Yewelo maninet sigermen Indee addisabe yemibal adus bher kesemai dub ale inde?degmo yeteseraw kemengst gar mn agenangew. Neger kalhone yegleseb nbret aidem wey? Ye hailen lemn ye mengst new alalachihum.wey mqengnet?
Lemedenew gen hulu neger wede zer yemetkeyerut ? Tiru neger tesera le zechew heger new . Serko alameteum serto new enji .aynachu endayiketel . Esti congratulations balu
No more AA u like it or not nomore amharic b abiy zemen. ye AA people are sleeping.no body weak up..proff.birhanu all this year learn how to deal Ethiopian government and get siltan he don't care he said he fight for ethiopians I don't expect him he fight for oromo.yegermal.
በጣም ደስ የሚል ሆቴል ነው ገንዘቡን ከሚበሉት መሰራቱ ጥሩ ነው ጊዜው ሲደርስ እንደወያኔ ለኢትዮጵያ ህዝብ ያስረክባሉ
🤣🤣🤣🤣🤣😩😩habesha vs milas bruhhhh
የኢትዮጲያ ህዝብ ማነው? ሰማይ ላይ የተንጠለጠለ ህዝብ አለ እንዴ
@@ethioethio4061 yegermal eko
@@proudhabesha7963
ወሬኛ!! ስንቱ ከባንክ እየተበደረ ስንት ነገር እየሠራ አይደለም እንዴ? እነአቶ ቴወድሮስ "ተረኛ" ስለሆኑ ነው ላንጋኖ ላይ ያን ድንቅ ሥራ የሠሩት? እናንተ ካልጠፋችሁ በእውነት አገራችን አትለማም!! ደግሞ ትጠፋላችሁ!!
በአባቱ መሬት የሰራሁን ማን ይቀመዋል ወያኔ መጀመርያዉም ያለ ቦታዉ ነዉ መቸም ኦሮሞ የምሰበርበት ዘመን አልፎዋል ወነድሜ እሱ ህልም ነዉ
አይ ዘመን ስንቱን ያሰማል ያሳያል በዚህም በዚያም መከረኛ ተረኝነትን ለማሳየት በራሳችሁ ተማመኑ ስሙም ምን ዳርዳር ትላላችሁ ኬና ሳይሆን ኬኛ በሉት ወይ ሀገሬ ጭምልቅልቅሽ ወጣ
😂😂
ZEWDIT NEGATU 👹👹👹👹👹🐕🐕🐕✂️✂️✂️✂️🧹🧹🧹🧹❌❌❌
ምቀኝነትጥሩአደል
ምቀኝነት ቅናት ጥሩ አይደለም:
አንድ ህዝብን ብትንትኑን ያወጣዉን ተረኝነትን ነዉ የሚያስቀና ?
የአዲስ አበባ ከተማ ዉበት ጨምሮል ሸገራችን የሁሉ ኢትዮጵያዊ ነዉ የኦሮሞ ብቻ ለማድረግ ጥረት አያዋጣም የዘረኝነት ጥግ ይጨርሳችኋል የትም አያደርስም
Meche indeshezulh btnegren des balen?tadia wagawnm
የትግሬወች ሆቴል እየዞራችሁ እንዳሸጋችሁ የእናንተ ሆቴሎች ተራም ይደርሳል ።አሁን ሁሉንም አግበሥብሡት
ቀን አለው ለህዋትም አልበጀም
What happened to kena hotel now in Addis Ababa
የስላሴ ህንፄን እያፈርሱ እና የደህን ደሳሳ ጎጆ እያፈርሳችሁ, እያፈናቀላችሁ ንፁሃንን እያስራችችሁ እናንተ ባለግዜ ሆናችችሁ ህንፃ ብትገነቡ ምን ዋጋ አለው!? ህዝብን እያስቃያችሁ እናንተን በእናንተው ትጠቀማላችሁ! ደሀውስ ምን ይሁ???!
Gena mech ayachu yeketlal
ልብ ካለሽ እያፈናቀለን ላለው ለዛ ለወያኔ ሄደሽ ንገሪው ማሊያ እየቀየረ በየመንደሩ እየገባ የሚያፈናቅለው ወያኔ መሆኑን በደንብ ታውቂያለሽ።
አመስጋኝ ፡ እንሁን ፡ መልካም ፡ ነገር ፡ ስናይ ፡ ደስ ፡ ይበለን ፡ በፈረሰው ፡ መደሰቴ ፡ አይደለም ፡ ነገር ፡ ግን ፡ ለውጥም ፡ እድገትም ፡ የሚመጣው ፡ በዚህ ፡ ነው ፡ ፡ አሮጌውን ፡ ተሸክመን ፡ ብንቀመጥ ፡ ጥቅሙ ፡ ምንድነው ፡ ከወገንተኝነት ፡ እንራቅ ፡ ካስቀየምኩ ፡ ታላቅ ፡ ይቅርታ።
Paaaaa le nitsuhan asbeh motehal yhe ymkegninet abaze new enji ..gena yketlal
Yesew ager hgu,bahlu,qwanqwa kaltemeche wede ager megbat ke ulcer yadnal.be mgb brkul chgr yelem tegesto indemimech yeseral.keruq Tamexto sostun meqeier aichalm bichalm gizuawi new.Degmo yegleseb mebt lay yanexaxere aidelem.akbro menor new.hg fit biqerb qwanqwa,bhl,ye ageru azaznet wede xgengaw yiqeter bibal dagnaw amet lisiq yichilal.
