ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ተዚክሮች በላጩ ዚክር ላኢላሀ ኢለላህ መሀመዲን ረሱለላህ የሚለው ነው አሉ ውዱ ነብያችን 🎉🎉
S.a.w
ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም
S a w
አሁመ ሶሌ አለ ሙሀመደ
ጀማል ለሚስትህ ክብር ከለለህ ማንም ሊያከብርህ አይችልም ጓደኛ ቢሆን አያገብርህም የምትሉ🎉🎉
ትክክል
ሳህ
ልክ 👍👍👍
ይችን የምታነቡ ሁሉ ተክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ
አሚንንንንንንን
Amin Amin yarab 🎉🎉🎉🎉
አሚንንንንንን❤❤❤❤❤
😢አሚንንንብ ያርብሽሽ❤❤🎉
አሚን
እህቶቼ ኑ ቁርአን እንቅራ ወላሂ ግዜችሁን በማይጠቅም ነገር አታባክኑ ኋላ ይቆጫችኋል 0 አምስት 7ስድስት 3ስምንት 2ዘጠኚ 5ዘጠኚ ኑ ኢሞ እንቅራ የመዳም ቅመሞች በትርፍ ግዜ ለድናችሁ ተጠቀሙበት 🥀🥀🥀🥀🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀
ቃኢዳን ግሩፕ ቀን በቀን ካረማችሁ አስግብኝ
አወ ነይ ያርሙሻል በቀን ፣ግዜ@@zizumohammed683
ነይእህቴ
በኢሞ የምታቀሪው በክፉያ ነው በነፃ
❤❤❤እኔ ዉድ
ወድሙን ይቅርታ ጠይቅላት ደስአድላት❤
የኔም ሀሳብ ነዉ
ክክክክ ዲራማዉ እንኮንም በሰላም ተጠናነቀቀ❤❤❤😂😂😂😂
😂😂😂😂
👌👌😂😂😂😂😂
ደምሪኝ ውደ
ታረቁአትጃጀሉ
ክክክክክ ኢ አንቺ ደግሞ ይቀጥላል እንጂ,,,,,
ጀማል ክብር ይኑርህ የልጆችህ እናት እት 😢😢😢😢😢
ሀዋ አላህን ፍሪ በቃታረቁ እህቴ ጎብዝ ጀማል
ደራማው ተጠናቀቀ በሉይበቃችሗል አርፍችሁ ልጆጃችሁን አሣድጉ😢😢😢😊😊
የነ ጅላጅል ድራማ አለቀብን አያልቅም አለ
ጀማል ለማንኛውም ይቅርታ ሰጠይቅ ተመልካች አለኘ ብለህ ሳይሆን ለሚስትነቶ ክብር ሰተህ ነዉ
❤🎉😢ተዉለሚስትክ ክብር ይኑርክ😢😢🎉❤ተከባበሩ ትዳርቀልድ አደለም😢😢😢🎉🎉❤
ሀዊ ሁሉንም ትተሽ ታረቂው ሁለታቺሁም ጥፋተኛ ናችሁ ግን አሁን እረስታችሁ ለልጂችሁ ስትሉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሀዋ ይቀረበይዉ ትዳራቸሁን አትበተኝ ትይ ትረጋጊ❤❤❤❤❤❤ጀማል አላዉከበትም እድዛ አይደልም ከበረ ይሚባል ንገረ አል
ልክ ናት ቤተሰብ ጋር ቅሬታ ካለ መጀመሪያ እሱን ፍታ ከዛ እሷን ይቅርታ ጠይቅ
ያምሻል እዴ ታርቀሽ ልጆችሽን አሳድጊ
ወላሂ እደናተ አይነት ትዳር ከሚኖር ቆሞ መቅረት ይሻላል
