Tedi! In your analysis last time you made one prominent point that the so called group from Gojam had placed themselves in a leadership position with out any representation or election . Then when they arrived at the moment of election their pre-planned goal which they intended to make the dictator Zemene as a king had been failed unexpectedly. Take look all information that have been flowing out from both directions: one group keep accusing a single man who they strongly believed that he is not supposed to be a leader of Fanno per theirvown requirements though no one has authorized them to set a pre requirements for only Eskindir. And the other group keep offering the dialog that is a pre step for unity. In my view, the group from Gojam is a dangerous one for their king has shown us how dictator he is like the one we are having currently in 4 kilo.
The nonsense and irreverent media about FANO and for Amhara people but you are the Enemy of Amhara people and messengers for our Historical enemies no one trust you forever
Are you Amhara or Tigray it doesn’t matter but none of your business we already knows about you telling us about FANO you are dead ☠️ in your political views just stop 🛑 🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑we don’t need your help forever please stop comment about anything about FANO you are in the black list concerning FANO the whole Ethiopian people knows about you are working for ☠️☠️☠️☠️☠️☠️☠️
100% ልክ ነህ ቴዳ።ለህልውና ወይስ ለሥልጣን አሁን ግልፅ ሆኗል።ጀባረክ ወንድሜ
Taddy you right 100%
ቴዲ የምትሰጣቸወ ትንታኔዎች ግሩም ድንቅ ነው። ትክክልም ነህ።
ቴዲ ጎበዝ በርታ እንወድሀለን
አዝለኸው ዙር ፡ ቆየን ካወቅንህ፡ ላሽ በል ጌታው!
smart analysis
ቴዴ እንደእኔ እይታ አንተ በደንብ አድርገህ side ይዘሀል የሁለቱንም ወገን ጠንካራና ደካም ጎን አይተህ መፍትሄ የመሰለህን ብታስቀምጥ ይሻላል ንጂ side መያዝ ካንተ እይጠበቅም
Yes we hear those intermixed solid words in The concrete deep detailed analysis of the profound Scholar person
Teddy welcome to the club , Reyot is right
የግንባሩን አስተሳሰብና ፣ ከነዘመነ ጋር ያለውን ክፍተት አጋጣሚ ተጠቅሞ ለማጦዝ ሲባል መንግስት ቡድኑን የላከው።
አንድነት መፍጠር ግድ ነው ።
አለበለዛ እንደተበተነ መንጋ መበላት ነው ።
ሰላም ሰላም ለኢትዮጵያውያን ይሁን።
ያዝልቅልህ ድንቅና ጥልቀ ትንተና ነወ
Hodam
ያንተ ማሽቃበጥ ደግሞ ልክ አጣ! ራስህን ማን ነኝ ብለህ ነው የምታስበው?
ሁሉ ተንታኝ እየሆነ ተቸገርን።
ትንታ ይፍጃችሁ፤ሁላችሁንም።
አንቺ ሁለቱንም ተረድተሻቸዋል በርቺ አባዬ
Zemen is very strategic .He has to alie with Dr Denression.Tigry can easly convince Issais Afworkie.
ሁለቱም አንድ ናቸው የአማራ ፋኖን መስለን እንስራ ብለው ነው እንጂ እነዘመነ ከ እስክንድር ጋር አልተጣሉም ህዝቡ አሁንም በጥንቃቄ የጎጃሙን አደረጃጀት በጥንቃቄ መከታተሉ ጥሩ ነው ብአዴን ማደጎቹን ተጠቅሞ ራሱን ለማትረፍ ጎጃም ላይ እየሰራ ነው
የራሷ እያረረባት የሰው ታማስላለች አሉ ወሬ የትግራይን ህዝብ እያባላ ያለውን ስርአት ብትታገሉ ይሻላችኻል ይእአማራን ለአማራ ተውት ይህን ስርአት ሁሉም ታግሎ አ.አ መገናፕት ይሻላል::
ቴዲኮ የpp ቃለ አቀባይ ነው ለምን unsubscribe አታደርጉትም።
Hodam gala
አንድነት ሲባል በ አንድ አደረጃጀት ስር መጠርነፍ ተብሎ መተርጎሙ አደገኛ ነው!! አብሮ እና ተናቦ መስራት እንጂ በ እስክንድር ወይም በ ዘመነ ስር መዋል መሆን የለበትም!! ዘጠኝ ሰው ተሰባስቦ በሰጠው እኩል በሚባል ልክ በተሰነጠቀ ድምፅ፣ እገሌ መሪ ይሁን አይሁን የሚለው ውዝግብ የወረደ ነው!! ይህን ትግል ለ አንድ ሰው ፈላጭ ቆራጭ አመራር መስጠት ጉዳቱ ከባድ ነው!! Never again
ስራ ልፈልግልህ ወንድሜ ተወው አውቃለሁ አውቃለሁ የምትለውን
ለራስህ ብትፈልግ አይሻልም ለሰው ከምትፈልግ።
@zemenemiskir8793 ልላክልህ
Set defri
Dekoro KOSHASHA
እንትን ብሎ ተንታኝ።በታኝ።
ቀሽም ፓለቲካ አልገባኝም ምትታገለዉ ስልጣን ይዘህ የህዝብ ን ህልዉና ማስከበር ነዉ ምንም የፖለቲካ ብቃት የለህም
Temesgen Tiruneh ena Demeke Mekonnen lemin ayadinuhim tadia
Yihe sew dena ymeslegn never .lekas endih yemite gil new
Balushi alushi ....woreehi.