ስውን እያስገደላችሁ ህንፃ ማነፅ ምን ዋጋ አለው ቅድሚያ ለስላሴ ፍጡር ለሆነው ለስው ልጅ ክብር ስጡ
ላንድ ግለሰቡ አይደል እንዴ መንግድ ተዘግቶ የተመረቀው ኬኝ ምንድንነው. የነ ገለቴነው እንዴ
Dear Adanech, what happened to Access Real Estate? We victim of injustice for 12yrs without any solotion
በሼ። በጣም እናመሰግናለን ምርጥ መረጃ ነው ያሳየሽን። አዳዲስ ነገር አይጠፋም አንቺ ጋ። thank you. Galatoomaa hundi keessani.
አዲሳባ ለተሰራ ሆቴል ወግ ማብዛት ምን ያረጋል? ብዙ ሽ ወጣት ጡረተኛ የሚይዝ ፋብሪካ ከፍቶ ነዉ ማውራት ።
ይሄንንሰ ማን አየበት ወረኞ
@Zena Tumelsan ይህ የግለሰብ ሆቴል ምረቃ ነው። ግለሰቡ ደግሞ መብቱ ነው! ወይስ ከመኮመክሽ በፊት አላዳመጥሽም?⚠️⚠️⚠️🔕🔕🔕
የፖሊስ ማስች ባንድ ለግለሰብ ሆቴል ምርቃት ያጅባል? እንዴት በኪራይ ወይስ በትዕዛዝ?
ለቆማጣ አንድ ጣት ብርቁ ነው የሚል ተረት ሰምቼ ነበር ዛሬ ተረቱ ሲፈፀም በአይኔ አየሁ እረ አረጋጉት አለም የት ደርሳለች የመንግስት አካላት በዚህ ልክ ሲውርዱ ማየት ያሳፍራል
💋💋💋💋💋💋
ምቀኝነት በተረት ሲተእሩት አይሁት ምእንም ብእርቃችእን አይደለም ተእረት ከመተእርት እስኪ ስሩና ለትውልድ ስራ ፋጠረ ተእርት ስራ አይደለም አለም የተቀየረችው ሰርታአ ነው አትቅና ቅናት የዳቢሎስ ነው በአገራችእን እደዚህ ሰእርቶ ለእሰእራ አጡ ስራ የሚከፍት ያብዛልእን
ምን አግባብ አሁን አረተው
ቢያንስ የፕሮፋይል ስምህን ብትቀይር ያስኬዳል እየሱስ የሚለው ስም አይመጥንም ለሰጠኸው አስተያየት ሰይጣን የሚለው ነው የሚመጥንህ መጥፎ ምቀኛ።
አሺ ቆምጬ 🦓🦓🦓🦓🦓🦓😅😅😅😅
የነ ኬና ጊዜ ነው ብላችሁ ደሞ በዚህ አፋቸውን አስከፍቱብን። የማንም ካድሬ ስብስብ። የኦሮሞ ህዝብ ከሆነ ፈርዶበታል።
ክክክክክ አሉኮ አልሰማህም እንኳን ድስ አላችሁ ኦሮሞ እደዝህያለፎቅ ፊንፊኔላይ መስራቱ አሉኮ ክክክ
@@ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ ጊዜው የእኛ ከሆነ ለምን ትኖሪያለሽ እራስሽን አጥፊ
Where is this hotel built? I Thought it was in Addis Abeba when I see W/O Adantch .???Ato shemeles is zaying it is in Oromiya .maybe in Adama.
