የጎዳና ተዳዳሪዎች ጤና

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 130

  • @tube-xi5ot
    @tube-xi5ot 6 ปีที่แล้ว +15

    ከሙሉ ጤና ጋር ሀብት አላህ ይስጣችሁ። አላህ እንደማንኛውም ስው ሳይሆን የስተዛሬውን መከራ የሚያስርሳ ጥሩ መደላደልን አላህ ይስጣችሁ።
    ።አላህ ለናተ ምን እንደሚጠቅም ጠንቅቆ ያውቃል።አላህ ህይሩን ይስጣችሁ።
    አይዟችሁ የሄም ያልፋል

    • @محمدادام-م2ص
      @محمدادام-م2ص 6 ปีที่แล้ว

      አርአፈርይብሉ ይማታልኮአ አ ውስጥይማታሉከምድርያጥፍቸው ሰብስቦ

  • @ፍቅርሰላም-ኀ4ከ
    @ፍቅርሰላም-ኀ4ከ 6 ปีที่แล้ว +5

    ድንግል ማርያም ሆይ እንደ እናትነትሽ በምህረት አይንሽ እይያቸው ጎብንያቸው

    • @جديدجيد-خ2ض
      @جديدجيد-خ2ض 6 ปีที่แล้ว +1

      አላህዪዲረስላቺሁ

    • @Mohamad-kv2lz
      @Mohamad-kv2lz 6 ปีที่แล้ว

      ፍቅር ሰላም ክክክክክ ያች ድንግል ማርያም እራሶን በቻለች እንኮን ለሰው እናንት ግን ምን አይነት አሚር ነው ያላችሁ ማርያም ጌታ እየሱስም ጌታ እዝጋብሕርም ጌታ ወዘተ ምን አይነት አሚሮ ይቀበለዎል ፈጣሪ አንድ ብቻ ነው።።

    • @ፍቅርሰላም-ኀ4ከ
      @ፍቅርሰላም-ኀ4ከ 6 ปีที่แล้ว +2

      ጦይቢ ቢንት ኢስላም Mohamad አሁንም ድንግል ማርያም ልቦና ትስጥሽ ለአንቺም" አባት ሆይ የምሰሩትን አያውቁምና ይቅር በላቸው "

    • @Mohamad-kv2lz
      @Mohamad-kv2lz 6 ปีที่แล้ว

      ፍቅር ሰላም ክክክክክክ አይ ልቦና እንካን ልቦና እና ዳቦም አሰጠኝ ክክክክ የሞተሰው ምን ማረገ ይችላል ???ልቦናን ሰጭ የፈለግሺውን አራግ የፈለገውን ስሪ አላህ ብቻና ብቻ ነው።

    • @ሳሃሊለነቅድስትኦምልእክት
      @ሳሃሊለነቅድስትኦምልእክት 6 ปีที่แล้ว +1

      ጦይባ ጥሩ ነገር መናገር ካልቻልሽ ዝምም በይ

  • @ቤቴልእናኒነኝ
    @ቤቴልእናኒነኝ 6 ปีที่แล้ว +16

    እስኪ እናያለን ለውጥ ከዚህ ይጀምራል ዘ መግስት ወደ ስራ በነዚህ ወገኖች ላይ

  • @አንተንብየተባልኩዱርየ
    @አንተንብየተባልኩዱርየ 6 ปีที่แล้ว +12

    የአላህ የኔ ምርጦች ፈጣሪ ያደላድላችሁ

  • @hannaabraham5027
    @hannaabraham5027 6 ปีที่แล้ว

    ቀጥሉበት መልካም ጂማሬ ነዉ ወገን ሲረዲዲ ደስ ይላል ።

  • @tigistechernetetigistecher1565
    @tigistechernetetigistecher1565 6 ปีที่แล้ว +3

