ሰበር ቪዲዮ መግለጫ ከራስ ጉና ብርጌድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 57

  • @OmanNizwa-b4z
    @OmanNizwa-b4z 15 วันที่ผ่านมา

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @seraseku-t4e
    @seraseku-t4e 17 วันที่ผ่านมา +2

    ይህ የጅላጅሎች ! ትግልን የመበተን አጀንዳ ነው።

  • @YosefTeshome-h8c
    @YosefTeshome-h8c 15 วันที่ผ่านมา

    አይ ዲያስፖራ አማራ እንደዚህ ሰዉ አጥቶ ንፍጥ ጭንቅላት ይሁን

  • @andualemdille4136
    @andualemdille4136 17 วันที่ผ่านมา +1

    አንድ ብትሆኑ ጥሩ ነው ከማንም አደረጃጀት የለንበትም ማለታችሁ ጥርጣሬ ሌላ ነው ይህ መግለጫ የብአዴን ፋኖ ይመስላል

  • @Asche-l5c
    @Asche-l5c 17 วันที่ผ่านมา

    አድሁኑ ጄግኖቼ💚💛❤💪💪💪

  • @OneLove_12
    @OneLove_12 17 วันที่ผ่านมา

    ድል ለአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ ፋኖ ሞት ለባንዳና ለአማራ ጠላቶች በሙሉ

  • @adugnawseyoum3763
    @adugnawseyoum3763 17 วันที่ผ่านมา +1

    ከማርስ ነው የመጣችሁት ከሌላው ጋር ማትካተቱት?

  • @ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ
    @ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ 17 วันที่ผ่านมา

    እኛ ማንም ብድግ ብሎ እንዲፈነጭ አንፈልግም አንድ ድርጅት ነዉ የምንፈልግ

  • @Feer-e2s
    @Feer-e2s 17 วันที่ผ่านมา +1

    እና ምን ይሻላል??

  • @AmsaluTemare-z4z
    @AmsaluTemare-z4z 17 วันที่ผ่านมา

    በጎንደር መዋቅር ተካተቱ አማን ጀግና ልጅ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Gion515
    @Gion515 16 วันที่ผ่านมา +1

    የምን ጉድነው እንደነዚህ አይነት አንድ ወረዳን እንኳን በቅጡ ሳይዙ ራስገዝነን የሚሉ የድኩማን ስብስብ ሚዲያ ላይ እያወጣችሁ አታደንቁሩን።

  • @girumasnake-w7d
    @girumasnake-w7d 17 วันที่ผ่านมา +1

    አንድ ሁኑ ሲባል ጭራሽ ከማንኛውም ብርጌድ እንዳልተካተትን የሚል መግለጫ ኧረዲያ

  • @EwunetuGashaw-x5g
    @EwunetuGashaw-x5g 17 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እነዚህስ በጣም ያስቃሉ ቆይ ምን እየሆኑ ነው ኧረ ምን ጉድ ናቸዉ ጎበዝ አይይጣል አይድረስኮ ነው እናተ ሆሆሆሆሆሆሆ

    • @MekdesB-l4s
      @MekdesB-l4s 17 วันที่ผ่านมา

      ማልቀስ ይሻላሉ 😂😂😂

  • @tadessealene4340
    @tadessealene4340 17 วันที่ผ่านมา +1

    Please stand together to protect Amhara genocide in Ethiopia ?
    What is wrong Please you have to stand together ?
    Thanks !!

  • @MekdesB-l4s
    @MekdesB-l4s 17 วันที่ผ่านมา +1

    ወደ አንዱ ግቡ ምን ልትሆኑ ነው በድርጁት ካልታቀፋቹሁ ጭራሽ ጉና ራስ ገዝ ናት 🙄

    • @misterkebede9217
      @misterkebede9217 17 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @EwunetuGashaw-x5g
      @EwunetuGashaw-x5g 17 วันที่ผ่านมา +1