ክክክክ እውነትነው
😁😁
10እጅ
በጣም😂😂😂ተጃጃሉአወልጀማል ሠአዳ ሀዋ 😌😌
❤❤❤በይ ተቀበይ እማይጣላ የለም አትበጣጠሺ ብጣሻም😂😂😂😂
ጀማል ባለጌነህ ለትዳርህ ክብርጨብኖርህ ለቤተሰቦቻም ክብር ይኖርህነበር
😢ሰዉ ስላለህነዉደ 🎉😢❤ይቅርታ እምጠይቀዉ❤🎉😢 😢🎉
ይቅርታነት ትልቅነት ነዉ ሀዋየ አተም ይቅናህ ከዚህ ቦሀላም ክብር ሊኖርህ ይገባን 🎉🎉🎉🎉
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاتهውነት ነው ይቅርታ ማለት ትልቅነት ነው ውነት ነው
😂😂😂አልሀምዱሊላህተጠ አናቀቀድራማው ብየለመዴምዴም ባልችልምመገድላይነው😂😂😂
እረወግዱ😂የንቅልፌን ሰአት😂ሰአትአባከንኩኝ😂ውሸትምቢሖ😂አበባውን እንደጣለው😂ሕልቅ😂አይደለሕም
ተበርክከህስ ብሰጣት የልጆችህ እናት አደለች❤❤❤
መበርከክ ላእላህ ብቻነው ለሱልጅ መበርከክ አይገባውም
በትክክል
ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም ስለላህ አለይ
🎉ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
ጀማል ሲጀመር ለሚሰቲክ ክብር የለህም ንቀት አለብህ
ይበቃችኋል በትዳር አትጨዋቱ በዚህ መገድ የመጠ ብር ይቅርባችሁ ከዚህ ብኋላ አላህን ፍሩ 3 ሰው አታስገቡ ገመናችሁን ምስጥራችሁ በአደባባይ አታዉጡ ችግራችሁን በቤታችሁ ውስጥ ጨረሱ ለተመልካችም ክብር ይኑራችሁ አላህን እሚፈራ ልብ ይስጠን
ሀዊይ ሰወዳ ት የኔ የዋህ❤❤❤
ጀማል አነጋገረህን አሳምር ተቀላቢ አይባልም ወድም ወድሜ መከታየ
አው እህል ጨረሱ ሲል ቤቱ ባዶ አረጉ የሚል ጭቃ ምግብ የሚለካ እልፍ ነው ጀማል
ወላሂ ጀማልና የኔ ባል አንድ ናቸው መታረቅ እየፈለጉ እልክ አለባቸዉ አኡዙቢላ ያለምንም ችግር እኔ ከባሌ ጋር ከተጣላን 1አመታችን ደዉሎ ሳነሳዉ ይዘጋብኛል ወይ መደወሉን አይተዉ 😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂
የባስ አለ ማለት አሁን ነዉ
ሐዋ የኔ ውድ የልጆች አባት ይሽልሻል ምክንያቱም ምን መሰለሽ ነጌ ወንድምሺ አታገቢም ስለዚህ ወንድሜ ብለሽ ትላት በራቆት ያደረሹ ባልሽን አታ ባርር የእህቱ ትዳር ወንድምዮ አለያያችሆ አታስበይ.::
አዳሜ ጠምጥሞ እያደረ ሲነጋ ተጣላን ኡኡ ያዙኝ ልቀቁኝ😅😅እኔ አላልኩም ለማንኛውም እሰይእስይ ብለናን😃👍👍👍
ሳህ😂😂
😂😂
ዶላሩ ነዋ
😂😂😂😂😂😂
ክክክክ እንደው ግራይግባችሁና ግራ አጋባችሁን ዘንድሮ