    ይቅርታ አድርጎልኝና ጥሩ ድጋፍ እና መፍትሄ ላትሠጧቸው በየቀዳዳው እየቀረጻችሁ ሞራላቸውን አትጉዱአቸው
    እኛ ኢትየጵያውያን በአብዛኛዎቻችን ከንፈር መምጠጥ እጂ እጅን ወደኪሥና ማገዝን አልፈጠረብን
    በውነት እናሥብበት ግድ ይላል
    ማንም የጎዳና ልጅ እሆናለው ብሎ አልተወለደም
    እመብረሀን ፍቅሩን ታብዛልን

  • @hannaabraham5027
    @hannaabraham5027 6 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርካችሁ ለወገን መዲረሠ በጣም ደሥ ይላል

  • @toptell50
    @toptell50 6 ปีที่แล้ว

    ሲያሳዝኑ በመቤተ መፋትሄ ይፈጠር ለነሱ ማላቸው ያለወገናቸው ለወገን ደራሽ ወገነው አርቲስቶች ተባርኩ በርቱ ተርባርብ

  • @gezahegnalemu6183
    @gezahegnalemu6183 6 ปีที่แล้ว

    Melkam sira new bertu. We support your activities.

  • @asadeteshome1114
    @asadeteshome1114 6 ปีที่แล้ว

    ድራሾቸ ስታሳዝኑ እግዚአቢሄር ይረዳችው
    አሜን አሜን አሜን

  • @kasikasi9605
    @kasikasi9605 6 ปีที่แล้ว

    እግዛብሄር ከዚ ከጎዳና ኑሮ አውጣቸው!

  • @ethiolove7219
    @ethiolove7219 5 ปีที่แล้ว

    አባቴ ሆይ እኔ እንደዚ ጎዳና ላይ የውደኩት የምረድ አቅም ስጣኝ

  • @በሃፍታበሃፍታ
    @በሃፍታበሃፍታ 6 ปีที่แล้ว

    በርቱ ፈጣሪ ከናት ጋር ይሁን ያለፋል

  • @ሄሊየእናቱዋአፍቃሪ-ዐ5ቈ
    @ሄሊየእናቱዋአፍቃሪ-ዐ5ቈ 6 ปีที่แล้ว

    እውነት ሀገር እንድታድግ ከተፈለገ መጀመሪያ እነዚህን ነው መርዳትና መረዳት ያለብን

  • @minylukebede636
    @minylukebede636 6 ปีที่แล้ว +2

    ምን እክምና ብቻ ትኩረት የሚያስፈልገው?
    ነገ ተመልሰው የተበከለ ምግብ እና ውሃ የሚጠቀሙ ከሆነ ምንድነው ፋይዳው?
    በአጠቃላይ ለዚሕ ችግር የሚያጋልጣቸው ነገር መፍትሔ ቢያገኝ ጥሩ ነገር ነው!!

  • @toyibaali5888
    @toyibaali5888 5 ปีที่แล้ว

    አላህ ጤና ይስጣቺሁ ኸይርም ይሻ ላቺሁ ያረብ

  • @kadijaussen3593
    @kadijaussen3593 6 ปีที่แล้ว

    Allah berahmtu yedrselachu

  • @senychief1955
    @senychief1955 6 ปีที่แล้ว +3

    በዚህ ጉዳይ ትልቅ ጥብቅ እርምጃ ያስፈልጋል

  • @kadijaussen3593
    @kadijaussen3593 6 ปีที่แล้ว

    Allah yedrselachu meskinoche

  • @elroitube27
    @elroitube27 6 ปีที่แล้ว +4

    *የምህረት አባት ጌታ ኢየሱስ መፍትሔ ያምጣላችሁ ሰው ወዶ አይደለም ጎዳና የሚወጣው እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ*

  • @asteralajmi7073
    @asteralajmi7073 6 ปีที่แล้ว +11

    እዴምንም ብላችሁ አድ አዳራሽ ብትሰሩላችው ከግዜአብሔር ታገኞትታላችሁ

  • @abebe7532
    @abebe7532 6 ปีที่แล้ว

    ayzelkim !!!!! hizbun lemedelel yetejemere sira new abo !!

