Thank you Aster for all the contributions you have done in educating Ethiopians in many languages so they can interact and work together amicably to further their communities needs. You and your friends deserve to be appreciated and acknowledged for going out of your comfort zone in rural areas to help Ethiopians who come from all walks of life to learn and elevate their literacy rate to highest level.
Amazing Analysis. I was a high school teacher in different parts of Ethiopia for about 9 years. Professor Fikre perfectly observed the result of ignoring Amharic. It has been paralysing the generation from competing with their fellow graduates in other parts of Ethiopia.
Thank you Professor God bless you. Dr. Abiye and his government better seek advice from you and the like. Ethiopia has got too many historians and noble men like you with willingness to educate us all.
Politics its another thing ,please let us utilized Saba letter. የራሳችን ፊድል ስላለን ልንኮራበት ይገባል!!!! እኔ ኦሮሞ ነኝ በኢትዮጵያዊነቴ ግን እኮራለ proud to be Ethiopian we are one people !!!
Thank you Dr. Fikre. Haile Fida, his hatred for Amharas, sent Oromos to using Latin alphabet. They not only cannot communicate with the rest of Ethiopia but they also cannot communicate with Europe. Anything done with hatred will never succeed.
it is difficult to write oromifa in Amharic because there are many words which as same word but has different meanings. we differentiate in accent or shortly or Longley speaking Ex. D, Dh, other so it has many variation so Professor first know/learn speak in oromifa and check and write which one is best than judging. those who don't know Oromifa and Latin better to ask the expertise.
What about French, German, Turkiye, etc who use Latin alphabets???????? Are these countries from the same origin. I can be an Ethiopian with Latin alphabets....
The poll, the poll, many Oromo people want to learn affan oromo in Amharic alphabet, because, scientific, cab be learned faster, economical, can grow faster, all can be proud of own and above all very scientific Amharic language much, much more preferred. The Amharic language is one of the important inventions, to make all Ethiopians labeled with Ethiopianism !!! Those Ethiopians who speak or learned more than three foreign languages, can tell, how the Amharic language is in a superior way very scientific, this helps the grow faster, clear understanding, l am one of those who can witness its superiority. Amharic is language is one of a few one can any SOUND. Let us change the latin to Amharic alphabet !!!
Using latin script in ethiopian language was one of the ethiopian disintegration agenda of tplf and co. This project has been financed by the western countries to facilitate the new colonialisem in africa. I am proud to know this script. What all ethno fascist polititiens have to know is, that all ethiopian people are kuschitic by blood. Another truth is that some ethiopian languages like amharic and gurage.. languages has been light or highly influenced by semetic language. I am proud to know and use the script geez. The unic script developed and used by kushitic people!!!!
ክቡር ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶለሳ ረጅም እድሜ ሰላምና ጤና ፈጣሪ ይስጦት.ድንቅ መረዳት ነዉ:
እድሜ ይስጥልን ፕሮፌሰር፡፡ በ ቋንቋ ማስተማር በመንግስቱ ኃ/ማሪያም ዘመን የነበረ ነው፡፡ እኔ በ1974 ዓ.ም በኦሮምኛ ቋንቋ በኢትዮጵያ ፊደል መሰረተ ትምህርት ለሶስት ወር ዘምቼ አስተምሬአለሁ (ከማትሪክ በኋላ መዝመት ግዴታ ነበር)፡፡ እንደዛሬው ቴክኖሎጂ በሌለበት፣ ውሃ፣መብራት፣ ክሊኒክ ምንም ዓይነት መሰረተ ልማት በሌለበት መሬት ተኝተን (ፍራሽ አይኖርም ብለን ስላልገመትን)፣ ጠጅ የመሰለ የኩሬ ውሃ ጠጥተን፣ በኩራዝ ጠዋት ጠዋት ጥቁር ጥላሸት እየተፋን፣ በለጋ እድሜአችን ገጠር ዘምተን አስተምረናል፡፡ በኦሮምኛ ቋንቋ በብዛት ጥቅም ላይ የምትውለው “dhe” ፊደል “ደ” ተፅፎ ክቧ ላይ ወደጎን መስመር ነበራት፡፡ ኢህአድግ ሲገባ ሆን ተብሎ የተሰረዘች ፊደል ናት፡፡ መሰረተ ትምህርት በገጠሪቱ ኢትዮጵያ በ11 ቋንቋዎች ይሰጥ ነበር (አማርኛ፣ ኦሮምኛ፣ ትግርኛ፣ ሶማሊኛ፣ አፋርኛ ባልሳሳት ወላይታኛ ወይም ሌሎች የደቡብ ኢትዮጵያ ቋንቋዎች ይሰጥ ነበር (አንድ ሰው 15 ነበሩ ብሎ አርሞኛል)፡፡ በተለያየ ቋንቋ የማስተማሪያ መፅሄቶች ነበሩ፡፡ የችኮላ ስህተት እንኩዋን ኖሮአቸው ቢሆን ትውልዱ እንዳያውቅ ለምን እንደተደረገ አይገባኝም፡፡ እኔ ያስተማርኩበት የኦሮምኛውን ነበር፡፡ ሐረርጌ ውስጥ ጃርሶ/ኤጀርሳ ጎሮ ከዚያም የ7 ሰዓት የእግር መንገድ ተጉዘን -ዋጩ ሚጤ የሚባል ቦታ ነበር የዘመትኩት፡፡ 100% ሙስሊም ኦሮሞዎች ነበሩ፡፡ የገበሬ ማህበሩ ፀሐፊ ብቻ ነበር አማርኛ መናገር የሚችለው፡፡ ከዘማቾች ውስጥ የተለያየ ደረጃ የኦሮምኛ ችሎታ ነበረን፡፡ ያስተማርናቸው ወገኖቻችን በሁሉም እድሜ ክልል ነበሩ፤ ልጆች፣ እናቶች፣ አባቶች በሚመቻቸው በተለያየ ሺፍት ዛፍ ስር ለተማሪዎቹ ለፀሐይ ዳስ ነገር ተሰርቶ ነበር የምናስተምረው፡፡ ወጣት ወጣቶቹ የፍቅር ደብዳቤ እየፃፉ ያስቁን ነበር፡፡ ምን ያህል ደጎች እንደነበሩ ለመግለፅ ቃላት ያጥራል፡፡ አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ ትላልቅ ሰዎች ሳይቀሩ በጣት አሻራ ከመፈረም ደብዳቤ ወደማንበብ ደርሶ ነበር (በበርካታ የሐገሪቱ ቋንቋዎች በኢትዮጵያ ፊደል)፡፡ 15 የነበረውን የበለጠ ልናሰፋው ልናሳድገው እየቻልን፣ የጎደሉትን የበለጠ እያሻሻልን መሄድ እየቻልን ዛሬ እንዲህ መሆናችን በራሳችን ሀብት እንዳንኮራ መሆናችን ያሳዝናል፡፡ እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን፡፡ ለሁላችንም ለመሪዎችም ልቦና ይስጥልን፡፡
እውነት ነው
Thank you Aster for all the contributions you have done in educating Ethiopians in many languages so they can interact and work together amicably to further their communities needs. You and your friends deserve to be appreciated and acknowledged for going out of your comfort zone in rural areas to help Ethiopians who come from all walks of life to learn and elevate their literacy rate to highest level.
