ቢያስጨንቃችሁም የግል ሚስጥራችሁን ለሰው አትናገሩ! | ድንቅ የህይወት ትምህርት | Inspire Ethiopia | | MIKRE AIMRO
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
- እነዚህን ነገሮች ለሰው አትናገሩ!
ቪድዮውን 👍 LIKE ስለምታደርጉና ቻናላችንን SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ ስለምትሆኑ ከልብ እናመሰግናለን!
Motivational Speech in Amharic | Amharic Motivational Video | Ethiopian motivation | amharic motivation | አነቃቂ ንግግሮች | አነቃቂ ምክሮች | inspire Ethiopia | dawit dreams | shanta | daggy's life class | manyazewal podcast | inspire podcast | dawit dreams podcast
#making_money #sidehustle #business #ethiopianmotivation #inspire_ethiopia #inspirationalvideo
MOTIVATION + DISCIPLINE = UNWAVERING SUCCESS!
@mikre_aimro
🔶 ተመሳሳይ ቪድዮዎችን ይመልከቱ፡ 👇👇
♦️ • በተለመደው መንገድ መታገል አቁሙ! ...
ቪድዮውን ላይክ 👍 ማድረግ እንዳይረሱ!
ቻናላችንን ሰብስክራብ ያድርጉ!
የደውል ምልክትን ይጫኑ!
Comment ያስቀምጡልን!እናመሰግናለን! 🙏🙏🙏
Social Media:
INSTAGRAM: / epha_aschalew
TH-cam: / @mikre_aimro
FACEBOOK: / ethiomentalcounsel
TELEGRAM: t.me/MentalCou...
TIKTOK: / mentalcounsel
Music from #InAudio: inaudio.org/
Track Name. inaudio - Infraction - Action
inaudio - Infraction - Majestic Vision
inaudio - Infraction - MokkaMusic Calmness
inaudio - Infraction - Slow Motion
motivational
አነቃቂ ጥቅሶች
አነቃቂ ንግግሮች
አነቃቂ ዘፈኖች
አነቃቂ አጭር ልቦለድ
አነቃቂ ቪዲዮ
motivational ethiopia
motivational music
motivalional
motivationalmotivalional
motivational speech
motivalional songs
motivational short story
motivational video
ethiopia
yosan getahun oromo music 2023
motivational videos for students tointerview study hard motivalional songs with lyrics
motivate me speaker
motivate little mix
motivation
motivate
motivation video
motivate molivate
motivational eshetu
manyazewal motivational
manyazewal eshetu
manyazewal eshetu in schoolkeysofmoon
inspire ethiopia
inspire people
manyazewalinspire ethiopia
new video inspire ethiopia
new inspire ethiopia motivation
Anki andbet,Manyazewal,Dawit dreams,እነቃቂ,አላማ,Inspire,Motivated,Motivate 2 ethiopia EBS
