በሰመራ ከተማ የአረንጓዴ የመዝናኛ ስፍራን የሰራው ወጣት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @hassenyimer1663
    @hassenyimer1663 5 ปีที่แล้ว +1

    Mashallah አሏህ ይጠብቅህ ኢትዮጵያ እንዳንተአይነቱን ያብዛላት እስኪ ፋናዎች እንዲህ አይነት ጥሩ ኢትዮዽያዊያንን አበረታቱልን::

  • @tsehayethiopia8218
    @tsehayethiopia8218 5 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ እንዳንተ አይነቱን እድሜ እና ጤና ይስጥህ::በዚህ እድሜህ እኔስ ምን ሰርቻለው እና ነው መንግስት የችግኝን ጉዳይ እንደነዚህ አይነት ብሩህ ኢትዮጵያዊያንን ሊያበረታታ እና ሊደግፍ ይገባል::እኔ ሰመራ ለ2 አመት ሰርቻለው እንኳን ችግኝ ይቅርና አለቱ እራሱ በአይንህ እንኳን ልታየው ያስፈራራል:: እኔም ሰመራ ከመጣሁኝ እጎበኘዋለው:: በርታ የበረሃው ፈርጣችን

  • @timkehettefferamekonnen8405
    @timkehettefferamekonnen8405 5 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሄ የኢትዮጵያ አምላክ ኣብዝቶ ይባርክህ ሁሴን ወንድሜ። አንተ ከፈርጥም በላይ ነህና አላህ ያሰብከው ቦታ ሁሉ ያድርስህ። በርታልን። ገና ተአምር ትፈጥራለህ። ላስ ቬጋስም በረሃ ነበረ ዛሬ እንደዚህ ተአምር የሚታይበት ከተማ ሊሆን። ሰመራም ሆነ መላው አፋር ላስ ቬጋስን የማይመስልበት ምንም ምክንያት የለም።

  • @mhammedyusuf7239
    @mhammedyusuf7239 5 ปีที่แล้ว +3

    ብራቮ ኢትዮጵያዊነት ይህ ነው በመንግስት ደረጃ ሊሸለም ይገባል 👌👌

  • @ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ
    @ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ 5 ปีที่แล้ว +8

    በስመአብ እንኳን በበረሃ ቀርዶ በከተማም ዛፍ ደስ ይላል መንፈስን ያድሳል ፈጣሪ ያበርታ

  • @melakuteshome2539
    @melakuteshome2539 5 ปีที่แล้ว +1

    My brother Husein Habib, you're a hero...A class by yourself!

  • @ስለሁሉምነገረተወከልቱአላ
    @ስለሁሉምነገረተወከልቱአላ 5 ปีที่แล้ว +11

    ወይኔ ይሄን ልጅ አቀው አለሁ ያንድ ሠፈረ ልጅ ነን በመቆየት ብዛት አየሁት ያረብ ጊቶ አሠን ሠላም ነህ ማሻ አላህ ተባረከላህ በጣም ደስይላል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yrdh1712
    @yrdh1712 5 ปีที่แล้ว +4

    አቦ ምርጥ ሰዉነህ ሰመራን ኑሪባታለሁ
    በጣም እምወዳት ከተማ ነች

  • @nejibanejiba3030
    @nejibanejiba3030 5 ปีที่แล้ว +11

    በጣም ጎበዝ ነህ ወንድሜ ሰመራ መኖር ማለት በሳት እንደ መፈተን ነው👏👏

  • @user-jz3br8ur5g
    @user-jz3br8ur5g 5 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጨምርልህ ወድሜ በጣም ጎበዝ

  • @meyanyoutube2222
    @meyanyoutube2222 5 ปีที่แล้ว +5

    ቴምር ምርት አብዙ አፋሮች. በርቱ ስወዳቸው እኮ አፋሮችን 🌹

  • @oneethiopia7468
    @oneethiopia7468 5 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ይጨምርልህ ወድሜ አይምሮህ ብሩህ ነው ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ያረብ

  • @sunrun5812
    @sunrun5812 5 ปีที่แล้ว +1

    Mashalalh Allah yitebiqih betam emigerm sira new Jegina egna endezih ayinet lelelaw araya yemihonu gobez ethiopiawiyanin yabzalin Afaroch jeginoch bertu

  • @ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ
    @ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጎበዝ ነህ በርታ

  • @AsSa-zn5sj
    @AsSa-zn5sj 5 ปีที่แล้ว +5

    ማሻአላህ ዱንያአኼራህ ይለምልምሁሴንሀቢብ

  • @AaA-fr8fg
    @AaA-fr8fg 5 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ማሻአላህ ደስ ይላል