ደግነቱ ኮሜት አልፅፍም😂😂😂
ወላሂ ሀውዬ እኔ በፊት በጣምነበር እምወድሽ እርጋታሽ በጣም ደሥይልነበር አሁግን ሌላሠው ሁነሻል መጀማሬያ ተመትቸ ብለሽ ቢዶመሥራት የለብሽምነበር እህቴ ሤልጅ አይቧን በውሥጥ ሥታፍነው
ሀዋ ቡሀላ እዳይቆጭሽ በቃ አፉ በይዉ ገባሽ
ታረቁ አተም ክብርይኑርህ ለሜሥትህ የልጆችህ እናት ናት የልጆችሽ አባትነው ታረቁ
ድራማው ተጠናቀቀ እደ 😂😂😂😂 ጠክሩ ሸቅሉ ጀም
ከደዚህ አይነት ትዳር አላህየ ጠብቀኝ ያረብብብብብብብ
ላ ጀማል ትክክል አይደለህም መጀመሪያ ቤተሰበሸቿን አክብርላት ተሰቀበላህ ቤተሰቦቿንን ትታከብር ነው ነው የምትግባቡት አለዛ አይሆንም
ደግ ሆንሺ ባልሺን አክብረሺ አርፈሺ አትቀመጪም ኮሜት ከፈራሺ ማንዉጪአለሺ ሚዲያለይ ሆ
እናተግን አወልም አንተም ምናይነት ሤቶች ናቸው እንደወንድ የሚያረጋቸው
ጉበዝ እደዝ በደብ ተከባከባት❤❤❤ ይቅርታአርግለት አተተምተማር ከስተትህ
ሀወየ የኔቆጆ ታረቁይረታላላህነዉ ለልጆቻችሁ ሥትሉ
ሃዋ ይቅርታ አርጊለት❤❤❤ ከዛ ወደ ቤተሰብ ሂዱና በዉስጥ ጨርሱ
ሀዋ ይበቃል እህቴ ይቅርታ አርጊለት ትዳርሺን አታፍርሺ በተልካሻ ነገር ሰው ሁኖ እማይሥሥት የለም ታርቁ እና ልጆቻችሁን አሥዲጉ በቃ ።
እኳን ታረቃችሁ ጀም እና ሀውየ😍😍😍
ወላሂ ጀማል ይበቃችኸል ታረቁ በዉስጣችሁ ሌላ ሰዉ አታስገቡ እኔ ስለትዳር ባላዉቅም ግን ባንድ ልጇቻችሁን አሳድጉ😢
የቅናህ ጀም ሀዊየ ይቅርታ ትልቅነት ነው ባድሆናችሁ ልጆቻችሁን አሳድጉ ❤❤❤❤❤
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንካን ታረቃችሁ. ❤❤❤❤ ድራማው ተፈጸመ እኛም ተገልልገል 😂😂😂😂❤❤
Betesabin yemixala wonad le tedar ayihonim wolhii 😊😮😮
ነውር ነው ወንድሟን ተቀላቢ ትላለህ ለእንግድነት የመጣን ነገ እሱም ትዳር ይይዛል ይብላኝላችሁ መጥፎንግግር የምትጥሉ ክብር ለቤተሰብ ከሴትምበኩል ከወንድ በኩልም 💯
ትክክል የኔአስተዋይ
ለመሆኑ. ይቅርታ. ለማለት አይመሥለኚም የሄድከው ወድም ጀማል መጀመርያ ክብር እሚባል ነገር አለ 😮😮😮
ጀማል ሠገጤ ነህ ሃዋን ከወደድክ ቤተሠብ አክብር ባለጊ
መጀመሪያቤተሠቦቾንአክብር ቀለብተኛምናምን አትበል ነዉርነዉ እህተቱእኮነይ አጥፍተሀል ወድሞን ይቅርታጠይቅ👊👊👊👊👊👊👊👊
አሰላማለኩም/ጀማል ወድሜ 🌹🌹🌹🌹
ያአላህ ሚዲያ ላይ መውጣት ሙሲባ ነው ለማንኛዉም ቢተሰብ ትዳር አይሆንም ትዳራቺሁን ኑሩ !!!!