እውነት ነው የሚናገሩት ብዙ ልጆች አምርኛ ስለማይችሉ ተጉላልተዋል የራሳችን ፊድል ስላለን ልንኮራበት ይገባል
ፖሎቲካ ግን ካላወቁበት ጡሩ ኣይደለም እኔ ኦሮሞ ነኝ በኢትዮጵያዊነቴ ግን እኮራለው
ከተቻለለሰው ሁሉ ቢያስተምሩ ጡሩ ትልቅ ክብር ኣለኝ ለእርሶ እድሜና ጤና ይስጦት!!!
Afaan Oromoo የስራ ቋንቋ ይሆናል።
@@jamboShallo የስራ ቋንቋ መሆኑ በጣም ጥሩ ነው ፣ ነገር ግን በኦሮምኛ ቋንቋ የተዘጋጀ ለኢትዮጵያውያን የሚጠቅም ምን በረከት አላችሁ ? መቼም ያላችሁ ፅሁፍ ሁሉ ተገለን ፣ ቅኝ ተገዝተን ፣ የሰበሩንን ሰብረን የሚል እዬዬ ነው 😭😭😭 ያን ለቅሶ ለመስማት የሚቀበል ያለ ይመስላችኋል ? በላቲን እየፃፋችሁ የሚቀበላችሁ ያለ ይመስላችኋል ?
@@iandi907 ብትቀበል ባትቀበል ከናንተ ምንም አንጠብቅም። ምርጫው የራስህ ነው። ተንጫጩ።
@@jamboShallo tell him bro. What choices he got. We control all aspect of life.
Great to hear such a mind-blowing intellect and deep rooted love to the unity of Ethiopia! Thank you!
ግሩም አስተማሪ ነዎት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት
Thank you so much Arts TV world for this very essential programme very educational for all of us. God bless you all
ድንቅ ተአምር ለኢትዮጵያ ሕዝብ በማሳወቅ የበኩላችንን እንጣር
ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ የጥንት ወዳጄ: ለሰጠኸው ሰፊ ማብራሪያና አስደማሚ ትምህርት በጣም አደንቅሃለሁ በርታ።
ዘወለደ ነኝ
እንደነዚህ አይነት ምሁራን ነው አገራችን የሚያስፈልጋት
Pro.fiker tolosa betam yemakeberachew sew nachew. Teru ethiopiawi Egzabehair edemena tena yestot 💚💛❤️🙏🏿
ዶ/ር ፍቅሬ በጣም አደንቀዋለሁ ማንነቱን ከካልፎርኒያ የዛሬ 18 ዓመት ጀምሮ አቀዋለሁ በሳል ሚዛናዊ አስተሳሰብ ያለው በራሱ በሀገሩ በህዝቡ አልፎ ተርፎም የሚኮራ ግለሰብ በመሆኑ ሁሌም አከብረዋለው አመሰግነዋለሁ።።
Amazing Analysis.
I was a high school teacher in different parts of Ethiopia for about 9 years.
Professor Fikre perfectly observed the result of ignoring Amharic.
It has been paralysing the generation from competing with their fellow graduates in other parts of Ethiopia.
ይህን ጥልቅ እውቀት ስላሳወቁን እናመሰግናለን ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ
ፕሮፌሰር ምሁራዊ የበሰለ ገለጻ ነው የሰጡት። የኦሮምኛ ትምህርት በአማርኛ ፊደል ቢሆን ሁሉም ኢትዮጵያዊያን በደሰታ ይቀበሉት ነበር። በተውሶ ላቲን ከመጠቀም በራሳችን ፊደል መጠቀሙ ያኮራል።
Let God save Ethiopia!💝
Thank you Professor for reassuring that Amharic is Ethiopian language not Amharas only. God bless you. I hope our politicians listens to you.
Who are Ethiopians? Gambella Somali afar kunama dorze welyta...Who????? Delusional mf.
Thank you again Professor thank you Arts TV world please keep it up
Give thanks pro Fikre Tolosa, respect!!💚🧡❤️✨
የሳባ ግዕዝ ፊደልን ለትውልድ ለማቆየት የዓድዋ ኦሮሞ ጀግኖች እነ ደጃዝማች ባልቻ አባነፍሶን እና ፊታውራሪ ገበየሁ ጉርሙን ጨምሮ ሁሉም ኢትዮጵያውያን በጦርነት ከዉጭ ወራሪ ጋር ተዋግተው ተሰውተውበታል! አባቶቻችን ያቆዩልንን ጥራት ያለውን አገርበቀል የሣባ ግዕዝ ፊደል በተንዛዛ የውጭ የላቲን ፊደል መተካት ለነጭ የበላይነት መገዛትና ራስን ዝቅ ማድረግ ነው:: ኢትዮጵያ የምትታዎቀው ደግሞ ቅኝ ባለመገዛቷና በነፃነቷ ነው::ፌደላችን ቅኝ ያለመገዛታችን አንዱ ምልክት ነው:: እናመሰግናለን ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ!
Thank you Professor God bless you. Dr. Abiye and his government better seek advice from you and the like. Ethiopia has got too many historians and noble men like you with willingness to educate us all.
ፕሮፌሰር በጣም እናመሰግናለን::
ክቡር ፕሮፌሰር ክብር ይስጥዎት።
ፕ/ር አይጨነቁ ቀጣዩ ትውልድ ባለብዙ ቋንቋ የሚሆኑ እና በዚያ የሚግባቡ ይሆናል
የዛሬዉን ችግር አይዩ መጨው ትውልድ ባለ ብዙ ባሕል /multicultural እና ባለብዙ ቋንቋ multilingual ትውልድ ይታዮት
ውድ ክቡር ዶ/ር ፍቅሬ እንደ እርስዎ ያሉትን ያብዛልን
እናመሰግናለን
ዶ/ር ኃይሌ ፊዳ በል በለው። ነገ እሱን ፕ/ር የሚለው አይኖርም። ዶ/ር ኃይሌ ፊዳ ኢትዮጵያ ድጋሚ የማትወልደው ጀግና ነው!
God bless you Prof Tolosa!
እናመሰግናለን። ቋንቋ እንደቅርስ ባለመግባባት ይፍረስ በሚባልበት ጊዜ ይህን ታሪክ መስማት ለረባሾች ይጠቅማል?
ጆሮ ያለው ይስማ !!!
LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING BLESS. I WHICH ETHIOPIAN ( FIDEL )BE THE BEST 👌 👍 THANK YOU GOD BLESS YOU.
ረዥም እድሜ ይስጥልን እውነተኛ ኢትዮጵያዊ
እኔም ብሆን ኦሮሞ ደቡብ ጉራጌም ነኝ ግን የቋንቋ ፊደላችን የኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለጠቅላላ አፍሪካውያን ብቸኛ የፅሑፍ ፊደል በመሆኑ ይሄን የመከበሪያ ታሪካዊ ሃብታችንን ጥለን የነጮች ፅሑፍ መጠቀም የባርነት የበታችነት ማረጋገጫ ነው:: በጣም ያማል::
Politics its another thing ,please let us utilized Saba letter. የራሳችን ፊድል ስላለን ልንኮራበት ይገባል!!!!
እኔ ኦሮሞ ነኝ በኢትዮጵያዊነቴ ግን እኮራለ proud to be Ethiopian we are one people !!!
Thank you professor Fikre!
እግዚአብሔር ይስጥልን ፕሮፌሰር ። እባካችሁ እዛ ላይ ያላችሁ ባለስልጣናት እንደ ግመል ሽንት ወደኋላ መሆኑን ተውት። እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ
Respect ! Live long !