በዘር ነው እንዴ የሚመረቀው ጉድ እኮ ነው የኛና የናንተ ለሆቴልም ዘር ተሰጠው።
Mebtachin meselegn
ወሬ ያንተ ልጅ ልትቀጠር ትችላለች ኢንቨስትመንት ነው ወርቁ የዘይት መጭመቅያ የከፈተው በዘሩ ሳይሆን ለአገር ነው ምን ለማለት እንደፈለክ ቅናቶ ያስመስልብሀል ሥራ እንደነሱ ልትሆን ትችላለህ
ምን አገባሽ ታዲያ ማሰታወቂያ በቅርቡ ይለጠፋል ሥራ ከፈለግሽ
አንቺ ንፍጥ ቢለውም ችግር የለውም ኬና ግን ኬኛ አይደለም በድድብና ሀገር አይለወጥም።
ከና or ከኛ be huletum biwota mnchenekachw koy zmblachwu hulunm neger ke politica gar atgenagnu .le balebetu meptu meselegn
ሃገሬ እግዚያብሔር ከዘረኛች አገዛዝ ነፃ ያውጣሽ አሜን 🤲🏻 ሰለቸን እነዚህን ዘረኞች ማዬት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በጣም ደስይላል ፈጣሪ በጤና በሰላም የምትሰሩበት ይሁንላቹ ፈጣሪ ይባርክላቹ የአከፍፈቱ ስነስርአቱን ወደድኩት እድሜ ይስጣቸው
አሜን አሜን አሜን በጣም የሚያምረው 💓💓💓
በጣም ደስ ይላል እንደዚህ የሚያኮራ የሚያስደስተዉን ብቻ የምታሰሙን ያርጋችሑ መጥፎዉን ሑሉ ያርቅላችሑ ኢትዮጵያዉያን እኛ ኤርትራዉያን የደስታችሑ ተካፋይ ነን በርቱ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏
Sub argege
እዲሜና ጤና እንማኝለቹዋሌን የገረችን እንቁ እንከን ደሰለቹ❤❤❤❤👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ባንቺ ዘመን መሬት ለማን ሰጠሺው ለባለ ሀብቱ ወይስ በኢንቬስት እያልሽ አንቺን ለሚያውቁ እና ለአንድ ብሄር ተወላጅ እንጂ እውነቱ እያወቅነው ያ እውነቱ የሚወጣበት ቀን እየጠበቅ ነው
ከ6 ዓመት በፊት እሷ ነበረች? "ግለሰቡ ቦታውነ በገንዘቡ ገዝቶ ነው" ተብሎ የተዘገበው ሐሰት መሆኑን በማስረጃ ማስተባበል ከቻልክ እሱን ንገረን፡፡ ካልሆነ እንደዘር የተበከላችሁበት የምቀኝነት በሽታ አለ!! እንዴ ኢትዮጵያ አማራ ካልገዛት ትፈረስ ነው የምትሉት!!???
ሆቴሉ በማንም ብሔር ቢሰራ ምን ክፋት አለው ለአዲስ አበባ ድምቀት ነው ለብዙ ኢትዮጵያውያን ስራ ይፈጥራል ምቀኝነት ለሀገር ልማት እድገት አይሆንም የትም ቢሰራ ፎቅ ሆቴል እዚሁ ምድር ላይ ቀሪ ነው እባካችሁባለ ተራ እያላችሁ ሰው ለማሸማቀቅ አትሞክሩ
Wow Masha Allah Rabbiin manaa barakkaa haa godhuf ummataa qashitii 👍👍👍👌
ህዝቡ ህንፃ እግዚአብሔር በኖሮ ሁኒታ መከራው እያይ እናንት ድንጋይ ህንፃ ትሰራላቹ እግዚአብሔር አገራችን ይማርልን እሱ ይመልከታት
ሁልሽም የወያኔ እጣ ነው የሚደርስሽ አማራን አያረዱ ኬኛን ማበልጸግ ዋጋ ያስከፍላል
Hahahahah
Aysemam fkr
Gena new mech ayesh kejmru kinat aygdelish tigst argi mare endihma kehonsh bendet memotsh new ok
Mnm madreg aychalm hahahah
Oromo new ende amaharan yecheresew amahara yerasun chgr erasu yifta egnan lekek
እኔ ከማለት እኛ ብትሉ መልካም ነዉ ሰዉ በኢትጵያዊነቱ ካለመነ ሰወ አይደለም🇪🇹🇪🇹
መጀመሪያ ትርጉም እወቂ አኔ አይደለም የሚለው የሆቴሉ ስም ኬና ነው የሚለው ኬና ማለት ሥጡ ማለት ነው ወደዘር አትውሠጅው
መስራት ጥሩ ነው ልበራታቱ ይገባል ግን ዘረኝነት አይጠቅም ዘር ለእህል ነው ለሰው አይደለም ፈጣሪ እኩልነው የፈጠረው የኸማ ስናገር ይህችማ ሰትናገር አይዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ
እንዴት ነው የከተማና የክልል አስተዳዳሪዎች የግለ ሰብ ሆቴል ምረቃ ላይ የሚገንኞት ????? የየኦሮሞን ሲሆን ብቻ ፌንፊኔ
ከስራ ሲወጡ..