  • @የጌታነኝ-ገ6ሠ
    @የጌታነኝ-ገ6ሠ 6 ปีที่แล้ว

    አይዞአቹ ወንድሞቼ እህቶች ፈጠራ ይርዳቹ

  • @qwertyuiopqwertyuiop2430
    @qwertyuiopqwertyuiop2430 6 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሔር ይርዳችሁ

  • @nunugeb8694
    @nunugeb8694 6 ปีที่แล้ว

    ebakachihu godana lay lewedekut mefitihe yifeleg.mawatat kalebinim hizibun anesasitachihu kegodana awutuachew.

  • @mebiyemaryamlij7065
    @mebiyemaryamlij7065 6 ปีที่แล้ว +1

    ምን ልበል እግዚአብሔር ይድረስላችሁ

  • @samrahl2462
    @samrahl2462 6 ปีที่แล้ว +5

    ዛሬ ላይ በዝምታ የምናየው የጎዳና ተዳዳሪዎች መብዛት በዚህ ከቀጠለ ዶሚኔት በሚያደርጉበት ወቅት ጎዳና ባልወጣው ሰው ጭምር አሳሳቢ የሆነ ነገር ሊፈጠር ይችላል:: ዝምታው በቅቶ ዘላቂ መፍትሔ እንዲመጣ እያንዳንዳችንን ይመለከተናል ኃላፊነቴን በምን መልኩ ልወጣ ማነው የሚመለከተው

  • @fozeyaabrar7182
    @fozeyaabrar7182 6 ปีที่แล้ว

    Allh yeredachu wedocha

  • @yabserayegzabhersera8542
    @yabserayegzabhersera8542 6 ปีที่แล้ว

    Yegzabher yestachu

  • @lunettamargherita7800
    @lunettamargherita7800 6 ปีที่แล้ว

    kezih new megemer..ETHIOPIAN megenbat

  • @ፍቕሪዩመንገደይ-ፀ9ቨ
    @ፍቕሪዩመንገደይ-ፀ9ቨ 6 ปีที่แล้ว +2

    ኣሕ ኣላህ ይድርስላችሁ ምን እላችሃለሁ

  • @asmaasma4390
    @asmaasma4390 6 ปีที่แล้ว

    Guddd new Ajiibbb

  • @እቅራዕቱዩብየአንብብትውል
    @እቅራዕቱዩብየአንብብትውል 6 ปีที่แล้ว

    Yeallah allah yateshalla deraje yederisechu

  • @ዜድወሎየዋከመርሳ
    @ዜድወሎየዋከመርሳ 6 ปีที่แล้ว

    ይዝህ ሁሉ ምክኒያት ወላጆች ናቸው አባየ እማየ ውለታችሁን በምን ልክፈለው

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 6 ปีที่แล้ว

    በየ ክልል ህዝብ ከሚያስጨርሱ ለጥሩ ነገር ቢሰለፉ ህዝብ ይወዳቸዋል ከጎናቸው ይሆናል ለሰማይ ቤትም ፅድቅ ነው

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-መ2ቐ
    @ስለሁሉምነገርእግዚአ-መ2ቐ 6 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ታሪካቹ ይቀይረው

  • @selam1244
    @selam1244 6 ปีที่แล้ว

    Ewy besmam betam yazaznalw

  • @meazafente918
    @meazafente918 6 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም ያሳዝናል .ይህን የጎዳና ተዳዳሪዋችን ጉዳይ ሁላችንም መተባበር አለብን. አንዱ ተርፏት ፏቅ በፏቅ ሲሆን እንዲህ ድግም የስው ልጅ መስረታዊ የሆንን ሞግብ ልብስና መጠለያ አጥቷ ይቸገራል ,ወይ የዚህ ዓለም ነግር ,😢

  • @astermandefro3831
    @astermandefro3831 6 ปีที่แล้ว

    ልኡልእግዛቤርይድረስላችሁሌላምንምየማለትአቅምየለኝም

  • @برقنت-ي3د
    @برقنت-ي3د 6 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይርደቹሁ ያርብ