ውድ ዶክተር ፍቅሬ ቶሎሳ ይህንን በአማርኛ የተናገሩትን ለአሮምኛ ታናጋሪዎች በቋንቋቸው ወይም በሚዲያዎቻቸው ቀርበው ቢነግሯቸው ። የታሪኩ ሁኔታ እንዳለ ሆኖ ማለት ነው
ኦሮምኛማ፡ አይችልም፡ በአማራ፡ ዘመን፡ አማርኛ፡ ብቻ፡ ስለሚያዋጣ፡ ያዋጣኛል፡ ብሎ፡ የአማርኛ፡ ቋንቋ፡ ሊቅ፡ ሆነ፡ አሁን፡ የሱ፡ ፕሮፌስርነት፡ ተፈላጊነት፡ የለውም፡ ማንም፡ አይቀጥረውም፡ ጮጯጪጩ፡ ቌቍቊቈ ለማለት፡ ነው፡ ወይ፡ ማን፡ ይስመዋል፡ ግፋ፡ ካለ፡ ቄስ፡ ትምህርት፡ቤት፡ አስተማሪ፡ ይሆናል፡ አለቀ። ውጭ፡ ሀገር፡ ከሄድ፡ ደግሞ፡ ታክሲ፡ ሺፌር፡ ይሆናል።
@@tulukuma5708 at least try to make a reasonable argument instead of spewing pure hatred.
@@yosiast ያለችኝን፡ እንግሊዘኛ፡ አሞጥጭ፡ ተጠቅሜ፡ ምን፡ ለማለት፡ እንደፈለግ፡ ባይገባኝም፡ አቅ፡ ብለሀል፡ የቋንቋው፡ ሊቅ፡ መርዝ፡ በኦሮሞች፡ ላይ፡ እየረጭ፡ ነው፡ ጥሩ፡ ብለሀል፡ ጥላቻ፡ ከዚህ፡ በላይ፡ የለም፡ አንድን፡ ሕዝብ፡ በግድ፡ በፊደል፡ ፃፍ፡ ብሎ፡ ማን፡ ሊያስገድደው፡ ይችላል፡ ጦርነት፡ ሊያስነሳ፡ ነው፡ እንዴ፡ አርባ፡ አመት፡ ያበቃለትን፡ ጉዳይ፡ እንደገና፡ የሚቋስቋስው፡ እስቲ፡ ንገረኝ፡ አማሮች፡ ምን፡ ይጠቀማሉ፡ ኦሮሞዎች፡ በፊደል፡ ፃፊ፡ አልፃፉ፡ አንተ፡ ትግርኛ፡ ማንበብ፡ ትችላለህ፡ በፊደል፡ ብቻ፡ ስለተፃፈ፡ ይህን፡ ያህል፡ አማሮችን፡ ካንገበገባቸው፡ ክላቸው፡ ውስጥ፡ ኦሮምኛ፡ በፊደል፡ ይማሩ፡ ከዛ፡ ምናልባት፡ የኦሮሞን፡ ልብ፡ ያሳሱ፡ ይሆናል።
@@tulukuma5708 አለማወቅህን እዚህ ላይ ነው የገለፅከው ቱሉ ቋንቋ በጀርመን ብትሄድ በአሜሪካ ብትሄድ በፈረንሳይ ብትሄድ ግእዝን ቋንቋ እንደማያስተምሩ እና የተስረቀውን የግእዝ መፅሀፍት ምን ያክል እንደሆነ ታውቃለህ የእናንተ ችግረ አምሓራ ገዛን ብቻ ነው ወደድክም ጠላህም ታሪክን መቀየር አትችልም ጥሩም ሆነ መጥፎ ተማር ሽኔ ኦነግ ቋንቋ አይሆንም መስልጠን ጥሩ ነው::
@@ethiopia6721 የሌ፡ ፍቅር፡ አማራዊት፡ ጥሩ፡ የጀርመኖችን፡ ጉዳይ፡ አንስተሻል፡ በጀርመን፡ ሐገር፡ ናዚዎች፡ ጁዎቹን፡ አልገደሉም፡ ብሎ፡ መክምራከር፡ በወንጀል፡ እንደሚያስቀጥ፡ ታውቃለሽ። አሁንም፡ እነዚህ፡ የአማራ፡ ሽኔዎች፡ ጦርነት፡ ከመለኮሳቸው፡ በፊት፡ ኦሮሞዎች፡ በፊደል፡ ይፃፉ፡ የሚሉትን፡ በሙሉ፡ በዘር፡ ማጥፋት፡ ውንጀል፡ መጠየቅ፡ እና፡ ልክ፡ ስው፡ እንደገደሉ፡ ተደርጎ፡ መቀጣት፡ አለባቸው፡ በዚህ፡ ነገር፡ መቀለድ፡ የለብንም፡ የትግሬዎች፡ ጦርነት፡ የተጀመረው፡ እንደቀልድ፡ አማሮች፡ ወያኔዎች፡ ስረቁ፡ ከተማ፡ ውስጥ፡ ስው፡ ገደሉ፡ ረብሻ፡ አስነሱ፡ የቀን፡ ጅቦች፡ ጁንታዎች፡ ወዘተ፡ በቀላል፡ ስድብ፡ እየተሳሳቅን፡ አንድ፡ ሚሊዬን፡ ሕዝብ፡ አጣን። አሁንም፡ የትግሬዎቹ፡ ጦርነት፡ ሲያበቃ፡ ይህ፡ ስውዬ፡ በግብፅ፡ ይከፈለው፡ ይሆናል፡ እንጂ፡ ምን፡ ስርቶ፡ ይኖራል፡ ቋንቋ፡ ማን፡ የሚማር፡ አለ፡ ከቄስ፡ ቤት፡ በቀር፡ እዴሜ፡ ለብርሃኑ፡ ነጋ፡ ጠቅላላ፡ ትምህርት ፡ በእንግሊዝኛ ፡ መስጠት፡ ሊጀመር፡ ነው።ኦሮሞዎች፡ አድቫንስ፡ ናቸው። በመጨረሻም፡ አባባ፡ ስዕሊ፡ አባባ፡ ተረት፡ ተረት፡ በሳቸው፡ ፕሮግራም፡ አንዲት፡ የአማራ፡ ልጅ፡ ቤቷ፡ የሚባለውን፡ ስምታ፡ ==ጋ*ላ፡ ስትል፡ ትግሬዎቹ፡ ቀልድ፡ አያቁም፡ ወድያው፡ ነው፡ ያባረሩት፡ ማንም፡ ስው፡ ይገባዋል፡ አበባ፡ ሳዕሉ፡ መስማትም፡ የቻሉ፡ አይመስለኘ፡ ቢስሙና፡ በገፅፆት፡ ጥሩ፡ ነበር፡ ግን፡ እሳቸው፡ 90 አመት፡ አዛውንት፡ ናቸው፡ እኔ፡ ቪድዬውን፡ አላየሁትም፡ ቁምነገሩ፡ ምንም፡ ርህራሄ፡ የለም፡ ዘረኛ፡ እሆናለህ፡ ካልክ፡ ዋጋ፡ ትከፍላለህ፡ ብለው፡ ለሌላው፡ ትምህርት፡ ሲስጡ፡ ነው፡ አሁንም፡ ይህ፡ የግብፅ፡ ተከፋይ፡ መርዙን፡ ሲረጭ፡ ተይዞ፡ መታስር፡ አለበት። ለምን፡ ታሪክን፡ እንመልከት፡ ሩቅ፡ አንሄደ፡ እንቁላል፡ ስስርቅ፡ በቀጣሽኝ፡ ነበር፡ አለ፡ አሉ፡ ሌባ፡ ለናቱ፡ መጀመርያ፡ አብቾ፡ የተፈተነው፡ ሻሽመኔ፡ ነበር፡ ስው፡ ዘቅዝቀው፡ ሲገድሉ፡ ጦሩን፡ በሙሉ፡ ልኮ፡ ቪድዬ፡ ላይ፡ ያሉትን፡ በሙሉ፡ ፖሊሶቹን፡ በሙሉ፡ ይዞ፡ ለፍርድ፡ ቢያቀርብ፡ ይህ፡ ሁሉ፡ ግድያ፡ ባልነበረ። ከዝያ፡ አንዲት፡ ገጣሚት፡ የኦሮሞን፡ ሕዝብ፡ ከብት፡ ብላ፡ ቤተመንግስት፡ ውስጥ፡ ስትሳደብ፡ አጨብጭቦ፡ ዝም፡ እንደውም፡ ከብት፡ ሲባሉ፡ አቤት፡ ካሉ፡ ስማቸው፡ ቢሆን፡ ነው፡ ብለው፡ አላገጡ፡ ወለጋዎች፡ ደግሞ፡ መልስ፡ ስጡ፡ አማሮችን፡ በማፈናቀል፡ አብቾ፡ እኔ፡ ምን፡ ያገበኛል፡ ሲል፡ ለመጨረሻ፡ ግዜ፡ አማሮች፡ ተጣሉት። እንግዲህ፡ የምለው፡ ሁሉ፡ ነገር፡ ቀልድ፡ ይመስላል፡ ይህ፡ ስው፡ መርዙን፡ ሲረጭ፡ አማሮች፡ ያጨበጭቡለታል፡ ነገ። ኦሮሞው፡ ምላሽ፡ ሲስጥ፡ ብታለቅስ፡ መስማያዬ፡ ጥጥ፡ ነው፡ አሁን፡ ይህ፡ ሁሉ፡ በመፃፌም፡ ታላግጪ፡ ይሆናል፡ ግን፡ እኔ፡ ላንቺ፡ ሳይሆን፡ ከራሴ፡ ይወረድ፡ ከደሙ፡ ንፁህ፡ ነኝ፡ ብዬ፡ እጄን፡ ታጥቤያለሁ፡ የማንንም፡ ለቅሶ፡ አልስማም፡ ስራ፡ ያውጣህ።
ዶክተር እወድሐለሁ፣
That's absolutely correct !
እናመስግናለን🙏
እገዜር ይስጥልኝ ፐሮፌሰር ቶሎሳ. "ባሏን እጎዳ ብላ ምኗን በእንጨት ወጋች" ነው ነገሩ. አስተሳሰባችን ከአፍንጫችን ራቅ ማለት አለበት..
To be educated means to be bold to face the truth even when it is hurting!!
በእጅ የያዙት ወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል
ውድ ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ መጽሃፍውን እንብቤዋለሁ መልስ ያጣሁለት ጥያቄ እንዲህ ይላል በመጽሃፍ ቅዱስ ዘፍጥረት 10 : ቁጥር 7 ላይ “የኩሽም ልጆች ሳባ፥ ኤውላጥ፥ ሰብታ፥ ራዕማ፥ ሰበቃታ ናቸው። የራዕማ ልጆችም ሳባ፥ ድዳን ናቸው።” ይላል ። ታድያ የግዕዝ ፊደል የሴማውያን ነው ? ወይስ የካማውያን ? ምን ይመስልዎታል? የየትኛው ሳባ ፊደል ነው የጠራ መልስ ቢሰጡኝ። አክባሪዎ
እውነት ነው ፕሮፌሠር ቋንቋው እንዲጠላ እና ለብዙሃን እንዳይገባ የሆነው በላቲን መፃፋ ነው
ጨው ሆይ ለራስህ ብለህ ጣፍጥ!! በግዕዝ ፊደል ከ80 በላይ የኢትዮጵያውያንን ቋንቋ መፃፍ እጅግ ጥቅም እንዳለው ፕሮ ፍቅሬ ቶሎሳ አስረድተዋል። በመሆኑም ፅንፈኞች፣ በአንድ አገር እየኖሩ ፀረ አንድነቶች፣ ለምን የላቲንን ፊደል እንደመረጡ ራሳቸውን ይጠይቁ።
ለአንድ ሀገር የጋራ መግባቢያ ቋንቋ የግድ አንድ ቋንቋ መሆን የለበትም ሕብረ ብሔራዊ በሆኑ እንደ አትዮጲያ ያሉ ሀገሮች ሁለት እና ከዚያ በላይ ይኖራቸዋል
የኩሽ ቋንቋዎች እንደ ኦሮሚኛ ፣ ሱማሊኛ፣ ሲዳሚኛ፣ አፋር ... ያሉ ቋንቋዎች በግዕዝ / በሳባ ቋንቋ መጻፍ አዳጋች መሆኑን የቋንቋ ሊቃወንት የስታምራሉ
ዶ/ር ኃይሌ ፊዳ ይህን የደረጉት በዚሁ መሠረት በቅን ልቡና እንጂ በፖለቲካ ምክንያት አይደለም
የሰባ ፊደል ለሴም ቋንቋ ምቹ ሆኖ ከጥንቱ የተበጀ እንጂ እንደ ፕ/ር ፍቅሬ በተንኮል አይመስልም / አይደለም
ደግ አደረግን
When each time I see dis man, he reminds me Ababa Tsefaye’s kids story.. LMBO
Your mind blindness that enble you to Perceive you Like that.
Jarsa dofaa dullomaa Maa walletii layxaa wan hin beynee
This was my question all the time.why All other Ethiopian languages should be written in Amharic Alfa bate ?. It be easy to learn. Thanks
ቃላትን አጠብቆ እና አላልቶ ለመፃፍም ሆነ ለማንበብ አያስችልም ።
የላቲን ፊደላትን የሚደግፉ ምሁራንም ስላሉ አንዳቸውን ብትጋብዙ ሚዛናዊ ግንዛቤ ለመያዝ የሚያግዘን ይመስለኛል።
ይህ ፡ሰዉ፡የተሳሳተየታሪክ፡አስተማሪ፡ነዉ።
Thank you Dr. Fikre. Haile Fida, his hatred for Amharas, sent Oromos to using Latin alphabet. They not only cannot communicate with the rest of Ethiopia but they also cannot communicate with Europe. Anything done with hatred will never succeed.