እንኳን ደስ አልቹ ፈጣሪ እረጂም እዲሜ ናጤና ይስጥልን ዘመናቹ ይባረከ
የበታችነት ስሜት የሚሰማው ሰው የትኛውም ከፍታ ላይ ብትሰቅለውም ስሜቱ ትንሽ ነው አንሶ ወርዶ ከታች ዝቅ ብሎ ነው የምታገኘው ለአህያ ማር አይጥማትም በራሳቸው አይተማመኑም የኔ ኬኔ ሸኔ ፊንፊኔ ምን አመጣው ምንስ አገናኘው ከሆቴል ቤት ምርቃኔ አይ ወገኔ ኧረ ግጥም ፓ ፓ ፓ
@getachew Ghimay ለባለቤቱ ትርጉም ከሰጠው አንተን ምን አስጨነቀክ? ምንስ አበሳጨክ? እንኳን በኢትዬጵያ ቋንቋ ቀርቶ በጣሊያን ቢያደርገው መብቱ ነው! የዘረኝነት አስተሳሰብ እዛው በ21ኛው ክፍለዘመንም እንዲ ያለ አስተሳሰብ ወደ ጋርቤጅ 👹👹👹👹👹👹🧹🧹🧹🧹❌❌❌
@@dididiro926 ከመች ጀምሮ ነው ኢትዮጵያ የላቲን ቋንቋ መጠቀም የጀመረችው ደነዝ
@@getachewghirmay9882 mn tawkaleh ke ewuket,netsa kemnm yelehm enante eko hulunm enakalen eyalachwu tinbzzzzz honachu kerachwu be achru yegna follows honachual hulem egnan teketatelun ...abo ymechachu
እኔም አወራሩ እየገረመኝ ነበር ለሰዉ የሚሰግድ እና ተስፋዉ ገንዘብና ሰዉ የሆነ ከዚህ በላይ አይናገርም.
ርዕሱ ሲያስጠላ!! "የከተማችን አነጋጋሪ ሆቴል"?? ምኑ ነው አነጋጋሪ የሆነው? ምናልባት "ኬና" የሚለው ስሙ ይሆን? ወይስ ወጪው? የሚነጋገሩበትስ እነማን ናቸው? ለምን?
በጣም ዳስ ይላል የዚህ አይነት በተለያዩ መስኬች ገና ብዙ መስራትና ሃገራችን ን ከፍ ማድረግ ይኖርብናክ።
ሀገር በሆቴል ከፍ እንደምትል ማመንክ
"ረጅም ጉዞ በአንድ እርምጃ ነው የሚጀመረው "
የቻይናዎች አባባል
@@solomon6733 የአንድ "እርምጃው" አይነት ይወስነዋል
@@flafiblue4395 እንዴት አይነት አስተሳሰብ ነው? ሆቴሉ ከመጀመሪያው ጀምሮ ወደፊትም በሰው እንደሚሰራ የሚሰራው ደሞ በደመወዝ በደመወዙ እራሱን ሲችል ያሰው ለሀገር ሸክም ከመሆን ተቀነሰ ማለት አይደለም? በቀላሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉ? እንደው ምን አይነት ጉደኞች ነን ግን?
😂😂😂😂mehayim
ኬና ናኬና! ስተናጋጅ ካለ ካባርታይድ የጠራ እኔም ሆቴሉን ለመጠቀም እመኛለው:: ኬና! ናኬና::
ሻጩ ታኬም እኔም አደለሁም አሉን:: መሬት ሻጩ ታድያ ማነው? ኩማ ደመቅሳ የወያኔ አምበሳ? ብሩ ዋጋውሳ ከማን ኪስ ገባ? ቦሌ አዲስ አበባ ውይስ ፍንፍኔ? እኛ ኬኛ? ሲዳማ ሲራብ አብሏቸው: ጎዳና ሲወጡ አሳድሯቸው::ምን የሚሉት ወሬ ነዉ?ዝብርቅርቅ ወሬ::
ይገርማል ለአንድ ሆቴል ምርቃት የባለስልጣን ስራ መፍታት
የሆቴሉ ምረቃ ጥሩ ነው ባለሃብቱም የሥራ ዕድል መፍጠራቸው ያስመሰግናል፡፡ ግን ሆቴል ሲመረቅ የመንግሥት ባንድ አሰልፎ መመረቅ ሕጋዊ ነው ወይ?
አይ. አዳነች በኔ ዘመን አይደለም ክክክክክክ ብትይስ ማን ያምናል. ያንች ዘመንማ ለቄሮ ነው የጠቀምሽ
አዎ ገም ቆምጬ 🦓🦓🦓🦓🦓😅😅😅
😂😂😂😂😂
ተባረኩ ጥሩ ነገር ይዛችሁ መጥታችሀል ደግሜ ሌላው ምረቃ ምናምን ሲደረግ ቴሌቪዥናችን ያስበቹ ተመሳሳይ ስዎች ማየት አስልቹ ነበር አዳዲስ ፊቶች በማየቴ ደስ ብሌኛል ።
ሚስተር ጠቅላይ ሚስተር አብይ !!!!!! እንደዚ የወረዱ መሪዎችን አስቀምጠህ አገር ሰላም ይሆናል ብለህ አታስብ!!! የሰራኸውን ታጭዳለህ!!! ለሁሉም ጊዜ አለው ....
ትክክል ለዘረኝነት እና ለተረኝነት ቦታ ያላቸው መሪዋች ናቸው
Koy enemlew hotelu lemn oromo seranew weys mndnew yhe የቅናት ጥግ
no You get me wrong brother ....ኦሮሞ ለምን ሆቴል ሰራ አላልኩም ...የመሪዎቹ ንግግር እስፔሻሊ የሁለቱ ፕሬዚዳንት ነኝ ባዮች ...የጽንፈኝነት እና ሌሎች ብሔሮች ኢትዮጵያ ውሰጥ እንደ ሌሉ የሚመስል ንግግር ነዉ ያደረጉት ...ስለዛ ኢሹ ነው ኮሜንት የሰጠውት....im not happy with those fuckn resist !!!