Motivate ethiopia,Inspire Ethiopia,Ethiopia,Success,Motivations,Motivational,Motivation,Manyazewal eshetu,motivational video,motivational speech,motivation,motivational songs,abel birhanu
የእግዚአብሔርን ቃል ማንበብና ያንን ማሰላሰል ዋነኛው እአፍትና ሰላም ሰጪ ናቸው፣ ያኔ ነው መረጋጋትና ማስተዋልን መለማመድ የምንችለው።
ወድማችን እናመሰግናለን በእዉነት ለኔ ነው የሀ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ሚጥረን አልደብቅም ሁሉም ወዳጅ ይመስለናል
ይሔን የመሰለ የሕይወት ምግብ መግበኸን አንተን አለመከተል ያሰቡት ራዕይ ላይ አለመድረስ ነዉ ዋው በርታ ለገባዉ አስተማሪ ነዉ እናመሰግናለን
ደሥ የሚል ምክር ነው ወንድማችን እግዚአብሔር ይሥጥልን ❤❤❤❤ ብዙ ነገር ተማርኩበት
ትክክልወዲሜ አላማህ ሳይሳካ ለሰውመናገር ያከሽፈዋል
ወይኔ ይህ ለኔ ነዉ ምክርህ ዉስጤ ነዉ አመሰግናለሁ❤❤❤
ያክብርልኝ! 😍🙏
ይሔስለኔነውለሠውሳወራየሚቀለኝይመሥለኛል
አሁንግንአወኩኝ❤❤❤❤
😍🙏
በትክክል እሺ አመሰግናለው እጅግ ትልቅ ምክር ነው
አመሰግናለሁ! 😍🙏
እውነት ነው እናመሰግናሉን❤❤❤❤
እውነት ነው በምንም አይነት ሚስጥርህን ለሰው አትናገር ተባረኪ በርቺ በርቺ
በትክክል እናመሰግናለን❤❤❤🎉🎉🎉
ከዚ በሆላ ቲክቶክ አልገባም አተን እንሰማለን ዮትብ አልጠቀምም ነበር ስገባ አገኘውክ❤
ይህማ ለኔ ነዉ እናመሰግናል. ወድማችን
ያክብርልኝ! 😍🙏
Thank You
እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤ደሥሚል ወሳኝምክርነው
ማሻ አላህ ደስ የሚል ምክር ነው
የኔ ታሪክ ሊሆን ይችላል ሁሉ ወዳጄ ይመስለኛል 😢
እመቤታችን እድሜ ከጤና ትሰጥልኝ ወንድምአለሜ እውነት ይህ ለእኔ ትልቅ ትምህርት እና ምክር ነው ሁሉም እንደራሴ ይመስለኛል ግን በጣም እየተጎዳው ነው እሺ ግን እግዚአብሔር ታላቅ ነው በእሱ እያለፍክኝ ነው ❤🙏
እድሜ ከጤና መስጠት የሚችል ፈጣሪ ብቻ እና ብቻ ነው፣ እመቤታችን የምትይው ቅድስት ማርያምን ከሆነም ተሳስተሻል እርሷም ፈጣሪ የሰጣትን እድሜና ጤና ኖራለች፣ የምድርን ኑሮና ዘመኗን ኖራ ከአባቶቿ ጋር አንቀላፍታለች። መፅሀፍ ቅዱሳዊ ይሁን እውቀታችሁ።😢
Wow dase yamil mker 🙏
እናመግናለን❤❤❤❤❤❤
ጥሩ ምክር
😍🙏
በእወነት በጣም ደስ ይላል
Ok
ወድሚ በርታልኝ በጣም አሪፍነገር አስተማር ከኝ በጣም አመሰግናለዉ እደማቱሳላ እድሚህ ይርዘም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የእውነት እራሴን እንዳይ ነው የረገኝ አሪፍ ምክር ነው ክበርልን
Arif mekernew
Wowowwwwwwwwwww konijit ❤👍👍👍👍
Thank you❤❤
ዋው እድሜየ ይስጥህ 100እናስገባው
ወድማችን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ ወዳጄ! 😍🙏
welahi ewunet new wendemiye baletbekew wedajiye balkew tgodalhe ❤❤❤❤
😍🙏
በትክክል ተባረክልኝ
እውነትነውወላሒያረቢሶብሩንስጠኝአላህየ
👍👍👍👍
ትክክል
እውነት ነው😢😢
ስለ አስተማርከኝ እጅግእጅግ አመሰግናለሁ
ትክክል 😭
❤❤❤❤❤, 👍👍
ጥበ ቡን ያብዛልህ ወድማችን❤❤❤❤
You are right 👍👍👍
በትክክል
እውነትነው😢😢😢
በትክክል ❤
እግዛብሔር አብዝቶ ይባርክ ወንድሜ ።
እናመሰግናለን በርታልን
እኔማ ለሰውሳወራ የቀለለኝ ይመስለኛል እነሱም ያዘኑመስለው ያጣሩኛል በውስጣቸው የደስታ ዳስእየደነሱ😂 አሁንእማ ብዙተምራለሁ
እኔም😢😂
እኔም 😢😢😢
😂 እኔም ባገኝሽ ባስደንስሽ?