  • @hassanyasin7803
    @hassanyasin7803 5 ปีที่แล้ว +1

    Mashallah we should learn from our young Ethiopian brother

  • @fufukunfayakun4373
    @fufukunfayakun4373 5 ปีที่แล้ว +1

    Mashallah ethiopia malet bante wiset nat Allah yitebiqeh

  • @samuelmuluneh662
    @samuelmuluneh662 2 ปีที่แล้ว +1

    This is awesome!! We need this type of more heroes 👌👍

  • @keroopower5570
    @keroopower5570 5 ปีที่แล้ว +1

    May Allah Bless You for your good deeds

  • @abdulfetahmustefa4141
    @abdulfetahmustefa4141 5 ปีที่แล้ว +6

    👍🙏👌🏆🥇🇪🇹❤️😂🤲🇨🇦🌙💋🎓🕋👋🌍☝️👉👉👉👉ማር ነህ ጀግና ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ 👍🙏👌🏆🥇🇪🇹❤️😂🤲🇨🇦🌙💋🎓🕋👋🌍☝️👉👉👉🍯🍯🍯🍯🍯🍯🍯

  • @senaysalhie5769
    @senaysalhie5769 5 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ምርጥ ኢትዮጰያዊ እንደግል የግል አስተያየት የጠብታ መስኖ የእስራኤል ቴክኖለጂ ነው ብትጠቀሙበት

  • @madinamohammad201
    @madinamohammad201 5 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ 😍😍😍😍

  • @ሀናፍሥሃ
    @ሀናፍሥሃ 5 ปีที่แล้ว +1

    በርታ

  • @محمدحسين-ع6ج1س
    @محمدحسين-ع6ج1س 5 ปีที่แล้ว +6

    መሸ አለህ ماش الله ماش الله تابراكالله እንደናንተ የለን አለህ ያብዛልን ✅✅✅ምንዳ ምገኘው ከፈጠሪነው ብለሀል መሸ አለህ ✅✅✅✅

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 5 ปีที่แล้ว +6

    በአፋር አረንጓዴ ልማት መምጣት እንደሚቻል እንደሆነ ሰርቶ አሳይቷል!!!

  • @ሰአዳመሀመድወለየዋ
    @ሰአዳመሀመድወለየዋ 5 ปีที่แล้ว +12

    በጣም ጎበዝ ወላሂ ምናለ ሁሉም ሰው እዳተ ቢሆኑ ቀጪ ብለው ዘርኝነትን ነው የሚያስፉት እዳተ ቢሰሩ እስካሁን ኢትዩ የት በደርሰች ነበር😍😍😍😍

    • @tsehayethiopia8218
      @tsehayethiopia8218 5 ปีที่แล้ว

      ሰአዳ መሀመድ ወለየዋ እውነት ነው

  • @zenatajmaan3733
    @zenatajmaan3733 5 ปีที่แล้ว +7

    የሚገሪም፡ነዉ፡ጀግና፡አላህ፡ይገዝህ

  • @dianarier8746
    @dianarier8746 ปีที่แล้ว +1

    Wonderful, when we commit, we can do.

  • @abm1344
    @abm1344 5 ปีที่แล้ว +20

    ኢትዮጵያዊ ማለት ይሄ ነው ምድረ ደንቆሮ ወሬ ብዙ ስለ ዘር አዉሩ እንጂ

    • @AsSa-zn5sj
      @AsSa-zn5sj 5 ปีที่แล้ว

      ወላሂበትክክል ምንምርርአለኝዘረኝነትእፍፍፍወደይትልሂድ

  • @abdureisende43
    @abdureisende43 5 ปีที่แล้ว +5

    Wow this what we all must be fellow Ethiopians!!

  • @kidanefikadu9364
    @kidanefikadu9364 5 ปีที่แล้ว +2

    Bravo

  • @hannabely4681
    @hannabely4681 5 ปีที่แล้ว +6

    Egazber yemsgen good job
    This is the beginning you will be doing more,🌸🌼🌻🌹🌷💐🍃🌿☘️🍀🌳🌲🎄🌴🌵🌱🎋🌾
    God bless you
    amazing garden
    Please make sure no one destroy this beautiful green

  • @abdulfetahmustefa4141
    @abdulfetahmustefa4141 5 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ በርታል .... Mashaallah Mashaallah mashaallah mashaallah Mashaallah mashaallah Allahamdulillah Rebilalemin betam konjo new Jezakumulaheyiren.................በርታ