  • @meronnigatu1885
    @meronnigatu1885 6 ปีที่แล้ว +1

    Fatareya derase Len 😔😔😔😔😢😢😢

  • @walala5381
    @walala5381 6 ปีที่แล้ว

    ኡኡኡኡፍፍፍ አቃተኝ ተኝ ወድመቼእህቶቼ አላህ ከዚሂወት ያዉጣቹ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ahabte8948
    @ahabte8948 6 ปีที่แล้ว

    Mendnew medemer ???
    Tedemerm alawkim aldemermm yehen eyayehu endet ??? tish

  • @اللهءكبرالحمدلله
    @اللهءكبرالحمدلله 6 ปีที่แล้ว

    ውይ ያረቢ አላህ ይድረስላችሁ

  • @rikiriki1483
    @rikiriki1483 6 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን

  • @ኢስላምነውህይወቴኢስ-ሠ9ኈ
    @ኢስላምነውህይወቴኢስ-ሠ9ኈ 6 ปีที่แล้ว

    ያረቢአላህያስተካክላችሁያከሪም

  • @rahmarahma5680
    @rahmarahma5680 6 ปีที่แล้ว

    ውደቸ አላህ የተሻለ ነገር ይሻላችሁ ኡፍፍፍፍፍ

  • @ethiopianlezelalemtinur4128
    @ethiopianlezelalemtinur4128 6 ปีที่แล้ว

    Yasazinalu ya alla

  • @mekiyabanttemam125
    @mekiyabanttemam125 6 ปีที่แล้ว

    ዉይይይይ ሀገሬ አላህ ይርዳን እንዳ እስቲ

  • @abuleke22nogolagol77
    @abuleke22nogolagol77 6 ปีที่แล้ว

    Mertoch ignam genzeb inawatalen. Plis ok

  • @betty.ilvoeuyouzmelka4921
    @betty.ilvoeuyouzmelka4921 6 ปีที่แล้ว +1

    Effffffff,Fetriy,yadersalhu

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi8923 6 ปีที่แล้ว

    Can you make shelter?

  • @HahaHaha-pe7rv
    @HahaHaha-pe7rv 6 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😢😢😢😢😢😢😢😢😢yareb

  • @arsemaenatenat2260
    @arsemaenatenat2260 6 ปีที่แล้ว

    wuyi ebakachihu erdowchew emebirihan tirdesilachihu

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 6 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ግን ይጠብቃል የእውነት አረ መንግስት ተብዬወች ስሩበት ይህ ወገን በጣም ነው የሚያሳዝነው

  • @አዝማችስለሺየድንግልማርያ
    @አዝማችስለሺየድንግልማርያ 6 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @خضره-ح6ي
    @خضره-ح6ي 6 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ወይኔ ሲያዛዝኑ ህፃኖቹ !!!

  • @rumanjamaltube1323
    @rumanjamaltube1323 6 ปีที่แล้ว

    Yaa allaah

    • @hiruthtelahun6392
      @hiruthtelahun6392 6 ปีที่แล้ว

      Ethiopia needs her peace and leaders like Dr abye who can give hope for all people. love and respect for all people is the essence.

  • @mekidesschere5209
    @mekidesschere5209 6 ปีที่แล้ว

    eh amilak hoyi ethiopian barikilin ebakih

  • @masseyhiyle5472
    @masseyhiyle5472 6 ปีที่แล้ว

    Egzeyabher.kinate.garrr.yiwundengil.mareyam.tiqrabachu

  • @የኸውላእናት
    @የኸውላእናት 6 ปีที่แล้ว

    አላህ ይርዳችሁ እኔስ አመመኝ

  • @lydialebreton8097
    @lydialebreton8097 6 ปีที่แล้ว

    yensu betsebuati natw tefatagi layasadegu mewldate

  • @0981-m1s
    @0981-m1s 6 ปีที่แล้ว

    Iskaa zaaree yeet nabarachuu

  • @haniah836
    @haniah836 6 ปีที่แล้ว

    Kiyama derese atelfu 😢😢

  • @hannaamare1755
    @hannaamare1755 6 ปีที่แล้ว

    😭😭😭ere uuu geta hoye

  • @hekeramhekeram4543
    @hekeramhekeram4543 6 ปีที่แล้ว

    gene maseteshe medenewe?

