New Mesfin Gutu Mezmur የሱስ ቤቴ ገባ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 29

  • @addisualemayehu5082
    @addisualemayehu5082 4 ปีที่แล้ว +3

    መስፍኔ በብዙ ተባረክልን፣ከዚህም በላይ ያብዛልህ!!!!

  • @addisualemayehu5082
    @addisualemayehu5082 3 ปีที่แล้ว +2

    አባ ቤቴ ገባ...አቤት በዚህ ታላቅ መወጀት እንዴት መታደል ነው። አባቴ ተባረክልኝ!!!

  • @solomonbekele5431
    @solomonbekele5431 ปีที่แล้ว +2

    አመሠግናለሁ ጌታ ሆይ በህይወቴ ጣልቃ ገብተ ስላከበርከኝ

  • @kalebtahir4518
    @kalebtahir4518 ปีที่แล้ว +1

    Essssssssy elelelelelelelel hallelujah hallelujah ❤❤❤❤❤❤

  • @mesfingutuofficialchannel
    @mesfingutuofficialchannel 4 ปีที่แล้ว +2

    This is my song Mesfin Gutu
    May God bless you Siru

  • @mohammedfuj7878
    @mohammedfuj7878 6 ปีที่แล้ว +2

    Ammmmmmmmeeeeeeeennnn
    Ammmmmmmeeeeeennnnnnnnn
    Iyesus bet gabaAmmmmeeeen mesf geta zemaniki yibariki tebarekiiiiiiiiii

  • @tsinulegeta6919
    @tsinulegeta6919 2 ปีที่แล้ว +4

    እኔን የሚገርመኝ እግዚአብሔር ነው
    የፍቅሩ ብዛት እንዴት ድንቅ ነው /፪
    የከበረ ነገር ከእርሱ ይፈልቃል
    ተስፋ ያጣውን ሰው ሞገስ ያገኘዋል
    ምስኪን መፃተኛ አሃ. አቅም ላነሰው
    የኢየሱስ ደግነት አሃ አሃ ሰላም ወረሰው
    የሱስ ቤቴ ገባ ቤቴ ገባ
    አባ ቤቴ ገባ ነገሬን ቀየረው ቀያየረው
    ምህረቱ በዝቶ ኦ ባረከው ኦ ባረከው
    የሱስ ቤቴ ገባ ቤቴ ገባ
    አባ ቤቴ ገባ ህይወቴን ለወጠው ለዋወጠው
    ምህረቱ በዝቶ ኦ ባረከው
    ህመሜን ከላዬ በፍቅሩ አከመው
    የደከመ ህይወቴን በቃሉ ፈወሰው
    ፈጥኖ ተመለሰ የነፍሴ እርካታ/ደስታ
    እስቲ ለጌታዬ አሃ አምጡልኝ ምስጋና
    ህመሜን ከላዬ በፍቅሩ አከመው
    የደከመ ህይወቴን በቃሉ ፈወሰው
    ፈጥኖ ተመለሰ የነፍሴ ደስታ
    የሱስ ቤቴ ገባ....
    አይኖቼ ሲቀኑ ጌታ ወዳለበት
    ጠል ከላይ ወረደ አባቴ ካለበት
    በትዝታ መኖር ጠፋ ከህይወቴ
    ፈጥኖ ሲሆንልኝ ሰማይ እረዳቴ
    የሱስ ቤቴ ገባ ቤቴ ገባ
    አባ ቤቴ ገባ
    ነገሬን ቀየረው
    ቀያየረው ምህረቱ በዝቶ ኦ ባረከው
    ህይወቴን ለወጠው ምህረቱ በዝቶ ኦ ባረከው
    ብቻዬን ትቶኝ አልሄደም ጌታዬ ጌታዬ ለብቻዬ ትቶኝ አልሄደም ወዳጄ
    ላንድ አፍታ ትቶኝ አልሄደም ጌታዬ ጌታዬ
    ብቻዬ ትቶኝ አልሄደም ወዳጄ ወዳጄ/ ፪
    ጌታዬ ባለውለታዬ....

  • @BetelhemMengestu-td2os
    @BetelhemMengestu-td2os 5 หลายเดือนก่อน

    Ameeennn Tariken Keyari Semeh Le Zelalem Yibarek geta Abzito Yibarkeh Wendime ahun kezih belay zemirelet.agalgiloteh yisfa yilemelem.❤❤❤❤❤

  • @gemchualemu8014
    @gemchualemu8014 5 ปีที่แล้ว +2

    amen,Amen, tabariki,mesfin,

  • @jemo5716
    @jemo5716 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you so much. Amen Amen Amen

  • @danielbeyene9017
    @danielbeyene9017 4 ปีที่แล้ว +2

    Ameeen ye fikeru bezate denkhe

  • @tsegaineshasfaw2200
    @tsegaineshasfaw2200 5 ปีที่แล้ว +4

    Ameeeeeeeeen ameeeeeeeeen ameeeeeeeeen ameeeeeeeeen ameeeeeeeeen ameeeeeeeeen
    God bless u more and more❤❤🙏🙏🛐🙏🙏🙏

  • @aryamfitsum6551
    @aryamfitsum6551 ปีที่แล้ว

    yihy mezmur almsot 3months lihonew nw kelby alweta alegn mesfnye bebzu yibarkh❤❤

  • @amengetachew4485
    @amengetachew4485 2 ปีที่แล้ว +1

    ቁጥር ስንት አልበሙ.ሲዲው ነው ይሄ?..የምታውቁ ንገሮኝ እባካችሁ።..በጣም የምፈልገው መዝሙር ነው።..ትባረክልኝ መስፍኔ..።

  • @nardoszewditu5699
    @nardoszewditu5699 ปีที่แล้ว +1

    ብቻዬ ትቶኝ አልሄድም

  • @MazaRAK-i3w
    @MazaRAK-i3w 2 หลายเดือนก่อน

    Amen amenenenen amenenen amenenen amennn enenen amenenen amenenenen amene❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @belayineshseleshi8388
    @belayineshseleshi8388 4 ปีที่แล้ว +2

    Aman aman

  • @TizazuTessema
    @TizazuTessema 3 หลายเดือนก่อน

    Amen esay❤❤❤❤

  • @geniblessed3668
    @geniblessed3668 ปีที่แล้ว

    Ameeenn uuufff birki belilign mesfu❤❤❤🥰🥰

  • @ZeruBalew
    @ZeruBalew 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @hananhanan2051
    @hananhanan2051 5 ปีที่แล้ว +2

    wowwwoww tabareki

  • @heruthirut6398
    @heruthirut6398 8 ปีที่แล้ว +2

    Ameeeen Ameeeen Tabark zamnh ybark

  • @soli856
    @soli856 6 ปีที่แล้ว +2

    Amen 🙏

  • @kalihd9273
    @kalihd9273 ปีที่แล้ว

    Lyrex be key ayitayim keler bitkeyir konjo nw😊😊

  • @yousseffakhe1405
    @yousseffakhe1405 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @kalebtahir4518
    @kalebtahir4518 ปีที่แล้ว +1

    Essssssssy elelelelelelelel hallelujah hallelujah ❤❤❤❤❤❤