Ke biligna woys ke prosperity!!!
Korokonda
ባዶ ጭንቅላት ነሽ? ሀሳብ የለም? ስድብ ብቻ ጭንቅላት ቅል ሲሆን።
ተባረክ ሰዉ የተቸገረው የስልጣን ታጋዮንና የህልውናውን መለየት አቅቶት ነው በትግሉ የሚነግድና በትርፍ ኮስልጣን ፍላጎቱ ባሻገር የዛሬንም ቢሆን ቅንጡ ኑሮ እየኖረበ ት ነው
አቶ አስረስ ማሬ ትናንትና በሰጠው መግለጫ የእስክንድር ህዝባዊ ድርጅት ማፍረስ እንጂ ተወያይተው አንድ የመሆን ፍላጎት የላቸውም። ከአብይ በላይ እስክንድርን የሚጠሉ መሆናቸውን ትናንትና በሰጠው ቃለምልልስ አሳይተዋል።
Comprehensive politician tedy ጎበዝ በርታ
ጭሱ አስተሳሰብሀህን እቀነሰው ነው
የ አንድነት ግፊቱ መበርታቱ ብዙ ባያስገርምም፣ አንድነቱ ግን ለ አንድነት ሲባል ብቻ መሆኑ አደጋ ነው፣፣ የ ፋኖው የ ወታደራዊ ግስጋሴ የፈጠነ በመሆኑ፣ በዛው ልክ ደንጋጣው መንግስት በሚያደርሰው ዘግናኝ ግፍ ህዝብ ትእግስቱ እየተፈተነ ባለበት፣ ትግሉ ከፍ ይል ዘንድ ግፊት እየበረታ ነው፣፣
አሁንም ቢሆን በጋራ አመራር ዘዬ ፋኖው ካልተመራ አስጊ ሁኔታ ሊፈጠር ይችላል፣፣ መንግስት የ ጎጃም ፋኖን ከጅምሩ ይፈራው የነበረ እና በ እንጭጠጩ ለማጥፈት የሰራዊት መአት ያዘመተበት ቢሆንም አሁንም የጎጃም ፋኖ ጥንካሬውን እንደያዘ ለ ኦህዴድ የ ጎን ዉጋት ሆኖ ቀጥሏል!! የጎጃም ፋኖ ገና በዋቱ መንግስት ትህነግ ላይ ሲዘምት አብሬ አልዘምትም በማለቱ ፣ እንዲሁም የትህነግንም የ ኦህዴድንም ሽረባ ለቅሞ የተረዳ በመሆኑ፣ የ ኢትዮዽያኒስቱ 😂 ሃይል ውግንናወ ወዴት እንደሁ ግልፅ ነው!!
ቴዳ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ለአንተ ፋኖ ቢደራደር ይሻላል ብለክ ታምናለክ
ከተደራደረ በዋላ እንደ ህውሀት ቢሆኑ ምን ትላለህ ?
በዘመነ እና በእስክንድር መሀከል አንድነት ሊፈጠር አይችልም
ዘመነ የሻብያ ገረድ ነው
አስክንድር በ ኢትዮጵያ አይደራደርም
እኔ ዘመኔ ቡድን ለስልጣን መሆኑን በግልጽ እየተናገሩ ነው። ዘመኔ የሁሉም ፋኖ መሪ መሆን የሚፊልገው እሱ ነገ አብይን የመተካት ህልም ስላለው እንጂ ለአማራ ህዝብ ህልውናን ነፃነት ለማስከበር አይደለም።
Ketim lekakineh metenteni ....wore
Keminchu interview eyareki makirebi ayichslihm
Who told you you’re political expert????