@@benzm6583 gen ene yemyaskem neger yetenageru aymeslegnm bro est ante yedebereh neger mndnew ke ngigrachew?
ኢትዮጵያ ኬኛ ቢባል ታሪክ ይዘክረው ነበር ? ለኢትዮጵያ ህዝብ ስጦታ መሆን ሚገባው ሰላምና ፍቅር ።
Wedet hedk ante zeregna? Kegna sayhon kena new yalut. It means gift I'm sidama language. The owner is Sidama
ኬና እና ኬኛ እየለየን እንጂ
Algebagnim 🤔eske zare hotel sheger wist mesrat alchalum neber???
ምስኪን ድሀ እየፈናቀልሽ ነው ለሀብታም መሬት የምሰጪው ትገረሚያለሽ የኛ ባለጊዜ
ምስኪን የአዲስ አበባ ህዝብ ቀስ በቀስ የገዳ ስራት ተሸካሚ መሆንህ አይቀርም እመነኝ!!
@@etaferayele1139 👹👹👹👹👹👹
በእርሷ ዘመን አይደለም በቀድሞ ከንቲባ ነው፣ ቢሆንም የስራ ዕድል መፈጠሩ፣ ታክስ፣ጡረታ፣መብራት፣ውኃ፣
ከተማው መፅዳቱ፣ ሌሎች ኢኮኖሚያዊ፣ማህበራዊ ጠቀሜታ ስላለው በበጎ ጎን ማየቱ መልካም ነው፣ በአንፃራዊነት ነገሮችን እንይ፣ ሰላም ለውዲቱ ኢትዮጵያ፣
@@etaferayele1139 የገዳ ስርአት ምን እንደ ሆነ ታውቃለህ??
congratulations wow amazing 💚💛♥
የሆቴሉ ስም ምን ማለት ነው ኬና ማለት ኬኛ ለማለት ፈልጋችሁ ከሆነ በትክክል አትጽፉትም መቼም የኦሮሞ ሆቴል ለማለት ፈልጋችሁ ነው ግን አዲስ አበባ የተሠራ ሆቴል የሁሉም ኢትዮጵያውያንነው እንደሺመልስ አስተሳሰብ የኦሮሞ የሚባል ስም ስለተሰየመ የኦሮሞ ሊባል አይችልም መቼም ቢሆን ኢትዮጵያ የሁሉም እናት ነችና ።
እስኪ ወረድ ከእኛ ላይ አንቺም አያት ቅደመ አያትሽን መቁጠር ከቻልሽ ኦሮሞ ነሽ
hahahahaha
Eyayeshim mamen akatesh aydel mnm madreg aychalm yekinatun menfes yansalish mare atkatey tigojalesh eshi
Mn ydereg egna besew ankenam yegnawu ybekanal yblagn lenante aynetu
ኬና ማለት ስጦታ መለት ነው የግድ እናንተ ደስ እንዲላችሁ በአማርኛ መሆን አለበት። ሃገርን ከመበጥበጥ ባትሰሩ ቢያን ዝም በሉ
ከ ሲዳማና ኦሮሞ ዉቺ ሌላ ዎንድማማቾች አይደሉም? እግዚአብሔር ይህንን ቀንበር ይስበራው አቶ ደስታ ሌዳሞ ምናው ይህ ዘርኚነትና ጥበት ዛሬም አይለክህም
congratulations wow amazing 💚
ከጀርበው የሰው ደም ወይንስ የፍየል ደም ነው ያለው
ኬና ምን ማለት ነው ቁዋንቁዋውን ስምችው አላቅም ሚነግረኝ አለ ጥሩ ነው ሆቴሉም ሌላውም ነገር መሰራቱ ነገር ግን ኢትዮጵያ ታማለች እሷንስ ማን አስታምሞ ያሳክማት እናቶች ህፃናት አዛውንት ተፍናቅለው ሚቀምሱት አጠው እነሱን ስለእግዚአብሔር ብላችሁ አንድ ነገር አርጉ እርጉዟ እናት ግን ለምን እውነት ሁሉም ያልፍአል ግንዘብም ሀብትም ሁሉም ቀሪ ነው መልካም መስራት የእግዚአብሔር አምሳያ የሆነውን ክብርን የሰው ልጅ መርዳት ግን በምድር ደስታን በሰማይ ይነፍስ ድህነትን እናግኝበታለን ለትፍናቀለው ለኢትዮጵያ ህዝብ እባካችሁ ድረሱላቸው
የ ኦሮሚኝ ቆንቆ ትልቅ ነው ኬና የቦርናና የጉጂ ኦሮሞዎች አጠርና ቆረጥ አድርገው ሲናገሩት ሌላ ቆንቆ መስሎሽ ካልሆነ ኬና ትርጉሙ ሰጦታ ማለት ነው። መነው ኤትዮጵያ ወስጥ ተቅምጠሽ ይሄንን ቆንቆ ሰምቼ አልውቅም ሰትዪ ተንሽ አታፍሪም?