      እንደ ሶማሊ ላንድ እራስ ገዝ ሆናችሁ መጣችሁልን የናተውስ ይለያል ማፈሪያዎች ናችሁ

  • @NigusMekonen-z5d
    @NigusMekonen-z5d 17 วันที่ผ่านมา

    አታጃጃሉ እቅዳችሁ መነሻም መድረሻም የለውም እሽ የእካሁኑን አወራችሁና የወደፊት እቅድ ግን የላችሁም ስለዚህ አሁንም ቢሆን ወደ አንድነት ለመጠቃለል በአስቸኳይ አስቡበት የዚህ እዝ አይደለሁም ብቻየን ነኝ የምትሉት ብቻህን ምን ልታመጣነው ይሄ እውነተኛ ትግል ነው ለማለት ያስቸግራል መግለጫው ስለ አንድነት አያወራም በጣም ክፍተት አለበት ዝብለህ በየ ጎጡ ፋኖ ነኝ እያልክ አታጭበርበር

  • @andualemdille4136
    @andualemdille4136 17 วันที่ผ่านมา +1

    የብአዴን ፋኖ ነው

  • @MelkamTebeje
    @MelkamTebeje 17 วันที่ผ่านมา

    በትክክል

  • @BantieGetnet
    @BantieGetnet 16 วันที่ผ่านมา

    ለዚህ ብርጌድ ለመብረቁ ሻለቃ ብቻ በዕዙ የመጣ ጋፋት ክፍለ ጦር ከ700ሺህ ብር በላይ ፈሰስ ተደርጓል። ማንም አላገዘነም ማለት ከሀዲነት ነው።

  • @sibhatneberu-l9x
    @sibhatneberu-l9x 17 วันที่ผ่านมา

    ene milh betam tasafiralachihu meleyayetian endashenafi koterkew megilecha yizeh yekerebik. kedada wodebetih temeles yamarahizbm endelibu yiwtubet!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @مرحبامرحبا-د8ظ8ب
    @مرحبامرحبا-د8ظ8ب 17 วันที่ผ่านมา

    ,በሁለተኛው,,በአኛ ,,እደምትካተቱ,,ተስፋ,,እናረግ,,አለን,,አጥኑና,,በአደኛ,,ግቡ

  • @TewedrosKasa
    @TewedrosKasa 17 วันที่ผ่านมา

    በአረጋ ከበደ የተፃፈ ፁህፍ

  • @gebrieatnafu8539
    @gebrieatnafu8539 17 วันที่ผ่านมา

    mehal sefari atihunu midre molacha

  • @AgumassieBiresaw
    @AgumassieBiresaw วันที่ผ่านมา

    አንጃ🎉 ምን ነው አይነፍምምም

  • @kiflaadane5738
    @kiflaadane5738 17 วันที่ผ่านมา

    አስቡበትና ተቀላቀሉ,

  • @hannagerma3505
    @hannagerma3505 17 วันที่ผ่านมา

    እባካችሁ አንድ ሁኑ።

  • @hailesolomon1504
    @hailesolomon1504 17 วันที่ผ่านมา +1

    ጂሎች አንድ ሁን

  • @e-l3w
    @e-l3w 15 วันที่ผ่านมา

    እና ብቻችሁን አራት ኪሎ ልትገቡ ነው እርዳታው ? ይልቅ አንድ ሁኑ ከዛ ውጭ እየነጣጠለ ይበላሀል ።

  • @TheDamtew
    @TheDamtew 17 วันที่ผ่านมา

    አየ እራስ ጉና!!ከየትኛውም አይደላችሁም ?ያሳዝናል አማራ እንደዚህ ሆኖ ማየት እና የት ልትደርሱ ነው ?አላማችሁስ ምንድን ነው?ብቻችሁን ኢትዮጵያን ነፃ ማውጣት😢😢😢😢ቨቃ በየተራ ታልቃላችሁ ያሳፍራል ቢያንስ ከሌሎች ወንድምቻችን ጋር እንሰራለን ብትሉ እንኳን ይሻል ነበር ዝም ብሎ ራስን በመካብ የትም አይደረስም።

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 17 วันที่ผ่านมา

    ኢጭጭጭጭሰ😊

  • @alamrbirhan3920
    @alamrbirhan3920 17 วันที่ผ่านมา

    ከተሰበሰቡት አንድ ሰው እንኳን አርቆ አሳቢ ይጥፋ ? ምን ማለት ነው ይህ ደግሞ?

