Sinkisar Tezera Hailemichael ስንክሳር ተዘራ ኃይለሚካዔል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 32

  • @workuyenealem176
    @workuyenealem176 ปีที่แล้ว +3

    ልብ የሚመስጥ ፣ ጣፋጭ ዜማ ፣ ትዝብት የሕይወት ትርጉም ያለው ዘመን የማይሽረው
    ተዘራ ስምህን ዘለዓልም በሕዝብ ልብ ውስጥ
    ይኖራል።

  • @fira9631
    @fira9631 5 ปีที่แล้ว +9

    አባብዬ ተዘራ ያሳደከኝ አንተን የምገልፅበት ቃል የለኝም ነብስህን በገነት ያሳርፍልኝ 😭😭😭😭😭

    • @Qkyikhhhhttthbbtt
      @Qkyikhhhhttthbbtt 2 ปีที่แล้ว

      ያሳዝናል በጣም

    • @hailehaile9336
      @hailehaile9336 11 หลายเดือนก่อน +1

      አበባ (ሔለን) ነሽ ወይ?

    • @HabibAli-m7p
      @HabibAli-m7p หลายเดือนก่อน

      ልጁ ነሽ ከሆንሽ የት ነው ማገኝሽ

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 6 ปีที่แล้ว +7

    ዉይ እንዴት ያሳዝናል እንዲ ታሪክ የሰሩ ሰዎች ጠያቂ ሲያጡ ሲሰቃዩ ከመስማት የከፋ ነገር የለም ያሳዝናል ለብዙ ዎች ባለዉለታ ግን ቁራሽ ያጣ ምስኪን ሆኖ አለፈ ነፍስ ይማር !!

  • @tsegayeendale8954
    @tsegayeendale8954 ปีที่แล้ว +1

    አጅግ በጣም የሚያሳየው እንዲ መሆኑ አሳዝኖኛል ።መቼም የሚተካው አይገኝም።

    • @hailehaile9336
      @hailehaile9336 11 หลายเดือนก่อน

      አዎ ተዘራ በጣም ጥሩ ሰው ነበር። በሕይወት ሳለ ጽፌለት የነበረውን ታሪክ ማየት ከፈለጉ ያሳውቁኝ።

  • @naniemarkos3709
    @naniemarkos3709 4 ปีที่แล้ว +2

    ነፍስ ይማር ተዘራ ኃይለ ሚካኤል ትልቅ ሰው ነበሩ።

  • @michaelwub4040
    @michaelwub4040 8 หลายเดือนก่อน +1

    አንጀት የሚበላ ታሪክ ነዉ ዛሬ የሰማሁት። አይ የኛ አገር!! ከፍ ማለት የሚገባቸዉን ጥበበኞች አጣጥለን ጭራሽ በእስር ማጉላላት? በጣም ያሳፍራል መቼም።
    ተዘራ ነፍስህ በገነት ከፃድቃን፣ ከሰማዕታት ጋር በገነት ትደሰት🙏🏾

  • @jenenuu
    @jenenuu 5 ปีที่แล้ว +2

    It's a disgrace for our nation when such a modern music icon's life ended painfully. We're exploitative and ungrateful. Though it's overdue we've to do something for his daughters. However, thanks Prof. Haile for your kindness.

  • @zemichaelhabte3140
    @zemichaelhabte3140 6 ปีที่แล้ว +4

    ድንቅ የዜማ ደርሲ ነበር ለካ የሱን ስራዎች ይህን ያህል ኣይመስለኝም ነበር

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 2 หลายเดือนก่อน +1

      ምን ዜማ ብቻ! ግጥም ደራሲ፣ ድምፃዊና ግሩም ጊታሪስት ነበረ ተዘራ ኃይለ ሚካኤል!

  • @michaeltefera8075
    @michaeltefera8075 2 ปีที่แล้ว +2

    He is one of the Ethiopia music symbol. Rest in peace!

    • @hailehaile9336
      @hailehaile9336 11 หลายเดือนก่อน

      E'NDIHUM TEZERA BETAM TROO SEWW NEBERE:: KEMAREFU BEFIT YETETsAFELET YHEW! tzztazeethiopia.blogspot.com/2023/12/blog-post.html

  • @michaelwub4040
    @michaelwub4040 8 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ያሳዝናል የሕይወት ታሪኩ። ጥላሁን ብቻ ሳይሆን መሐመድ አህመድም መጨከን የለበትም ነበር። የጋራ ጥቅም የሆነን ነገር በግል ብቻ ማግበስበስ በጣም አሳፋሪ እና ሆዳምነት ነዉ። አሁንም ለቤተሰብ መከፈል አለበት። አይን ያወጣ ሌብነት ነውር ነዉ። ሃጥያትም ነዉ በእግዚአብሔርም በኩል