ግእዝን ትቶ ላቲን ካልሆነ ማለት እብድነት ነው:: 🇪🇹❤️
ወዴ፡ አማራ conscious ፤ኦሮሞዎች፡ እኳ፡ እንኳን፡ በፊደል፡ ሊፅፉ፡ ቋንቋቸውን፡ እንዲናገሩ፡ አይፈቀድም፡ ነበር። አሁን፡ አንቺ፡ የምትይው፡ እውነት፡ የሚሆነው፡ አንድአሮሞ፡ ተከሳሽ፡ የተከስስበትን፡ በኦሮምኛ፡ በፊደል፡ ፅፈው፡ ስጥተውት፡ ክሱን፡ በደንብ፡ ተረድቶ፡ ቢከስስ፡ እዛው፡ ኦሮሞ፡ ክፍለ-ሀገር፡ ውስጥ፡ በደርግ፡ ግዜ፡ ጋዜጣ፡ መፈክር፡ ልብ-መፅሐፍ፡ በፊደል፡ የተፃፈ፡ ሌላው፡ ይቅር፡ በደርግ፡ ዘመን፡ ካሳየሽኝ፡ የምትይው፡ ትክክል፡ ነው፡፡ ነገር፡ ግን፡ እንኳን፡ ቋንቋውን፡ በፊደል፡ ሊፅፍ፡ ቀርቶ፡ መናገር፡ የከለከልሽው፡ ሕዝብ፡ ነፃነቱን፡ በደሙ፡ ካገኘ፡ በኋላ፡ አሁን፡ በፊደል፡ መፃፍ፡ ትችላለህ፡ ማለቱን፡ ምን፡ አመጣው፡ ስልጣን፡ እንደሌለህ፡ ረስተኸው፡ ነው። ኦሮሞ፡ ፊደልን፡ ከፈለገ፡ የአማራን፡ ፍቃድ፡ መጠየቅ፡ አያስፈልግበትም፡ መጠቀም፡ ይችላል፡ አለመጠቀምም፡ ከፈለገ፡ ደግሞ፡ አማሮች፡ ሊያስገድዱት፡ አይችሉም። ይህንን እንዴት፡ ለማስረዳት፡ ልሞክር። ኤርትራ፡ ቋንቋዬን፡ ልናገር፡ ክልሌን፡ እራሴ፡ ላስተዳድር፡ አስብንም፡ እኔ፡ ልቆጣጠር፡ ስትል፡ አማሮች፡ እንቢ፡ አሉ፡ ጦርነት፡ ገጠሙ፡ኤርትራ፡ አሽንፉ፡ አሁን፡ አማሮች፡ ከተሽነፉ፡ በኋላ፡ እሺ፡ ያላቹሁን፡ በሙሉ፡ እንስጣለን፡ ብቻ፡ አትገንጠሉ፡ ቢሉ፡ ኤርትራኖቹ፡ ይሰሞቸዋል፡ ወይ? ወይስ፡ የመደራደርያው፡ ግዜ፡ አልፏል፡ ይሉዋችዋል።
Well done Professor Fikre
“ አዳም የተወለደው ጎጃም ነው ። “ ፕሮፌሰር
ፍቅሬ ቶሎሳ ። እንግሊዘኛውንስ በምን ፊደል
እንማር ? 😂😆
በላቲን ነዋ! የተባለው በኢትዮ ያሉትን ቋንቋዎች በግዕዝ ፊደል ቢሆን ብዙ ጥቅም አለው ነው።
ይህ ኢንተርቪው በራሱ ፖለቲካ ነው የዚህ ቃለ መጠይቅ ድብቅ ዓላማ ግልፅ ነው ለማንኛውም እኔ የአማርኛና የኦሮሞኛ ቋንቋን መፃፍ፣መናገር ፣ ማንበብ በደንብ አውቃለው እሰራበታለውም ከዚህ አንፃር ለኦሮምኛ ቋንቋ ከሳባ ይልቅ የላቲን ፊደል በጣም በጣም በጣም ምቹና ቀላል መሆኑን በብዙ ምሳሌ ማስረዳት ይቻላል መቼም ከመቶ በላይ ፊደላትን ከመጠቀም ከ26 ብዙም ያልራቁ ፊደላትን መጠቀሙ ይበጃል በአጠቃላይ የኦሮሞ ፣ሲዳማ፣ሱማሌ፣አፋር፣ሀድያ፣ወላይታ፣ሀላባ፣ጌዴኦና ሌሎች የደቡብ ብሔሮች የላቲንን ፊደል መምረጣቸው ትክክል እንዳልሆነና የሚጠቅማቸውን እንደማያውቁ ተደርጎ የሚነሳው ሐሳብ ተገቢነት የሌለውና ለብሔሮቹ ያለን ክብር የወረደ መሆኑን የሚያሳይ ነው ስለሆነም አሁን የእኔ አውቅልሀለው ዘመን ላይመለስ ግብዓተ መሬቱ የተፈፀመ ስለሆነ የድሮ ተረት ተረታችሁን ይዛችሁ ወደ ሚዲያ ባትቀርቡ መልካም ነው በመጨረሻ ስለራሴ የማውቀው እኔው እራሴው ነኝ ለምን ዝም አይሉኝ......... የሚለውን ዘፈን ጋበዝኳችሁ
የዘመኑ ፅንፈኛ ካድሬ መሆንህን ከጹሑፍ ተረድቼአለሁ። ለብሔሮች የአትዮጵያ ፊደል ቢጠቀሙ ክብራቸውና ነፃነታቸው ነው።
በጣም ታሳዝናላችሁ ሌላው የአፍሪካ ሀገር ተገዶ ቅኝ ሲገዛ እናንተ ግን ለምናችሁ ቅኝ ተገዛችሁ
@@enathagertube4619 . Ant erasu kegn gezzi neh.. werari.
“ፍቅር እስከመቃብር “:- በአማርኛ ሳያነቡ መሞት ብቻ :- የሞት ሞት! አትደንቁሩ፡ ተማሩ!!!
it is difficult to write oromifa in Amharic because there are many words which as same word but has different meanings. we differentiate in accent or shortly or Longley speaking Ex. D, Dh, other so it has many variation so Professor first know/learn speak in oromifa and check and write which one is best than judging. those who don't know Oromifa and Latin better to ask the expertise.
that could’ve been fixed
birhanu berhanu beerhanu brhanoo berhanue…
ኢትዮጵያ መልቲ ላንጉጅ ሃገር ናት ። ካማርኛ፥ ከትግርኛ የበለጠ፥ ኦሮምኛ በህዝባችን መሃል በብዛት ይነገራል ። የብዙሃን ቋንቋ ነው ።
የኣማርኛ ቋንቋ መቀጨጭ፥ (ፊደሉም ጭምር) የግድ ላቲንን መዋስ ኣለብን ተባለ ። ተጠንቶ እንጂ ፤ በዋል ፈሰስ ኣልተደረገም ።
የላቲንን ፊደል የሚጠቀሙ ሃገሮች፥ እስያ ውስጥ በብዙ ይገኛሉ፤ ህንድ፥ ባግላዴሽ፥ ፓኪስታን፥ ሲንጋፖር፥ ፊሊፒንስ....... በጣም ብዙ ናቸው ።
Poor looser Woyane!
እያንዳንዱ የአፋር፤ የሶማሊ፤ የሲዳማ፤ የወላይታ፤ ሃዲያ፤ ሃላባ ወዘተ የራሳቸው ምሁራን ስላላቸው የትኛው ፍደል እንደሚመቻቸው አስጠንተው ነው ያስጀመሩት። እነዚህን ህዝቦች ለማሳመን መቅደም ያለበት ቋንቋቸውን መልመድ ነው። የሚገርመው ደግሞ ፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ የአባቱን ቋንቋ ሳይችል ይዘባርቃል።
ኢትዮጵያ ፊደሏን በዩኔስኮ እንዲመዘገብ መስራት አለብን አማርኛ ከኦሮሞ፣ከትግሬ፣ከድቡብና ከአረብኛ የተፈጠረ የጥንት ወታደሮቻችን መግባቢያ ነበር 🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷ቻይናም ራሻም ያደጉት በራሳቸው ፊደል ስለሚጠቀሙ ነው ባህላቸውም አልተበረዘም።
እድሜ ይስጦት ግን ይህ ሌላ ኢትዮጵያውያን አልተምታታብንም ባይሆ ኦሮሚኛ ከቻሉ በኦሮሞ ሚዲያ እና በኦሮሚኛ ይንገሩልን ኦሮሚኛ በአማሪኛ ፊደል ቢሆን ብዙ ሰው ይማራል እኔ ጉራጌ ነኝ ግን ትግርኛ ጉራጊኛ አማሪኛ አደሪኛ አነባለሁ ትርጉም ባይገባኝም ቢገበኛም ግን ቁቤ እሚባለው እንግሊዘኛ ፊደል ነው
እኔ አውቅልሃለሁ ባዮች ናቸው ይህችን ሃገር እያፈረረሷት ያሉት!!