አይይይይ መጨረሻችን !መቼም ምንም ለጥቂት ግዜያት ቢሆንም ምድረ ኮተታም ላይ ይጣለን
አንቺነሽ ኮተታም ምቀኛ ሰርተሽ አሳይን
አሻግረን አሻግረን አብቹ አሻግረህ ባህር ላይ ጣለና
የኮተታምን ትርጉም ብታውቂ ካንቺ በላይ ኮተታም ስለሌለ አትያቸውም ነበር ማፈሪያ።
ተረኛ ከብት
የኬኛዎች መዝናኝ ነው? እንግድህ ገበያው ሲጧጧፍ እናያለን እነ እባ ገዳ ከአርሲና ከጨፌ መጥተው ሲዝናኑብት ? ምን አለብት የለማውን አዲስ አበባ ከመሻማት ያለማውን ኦሮሚያ ብታለሙ ዘረኛ ሁሉ
finfinem ye oromiya andua akal nat ezh ...eza blo neger yelem
እዚህ ሁሉ የሰው ታዳሚ የሚያሳዝነው ጅል የአማራ ተወላጅና የአዲሰ አበባ ነዋሪ አሉ።የሚገርመው ግን ይህ ሆቴል አዲሰ አበባን ወደፊንፈኔነት ለመለወጫ የኦሮሞ ፅንፈኞች የሚዶሉትበት ዋና ቦታ እንደሚሆን አያውቅም የኛ አዲሰ አበባ ህዘበ።
ስንት አዲሳቤቤን አስለቅቆ ሰራ ነኑሮ ውድነቱ ህዝቡን አማሮታል።ተዘርፎ የተሠራ መሆን አለበት።መለዜናዊ የቆመው የራሱን ያላግባብ ብሔር ለመጠቅም ነው።
Yewelo maninet sigermen Indee addisabe yemibal adus bher kesemai dub ale inde?degmo yeteseraw kemengst gar mn agenangew. Neger kalhone yegleseb nbret aidem wey? Ye hailen lemn ye mengst new alalachihum.wey mqengnet?
"እኛ" ስል ይገባችኋል አይደል አላለም ወይ ሀገሬ ወይ ጊዜ🙆
Nabak agebah bagerachew.Gonder lay indeza kalalen oromia wsx mn agebah
@@lalisarose6444 😂😂
Lemedenew gen hulu neger wede zer yemetkeyerut ? Tiru neger tesera le zechew heger new . Serko alameteum serto new enji .aynachu endayiketel . Esti congratulations balu
ታዴ እንኳን ደስ ያለን ። አኮራኸን አሽብር (ከአዶላ)
እንኳን ደስ አላችሁ ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ሰቷችሁ ከዚህ በላይ የምትሰሩ ያርጋችሁ። ኦልፋዳ።
የሲዳማው ፕሬዚዳንት ያሳዝናል በጣም ተጨቁኖ ነው የኖረው እኛ ስል ይገባችኃል አለ ይገርማል ወያኔ እንዳይሰማክ ውይ ላካ ወያኔ አይደለም የጨቆነው እነ ስም አይጠሩ ናቸው, ወይ ጉድ :: ለማንኛውም it’s nice hotel 🏨 congratulations for the owners!!
አቶ ደስታ ሊዳሞ እኛ. ስንል ገብቶአችኻል አሉ !!!! ገብቶናል
ድሃ አፈናቅሎ ግንባታ………
ኬና ኬና በጣም የምወደው ስም 😍🥰
በዚህ አጋጣሚ ይሄንን ኮመንት የምታነቡ ሲካስ የሚለውን የአማርኛ ፊልም ጋብዣችሗለው👍
አመሰግናለሁ አየዋለሁ።
ኬኒያዊ ስለሆንሽ ነዋ
እንኳን ደስ አለሽ አዲስ አበባ🇪🇹🌼🇪🇹
ኧቡታጀራነው
@@rozamide4329 ጉራጌነክልል ነውአይደል ፎቁየተስራ
why he Finfine?He should say Addis Ababa
No more AA u like it or not nomore amharic b abiy zemen. ye AA people are sleeping.no body weak up..proff.birhanu all this year learn how to deal Ethiopian government and get siltan he don't care he said he fight for ethiopians I don't expect him he fight for oromo.yegermal.