@@እቢ ምቀኛነሽ እደ ምቀኞችናቸው እኮ በሰው ጪቀት ያዘኑመስለው በውስጣቸው የደስታ ዳስየሚደንሱት😂😂😂😂
እኔም
Great advice .thank you ❤
በጣም ጀግና ብየሀለሁ
❤❤❤❤ ወላሂ ጨቅኝ ነበር😢😢😢 በጥንካሬ ሚረዳኝ የለም እየባከንኩ ነው ለሰው አላወራም ብላገረም አይሰሙኝም 😢😢 ሰለዛ ዝምታ ጎዳት ቢኖረው ውጤቱ ጣፋጭ ይህናል😭😭😭❤🌹🌹 ኢንሻአላህ ብዙ ሚያወራ ሰው ጡሩ አደለም ወድማችን እናመሰግናለን የምር ወደድኩት ምክርህ በራስ መተማመን ሰላም ይሰጣኛል ሳወራ ይጨቀኛል አልሀምዱሊላህ ሰለሁሉም ፈጣሪ ይውደደኝ ብቻ❤❤❤🎉
አልሃምዱሊላህ እኔ የሚነገረውንና የመይነገረውን አሰተውየ ነው የምናገረው ምክርህ በጣም ጥሩነው ማሻአላህ
በእውነት ትክክል አባባል❤
አቤት አቤት የሄማ ለኔ ነው ከሌብ አመሠግናለህ❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን
😍🙏
ሥለሠጠህን የህይወት ምክር እናመሠግናለን በልቦናችን ያሣድርብን
አድስ ነኝ ለቤቱ አሁን ግን ሰብ አድርጌአለሁ ትምህርቱን ወድጄዋለሁ እናመሰግናለን
😍🙏
ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤
ትለያለህ ወለሂ ለቤትህ አጅስ ነኝ❤
Wowowoowowwoww mrt mkrrr enmsgnalen
Yakbrilgn! 😍🙏
እዉናትነዉወድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነት በትክክክክል
ያወራዋቸው ሁሉ ምስቅልቅል ነው ያለብኝ።
በትምለይ የናቴን ፍቅር በሁሉቦታ ገልጨ በስደት አጣሃት😢😢😢😢😢😢
thanks bro
እውነትነው❤❤❤❤
ትክክል❤❤❤❤❤
የጌታ ጃግና 👍💪🤳🙌🏆🥇
𝐖𝐞𝐥𝐥 𝐂𝐨𝐦𝐞 🏆🥇👍💪🤳
💯💯🙌💫🍇🍇💫💫💯💯💯
እኔ,ከዝ,ትምርት,ብዙ,ነጌር,አግቻለው,እግዚሐብሔር,እድሜና,ጠና,ይስትል,አባቴ,እሽ🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
በጣም,ትልቅ,ትምህርት,ነው
♥️♥️
Eshii❤❤❤❤😢😢😢
እወነት ነው ይህ ሁሉ ለኔ ነው አመሰገናለሁ
እድሜኽ ይርዘም!!!
አሜን! 😍🙏
❤
ከልብ አመሰግናለው🙏🙏🙏🙏
ያክብርልኝ! 😍🙏
❤❤❤❤
ተባረክ እኔ አወራነበር😢
አሜን! 😍🙏
እጅግ ድንቅ ድንቅ ትምህርት ትምህርት ነው የተማርኩት ከምን ተነስቼ ወዴት መድርስ እንዳለብኝ ከራሴ ጋር ያተገለን የልቤን ትርታ እየጨመረ በሲቃ ነው ሰምቼ የጨረስኩት ከልብ አመሰግናለሁ ትምህርቱ በቀጥታ ለኔ ስለሆነ ከልብ አመሰግናለሁ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ለኔ እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
አመሰግናለሁ! 😍🙏
ባለማወቅ እያወራሁ ብዙ ነገር ተበላሽቶብኝ ዛሬወድቄ ቀረሁ ይህን መከታተልበጣም ጠቃሚነው
አመሰግናልሁ ወድሜዋ❤❤❤❤😊
እዉነት ነዉ ወንድሜ እኔጥሩም ሆነ መጥፎ ነገር ባጋጠመኝ ቁጥርሚስጥሬን ስለማወራ እንደለፍላፊና እንደዝርክርክ ነዉ የሚቆጥሩኝ አሁን ግን ተማርኩኝ
😍🙏
ሰላምህ❤❤❤❤ይብዛ❤❤❤ወድሜ
✔️👌🥰
ይሄማ ለኔነው
ዎው
100% fact
Thanks! 😍🙏
❤❤እሺ
🙏💙
Yeee hiwot marii Yee honee asbnow 🙏🙏🙏🙏💓🩷💓💓🙏🙏
👍
Ewenet nw tebareki
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ማነው እደኔ ቀንበቀን በጉጉት የሚጠብቅ
አመሰግናለሁ! 😍🙏
እኔ
❤❤❤❤❤❤🎉🎉
መንፈስን ያደሰው ትምረት እውነት ነው😢
❤❤❤❤❤
አወ ጀግናየ ማውራትጥሩ አደለም
ምክሩ ለኔ ነው አመሰግናለሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከቡዙ ወጣ ውረድ እና ውርደት በቆዳየ ቀለም ትልቅ ቦታ የሚገባኝ ኣይሰጠኝም ግን ኣይሞቀኝ ኣይበርደኝ ሆኘ በራሴ መተማመኔም ያማቼዋል በፊቴ እንደሚወዱኝ ውዴ ይሉኛል ከሃላየ ሌላ ታድያ እጌሌ ኣለ የሚሉኝ ስለሚቀድመው ስለሚበልጠው ነው እፍቴ የማይናገረው ምክንያቱም ውሸት የተናገረች ምላስ 😛 ያማቹ ሰው ተመልሳም ላማቹ ስለምትጠላው(ምሳሌ) እና❤ እግዚአብሔር ይጨምርልህ ኣመሰግናለሁ።
አሜን! 😍🙏