ብርቱካን ዱባለ - እርሳኝ ሀሳብ በአዜብ ዳኛው !በግሩም ሁኔታ ያዜመችው ተወዳዳሪ NBC Talent Show NBC ታለንት ሾው NBC Ethiopia |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
  • National Media SC is here to support, the success of our country's
    transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
    #NBC_Ethiopia
    #ሆኖ_መገኘት

ความคิดเห็น • 54

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 ปีที่แล้ว +4

    ይሄ ሙዚቃ ብዙ ቦታ ሰምቼዋለው እንደ አንቺ ጥንቅቅ አድርጎ ያቀረበ ሰው አላየውም በጣም ትችያለሽ በእውነት ጎበዝ❤

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 8 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ እራሱ ደጋግሜ ባደምጣት የማትስለች በደንብ አድርጋ ነው የተጫወተችው ወድጃት ልማት ነው ❤❤❤❤

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 10 หลายเดือนก่อน +3

    አዜብ በጣም አዳማጭ ነሽ@ በጣም ተጠንቅቀሽ ነው እምትዘፍኝው @ ድምፅሽ ጩሀት አልበዛውም @ ቅላፄው ዋው ነው.. እንደ 1 አዳማጭ !
    እንደ ዘፋኝ @ ዘፈን ወዳድ ግን
    ትንሽ ለእሄ ተጎተተብኝ ትንሽ
    ነው በእሄ እይታ በተረፈ ጎበዝ በርቺ 👏👏👏🙌🏻🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

  • @HaniyaYasin-no8zj
    @HaniyaYasin-no8zj 5 หลายเดือนก่อน +1

    No one can sing this song like the way Birtukan Dubale did!!!

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 9 หลายเดือนก่อน +1

    ምን አይነት የሚማርክ ድምፅ ነው ያለሽ አዜብ የኔ አንደኛ ትችያለሽ በቃ 👍👍👍👍💋❤❤❤❤❤❤

  • @ስፈልግየኦርቶዶክስተዋህዶ
    @ስፈልግየኦርቶዶክስተዋህዶ ปีที่แล้ว +1

    አንች በትክክል ሙዚቃ አዋቂ ነሽ ፡የሚገርም አድማጭ ነሽ ❤❤በርች ጀግና ነሽ ❤🎉🎉

  • @hiwot2442
    @hiwot2442 ปีที่แล้ว +31

    መልኳ ከራሄል ጌቱ ጋር የተመሳሰለብኝ እኔ ብቻ ነኝ ግን?

    • @hayatmohamed8193
      @hayatmohamed8193 ปีที่แล้ว +2

      የሆነ ነገር ይመስላል😅

    • @s0lomon150
      @s0lomon150 ปีที่แล้ว +1

      ልክ ነሽ እኔ ይሄንን ፊት የትነው የማቀው እያልኩ እያሠብኩ ነበር ቁርጥ ራሄል ጌቱን

    • @tesfasenku8093
      @tesfasenku8093 ปีที่แล้ว +2

      ገጣጣነታቸውና ከንፈራምነታቸው ነው የተመሳሰለብሽ ?

    • @Razan-vlog-k1d
      @Razan-vlog-k1d ปีที่แล้ว +2

      ​@@tesfasenku8093አይባልም!
      አንዳንድ ሰዎች ግን አስባችሁ መናገር አትችሉም እንደ ?

    • @tesfasenku8093
      @tesfasenku8093 ปีที่แล้ว

      @@Razan-vlog-k1d መቸም ፊታቸው ላይ የሌለውን አልተባሉም ፤ እግዜር የሰጣቸውንና የተመሳሰሉበትን ለመናገር ምን ማሰብ ያስፈልጋል ?

  • @AdugnaShibabaw
    @AdugnaShibabaw ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቆንጆ ድምፃዊ ነሽ አዜብ በርቺ

  • @Makuye
    @Makuye ปีที่แล้ว +1

    She is really amazing. Wow! 👌👌👌🥰🥰🥰

  • @queenofalltrades8909
    @queenofalltrades8909 8 หลายเดือนก่อน

    Absolutely blown away by your talent! Your voice is incredibly captivating, and your performance left me speechless. Keep shining and sharing your gift with the world - you have a bright future ahead! 🌟🎤 #FutureStar

  • @tamiruayana1490
    @tamiruayana1490 9 หลายเดือนก่อน

    Azeb has excellent voice to sing .She has bright future!

  • @bereketgetye7904
    @bereketgetye7904 ปีที่แล้ว +3

    እኔ አላምንም ማመን አስቸጋሪ ሆኖብኛል አንደኛ ነሽ በዚ ስራሽ አከበርኩሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @belyahu98
    @belyahu98 3 หลายเดือนก่อน

    Love it … good job

  • @Me-ov1mq
    @Me-ov1mq 8 หลายเดือนก่อน

    I'd like to know what I can say about you. Your talent is above excellent.

