ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።
በትክክል በቃለ እግዚአብሔር የተካኑ መምህራንን ያብዛልን ማሣሰቢያ መምህራንን ሙሉ የሚያደርጋቸው 1ኛ ሁሉንም እስመለዓለም እስከ ሰላሙ በዜማ ቢባል መልካም ነው 2ኛ ከነግሡ እስከ መልኩ በዜማና በአቋቋሙ ቢባል የዕለቱ ዝማሬ ከዜማው እስከ ዝማሜው ቢባል የረሳነውን ቃለ እግዚአብሔር መከለስ ያስችለናልና በተለይም የጎንደር አቋቋም መሆኑ እጅግ አስደስቶኛል ቃለሕይወት ያሰማልን !!!
አስበ መምህራን ያድልልን:: ግን ከተቻለ ጥያቄ አለኝ የሐምሌ ሥላሴ አቋቋሙ ፈልገን ነበር ቢለቁልን እንዴት ጥሩ ነበር? ከትህትና ጋር
እስመ ለአለም አአተብ ወእትነሣእ አይደለም?
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።
በትክክል በቃለ እግዚአብሔር የተካኑ መምህራንን ያብዛልን ማሣሰቢያ መምህራንን ሙሉ የሚያደርጋቸው
1ኛ ሁሉንም እስመለዓለም እስከ ሰላሙ በዜማ ቢባል መልካም ነው
2ኛ ከነግሡ እስከ መልኩ በዜማና በአቋቋሙ ቢባል
የዕለቱ ዝማሬ ከዜማው እስከ ዝማሜው ቢባል የረሳነውን ቃለ እግዚአብሔር መከለስ ያስችለናልና በተለይም የጎንደር አቋቋም መሆኑ እጅግ አስደስቶኛል ቃለሕይወት ያሰማልን !!!
አስበ መምህራን ያድልልን:: ግን ከተቻለ ጥያቄ አለኝ የሐምሌ ሥላሴ አቋቋሙ ፈልገን ነበር ቢለቁልን እንዴት ጥሩ ነበር? ከትህትና ጋር
እስመ ለአለም አአተብ ወእትነሣእ አይደለም?