ክፍል-1 - ቅዥት / Mental assent - ብዙ ክርስቲያኖችን እየጎዳ ያለ በሽታ || Kedida Worku

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 36

  • @yaditube1860
    @yaditube1860 4 หลายเดือนก่อน +13

    ቀጣዩን ለመስማት በጣም ጓጉቻለሁ የምትሉ እስኪ በላይክ ግለጹ

  • @yaditube1860
    @yaditube1860 4 หลายเดือนก่อน +8

    በጌታ ፍቅር ልለምንህ ቀጣዩን ክፍል ቶሎ ልቀቅልን ከተቻለህ ዛሬ ወይ ነገ Please 🙏🙏🙏

  • @bettedtedbet8222
    @bettedtedbet8222 4 หลายเดือนก่อน +3

    “ለእነዚያ ደግሞ እንደ ተነገረ ለእኛ የምስራች ተሰብኮልናልና፤ ዳሩ ግን የሰሙት ቃል ከሰሚዎቹ ጋር በእምነት ስላልተዋሐደ አልጠቀማቸውም።”
    - ዕብራውያን 4፥2

  • @senayitdandena9783
    @senayitdandena9783 4 หลายเดือนก่อน

    Tebarek kedi Geta kazhe belay tegawn yebezalhe ❤❤❤

  • @tsehayabayneh4346
    @tsehayabayneh4346 หลายเดือนก่อน

    እግዚሐብሔር፡ይባርከህ፡ፀጋውን፡ያብዛልህ፡ተባርከህ፡ለበረከትሁን

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 4 หลายเดือนก่อน +4

    ጌታ ይባርክህ በትምህርትህ ተጠቅሜአለሁ ቀጣዩን እንድትሰራ ጌታ ይርዳህ

  • @genetabera8957
    @genetabera8957 4 หลายเดือนก่อน +1

    bemiyasfelgegn seat agegnewh... tebarek wendme

  • @solomon-iy8km
    @solomon-iy8km 4 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ጥሩ ነገር ነው የአነሳከው። እኔማ ክርስትና እንዲህስ ከሆነ ቢቀርስ ሁሉ አውቃለሁ። እግዚአብሔር የሰጠን የተስፋ ቃሎች ብዛታቸው የትየለሌ ሆነው ሳለ በዛሬ ሕይወታችን ካልተገለፀና የድል ሕይወት ካልመራን ምኑ ክርስትና ሆነ?? ክፍል ሁለትን በጉጉት እጠብቃለሁ ። ተባረክ!

  • @hawarebks7630
    @hawarebks7630 4 หลายเดือนก่อน +1

    ለቀጣዩ ትምህርት ጌታ መንፈስ ቅዱስ ይርዳህ

  • @meseretgetachew7208
    @meseretgetachew7208 4 หลายเดือนก่อน

    ትክክል ተባረክ

  • @AzharAli-o3d
    @AzharAli-o3d 3 หลายเดือนก่อน

    Amen tbarke❤❤❤❤❤

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 4 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው ወድሜ ጌታ ሆይይይይ

  • @jackJesus111
    @jackJesus111 4 หลายเดือนก่อน +3

    Very important and very blessing.
    May the Lord bless you more 💗

  • @TarikuwaMulugeta
    @TarikuwaMulugeta 4 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክልኝ በእውነት ነፍሴ በእንዲህ አይነት ጥያቄ ውስጥ ነች እና ምንድ ነው መጨረሻው እያልኩ ተይዣለሁ በእውነት ወንጌል እንዲህ ፓወር አለው ።

  • @HewetMezgebe-bs6zp
    @HewetMezgebe-bs6zp 4 หลายเดือนก่อน

    Tebarek

  • @lidyaendale
    @lidyaendale 4 หลายเดือนก่อน +1

    ያንተን ህይወት ምስክርነት ብትነግርን ጥሩ ነው.

  • @amsalehiruy6954
    @amsalehiruy6954 4 หลายเดือนก่อน

    God bless you

  • @Bally-hy6zk
    @Bally-hy6zk 4 หลายเดือนก่อน

    Tebarek wendmen🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @ZamzamZamzam-x2i
    @ZamzamZamzam-x2i 4 หลายเดือนก่อน

    ከዛሬ ጀምሮ እከተታለላው🙆🔥

  • @lidya4781
    @lidya4781 4 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ

  • @melakagizew3556
    @melakagizew3556 2 หลายเดือนก่อน

    💯

  • @Eve4blessing
    @Eve4blessing 4 หลายเดือนก่อน

    Be blessed. Please pray for me

  • @HilinaFikire
    @HilinaFikire 4 หลายเดือนก่อน

    ወሳኝ መልዕክት

  • @hanabekele-ls6vs
    @hanabekele-ls6vs 4 หลายเดือนก่อน

    የሚያበረታ ትምህርት ነው ተባረኮ

  • @alemtsehayendris3361
    @alemtsehayendris3361 4 หลายเดือนก่อน +1

    Hmm it is true,God bless you more, brother.

  • @Stephen32333
    @Stephen32333 4 หลายเดือนก่อน

    Tebarekilign❤❤❤❤

  • @lidya4781
    @lidya4781 4 หลายเดือนก่อน +4

    የዘመናት ጥያቄዬን ነው የነካኸዉ::

  • @chrstytubeethiopian6514
    @chrstytubeethiopian6514 4 หลายเดือนก่อน

    God bless you 🎉

  • @eleniwoldetsadik5890
    @eleniwoldetsadik5890 4 หลายเดือนก่อน

    God bless you ,Good point you brought up !

  • @eleniwoldetsadik5890
    @eleniwoldetsadik5890 4 หลายเดือนก่อน

    I just subscribed you

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq 4 หลายเดือนก่อน

    እረ በጌታ ጠፍተሃል

  • @masreshamalore6312
    @masreshamalore6312 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጠፍተህ ነበር

  • @Ashudesu-x2w
    @Ashudesu-x2w 4 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ

  • @hawarebks7630
    @hawarebks7630 4 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