  • @bereketesrom6160
    @bereketesrom6160 6 ปีที่แล้ว +2

    አየየየ ንደመር ወይ ጉድ

  • @sus.suseihossin9110
    @sus.suseihossin9110 6 ปีที่แล้ว

    አይ አገሪ አይ ወያኒ ስራችሁን ይስጣችሁ ይህን አይቶ የማያለቅስ የሰው ልጅ አይደለም

  • @mikeleenkwandenamtahyohann9786
    @mikeleenkwandenamtahyohann9786 6 ปีที่แล้ว

    Lmne mngst sebsebo aysadgachewn lijoche nachew wetatoche nache hagrun mtekm yekmalu muya bimaru end hakmachew teru nbr zelakent kelelw tergum yelwem

  • @አዲቲነኝየጎንደርልጂ
    @አዲቲነኝየጎንደርልጂ 6 ปีที่แล้ว

    ይህ ነገር ችላ የማይባል ነገር ነው መንግስትም ቢሆን የመንግስት ወስፒታል መከፈት የኖሩ በታል በጣም ምስኪን ሰወች አሉ ሲታመሙ መታከም የማይችሉ ለነዚህ ደሞ በነጣ የሚታከሙበት ጤና ጣብያ ያስፈልጋቸዋል

  • @kremahbsha3706
    @kremahbsha3706 6 ปีที่แล้ว +2

    ለምን ሱስ ወደ አገር ይገባል ለምን ለህፃነት ይሸጣሉ ለምንስ ይሰራል ለምንስ ከ አገ አይጠፋም።ለምሳሌ ጫት ሲጋራ ማስቱሽ የሚሸጥ ሰው ይታሰር በላተለይ ለህፀነት የሚሸጥ እነሱ እኮ ከብር አቸው እጅ ህፃን ነህ አልሸጥም አይሉምደ

  • @رحمهرحمه2
    @رحمهرحمه2 6 ปีที่แล้ว

    አይ።ለነዝህ እኳን አላዝንም ምኪናያቱም አድሰው ምንም አማራጭ ባይኖረውም ለበተሰብ ባይሆን።ለራሱ ከሰው ጠጋብሎ መኖርይችላል አላህ ሲፈጥረን ሁላችንንም አድአድርጎነው ጤናለሆነሰው ሰርቶመኖርይችላል በተለይ ሴቶች ከአስራአምስት አመት በላይየሆናችሁ ቀኑሁላ ለናንተ ቀኝነው ለሁሉምነገር ቺሎታታላቺሁ እና ሙሉ ጤንነት እያለው ሰርቶ ለማይበላሰው አላዝንም ጎዳናላይ ተምትኖሩ ለምን ።1000 ።ሽ አመት ከሰውአትኖሩም እና አላህ ልቡን ይስጣቺሁ።

  • @arsemalij4627
    @arsemalij4627 6 ปีที่แล้ว

    Ufffffffffffff frtuna yehonech midir😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @fatimaalsaid5511
    @fatimaalsaid5511 6 ปีที่แล้ว

