ጥምቀት ያድናል በኦርቶዶክስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 5

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 17 วันที่ผ่านมา

    2 ጢሞቴዎስ 1:9፤ ያዳነን በቅዱስም አጠራር የጠራን እግዚአብሔር ነውና፥ ይህም እንደ ራሱ አሳብና ጸጋ መጠን ነው እንጂ እንደ ሥራችን መጠን አይደለም፤ ይህም ጸጋ ከዘላለም ዘመናት በፊት በክርስቶስ ኢየሱስ ተሰጠን፥❤

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 17 วันที่ผ่านมา

    1 ጢሞቴዎስ 1:16፤ ስለዚህ ግን፥ የዘላለምን ሕይወት ለማግኘት በእርሱ ያምኑ ዘንድ ላላቸው ሰዎች ምሳሌ እንድሆን፥ ኢየሱስ ክርስቶስ ዋና በምሆን በእኔ ላይ ትዕግስቱን ሁሉ ያሳይ ዘንድ፥ ምህረትን አገኘሁ።

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 17 วันที่ผ่านมา

    ገላትያ 2:16፤ ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል።

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 17 วันที่ผ่านมา

    1 ጢሞቴዎስ 1:15፤ ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ የሚለው ቃል የታመነና ሁሉ እንዲቀበሉት የተገባ ነው፤ ከኃጢአተኞችም ዋና እኔ ነኝ፤

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 17 วันที่ผ่านมา

    ሐዋ. ሥራ 8:16፤ በጌታ በኢየሱስ ስም ብቻ ተጠምቀው ነበር እንጂ ከእነርሱ በአንዱ ላይ ስንኳ ገና አልወረደም ነበርና።
    ሐዋ. ሥራ 8:17፤ በዚያን ጊዜ እጃቸውን ጫኑባቸው መንፈስ ቅዱስንም ተቀበሉ።