How to make Bint Al Sahn | بنت اللصحن | ምርጥ ሰባያ አሰራር | ANAF THE HABESHA

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
  • How to make Bint Al Sahn | بنت اللصحن | ምርጥ ሰባያ አሰራር | ANAF THE HABESHA

ความคิดเห็น • 54

  • @aminatahmed
    @aminatahmed 2 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን አሪፍ አስራር ነው አንደኛ

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ የኔ እህት❤️🙏

  • @abdulselamshamil2482
    @abdulselamshamil2482 ปีที่แล้ว +2

    Yaselame🎉masallah
    Tnx

  • @MohammedAhmed-rt5fz
    @MohammedAhmed-rt5fz 2 ปีที่แล้ว +1

    እህቴ በርቺ የኔ ባለሞያ

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 2 ปีที่แล้ว +2

    አናፍዬ. ሰላምሽ ይብቃ. ተጠፋፋን ዛሬ. አየሁሽ. የኔ. ባለሙያ. ሁሌም. እጅሽ. ወርቅ ነው. ዛሬ. በጣም ቆንጆ. ሰባያ ነው የሰራሽው ወድጀዋለሁ. ላይክ. ሼር ወድጀዋለሁ

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  2 ปีที่แล้ว

      ነፀዬ ልክ ነሽ ተጠፋፍተናል ቢዚ ሲኮን ነዉ ከልብ አመሰግናለሁ ❤️🙏

  • @helimaendiris2943
    @helimaendiris2943 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ነው ሀቢበቲይ

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  2 ปีที่แล้ว

      ከልብ አመሰግናለሁ የኔ እህት❤️🙏

  • @hayuhayuti4510
    @hayuhayuti4510 2 ปีที่แล้ว +1

    mashallah hulam emtseriw konjo new berchi

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ የኔ እህት❤️🙏

  • @ኢማንደሊል
    @ኢማንደሊል ปีที่แล้ว +1

    Mashaalah betam Arif new 👌👌👌

  • @zitaabdu7780
    @zitaabdu7780 2 ปีที่แล้ว +2

    Anafye bale moya!! Masheallh

  • @abukyseid3116
    @abukyseid3116 2 ปีที่แล้ว +1

    በርቺ

  • @ሳሮንበላይነህ
    @ሳሮንበላይነህ ปีที่แล้ว

    ዋው እጅሽ ይባረክ

  • @AyaMehammed-ro2fy
    @AyaMehammed-ro2fy 9 หลายเดือนก่อน +1

    የ ባቅላቫ አሠራር ❤

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  9 หลายเดือนก่อน

      እሺ ኢንሻአላህ በቅርብ ቀን🙏💕

  • @emuabduselam7617
    @emuabduselam7617 2 ปีที่แล้ว +1

    Masha Allah

  • @zinetyestf3997
    @zinetyestf3997 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ

  • @mekiyaesmael9795
    @mekiyaesmael9795 2 ปีที่แล้ว +1

    Mashaalh

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ የኔ እህት❤️🙏

  • @hikmanega4815
    @hikmanega4815 2 ปีที่แล้ว +1

    ውዴ ማሻአላህ ሁሉንም አሰራር ቀለል አርገሽ በሚገባን መልኩ ስለምታሳይን በጣም አመሰግናለሁ

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ የኔ እህት❤️🙏

  • @kamilashemsi9192
    @kamilashemsi9192 2 ปีที่แล้ว +1

    Anafeye sewedesh mashaalah enademo meteyekesh manegnawum teri yehonal muketun yekuakuamal

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  2 ปีที่แล้ว

      ወፈር ያለ ከሆን ይቻላል አመሰግናለሁ የኔ እህት ❤️🙏

  • @umumahmud9824
    @umumahmud9824 2 ปีที่แล้ว +1

    Masha Allah betam yamral.. gin kibe lemaywed bezeyit mehon aychilim?

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  2 ปีที่แล้ว +1

      ይቻላል ግን በይበልጥ ጣፋጫ የሚሆንዉ በቂቤ ነዉ አመሰግናለሁ የኔ እህት❤️🙏

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 2 ปีที่แล้ว +1

    ነፂ ኪቸን ነጘ

  • @hayatmohammed
    @hayatmohammed 2 ปีที่แล้ว +1

    yemushebekum betam temechitonal iski ye halawam aserar derekun ina ertibun asayin

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  2 ปีที่แล้ว +1

      ኢንሻአላህ እሺ የኔ እህት ሁሌም ሰለምትከታተይኝ ሰለመታበረታቺኝ ከልብ አመሰግናለሁ ❤🙏

  • @tsedalehunachew648
    @tsedalehunachew648 2 ปีที่แล้ว +1

    wow

  • @hikmanega4815
    @hikmanega4815 2 ปีที่แล้ว +1

    በትሪ የሰራሺውን በፓትራ size ብትነግሪን እና ደግሞ ውሀው ለብ ያለ ነው ወይስ ኖርማል ውሀ ነው

  • @munifedlu4924
    @munifedlu4924 4 หลายเดือนก่อน

    Enkulal beye laueru bnkebawes wede?

  • @ZinetMeki-i3o
    @ZinetMeki-i3o 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @rosekitchen1780
    @rosekitchen1780 ปีที่แล้ว

    Batam yameral

  • @sekinaabdo1399
    @sekinaabdo1399 2 ปีที่แล้ว +1

    Yene balemuya berchi

  • @hikmanega4815
    @hikmanega4815 2 ปีที่แล้ว +1

    ውዴ በ አላህ መልሽልኝ ሁለቴ ሞክሬው ነበር ግን ሲበስል የላዮ መጨረሻላይ ያረኩት ተሰበሰበብኝ እና ደግሞ መሀሉ ወደ ውስጥ ትንፍስ አለብኝ ምን ሊሆን ይችላል ውዴ

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  2 ปีที่แล้ว +1

      መናልባት ጫፉን በደንብ ከስሩ ጋር አላጣበቅሽዉም ይሆናል ማሁሉ መተንፈሱ ዉስጡ ከበሰለ ችግር የለዉም ደጋግመሽ ሞክሪዉ ይስተካከላል አብሽሪ የኔ እህት ሌላም ጥያቄ ካለሽ ችግር የለም ለመመለስ ዘግጁ ነኝ❤🙏

    • @hikmanega4815
      @hikmanega4815 2 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏🙏🙏
      አመሰግናለሁ በጣም ቅን ነሽ ወላሂ በ አንቺ የተነሳ ባለሙያ ሆኛለሁ

  • @abdullahfahd925
    @abdullahfahd925 7 หลายเดือนก่อน +1

    Please English

  • @higeyabdul7602
    @higeyabdul7602 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰበያ ምንድን ነው ሰምቺው አላውቅም

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  2 ปีที่แล้ว

      ሰባያ እንደ ዳቦ ድፎ የየመኒወች ባህላዊ አሰራር ነዉ በጣም ምርጥ ነዉ

    • @higeyabdul7602
      @higeyabdul7602 2 ปีที่แล้ว

      @@anafthehabesha4458እሼ ይህን ውድ በርቼ

  • @behiriabehiria6886
    @behiriabehiria6886 9 หลายเดือนก่อน +1

    Be triw new yeserashiw ehtewa

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  9 หลายเดือนก่อน

      ከልብ አመሰግናለሁ 💕🙏

  • @tiyyaafahmi2130
    @tiyyaafahmi2130 2 ปีที่แล้ว +1

    Masha allah