ወቅታዊ እና ምርጥ የጉራጊኛ ዘፈን~ በመሀመድ አወል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น •

  • @HussenHusen-b7r
    @HussenHusen-b7r ปีที่แล้ว +5

    ትክክል አየረናሀእም ኦሀ እጭእም ቆኒም አድናቂህነን የኢትዮፖያ ኤሄ ዘፈን ከልቡ ለሠማው አድማጭ

  • @zarenew931
    @zarenew931 ปีที่แล้ว +14

    እናት ድንች ተክላ ፣ ከብቶቹን ፈረሶቹን አሰማርታ፣ ቤትዋን ጀፎረዋን አፀዳድታ፣ አባት እንሰት ተክሎ፣ በጌዝ አርሶ እና ከምሮ፣ ባህር ዛፋን ፅዱን ተክሎ፣ አዲስ አበባ ነግዶ፣ እቁቡን ሰብስቦ፣ ያለውል አበድሮ፣ ያለውል ተበድሮ፣ ልጆቻቸዉን ከአሳደጉ በኃላ፣ ልጅ የተወለደበትን፣ እትብቱ የተቀበረበትን፣ ከብቶቹን የጠበቀበትን ሜዳ፣ ባቄላና እሸት የጠገበበትን ጓሮ፣ በእንጨት ድልድይ የተሻገረበትን ወንዝ፣ በሶስት ጉልቻ ያሞቀውን ጎጆ፣ ፍም እሳት የተዋሰበትን መንደር፣ እናቱ ገበያ ስትሄድ የተንከባከበዉን ጎረቤት፣ ከተወ ከረሳ፣ ከአባት ከእናቱ የወረሰዉን ማሻሻል ባይችል ማቆየት ካቃተው፣ ጎጆው ከተዘጋ፣ ቀየው አረም ከበቀለበት፣ ይሄኔ ነው መፍራት፣ የያዝነውን መንገድ፣ የእሳት ልጅ ዐመድ!!!

  • @ye_abam
    @ye_abam ปีที่แล้ว +6

    ጉራጌ ቸዋች ቧሪም ቲጠሬ ገሟጀና ይፈቅር ህነና ይሽሬ አታት ዘንጋ ትናዥ ጭን😢

  • @mammeMamme-h5l
    @mammeMamme-h5l ปีที่แล้ว +1

    Welahi alaweknbetm enji ate tenagreh neber

  • @abifuza893
    @abifuza893 ปีที่แล้ว +2

    እተነቢአሸሁ.❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @HussenHusen-b7r
    @HussenHusen-b7r ปีที่แล้ว +1

    አድናቂህ ነን

  • @ematgurage3947
    @ematgurage3947 ปีที่แล้ว +3

    Mohammed Awel ❤❤❤

  • @leylajilaluahmad3231
    @leylajilaluahmad3231 4 หลายเดือนก่อน +2

    ህመም ብቻ ጉራጌ❤😢

    • @TofkeMifta
      @TofkeMifta 4 หลายเดือนก่อน

      መሱሎሀል

  • @NehruKemal
    @NehruKemal ปีที่แล้ว +2

    ኑርልኝ

  • @MedoMeya
    @MedoMeya 4 หลายเดือนก่อน

    ማሜ ገና የዘፈኑ ትርጉም አሁን እየገባን ነዉ❤❤

  • @WinnerTubeEth
    @WinnerTubeEth ปีที่แล้ว +2

    ውረሙ የገነንዳ ዘንጋ እንም ጊ ያትመጥጥ😥

  • @ቀጥወናሰክትኒ
    @ቀጥወናሰክትኒ ปีที่แล้ว +1

    ገን ቀንጠም የትራቀ አናሸሁ ቤነና!! ዉረሙ😢😢😢

  • @hasnayoutube
    @hasnayoutube ปีที่แล้ว +1

    እኔ ግጥሙ ደስይለኛል

  • @tesfayeberhe3545
    @tesfayeberhe3545 ปีที่แล้ว +7

    ትልቅ መልእክት ነው ለጉራጌ።

  • @AbdurezakYajibumer
    @AbdurezakYajibumer 5 หลายเดือนก่อน

    ማሜ ረጅም እድሜ ኑርልን

  • @AddisuEdilu
    @AddisuEdilu 3 หลายเดือนก่อน

    Ewnetnew❤❤❤❤❤❤❤

  • @Akshom-yh9eq
    @Akshom-yh9eq 3 หลายเดือนก่อน

    እረጅም እሜ ጤና ማሜ

  • @abifuza893
    @abifuza893 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤😂❤😮❤😮❤😮❤😮❤😮😮😊

  • @BekeleZerihun-
    @BekeleZerihun- 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @helenteklu-sv1zl
    @helenteklu-sv1zl 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤😮😮😮😮😮

  • @SaraSara-du4fm
    @SaraSara-du4fm 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዘፈን አልሰማም ግን ያአንተ መልክቶች ሲገርም በደንብ ሰምታቹታል ትቢት ነበር አሁን እይሆነ ያለውን ቁጭ አደረገው ጉራጌ ንቃ😢

  • @RiceJemil
    @RiceJemil 4 หลายเดือนก่อน

    Abo gurans

  • @TemesgenBogale-ps1jx
    @TemesgenBogale-ps1jx 7 หลายเดือนก่อน

    ወሐወ

  • @turineshdembo2623
    @turineshdembo2623 5 หลายเดือนก่อน

    👌👌❤️

  • @welelaahmed697
    @welelaahmed697 ปีที่แล้ว

    ትክክል

  • @Baida-th8cv
    @Baida-th8cv 2 หลายเดือนก่อน

    ማሜ ያልከው ነገር የሆነው ዘፈኑ ካወጣኸው ከ16 አመት በኋላ ነው ግን ጉራጌ አሁንም አይነቃም ።አሁንም ቢሆን ጉራጌ የሌለበት የትኛውም የኢትዮጵያ ግዛት ማለት ሲሚንቶ የሌለበት ግንባታ ማለት ነው ። ይገባችዋል እናንት ከብቶች???

  • @AddisuEdilu
    @AddisuEdilu 3 หลายเดือนก่อน

    Waw😂