    በአላህ ማስት ማለት ምድነዉ

  • @እናቷንናፋቂ
    @እናቷንናፋቂ 6 ปีที่แล้ว

    ኦፍ አረ እኔስ አልቻልኩም ያረቢ እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም

  • @younisalismaili720
    @younisalismaili720 6 ปีที่แล้ว

    wayne wagneee

  • @Halahala-db1id
    @Halahala-db1id 6 ปีที่แล้ว

    ሴቶቹ ግን ስራ ለምደው እሰው ቤት ቢሰሩ ይሻላቸው ነበር አላህ ይርዳቸው ያሳዝናል

  • @እሙኻሊድበቅርብቢኢዝኒሏህ
    @እሙኻሊድበቅርብቢኢዝኒሏህ 6 ปีที่แล้ว +1

    እፍፍፍፍፍ ያረብ

  • @hekeramhekeram4543
    @hekeramhekeram4543 6 ปีที่แล้ว

    ufe seyasazenu

  • @በስምህልጠራጌቱ
    @በስምህልጠራጌቱ 6 ปีที่แล้ว

    ቤት ስጡቸው እባካቹሁ ለነዚህ እርዱ

  • @alhamferede3322
    @alhamferede3322 6 ปีที่แล้ว

    ዋ ወገኖቼ!!!!!!!!!!!😭😭😭

  • @dghhkfdg9208
    @dghhkfdg9208 6 ปีที่แล้ว

    እህህህህህህህህህህህ

  • @yasminalharbi1958
    @yasminalharbi1958 6 ปีที่แล้ว

    😢😢😢

  • @xxcxd880
    @xxcxd880 6 ปีที่แล้ว

    እዚኡም ብ ቁልጡፍ መፍትሒ ተዝይተግርሎም ነ መጻኢ
    ነ ሃገር ሽግር እዩም

  • @ameenaahmed6025
    @ameenaahmed6025 6 ปีที่แล้ว

    Allah helps them

  • @bona2318
    @bona2318 6 ปีที่แล้ว

    Weyyine wegenoche

  • @missmalika8238
    @missmalika8238 6 ปีที่แล้ว

    አላህ ኒቅማዉ ያዉራድላች

  • @seadaabate2317
    @seadaabate2317 6 ปีที่แล้ว

    አላህ ይድረስላችሁ ያረብ ዶክተር አብይ አላህ ይስጥህ

  • @Tmr930
    @Tmr930 6 ปีที่แล้ว

    ማስቲሽ ማለት ምን ማለት ነው

  • @emilyemily4520
    @emilyemily4520 6 ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢

  • @ማመንፈጣሪንነዉ
    @ማመንፈጣሪንነዉ 6 ปีที่แล้ว

    Weyiney fetary ebakihin anitew diresilachew uffff yamal

  • @ጦይብነኝየሀይቅልጅ
    @ጦይብነኝየሀይቅልጅ 6 ปีที่แล้ว

    ያረብ እርዳችው ኡፍፍፍፍፍ

  • @zenabmohammadmohammad8906
    @zenabmohammadmohammad8906 6 ปีที่แล้ว +6

    እስኪ ቤት ስጦቸው

    • @rahmarahma5680
      @rahmarahma5680 6 ปีที่แล้ว

      ኡፍፍፍፍፍፍፍ አላህ ይድረስላቸው ።ወላሂ እኔ መግረሽኝ ሂጀ ሲመለስ አልሀምዱሊላህ
      እላለሁ ሜግረሽኝ አንች ልጅነሽ ለመሄድ አልደረሽም።ሲሉኝ አለቅስ ነበር ግን እነሱን ውጭ ላይ ሳያቸው እነሱን እኔ።ያኔ አላህ አመሰግን ነበር ።
      ወዶቸ አላህ ይድረስላችሁ ።

  • @electroshop307
    @electroshop307 6 ปีที่แล้ว

    ሚስኪኖችች

  • @shokorinaagaroo4407
    @shokorinaagaroo4407 6 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @kanjittekaign184
    @kanjittekaign184 6 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍ ፈጣሪ ሆይ አንተ አስባቸው ግን ማስቲሽ ምንድነው ደሞ

  • @zamzamalmir3118
    @zamzamalmir3118 6 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @እምየኢትዮጵያለዘላለምኑሪ
    @እምየኢትዮጵያለዘላለምኑሪ 6 ปีที่แล้ว

    ማስቲሽ ማለት ምንድን ነው ይቅርታ

  • @birhaneniguse2938
    @birhaneniguse2938 6 ปีที่แล้ว

    እፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ያሳዝናል

  • @ajaibaaajaibaa6606
    @ajaibaaajaibaa6606 6 ปีที่แล้ว

    አረ የኢትዮጵያ ሕዝብ እረዳዳ