እነ በለ ጊዜዎች እንካን ደስ አላቹ
ሌሎቹም ባለ ጌዜ ሆነው አልፈዋል ምቀኛ
ክክክክክ
Enkuan abro des alen
ምድነው የሜሸጠው ዳቦ በሙዝ😃😃😃😃😃😃😁😁😁😁😁😁😁😏😏😏😏
መቼም ግብፅ አይደል የዛፍ ቅጠል ሊሸጥበት ኢትዮጵያ ለምለም ናት ሙዝ እኮ ሚበቅልው በለም አፈር ነው
Hhhh ere mud tyz yele endeee
አይ የዘር ፖለቲካ ቆሻሻነቱን እዚህ ጋር ታያለክ
Gana new tebku yeketkal
@@gcgdvsh2568 yekekalo_o_O
ዝዋይ ባቱ በ2010 ዓ ም ላይ የደረሰብን የሰባዊ መብት ጥሰት ያልተመለሰ ጥያቄዎች 😭😭
ይድረስ ለሰራዊቱ ጌታ እግዚአብሔር
ይድረስ ለጠቅላይ ሚኒስትር
ይድረስ ለኦሮሚያ መንግስት
ይድረስ ለኦሮሚያ ፓሊስ ዝዋይ ባቱ
ይድረስ ዝዋይ ባቱ ከተማ አስተዳደር
ይድረስ ዝዋይ ባቱ ፍትህ ብሮ
ዓይን ያወጣ ዘረኝነት
መቼም የአብይሆቴል ይሆናል ብልጥግና ሌብነት መገለጫ ውነው
Dr Abiy ye ager meri inji negade mehonun Kante seman.
your clothing #1. keep shining Besha
Can someone please tell us where did they get 9 million dollars capitaltobuildthehotel? Where did the money came from? 🤔
ኬና ሣይሆን ኬኛ በሚለው አሥተካክሉት ወደት ወደት ሥፆታ ከማለት የኛ በሉት ያውንው እንሺሜ ተርኞች የወለጋው ንፃ አውጪው ሺሜው አብድሣ ወይዘሮ አዳንች አበቤ በኛ መንፈሥ ኢትዮጲያ ወደፊት እየሄደችንው አላለም ግን ምንማለቱ ይሆን ይቅርታ የቆየንው
አይ እነዚህ ሰዎች ሆቴል ለማስመረቅ ይሄ ሁሉ ጋጋታ በጣም ያስገርማል እውነትም ምንም አያውቁም እየተባለ የሚነገረው እውነት ነው ለካ።አይ ኦሮሞ በአንድ ሆቴል ይሄ ሁሉ ፈንጠዝያ ይገርማል።ከሚገርመው ነገር ውስጥ ስራውን የሚሰራው ሌላው ዘር ነው ምክንያቱም ችሎታው የለማ!!!!!
የድንቁርና ጥግ ካካካካ
ኬኛ በሉ እንጂ ለምን ኬና አላችሁት? ያንቺ ነው ወይስ የሽመልስ አብዲሳ ክክክ
Ye 2tum ye oromo hulu new
ወይ እግዚአብሔር ከማለት ሌላ ምን ይባላል
why he don't speak in Amharic ,so every body can understand The Hotel Owners knows Amharic
Hi AA Is under the name of Akari no more amharic. Abiy afechoma agadimo ared ethiopians.i am sorry to say this.
ኮተታሞች ከዘር አልፋቹ ስለ ሀገር ለማሰብ ያብቃቹ
😂😂ከሜን
Hhhh ኢትዮጵያዊ ለመሆን የግድ ከሰሜን መምጣት አለበት እንዴ መጀመሪያ አራስክ ዉጣ
Miqenya
አይ ዘረኝነት መለስን የተቃውምነው ዘረኝነት ስለጠላን ነው እነሱም ፍርሳል ውይም አሸጋችሁ የእናተም ተራው ይደርሳል አማራን እያረዳችሁ እያፍናቀላችሁ እያስራባችሁ ፍርድ ከአላህ ለዘረኛው መግስት።
ይህ ሆቴል ደግሞ የትኛው ተርኛ የኦርሞ ባለስልጣን ከጀርባ ይኖርበት ይሆን አይ ኦርሞ በአደባባይ ነው እኮ እምትዘርፉት
Ante jile miqenya
እንኳን ደሳላችሁ ሌላውም ዘር እንዲገነባ አበረታቱ ሁሉም ኬኛ ጥሩ አይሆንም
Gena kegna eske 50 yeketlal
😂😂
Ire bakachihu asbu.lelaw yeflegewn sm sexto oromia wsx lmat bisera oromo qr blot ayawqm.Gonder wsx kenna bibal inkwa qr bilachihu yimeslal.
