊዘኛ #ተናጋሪ_መሆን ይቻላል?! 🤯 Study the Basics First

ความคิดเห็น •