  • @selamagere8985
    @selamagere8985 5 ปีที่แล้ว +5

    የቻላልመንፈስካለ የማይቻልነገርየለም በርቱ

  • @aregahegnkassa
    @aregahegnkassa 5 ปีที่แล้ว +4

    A man with hope and belief in our Country

  • @kiyaaTube
    @kiyaaTube 5 ปีที่แล้ว +4

    ጀግና ሰው ❤💐ላይክ ግጩት አቦ

  • @tilahunreta7843
    @tilahunreta7843 5 ปีที่แล้ว +5

    አላህ ይባርክህ ሕዝብን ከሕዝብ በማገጨት በሚገኝ ትርፍ የተንደላቀቀ ነሮ ለመኖር ሌት ተቀን የሚታትሩ አክቲቪስትና ፖለቲከኛ ነን ባይች ምንአለ ለሕዝብ ማገልገል ምን ማለት እነደሆነ ከእንደ አንት አይነቱ ቅን ሰው ቢማሩ

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 5 ปีที่แล้ว +6

    ምነው አፋር ለብቻው ውሀ የለለ ከባድ ነው

  • @mesikonjo905
    @mesikonjo905 5 ปีที่แล้ว +3

    Wow gobez e/r yebarkot

  • @abm1344
    @abm1344 5 ปีที่แล้ว +7

    የናት ሆድ ዥንጉርጉር አሉ?አንዱ ያለማሻል አንዳንዱ ተማርኩ ብሎ ሊበታትን አፉን ሲከፍት ይውላል ምድርን ሰማይን የፈጠረ አምላክ እድሜ ይስጥህ

  • @ritaa6260
    @ritaa6260 5 ปีที่แล้ว +1

    Keleb kalekesu enba aygedem yibalal. Keante lememar yabkan.

  • @adamsons8057
    @adamsons8057 5 ปีที่แล้ว +2

    MashaAllah WatebarekAllah. Good Job

  • @hayukwt4218
    @hayukwt4218 5 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍👍👍

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy 5 ปีที่แล้ว +8

    ሰላም ኮመንተረ ጎራበሉ

  • @semazerga292
    @semazerga292 5 ปีที่แล้ว +2

    Wow well done 👏🎊👏

  • @zanebawel1670
    @zanebawel1670 5 ปีที่แล้ว +1

    💪👍💪👍👌👏👏

  • @yigo1010
    @yigo1010 5 ปีที่แล้ว +2

    Gobez jegna wetat malet yeha naw wend neh ambesa

  • @حسبنااللهونعمالوكيل-ق6ف
    @حسبنااللهونعمالوكيل-ق6ف 5 ปีที่แล้ว +4

    እዳተማር አሳቢይይይይይ ያብዛልልልልልንንንንያረብብብብ
    አላህ ለኔምትንሽሀብት ሰቶኝ ለሀገሪ አዲነገረሰረችእምኖረ አላህያረግግግግሽሽሽሽሽበሉኝ በዱአ ያረብ ኢንንንንሻአላላላላህ

  • @hailubelete4598
    @hailubelete4598 5 ปีที่แล้ว +2

    Gobez !! Inspiring

  • @Hanihani-lw8sw
    @Hanihani-lw8sw 5 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ሀገር ወዳድ

  • @selamm289
    @selamm289 5 ปีที่แล้ว +1

    Good Ethiopian !

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
    @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 ปีที่แล้ว +1

    ጐበዝ ኢትዮጵያዊ ወጣት ነህ

  • @mednamedna1753
    @mednamedna1753 5 ปีที่แล้ว +2

    Mashallah

  • @Islamismylife-wp5nx
    @Islamismylife-wp5nx 5 ปีที่แล้ว +4

    ውዶቸ ቤቴን አሙቁልኝ በትትና ስደተኛ ነኝ

  • @ebrahimali2912
    @ebrahimali2912 5 ปีที่แล้ว +2

    ማሽአላህ

  • @asefamamo1352
    @asefamamo1352 5 ปีที่แล้ว +2

    afaroch jegnoch, ehe new jegninet malet

  • @elsatwealde7949
    @elsatwealde7949 5 ปีที่แล้ว +1

    Good job well done.

  • @ebrahimali2912
    @ebrahimali2912 5 ปีที่แล้ว +2

    ብርቱ

  • @Emabet755
    @Emabet755 5 ปีที่แล้ว +1

    መሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ

  • @fatumaibrahim5507
    @fatumaibrahim5507 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ

  • @كوكبابيارو
    @كوكبابيارو 5 ปีที่แล้ว +2

    💪💋💪💋💪💋💪💋💋💋💋🇪🇹💋🇪🇹💋🇪🇹🇪🇹💋💋💋