ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የሚገርም ታሪክ ነበር በርቱ ለትውልዶች ታሪክ ማስተላለፋቹ ቀጥሉበት ይህ ትውልድ አብዛኛው ታሪኩን አያውቅምና
በሁለቱ ምክንያት የፈሰሰ ደም የለም. አማራ እንደሆነ አንድ ነው . ግንባር ግንባርህን ብሎ ከአባቶቹ ቤት ያሶጣሃል. ዱሮም እንደእናንተ ያለ የቅናትና የበታችነት ስሜት ባርያ ሀገር መምራት አይችልም❗️
ታሪክን ለትውልድ ለማሳወቅ እያደረጋችሁ ያለውን ጥረት እናደንቃለን በርቱ
ይሄ ትውልድ ታሪኩን አያውቅምና ለማንበብም እድል የለውምና እንዲህ አሳምረህ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ። ተፈሪን ግን አንተ መባሉ ምናልባት የወጣትነ ታሪኩ ስለሆነ የሚተረከው ይሆን? ዘመን አቆጣጠሩ ዓም ተብሎ ቢገለፅ
ልጅ እያሱ የሞቱት ጣሊያን ወረራውን ሲጀምር ነው። ይህ ማለት ደግሞ ዘውዲቱ በሚገዙበት ዘመን ልጅ እያሱ በእስር ቤት ነበሩ። ጃንሆይ ወደ ማይጨው ዘምተው ከተመለሱ በኋላ፣ ከኢትዮጵያ ወጥተው ለመቆየት ሲያስቡ፣ ልጅ እያሱን በህይወት ትተው ከሄዱ፣ ዘውዳቸው ኣደጋ ላይ ሊወድቅ ስለሚችል፣ እያሱን ኣስገድለው ለመሄድ ወሰኑ።
አቤት መቀደድ❗️ ሀይማኖታቸውን ለውጠው ከአረቦችጋ ሽርጥ አሸራርጠው እየዋሉ ሲያስቸግሩ, በኦርቶዶክስ ክርስትና የተመሰረተችውን ኢትዮጲያ ከአረቦችጋ ሆኖ ወደ እስልምና ሊለውጥ ሲሉ , ልጅ እያሱን አውርደው ንግስት ዘውዲቱን ንግስት , ተፈሪ መኮንንን አልጋ ወራሽ ያረጉት መሳፍንቶቹ በጦር ሃይል አዛዥ, በፊታውራሪ ሀብተ ጊዮርጊስ/ጌታው ፊታውራሪ) መሪነት ሆነው ሳለ, አሁንም ድረስ ጥላቻቸውን ንጉሰ ነገስቱ የሚያቀረሹ የልጅ እያሱ ዘመዶች እንዳሉ, ልጅ እያሱ ንጉሰ ነገስቱ ለምንና እንዴት, ከእቴጌ መነን ጋ እንዳጋቡዋቸው ተፅፏል