ይቅርታ ስጠይቅ በራሱ የይቅርታ ልብ እንደሌለህ ያስታውቃል ለምን በሶብር አትለምናትም አበባውን ስወረውረው እኔን ወረረኝ
እሺ ካላለች የመጨረሻ ነው አይባልም።ፍቅር ዘላቂ ነው መጨረሻ ነለውም
😅😅😅😅😅😅ድራማው አለቀ
ጀማል ወድሜ ሚስትክ አታስከፋ የልጆቸክ እናት ናት❤❤
አላህ በያለንበት ይጠብቀን ❤
እደወ መቸ ይሁን የምጨርሱት ደራማወን
ኧረ ትዳር እንደዚህ ከሆነ ይቅር 😢ሁሌድራማ
Jamalee❤❤❤
❤ወይሀውሻ የከርምክበት ብሠጥ አይሻልም አለች
ጀማል መጀመራለንግግርህ ክብርይኑርህ😮
ጀማል ልጂነቱን አልጨረሰም😂😂😂 ሚስትህን እክብር 😢
በፊት ግን በጣም ደስ ተhኛ ነበር አቶ ጀማል ሚስትህን የምትወድ ከሆነ ቤተሰቧን መንካት የለብህም እሷን የምታከብራት ከሆነ ከቤተሰቧ ነው ክብር የምጀምረው ወንድሙን ይቅርታ እጠይቅ ቤተሰቧን ይቅርታ እጠይቃ እሷንም ይቅርታ መጠየቅ አለብህ መጀመሪያ አንተ ቤተሰብንህ እንደምታከብረው ሁሉ እሷም ስለዚህ ስነ ስርዓትን ያዝ 🧐🦵👎👎
አንቺ ሀዋ በትክክል ጤነኛ አይደለሽም የአይምሮ ችግር አለብሽ እኔ የምፈራው ልጆቹን አንቃ እንዳትገል ነው😂😂😂😂
አይንህ ያስታዉቃል ጀማል ለሀዋ ቦታ የለህም አመለካከትህ ችት ስታስጠላ
እኔ ለራሴ ተጨንቂያለሁ የንስር አይን ጠፍቶ የናንተ ባልቸገረኝ
❤❤አር ጀመል አቀልዱ በትዳር ሚስትህን በደብ ተከባከበት
የኔ ምርጦች ሀዋየ❤ ጀም❤ ምችት ይበላችሁ ኮመቶች የት ናችሁ እኔኮ እሶን መሆን ያልቻልን እሶን እምንሳደበዉነገር እዳሠሙ አቡ ማሂር እሙ ሀሙቲ❤❤
አበባውን ልታስመርቅበት ነው ለሚስትህ ይቅርታ እመኑኝ ዩኒቨርስቲ የተመረቀ ሰው አለ😂😂😂😂😂ተቀላቢ አላለም ደሞ ለበሰለ እንጀራ ተበልቶ ለሚታራ አጭ ትዳርህን ከፈለክ አፍህን ሰብስብ ሰውን አክብር የሀዋንም ወንድም ይቅርታ ጠይቅ ሀዋ ትክክል
ስረአት የለለህ ሰዉአተን አየሁ❤🎉🎉😢
ሀዋ እህት ተረቀ ተደረሸአተፈሸ😂😂😂😂😂😂ይበቀዋል
የዛሬ 4 ዓመቱን ጭፈራውን እያየሁ ሾርት ቪድዮ ላይ በሳቅ ከግድግዳውጋ እየደለቀ አይ ጀማል😅😅😅😅😅😅ትዝታ ብቻቻቻቻቻቻ😢😢😢😢😢😢
ዲሮም ከልብህ አልነበርም ይቅርታው😂😂 ካሜራማኑን እረሣህ😂😂😂😂
❤❤😂😂🎉🎉
ሀዋ ታረቁ❤❤
ወድሞዋንም ይቅርታ ጠይቅ መጀመረ ሀዋ እቅርታው ተቀበይ ለአላህ ስቲ እናም ለልጅሽ
ተቀላቢ ያረቢ ያተዉሥ ከፋ😢
ሐዋ ውነትዋ ነው ክብር ከቤተሠብ ኢጀምራል ቤተሠቦችዋ በጥሩ ስጦታ ኢቅርታ ኢጠይቃነው ለስዋም ኢጠይቃት ከዛ እርቅ ኢመጣል ምን ኢሉታል ወድሟ አባሮ ለስዋ ኢቅርታ