ለዚህ ጉዳይ መፍትሄ ለመስጠት ሀገር እንመራለን የሚሉ ፖለቲከኞች አጽንዖት ሰጥተው ሊሰሩበት ይገባል
What about French, German, Turkiye, etc who use Latin alphabets???????? Are these countries from the same origin. I can be an Ethiopian with Latin alphabets....
ዘመናዊ ቅኝ ግዛት ነው በኦሮሞ ወገን የተፈፀመው የኦሮሞ አባቶች ከሌላው ወንድም ብሄር በደማቸው ያስከበሯትን ኢትዮጵያ በፔንጤ ሀይማኖት ገብተው የፈረንጅ ፊደል አስለመዱ
Afaan Oromoo ያስተምር ነበር። የኃይሌ ፊዳ ባለቤትን ደረጀ ኃይሌ ቃለ መጠይቅ አድርጎላታልና አርትስ ቲቪን መልሰው ያዳምጡ።
ለክቡር ፍቅሬ ቶሎሳ ትልቅ አክብሮት አለኝ
ለሠጡት ምሁራዊ አስተያየትዎ አመሠግናለሁ።
ለዘመኑ ፖለቲከኞች የምለው ነገር ቢኖር በፖለቲካ አመለካከታችንና በግል ጥላቻ ላይ ተመስርቶ የሀገርን ክብርና ኩራት የሆነውን ቀደምትና ከአለም እጅግ ጥቂት ሀገራት እንዲሁም ከአፍሪካ ብቸኛ ፊደል ካላቸው ሀገራት አንዱ የሆነውን የኢትዬጵያ ቋንቋና ፊደል አለመጠቀም የሳዝናል ያሳፍራል ያስቆጫልም ።ታዲያ ይህን ምንይሉታል የራስን ትቶ የሌላ የተውሶ ፊደላትን መጠቀም እራስን ማዋረድ ሀገርንም በብዙ መልኩ ከመጉዳትና ከመካድ አይለይም ።በተጨማሪም የሀገራችን ቋንቋዎች ሀብቶቻችንና ውበታችን ሰለሆኑ ቋንቋውንና ባህሉን መጠበቅና ማሣደግ ይገባል። ነገር ግን ለዚች በአግባቡ በለቶ ማደር ላልቻለች ደሀ ህዝብና ሀገር አምስት አይደለም ሁለት ቋንቋ ብሄራዊ ቋንቋ ማድረግ አጅግ አስቸጋሪ አና ብዙ ወጭን ከመጠየቁም በላይ የሀገሪቱ ዜጎች በሀገሪቱ ውስጥ ተዘዋውረው አንዳይሠሩና እንዳይነግዱ ትልቅ እንቅፋት እንደሚሆን አስረጂ አስፈልገውም ።ስለዚህ የሀገራችን የፖለቲካ መሪዎች እና ምሁራን ለሀገር የሚጠቅም ውሣኔ በመወሠን የህሊናም የታሪክም ተወቃሽ ከመሆን ጠቃሚ ውሳኔ በመወሠን ሀገርን ወደአንድነት አምጡ።
መፅሐፈ ቁልቁሉ (መፅሐፍ ቅዱስ):በሬሳ ጋዜጣ የተጻፈው በአማርኛ ነው ታድያ መፅሐፍ ቅዱስን ያህል የተተረጎመበትን ፊደል አለመጠቀም ምን ማለት እንደሆነ በደንብ እንረዳለን።
The poll, the poll, many Oromo people want to learn affan oromo in Amharic alphabet, because, scientific, cab be learned faster, economical, can grow faster, all can be proud of own and above all very scientific Amharic language much, much more preferred. The Amharic language is one of the important inventions, to make all Ethiopians labeled with Ethiopianism !!! Those Ethiopians who speak or learned more than three foreign languages, can tell, how the Amharic language is in a superior way very scientific, this helps the grow faster, clear understanding, l am one of those who can witness its superiority. Amharic is language is one of a few one can any SOUND. Let us change the latin to Amharic alphabet !!!
In Ethiopia the laungage is not making agreement but use only English language...that means forget Amharic,Tgrigna,and Oromogna.
ሱማሌም፥ሲዳማም፥ከፋም፥ወላይትኛ፥አፋርኛ፥ ኦሮምኛ..... 75% of Ethiopian peoples used for their own languages
መሰለኝ ብሎ መግለፅ ትክክል ነው ወይ ? dha የሚገልፅ የአማሪኛ ፊደል ይንገሩን እስኪ ።።አማሪኛ ኦሮሚኛን እና ሌሎችን አይገልፅም ።።
ይህ ፕሮፌሰር ተብዬው ሰውዬ በጣም ርካሽ ሰውዬ ነው᎓᎓ በጣም የምገርም ነገር ደግሞ ከኦሮሞዎች ከስዳማዎች እና ከሶማሌዎች በላይ ለእነሱ ቋንቋ የምመች ፍደላትን የምያውቅ ራሱን አርጎ ይቀርባል
we have to use English to compete internationally
ያንተው ደሞ ሞኝ ዩያዘውን አይለቅም አሉ ....
ቅኝ ያልተገዛች አገር ማለት ትርጉሚ ቢገባህ እንደዚህ ባላልክ ...ለሁሉም English አንዱ የስራ ቋንቋ እንደሆነም ሳላስታውስህ ማለፍ አልፈልግም
Jelee’ ayemute endiyasek 😂😂😂. There is called identity
Thanks Latino from south America given by russia to Somalia oromo took it from Somalia
አፍሪካ በሙሉ አማርኛ ፊደልን ቢጠቀመው ያተርፍበታል እጂ አይጎዳም
Endiet new yemiyaterfew?siketl yeamargna fidel mibal ale endie?