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 3 ปีที่แล้ว +2

    ጋሽ ተዘራ እንባዬ መጣ። እዚ ላይ ሳይህ። ሞት ክፉ። በጣም ጎበዝ ተወዳዳሪ የሌለው የሙዚቃ መፀሐፍ። ከናቴጋ ስለስራህ ከፍተኛ ኩራት ይሰማኛል ጋሼ ዘውገ ድምፅህን ስሰማ ደስ አለኝ ከናቴጋ ከነፈርሽ ይመስላል የእንጆሪሸት የሚለውን ጨዋታ ተጫውተሀል አቤት የናንተ ግዜ አቤት። ጋሽ ተዘራ የላክልኝ ፎቶ የናቴን እንደደረሰኝ ሳላመሰግንህ እችን አለም ተለየህ። ነብስ ይማር ። ሁሌም በልባችን ነህ⭐⭐⭐⭐⭐⭐❤🙏

    • @hailehaile9336
      @hailehaile9336 11 หลายเดือนก่อน +1

      አዎ ተዘራ በጣም ጥሩ ሰው ነበር። በሕይወት ሳለ ስለእርሱ ተጽፎለት የነበረውን ታሪክ ማየት ከፈለጉ ያሳውቁኝ።

  • @Iam1QueenT
    @Iam1QueenT 8 หลายเดือนก่อน +2

    ይሄ ሁሉ የተዛራ የዜማ ድርሠት ጥላሁንን ዝነኛ ያደረገ ብዙነሽንም?ጉድ ነው ወይኔ ያልተዘከረለት ያልተነገረለት፣ እንዴት የሚቆጭ ነው ይገርማል😊😊

  • @agalejibo7274
    @agalejibo7274 6 ปีที่แล้ว +1

    I think most of us did not know that he was a very good musician. But finally he ended up in such a manner. RIP

  • @dawitmajor4786
    @dawitmajor4786 6 ปีที่แล้ว +3

    girum sew neber.

    • @hailehaile9336
      @hailehaile9336 11 หลายเดือนก่อน

      አዎ ተዘራ በጣም ጥሩ ሰው ነበር። በሕይወት ሳለ ጽፌለት የነበረውን ታሪክ ማየት ከፈለጉ ያሳውቁኝ።

  • @rodfikmar3
    @rodfikmar3 4 ปีที่แล้ว +1

    Nefesehen be genet yenurew leka sew hulu bante neber sew yehonew. Egziabhere lejochene dehna bota aderesolehale temesegen.

    • @hailehaile9336
      @hailehaile9336 11 หลายเดือนก่อน

      አዎ ተዘራ በጣም ጥሩ ሰው ነበር። በሕይወት ሳለ ስለእርሱ ተጽፎለት የነበረውን ታሪክ ማየት ከፈለጉ ያሳውቁኝ።

  • @workuyenealem176
    @workuyenealem176 ปีที่แล้ว

    ተዘራ ተፈጥሮን የሚያደንቅና የሚመሰጥ ነበር።

    • @hailehaile9336
      @hailehaile9336 11 หลายเดือนก่อน

      ተዘራ ባለድንቅ ችሎታ እና ቅን ሰው ነበረ። በሕይወት ሳለ ተጽፎለት የነበረ ይኸው ! tzztazeethiopia.blogspot.com/2023/12/blog-post.html

  • @kassahundebebe1112
    @kassahundebebe1112 6 ปีที่แล้ว +1

    Good!

  • @HabibAli-m7p
    @HabibAli-m7p หลายเดือนก่อน

    ለካ ለዚ ነው የሚያሰፉና ሙሁር ገዳይ ሀገር ግፍ ነዉ

  • @workuyenealem176
    @workuyenealem176 ปีที่แล้ว

    ተዘራ በጣም ከፍ ያለ የሙዚቃ ቃና ስሜትና የግጥም ችሎታ ነብረው። የሚደነቅ ነው።

    • @hailehaile9336
      @hailehaile9336 11 หลายเดือนก่อน

      ተዘራ ባለድንቅ ችሎታ እና ቅን ሰው ነበረ። በሕይወት ሳለ ተጽፎለት የነበረ ይኸው ! tzztazeethiopia.blogspot.com/2023/12/blog-post.html

  • @MrEdukuba
    @MrEdukuba 6 ปีที่แล้ว

    አይይይ ግፍ!

    • @hailehaile9336
      @hailehaile9336 11 หลายเดือนก่อน

      አዎ ተዘራ በጣም ጥሩ ሰው ነበር። በሕይወት ሳለ ጽፌለት የነበረውን ታሪክ ማየት ከፈለጉ ያሳውቁኝ።