  • @Samfood-u7d
    @Samfood-u7d 17 วันที่ผ่านมา

    እናደናንተ አይነት እኮ ነው የሚዘርፈው የሚያግተው ተጠያቂም አደረጃጀትም የሌላቹ

  • @MelkamuDamtew-p5o
    @MelkamuDamtew-p5o 17 วันที่ผ่านมา

    3 hunacheh malete new

  • @abebewalelng5842
    @abebewalelng5842 17 วันที่ผ่านมา

    በመዋቅር ተካተቱ

  • @SaideSaide-qc8cr
    @SaideSaide-qc8cr 15 วันที่ผ่านมา

    ክክ አይ አማራ ብቻችሁን ነጣ ልታወጡን ነው ወይ

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 17 วันที่ผ่านมา

    ቲሽ፡ምን፡እያሉነው፡😂😂😂አንድሆኑ፡ሥንላቸው፡ሊላ፡ጎትት፡መግላጫ፡እዛው፡ያዙት፡

    • @YosefTeshome-h8c
      @YosefTeshome-h8c 15 วันที่ผ่านมา

      አብራችሁ ተጃጃሉ 50 ሚልዮን ህዝብ ፋራ ሆነ

  • @mariamenate21
    @mariamenate21 17 วันที่ผ่านมา

    mn aynet መግለጫ ነው ኧረተዋረድን ዝም ብሎ አንች ብሎ ጨረሳት ኮ ኧረ የጎንደር ትግል በሽፍትነት የሚመራ ሆነ ኮ ጉድ በል ጎንደር

  • @AshebirBerhanu-ye4hh
    @AshebirBerhanu-ye4hh 17 วันที่ผ่านมา

    በክት ምን ይጠበስ አድ ሁን ነው የተባልከው ከመደር አትወጡም ጀዝቦች ከባዳ አትለዪም ሁለተኛሚዲያላይ እዳትወጡ

    • @mostimaa4894
      @mostimaa4894 17 วันที่ผ่านมา

      ena leba neh malet new minm hibret yeleleh

  • @YosefTeshome-h8c
    @YosefTeshome-h8c 15 วันที่ผ่านมา

    ራንቦ ራንቦ አጫወታችሁሳ ምድረ ፋራ ዥልጥ ኤድያ

  • @Sekariyas
    @Sekariyas 16 วันที่ผ่านมา

    ኧረ ተው የቴዲን ሀገር አታሰድቡ እንዴት ጎንደሬን ትበትናላችሁ !!!
    ?? አንድነት አሸናፊነት ነው !!!. እውነት የአማራ ህዝብ ነፃ አውጪ ከሆናቹህ ይኸን ስርዓት ለመጣል ከተሰለፈ ሰይጣንም ይሁን አብራችሁ ስሩ ። ። ።

  • @KenndyDagne
    @KenndyDagne 17 วันที่ผ่านมา

    ኢጭጭጭጭጭ እኝኝኝኝኝኝኝ😅😅😅😅

  • @hailesolomon1504
    @hailesolomon1504 17 วันที่ผ่านมา

    ምንድናቸው እኒህ አንድ ሁኑ ለምነው እራሳቸው ሚገሉ

  • @Ermi_Ermi
    @Ermi_Ermi 17 วันที่ผ่านมา

    አንድ መሆን ነዉ ሚያዋጣዉ ወይሰ በዶላር የተገዛቹኸ ናቹህ😀

  • @MekdesB-l4s
    @MekdesB-l4s 17 วันที่ผ่านมา

    ኡኡኡኡኡኡ ምን ይሻላቹኋል 😢

  • @BerukAbate
    @BerukAbate 17 วันที่ผ่านมา

    የማን ዕዝ ነው

  • @Feer-e2s
    @Feer-e2s 17 วันที่ผ่านมา

    አሁን መንተባተቡን ተወውና አንድሁነህ ታገል ያለበለዛ ትሞታለህ

  • @MuleTegegn-l5t
    @MuleTegegn-l5t 17 วันที่ผ่านมา

    እረምድነዉ

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 17 วันที่ผ่านมา

    ከትርጂት፡ከተለያችሁ፡ዘራፊ፡ናችሁ፡ማለት፡ነው

  • @AessnMuhemed
    @AessnMuhemed 17 วันที่ผ่านมา

    ለምን አልተካተትክም??ለብቻህ ምን ለመሆን?