አፍሪካኖች፡ ነፃነታቸውን፡ ሲያገኙ፡ ቋንቋ፡ የፈልጉ፡ ነበር፡ ጃኑሆይን፡ ሲጠይቋቸው፡ በአማርኛ፡ ፊደል፡ እንዲሆን፡ ተስማሙ፡ አፍሪካኖቹ፡ ግን፡ ከአማርኛ፡ ይልቅ፡ ስዋሊኛ፡ በብዙ፡ አፍሪካ፡ ሐገር፡ ስለሚነገር፡ ስዋልኛ፡ በአማርኛ፡ ይፃፍ፡ አሉዋቸው፡ ሐይሌስላሴ፡ እሺ፡ ቢሉ፡ ኖሮ፡ ፊደል፡ የአፍሪካ፡ መፃፍያ፡ ይሆን፡ ነበር፡ ግን፡ ጃንሆን፡ በፍፁም፡ አማርኛ፡ ካልሆነ፡ ብለው፡ እንቢ፡ አሉ።።። አሁንም፡ ከአንቺ፡ መርዛማ፡ አነጋገር፡ አማርኛ፡ የአፍሪካ፡ ቋንቋ፡ ይሁን፡ ትያለሽ፡ ለምን፡ አረብኛ፡ ፊደል፡ አለው፡ ለምን፡ አረብኛ፡ አይሆንም፡ ብዙ፡ ተናጋሪዎችም፡ አሉት፡ እኔም፡ ደስ፡ ይለኛል፡ አማርኛ፡ የእፍሪካ፡ ቋንቋ፡ ቢሆን፡ ግን፡ መርዛም፡ አማራ፡ እያለ፡ ሊሆን፡ አይችልም፡ ሰጥቶ፡ በመቀበል፡ አያምኑም፡ አሁን፡ ኦሮምኛ፡ ብሔራዊ፡ ቋንቋችን፡ ሆኖ፡ በፊደል፡ እንፃፍ፡ ቢባሉ፡ እሹ፡ አይሉም፡ እሽ፡ ሁለተኛ፡ ቋንቋቹሁን፡ ኦሮምኛ፡ ተማሩ፡ ቢባሉ፡ እሽ፡ አይሉም፡ ግን፡ የነሱን፡ ግሳንግስ፡ በስው፡ ላይ፡ ለመጫን፡ ፈጥነታቸው
@@tulukuma5708 በአማራ ላይ ያላችሁ ጥላቻ የበታችነት ስሜት አለቀቃችሁ መቼም አይለቃችሁም ጅል
@@selamawitgebretsadik3097 ታድያ፡ ለምን፡ አማሮች፡ የበላይ፡ ከሆናቹህ፡ ተገንጠሉ፡ ማንም፡ ደንታ፡ አይስጠውሽ፡ አንድ፡ ነገር፡ ኤክስፖርት፡ ከአማራ፡ ክልል፡ አይደረግም። ካለ፡ ንገሪኝ
@@hardsg aye yelem ahun yetegebabenew be kuby new aydel doma
እስኪ ይሄንን በ ግእዝ ፍደል ፃፍልኝ
Baala= ቅጠል
Balaa = አደጋ
Bal'aa =ሰፊ
ባኣላ
ባላ
ባዕላ
በአማርኛም ተመሳሳይ ፊደሎች የተለያየ ትርጓሜ ያላቸው አሉ ግን ስንናገራቸው ነው ልዩነቱን መፍጠር የምንችለው ለምሳሌ
በላ = ምግብ መብላት (ጠብቆ ሲነበብ)
በላ = ሁሉንም ነገር የሚያወድም (ላልቶ ሲነበብ)
እና ምን መሰለህ አጠቃቀማችን ነው እንጅ ይህ የሚከብድ አይደለም ለሁሉም ግን የሚጠቅመው የራስን እሴት ሀብት ማሳደግ ነው ለሚገባው ማለት ነው።
በልዳ ደ ፊደል አናትዋ ላይ በዉስጥዋ ሰረዝ ይጻፋል
Sigebah’ eko nwe! Ebede
@@davehm1825 - Ayigebawem, Eko 😂
ኦሮምኛ በአገራችን ፊደል መሠሰተ ትምህርት አስተምሬበታለሁ በጣም ቀለል ባለ ነበር ያስተማርን እና ቀላሉ መንገድ ነዉ አሁንም ቢሆን ሙሁሮች ቢያስቡበት ።
Kedir, ለምን፡ አማሮች፡ ክልል፡ ኦሮምኛን፡ በአማርኛ፡ ተምረው፡ ለምን፡ አያሳዩነ።እውነት፡ መከባበር፡ ማለት፡ ይህ፡ ነው፡ ቄሱ፡ ፕሮፌስህ፡ ሙልጭ፡ አርጎ፡ ሲዋሽ፡ ቻይናዎች፡ በፊት፡ ብናውቅ፡ ኖሮ፡ የናንተን፡ ፊደል፡ እንጠቀም፡ ነበር፡ አሉኝ፡ ይህ፡ እኳ፡ ማለት፡ ከቻናዊው፡ ልጄ፡ አብልጬ፡ የአበሻች፡ ህፃናትን፡ እወዳቸዋለሁ፡ አፈቅራቸዋለሁኝ፡ ከገዛ፡ ልጆቼ፡ አስበልጬ፡ አሉኝ፡ ብሎ፡ ሲቀደድ፡ ምድረ፡ አጨብጫቢ፡ ያጨበጭባል። ምን፡ አይነት፡ ነገር፡ ነው።
የአማረኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች ሌሎችን የኢትዮጵያ ቋንቋዎች እንዲዳከሙ እንጂ እንዲዳብሩ አደርገው አያቁም!! አብዛኛውን ግዜም ሆን ተብሎ ነበር።
ይህ ቁርሾን ፈጠረና ወደመለያያት እየገፋፋን መጣ። አሁን too late !! እረፍዷል !! ሳይመሽም አልቀረም !!
200 ቋንቋ ያለው ህዝብ በኢትዮጵያ ውስጥ እንዳለ ይነገራል ታዲያ እስከ ዛሬ ማን ጠበቀው?
ጥላቻህን የኋላ ቀር አስተሳሰብ በልኩ አድርገው አማርኛ ቋ ንቋ ተናጋሪ ለኢትዮጵያ ባለ ውለታ ነው ከአንተ ወይም ከአንቺ ጋር በምን እንግባባ ነበር?
@@selamawitgebretsadik3097 ሌሎች የኢትዮጵያ ቋንቋዎች እንደ አማረኛ ቋንቋ የማደግ ወይም የመዳበርን እድል አላገኙም ነበር። ማዳበሩ ይቅርና ፥ ሆን ተብሎ እንዲጠፉ፥ እንዲመነምኑ ይሠራ ነበር። ሆን ተብሎ የማሳነስና የማቅጨጭ ደባ "ይሠራላቸው" ነበር። ሆን ተብሎ !!
"አንድ ሀገር፥ አንድ ቋንቋ፥ አንድ ኃይማኖት ..." የሚለው አሐዳዊ ፍልስፍና ብሔሮችን + ብሐላቸውን + ቋንቋዎቻቸውን ጨምዶና ጨፍልቆ ይዞ ነበር የቆየው። ሌሎችን "የሰይጣን ቋንቋ ተናጋሪዎች" እየተባለ፥ "ጉሮሮ ሟራጅ ቋንቋ ነው" እየተባለ፥ "ገመድ አፎች" እየተባለ የማሸማቀቅ ሥራ ይሠራ አልነበረም?? እንዲያ መደረጉ መልካም ነበር ? መጥፎ ነበር? ምርጫውን ለናንተ እትዋለሁ።
አሁን አማረኛ፥ እንድማናቸውም ቋንቋዎች፥ የመክሰምም ሆነ የማደግ እድሉን ይጠብቅ። እኔ (ወንድ) ትችት እንጂ ቂም የለኚም ። ቻው !!
The word of geez..or saba has its sound and art......see example chee......the art ever fersreated.
Using latin script in ethiopian language was one of the ethiopian disintegration agenda of tplf and co. This project has been financed by the western countries to facilitate the new colonialisem in africa. I am proud to know this script. What all ethno fascist polititiens have to know is, that all ethiopian people are kuschitic by blood. Another truth is that some ethiopian languages like amharic and gurage.. languages has been light or highly influenced by semetic language. I am proud to know and use the script geez. The unic script developed and used by kushitic people!!!!