በድርቅ አበባ ነው እንደ. ይቅርታ የምጠይቀው🎉 ሲጀመር ውሽትነው
Jamam❤❤
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂወበረካትሁ ጀማል ሀዋየን አክብር ሁለትልጆችየሰጠችህ ሚስትህናት
ሀዋ እናተ ተረቁና ወድሞሽንና ባልሽን አሥታርቂ
ደምሪኝማሪ❤ሰብ
ሲጀመር ጀማል ምንቀን አክብሮት ያቃል ሲጠናባትነው የከፋችዉ እሶም
ኡፍፍፍፍፍ የኔም ደህና ደንቆሮ ነው ቤተሰብ ነው የሚነካው
እኔማ ተቃጥየ ልሞነዎ
😂😂😂😂ሽቅሉ ኑሮ ውድ ሁኖል
ሳህወላሂ
ይቅር መባባል ትልቅነት ነው ሀዋ ማንም ቤትሽን አይኖርም ቤትሽን ሰላም አድርግ ልባም ሴት ቤቷን ትሰራለች ሰነፊ ግን ቤቷን ትፈርሳለች ተው
ሲጀመር ሚስትህን መጀመሪያ ክብር ስጣት አንተ ያለህ የሚስትህ አመለካከት ስቅተኛ የወረድ አስተያየት ነው ድራማም ይሁን እውነት መጀመሪያ እስቲ ትክክለኛ አንደበትህን ቁጥቡነት ለሚስትህ አሳያት ተገደህ ወይም ለልጆችህ ስትል የምትኖር ይመስላል መጀመሪይ ወደህ አፍቅረህ እንደአገባሀት አሁንም ከነድክመቷ ከነቤተሰቦቻ ልታከብራት ስተትም ቢኖር በውስጥ ልትመክራት ይገባሀል ወንድ ልጅ ቆፍጣና ሚስተን በሚዲያ ላይ ለቀልድም ቢሆን አይተርብም እራህንም ነው ክብር ያጣሀው።
ሀዋ ንግግርሽ ለዛየለዉም ለድራማም ቢሆን አትጃጃይ
ታርቂው ሀዋየ😢😢😢😢
ባለጌ ነህ የኔ ተበላሽቷል ያንተም ይበላሽ ይባላልደ
ሀዋ ጀግና ናት ቅድሚያ ለወድምሽ❤❤
ይችን የምታነቡ በቅንነት አንድ ሺ አስገቡኝ ልጄን ይዤ የምሰራ ነኝ በቅንነት እመልሳለሁ🎉🎉🎉
🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤
Tesmamuna aburachu nuru lijochachun asidigu besalam
ጀግና ደግ አረግሽው ይሄ ዴረቅ ሰው ነው
ስታገባት አበባ የመሰለች ልጅ አሁንን እንደዚህ አፈር አስመሰልካት ሚስትህ ከመልክ መልክ ከፀባይ ፀባይ ያላትን ልጅ በአንተ ምክንያት ህይወትዋን አበላሸህ ለምን ቤተሰብህን አታከብርም ሚስትህ የልጆችህ እናት ነች አክብር እሺ😮😮😮😮

وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
ውነት ነው ይቅርታ ማለት ትልቅነት ነው ውነት ነው
😂😂😂አልሀምዱሊላህ
ተጠ አናቀቀድራማው ብየ
ለመዴምዴም ባልችልም
መገድላይነው😂😂😂