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 ปีที่แล้ว

    ዋው ጎበዝ ነሽ

  • @tenuabe2327
    @tenuabe2327 9 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ መረዋ ድምፀ ❤❤❤

  • @kassahuntamirwoilile8517
    @kassahuntamirwoilile8517 2 หลายเดือนก่อน

    " እርሳኝ ሃሳብ " አዜብ ዳኛው እንጂ የብርቴ አይመሥለኝም🎉

  • @berhanutaye9212
    @berhanutaye9212 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @eyerusalemdebabu2385
    @eyerusalemdebabu2385 ปีที่แล้ว +1

    mesach aziazem new I Cant Sleep Eko

  • @AbebeTesfye
    @AbebeTesfye ปีที่แล้ว +1

    እጁግእጁግ ትችይ አለሽ በርቺ

  • @andiyetesfa8352
    @andiyetesfa8352 ปีที่แล้ว +1

    Best best ❤

  • @betigetahun4419
    @betigetahun4419 ปีที่แล้ว +3

    ዋው አንደኛ

  • @mohamedsultan4893
    @mohamedsultan4893 ปีที่แล้ว +3

    አንበሳ ነሽትችያለሽ በዳኞቹ ክብር እንስጥ ዝም ብለን ሳይገባን ሳንረዳ ለትችት እንሩጥ 3ቱም ዳኞች በሙያቸው የበቁ ናቸው

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ9ቈ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ9ቈ ปีที่แล้ว +1

      እዚህ አስተያየት እየሰጠ ያለውም ሰው ከግማሽ በላይ የሚሆነው ስለ ሙዚቃ እውቀት ያለው ነው ሙዚቃው ልክ አልተሰራም

  • @birhanualemu2995
    @birhanualemu2995 ปีที่แล้ว +1

    ምን ልበልሽ በቃ እንደኛ ነሽ! ከከፉ ይጠብቅሽ! ራስሽን ጠብቂ!

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 7 หลายเดือนก่อน

      ኡሚን በጣም ጎበዝ ናት እኔ ወልፍ ሆነችኝ በዬ ቀኑ ነው ደጋግሜ እማደምጣት ማራኪ ናት የት ተደብቃ ነው እንዴት እንደወደድኳት ❤❤❤❤

  • @yenegetesfa
    @yenegetesfa ปีที่แล้ว +1

    ለ NBC የፋና ምናምን....
    ግን አንዳንድ ሰዎች Publicly ባይናገሩ ይሻላል እናም አቤል አንዱ ነው:: ሲያወራ አፍራለሁ!!!

  • @Peda_4444
    @Peda_4444 ปีที่แล้ว +2

    ዳኞቹ.... በቃ ሰርተው ጨርሰው ነው ... ዳኛ የሆኑት!!??..... ለመሆኑ እነማን ናቸው....ሌላ የሚዳኙት?....ምን ሰርተው.... ስኬታቸውስ ምንድነው??😂😂😂😂😂

  • @melatdinka751
    @melatdinka751 ปีที่แล้ว +1

    Wowwwwww

  • @AbdoAwal-c9v
    @AbdoAwal-c9v ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ዋው ነው

  • @peace3791
    @peace3791 ปีที่แล้ว +2

    በጭንቀት ነው ቃሉ የሚወጣው:: ተንጉዋተተ

    • @ስፈልግየኦርቶዶክስተዋህዶ
      @ስፈልግየኦርቶዶክስተዋህዶ ปีที่แล้ว +2

      በትክክል ነው የተጫዎተችው ፡የማታከውን አትናገር

    • @alexmekonen5116
      @alexmekonen5116 ปีที่แล้ว

      peace mikegna👈

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 9 หลายเดือนก่อน +1

      ነይ ጎትተሽ አውጭው 😂😂😂😂😂

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 7 หลายเดือนก่อน

      ሙዚቃ አታውቂም አድማጭ አይደለሽም አድማጭ ብትሆኝ ሀሪፍ ዘፍኝ እና ያልሆነ ትለይ ነበር 😂😂

  • @igo1071
    @igo1071 ปีที่แล้ว +1

    ተስፋ ያላት ዘፋኝ

  • @GamchuDereje
    @GamchuDereje ปีที่แล้ว

    wow yemigerim dimts

  • @ያልተፈታውህልሜ-ፀ4ኈ
    @ያልተፈታውህልሜ-ፀ4ኈ ปีที่แล้ว +2

    በቃ ትችያለሽ

  • @dmx3674
    @dmx3674 ปีที่แล้ว +3

    ምን ትመስላለች ። ጩሀት ብቻ ! ዛሬ ወድቀሻል።

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 7 หลายเดือนก่อน

      አንች ውደቂ ቅናት ነው እንዲህ እሚያደርግሽ 😂😂

    • @dmx3674
      @dmx3674 7 หลายเดือนก่อน

      @@smarthabesha3170 አጠገባ ብሆን አንገታን ጠምዝዜ አወርዳት ነበር ።

  • @tafessemuluneh388
    @tafessemuluneh388 ปีที่แล้ว +1

    ጥቁሩ ዳኛ ቢቀየርልን እባካችሁ።

    • @hagos-zi9jt
      @hagos-zi9jt ปีที่แล้ว +1

      ቀይ ይሁን 😅😊😊

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 7 หลายเดือนก่อน

      ፈረንጅ ይሁንልሽ ወይስ ከቻይና እናምጣልሽ እነዚህም ካልተስማሙሽ ከጃፓን ኮሪያ እናመጣልሽ 😂😂😂😂

  • @yenehuntaye2794
    @yenehuntaye2794 ปีที่แล้ว +1

    ጥቁሩ ዳኛ ቢቀየርልን እባካችሁ።