Oboo shime you always surprise me good job bro but stop war in Oromifa
say stop war all of in side Ethiopian
@@sanyimer409 thank you 🙏
Oromifa is Language not clothes. kkkkkkkkkk
Hodamoch hospital endemgenibat Hotel bitabezu mini yaregal demo yimogagesalu maferiya
የኛ ነው ብላችሁ ነዋ የሀገሪቱን ዋና መንገድ ዘግታችሁ ህዝቡን የምታንከራትቱት😏 ምን ይሆን መጨረሻችን ግን
እናንተ በቁርጥ እና በውስኪ ተራጩ ሌላው ደግሞ ቁራጭ እንጀራ ብርቅ ሆኖበታል። ለሐይለ ስላሴም፣ ለመንግስቱም፣ ለወያኔም ጥጋብ አልበጀም።የእናንተ ደግሞ የባሰበት ነው። ለሁሉም ጊዜ አለው።
Wantota hunduma yero keba
It is a shame for opening small hotel by blocking a road and bringing government property to celebrate
ተረኝነት መንደሬነት አልፎ ቃር ላይ አደረሳችሁት የረሳችሁት አንድ ነገር አለ ለተረኛም ተረኛ መኖሩን ነው
አንቁሉሉጭ ዱሮስ የማን ልጅ ነህ አልፈርድብህም ያዉ ከዚም በላይ ስለ አለን ቀስ በል በኃላ በክናት ተቃትለህ ብሺተኛ አንዳት ሆን አዳዉም ለኛው ማለቴ ለልመና ወደ እኛ ነው የምትመጡት ብዬ ነው
bechachihun beletachihu kemetimotu lerabachew akafilu keresam ene shemelis betam yasikegnal
በግዥነው ከሰውላይ ገዝተውነው ማለትን ምን አመጣው ታዲያ መሬት ከመሬት ወድቆ አይገኝ🤔ለማንኛውም አዲስ አበባችን ድምቅ ትበልልን ኢትዮጵያዬ አንቺ ከፍ በይልን እምዬ 💚💛❤
ከንቲባዋ የሚገቡት ቃል ሁሉም ያልማ እኛ ለሚያለሙ እናበራታታለን እያሉ የሚያወሩት ወሬ ሁሉ ለሚድያ ግባት እንጂ ሙሉ በሙሉ ዉሸት ነዉ በአአ ከተማ ዉስጥ በአክስዮን ተደራጅተዉ ለረጅም አመታታት ፈቃጅ አጥተዉ የተቀመጡ ብዙ የንግዱ ማህበረሰብ አባላት በ80 የሚቆጠሩ አክስዮኖች ስላሉ ህዝብን መዋሸት ጊዜያዊ ነዉ በአምላክ ፍቃድ ዕዉነተኛ የኢትዮጵያ መሪዎች ሲመጡ ሁሉ ነገር ይቀላል እስከዚያዉ ሁሉን በትዕግሥት እንጠብቃለን : :
ምን አይነት ደቆሮ ነው የሲዳማ ህዝብን የማይወክል
ሰው ወህ በሎ የሚቀመጥ በትን ቤተ በማስለቀቅ
እንዳውሬ በየ ዛፍ ግር በየሧር ተቀምጦ በልጥግና
የሚሉት ከሰው ፈ ጥረቶች የሉ
Esey esey tru aregachu lmat tru new bertu 😁👍👍
የሃሜት ሆቴል አይቆይም
ምነው የኢትዮጵያ ሠንደቃላማ አይታይ ገንቢዎቹ ኢትዮጵያውያን አይደሉም እንዴ?
17:29..ሙሉ ህንፃዉ ባንዴራ ነዉ
ኦፊሻል የኢትዮጵያ ቆንቃ አማርኛ ነው አቶ ሽመልስ እየመረረህ ዋጠው ንግግር ማድረግ መጀመር በአማርኛ ሲገባው ንግግሩን በሙሉ በኦሮሚኞ ጨረሰው ይሄ ዘረኛ ማናቸው እነዚህ ሰዎች ባለቤቶች??????
mnew tekorkar negn alu
እበርታ ሁላችንም ❤️🥂🍾አንድነት ሃይል ነው !!!
ክክክክክክ ውስጥ ለውስጥ ስራችሁን እየሰራቹህ አገር አገር ስትሉ ስታሳፍሩ
ዘመኑ የኦሮሞነው ሌላው በርሀብና በጦርነት ያልቃል ኦሮሞውደሞ ግዜወጣለት ወይ እማማኢትዬጵያየ ነገደሞ ማንይሆን የሚግጥሽ 👁
Congratulations!!! Everyone looks nice But meat hanging on the wall don’t look good
አይዘረኝነት ለአንድ ሆቴለ ምረቃ ባስልጣን ባዮቸ ማሸሪገድ በአዲስ አበባ ይሄ ብቻ ነው የተሰራው ሆቴል አካበዳችሁት
1 ሆቴል ሳይሆን 1001 ሆቴል መስራትና ማስመረቅ ይገባችሃል መሬቱ የማን ነዉና ህንዓ መስራት እና ለህዝቡም ስራ መፍጠር ለአገሪቱም ገቢ ማስገኛ ስለሆነ በየወሩ አዳዲስ ሆቴልም ሆነ ፋብሪካ ሪል ስቴት ማስመረቅ አለባችሁ እስከዛሬም በህዝባችሁ ላይ ከመሬቱና ከንብረቱ ስትፈናቀሉ ግፍ ሲፈዐምባችሁ ተመልካች ያጣ ህዝብ ነዉና በስራ ልትክሱት ግድ ነዉ እናንተ በምትሰሩት ስራ ደስ የማይለዉ የምን ግዜም ጠላታችሁ ማን እንደሆነ ታዉቁታላችሁ ለቀባሪ ማርዳት አያስፈልግም
ሲዳሞ ምን ይሰራል ????
ብዙ እንጠብቃለን በርቱ 🙏
Where is that