ሰገጤ ነህ
ቴድ ወንድሜ እስኪ ትላትና በጅማ ኦሮሞች የመከሩትን ዘግቡ እስከንድርን ተውት እሱ አብይ እየከፈለው ለአብይ ስሌጣን ለማራዘም ነው የሚሰራው
ante maseb yakateh Eskindir endezih ayseram, gin Abiy litekemibet kechale lela guday new. Ene zemene megibabat alebachew
ቴዲዬ አንተን የመሰለ ወጣት አርቆ አሳቢ፣አስተዋይ፣አስተማሪ አሁንም አብዝቶ ኢትዮጵያን ይስጣት!!!🤞
ከኢትዮጵያ የሪልስቴት የማስታወቂያ ገንዘብ እየተከፈለህ ለአማራ ትግል አንድነት ትሰራለህ ብሎ ማሰብ የዋህነት ነው። ይህን እንቶ ፈንቶህን እና መራቀቁን ተዉና በሪልስቴት ማስታወቂያ በኩል ለሚከፍሉህ ምን ስራልን ተብለህ እንደተላክ ለሁሉም ግልፅ እየሆነ ይመጣል። የጊዜ ጉዳይ ነው።
ቴዲ የሚታየውን እውነታ አቅርቦታል እውነታው የዘመኔን ንጉሥ የመሆን ፍላጎት ከአማራ ህዝብ ህልውና መከበር ጋር ምን ያገናኘዋል? ኢትዮጵያ ላይ እስከ አሁን ስልጣን ላይ የወጡት በሙሉ በህዝብ ስም ይምላሉ እንጂ ለህዝብ መብት አልቆሙም። እኔ ዘመኔ የአማራ ብሔርተኛ ነን ሲሉ ከህውዋት በምን ይሻላሉ? ህውዋትም ለትግራይ ህዝብ ነው የምንታገለው እያለ ህዝቡን ለስቃይና ሞት የዳረጉት። ህውዋት ስልጣን በመያዙ የትግራይ ህዝብ ምን ተጠቀመ?
ገና ከመጀመሪያው በ ቴዲ ሾው ላይ ፋኖ አይመቸኝም በተለይ የ ጎጃም ፋኖ ስትል ለሰማን አቋምህን አበጥረን ስለተረዳን፣ በቃላት ለማሸሞንሞን እና ከመሸወድ የመሞከሩ ጉዞ የትም አያደርስ!!
Tedi! In your analysis last time you made one prominent point that the so called group from Gojam had placed themselves in a leadership position with out any representation or election . Then when they arrived at the moment of election their pre-planned goal which they intended to make the dictator Zemene as a king had been failed unexpectedly. Take look all information that have been flowing out from both directions: one group keep accusing a single man who they strongly believed that he is not supposed to be a leader of Fanno per theirvown requirements though no one has authorized them to set a pre requirements for only Eskindir. And the other group keep offering the dialog that is a pre step for unity. In my view, the group from Gojam is a dangerous one for their king has shown us how dictator he is like the one we are having currently in 4 kilo.
ምን ስም ማጥፋት ምትለው የአማራን ህዝብ አውርደህ ዛፍ ስር የጣልከው ያንተ የስልጣን ፍላጎት የአዲስ አበባን ወጣት ምን ላይ ጥለህ ነው ?
አአ እያለህ በየቦታው እየተንቀዠቀዢ የአማራን ትግል ብትረዳው ኖሮ እኔን ማነጋገር ከፈለጋችሁ የኔሎች ፋኖወችንም ጋር እንወያይ ማለት ስትችል አንተ የትኛው አማራ ወክሎህ ነው እኛ ተመራጭ ሆን ምትለውለንግግር ሄደህ ባላደራውን ምራ
ማነሽ የኤርትራው ባንዲራ ምንሼ ነው? 😂 ወሪያም
Pp
Segat segat ayeleshim woy segat ayeleshim woy ye woyane lij ayedeleshim woy kkkkkk... ante likisikis ye woyane sanba alaref kalek kemetelalakelachew gar debak temetaleh keled dero kere fano shene woyane mutanta ferefer kita kolo nefero yemebal chewata yelem beteraka 😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢😢
ere yehen shele woyane aydelem pp nw 4000 dollar mikeflew
Fes feso fesarara kkkkkk... PP yele BB zendero yeleyal Ethiopia hule ashenafe nat medere telalake bemulu beanatu yetekelal haku yeh naw 🤣🤣🤣🤣🤣😛😛😛😛😛😛😛
ቀለልክ
U lost ur impartiality in the two groups. U are no more independent analyist የእስክንድር ቃል አቀባይ እና ፕሮፖጋንዳ ክንፍ ሁነሀል ። እስክንድርን እኛም እናከብረዋለን ነገር ግር በሀብታሙ አያሌው ምክር እየተመራ መንገድ ስቷል ። ያልገባህን ነገር እየተነተንክ አንተም መንገድ እየሳትክ ነው ። ካለማወቅ ነው ከቅንነት ማነስ እና ለአንድ ቡድን ካለህ ጥላቻ?
እስከንድር ቀሽም ነው። የጀመረው መጨረስ አይችልም።
ብሮ የራሷ አሮባት አለ ሰው እስኪ ዝም ብለህ እይ