እንደውም፡ አማርኛ፡ ጭራሹንም፡ አንማርም፡ ቢሉ፡ ምን፡ ታረጋላቹልህ። ይህ፡ ጥላቻ፡ ከመስበክ፡ የተለየ፡ እይደለም። .....ሌላ፡ ውሽት፡ የተናገረው፡ እኛ፡ ስንፅፍ፡ አጠር፡ ምጥን፡ ያለ፡ ነው፡ ነጮቹ፡ ያንዛዙታል፡ ብሎዋል፡ ለምሳሎ... Door ።።።።።አራት፡ ፊደል፡ ሲፈጅ፡ በአማርኛ፡ ሁለት፡ ፊደል፡ ብቻ፡ ነው፡ የሚፈጀው፡ ብሎ፡ ግማሽ፡ እውነት፡ ግማሽ፡ ውሽት፡ ተናግሯል።።።አዋ፡ እውነቱን፡ ነው፡ በእጃችን፡ የምንፅፍ፡ ከሆነ፡ ሁለት፡ ፊደል ፡ ብቻ፡ ነው፡ ግን፡ በኮምፒተር፡ ከሆነ፡ ዶር Dora መንካት፡ አለብን፡ በዛ፡ ላይ፡ ሶፍትዌር፡ መጫን፡ ወይ፡ ኢንተርኔት፡ ያስፈልገናል፡ በቀጥታ፡ መፃፍ፡ አንችልም፡ ግን፡ ኦሮሞዎች፡ ሙሉ፡ እንግሊዝኛ የደረስበትን፡ ቴክኖለጂ፡ መጠቀም፡ ይችላሉ
ወዳጄ Computerኡ የኛ ሲሆን እኮ እሱ ይስተካከላል
@@babyayalew8059 ኧረ አይማሩ! ማንን እንደሚጎዱ ይታያል።
@@yeshanewrede6520 አቶ፡ አሻሽናው፤ዕቅ፡ ብለሀል፡ አማሮች፡ ኦሮምኛ፡ ባይለምዱ፡ እራሳቸውን፡ ነው፡ የሚጎዱት፡ ብዙ፡ ጥሬ፡ እቃው፡ ኢንዱስትሪ፡ ፓርክ፡ ያለው፡ ኦሮሞ፡ ውስጥ፡ ነው፡ አማሮች፡ አንድ፡ ወደ፡ ውጭ፡ የሚላክ፡ ዕቃ፡ የላቸውም፡ አንድ፡ ብርድልብስ፡ ፋብሪካ፡ ነው፡ ያላቸው፡እሱንም፡ የቤት፡ ስራተኞች፡ ብቻ፡ ናቸው፡ የሚገዙዎቸው። ስለዚህ፡ እውነት፡ ብለሻል፡ ያዋጣቸዋል፡ በቶሎ፡ ቢለምዱ፡ ያለበለዝያ፡ የሚቀመስ፡ የሚላስ፡ የለም፡ አማራ፡ ላይ ፡ መሬቱ፡ ታርሶ፡ አልቋል።
@@tulukuma5708 ሰቀቀናም!በብርድ ልብሱም ትቀናለህ?
“ፍቅር እስከመቃብር “:- በአማርኛ ሳያነቡ መሞት ብቻ :- የሞት ሞት! አትደንቁሩ፡ ተማሩ!!!
መቸም ቢሆን የማንኛውንም ግለሰብ ሀሳብን ማክበር ተገቢ ነው ነገር ግን ሶስት ሀሳቦች ይኖሩኛል
1 አምሀራ የሚለውን ቃል ጥንትም ነበር ለማለት ፈልገው ሌላ ማጣቀሻ አጥተው ከኒውዎርክ ታይምስ ወስደው በመጥቀስ እንደ ማስረጃ ጠቅሰው በመፅሀፍዎ ውስጥ አንብበአለሁ ይህን እንደት እንዳአገናኙ አልገባኝም
2 ሌላው ለእርስዎ ኢትዮጵያ ማለት አማርኛ አማርኛ ማለት ደግሞ ኢትዮጵያ ማለት ነው በማለት እንደት መደምደም ቻሉ
3 ላቲኑስ ቢሆን ማን ነው ለነጭ ብቻ የሰጠው የሰጠው Origin ኑ አፍሪካ አይደለም ወይ?
ይሄ ሰውዬ አይጥመኝም።
የእርሱ ኘሮፌሰርነት ሁሌም ጥያቄዬ ነው።
ነፍጠኛ እግር ሥር የሚርመጠመጥ ኦሮሞ።
ይሄ የሚናገርለት መፅሀፍ የተኮረቸው ከበላይ አማን መፅሀፍ ነው።
የኦቦ ቶሎሳ ልጅ የአእምሮ በሽተኛ ሆኑ በቃ
🎉
ኧረ ዝነኛ መጽሐፍ አይደለም! ነገር ግን ስለ ላቲኑ እየተናገሩ ያለት እውነት ነው!
አማርኛ መናገር፣ መጻፍና ማንበብ ለሚችሉ ኦሮሚኛን መናገር መቻል በቂ ነው ። በግዕዝ ፊደላት እንኩዋን ኦሮምኛን፣ እንግሊዝኛንም በቀላሉ መጻፍ ይቻላል። መናገር ማስተማር ይቅደም። ማንኛውንም የኢትዮጵያ ቋንቋዎች በግዕዝ ፊደላት መፃፍና ማንበብ ይቻላል። እንዳውም ኦሮምኛን በግዕዝ ፊደላት በተፃፉ ማስተማሪያዎች በቀላሉ ለአማርኛ ተናጋሪዎች ማስተማር ይቻላል።
ፕ/ር ስለ ወጪ የወረቀት እና ማተሚያ ይጨነቀሉ ችግሩ የሰባ ፊደል ለኩሽ ቋንቋዎች አመች ያለመሆኑ
ጉዳዩ ለመኩራራት መሆን የለበትም ዘመኑ የሉላዊነት ጊዜ ነው
ፕ/ር የኦሮሚኛ ቁቤን አውቀውት ሞክረውት ቢሆን ቢሆን እንዲህ የሚሉ ኣይመስለኝም
እሳቸው የሚያውቁትና በሌሎች ላይ መጫን ነው ፍላጎታቸው ይህ ደግሞ ጥሩ አይመጣም
ንግስት ኢሌኒ ለፓርቱጋል የፃፈችው ደብዳቤ አማርኛ ነው::
ምርጥ ብስል ያለ ትንታኔ ወያኔ ሁለቱን ህዝብ ከፋፍሎ ለማኖር የተጠቀመበት ተራ እስትራቴጂ ነው እኮ
ሐይሌ ፊዳ የላቲንን ቋንቋ አላመጣም ያመጣው ጃራ አባገዳ ወይም አብዱልከሪም መሐመድ አሚን የተባለ የሰላሚክ ኦሮሚያ መሰሪች ነው ሐይሌ ያመጣው አዳዲሰ ተጨማሪ ፊደሎችን ቀርጾ በኦሮምኛ እንዲነገሩ አድርጓል ምሳሌ በሪሳ ጋዜጣ። የአመጣጡ ታሪከ ረዘም ያለ ነው ወልደሐይማኖት ዱባለ የተባለ ሰው በህይወት ካለ ማሰረዳት ይችላል።
ፕ/ር ኦሮሞ በስንፍና አይታሙም ባይሆን አማርኛን መማራ ስላለፈለጉ ነው. አንድም ቀን እውነትም ሳትናገር ሊትሞት ነው
እኚህ ሰው አንድ ቀን ፓርላማ ገብተው መናገር ቢችሉ የዘር ጉድጓድ ቆፋሪዎች በቆፈሩት ጉድጓድ ይገቡ ነበር !!
Yetemare yigedeleg enidalile yetemarut nachuwu selezieh Ethiopiawe sibeena yalewu yigedelegn
የተከበሩት ዶ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ: አንዳንድ የኦሮሞ ምሁራን ለምን ይሆን ይኸንን የአማርኛ ቋንቋ ጠልተው የላቲንን ፊደላት ሊመርጡ የቻሉት?
የኦሮሞ እሊቶች ምሁራን የግእዝን ፊደላት ለማስተማር ልብ ይሉ ይሆን?