ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
th-cam.com/video/Bc2UU78-TvA/w-d-xo.htmlsi=mmjjCdoev9TSoVDgክፋል 1 ለማየት ሊንኩን ይጫኑ
አይተንዋል የታሰረውን ይፈታ አስባበት ልታሳስተው ፈልጋ ነው የሄደችው 😂😂😂😂😂
ወንድሜ እባክህ ፈልጌህነው ስልክ ቁጥር ላክልኝ የምነግርህ ነገር አለ
🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆
ዞላ የአብርሀም ጉዳይ እዴት ሆነ
❤❤❤❤❤❤😭🇪🇹🇪🇹🇮🇱❤
ማነው በባለፈው በአሻንጉሊቲቷ ቪዲዮ መጨረሻ የተደሰተው 😍👍
እኔ በጣም ነው የተደሰትኩት
@@በትእግስትጎንደሬዋ ማርያምን እኔ አልቅሻለሁ በደስታ
እኔ
😂😂😂እኔ 😍😍😍😍😍😍
Enaaaaaaaaa😂😂😂
ጋዜጠኛው በጣም በሚገርም ሆኔታ ጀግናና ትህትና የተሞላበትነው
ቡዙ ጊዜ ሰወች ስተተን ለመደበቅ ብሎ ሌላ ስቴት ይሰራሉ ዘላለም ምርጥ ሰው ነህ 🥰🥰🥰
አው❤❤❤
በጣም ልጁን ሳላደንቀው አላልፍም
Awo 😢
ዋው ዲያስፖራው ፈጣሪ ይባርክህ ጋዜጠኛውም ጀግና ነህ እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር ነው
ልጅቷ ባለጌናት የራሷን ጥፋት ሌላ ሰውን ወንጀለኛ አደረገች ባሏ ግን አስተዋይ ሰው ነው ❤❤
እና እርሷ ፈልጋ ያረገሽው ጉዳይ ስለሆነ የታሰረው ልጅ ይፈታ የምትሉ like😊😊
🤣🤣
በሰዉ ላይ ቶሎ መፈረድ ቆጆ አይደለም
😂😂
Ereee,,,inante bitonus? Kifuu ataweru negem ine lay bidersis bilachew maseb arifnew bayne.
እሷ ፈልጌ ነው ያለችው በፊት ያለውን ድንግልናዋን የወሰደውን እንጅ በሰርጓ ቀን የደፈራትን አይደለም። ደግመህ አዳምጠው።
ልጅትዋ የራሷን ጉድ ለመሸፈን ልጁን ደፈረኝ ለማለት ገፋፍታዉ ይሆናል ልጁ ይጠየቅ ልጅትዋ አንድ ዉሸት ብቻ አይደለም የዋሸችዉ አለዝያ ይህን ሚስኪን ልጅ ትጎዳዋለች እዉነቱ ይጣራ የምትሉ ጓደኞቼ👍!!
የዛኑ እለት የሰራችው ታክቲክ እንደሆነ ገምቼ ነበር የሄደችበት መንገድ ከባድ ነው በተረፈ ጋዜጠኛው ስህተት ሰርተዋል ይህ ሁሉ ካወቀ በኃላ HIV እንዲመረመሩ መንገድ ማሳየት ነበረበት ልጅቱ ነገም ትዋሸዋለች
አወ በትክክል እውነቱ ይጣራልን ክፍል 3ን በጉጉት እንጠብቃለን
እውነት
Ohh it could be 😮
በፍላጎቴ ነው አለች እኮ 🙄የዛሬው ምንም አልገባኝም 🤔🤷♂️
እባክህ አትላላጥ በደብ ባማረኛ አዉራ እራሱ ያወራል እራሱ ይተረጉማል ጋዜጠኛዉ ጀግና በርታ
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
ክክክክክ
😅😅😅😂
@fatmamalasat7388 ስሚ ኣሳ ግማቱ ከጭንቅላቱ ማለት ኣንችን ነው እንግሊዘኛቢናገር ይበረታታል ሰው ቀና ሲል ቅናት ኣሳበደሽ ቆሻሻኣንቺም ተማሪና ኣውሪ በቅናት ኣቦሬሽን ከምትክፍቺ ዝተት
አዘጋጁን አድናቂህ ነኝ በርታ እንደ ሚዲያ ባለሙያ ሁሉም እንዳንተ ቢሆን።
ጋዜጠኛው ን ከልቤ አድናቂህ ነኝ ጀግናዎች ናችሁ።
የእዉነት ባሉካ ትልቅ ሰዉ Big Man Big Man❤❤❤
😂Yeah
ክክክክ ድግልና አያቆጠቁጥ ሆይ ይህ የሷ ሴራ ነው የምትሎ🤔👍
እኮ በሱ ልታማሀኝ ጉድ እኮነወ😂😂😂😂😂 አይ ሴቶች
😂😂😂😂😂😂
ኧር ድግልና ሰወሰድ በጣም ያማል እራስ እሰከመሳት ደርሰ ደሞ 3__4 ቀን እንደፈላጉት መቀሳቀስ አይቻልም
ዲያስፖራው ግን በጣም አድናቂህ ነኛ ሰለተረዳሀት 🙏🇪🇷
🇦🇿🇦🇿
በነገራችን ለይ አሜሪካን የሰለጠነ እያላችሁ ብዙ አታውሩ ከእነሱ ስልጣኔ የእኛ የድሮ የአባቶቻችን በህል ይሻላል ።
ሳህ
እውነት ነው የሰለጠነ ሀገር እየኖርን ብዙ ያልሰለጠን ሰወች አለን::
ድካ ሸው በጣም ጎብዝ ልጅ ነህ። በአማረኛ እያወራህ ከአሜሪካ መጠቻለሁ ብሎ ጥራነጠቅ እግሊዘኛ ባያወራ ጥሩ ነበር። ነገሩ ግን የሚሳዝን ነው። ልጅቱ ግን እውነተኛ ሴት አደለችም። ለትዳርም አትሆንም።።።
@ashemekasha6788እስማማለሁ Chicago 20 አመት ነው የኖርኩት አማርኛ ሳወራ እንግሊዘኛ አልቀላቅልም 8 አመት ተቀመጥኩ ብሎ እንደው መቀላበዱ ገርሞኝ ነው ታሪኩ ድራማ ይሁን እውነት ይሁን …….እሱን ለተመልካች
ከሌላ ሰው። በፊላጎትዎ። እደረገች የታሰረው። ደሞ። ይፈታ። የምትሉ ላይክ👍👍👍
ደፍርዋት እኮ ነው 😳😳
አይ ቅጣቱንማግኘትአለበት ዛሬተተፈታነገበነጣነት እህቶቻችላይጥቃትሊደርሥይችላል ቅጣቱንበደብይቀበል ለሊሎችምትምህርትነዉ
@@ኢትዮጵያየእኝናትዋሽታ ነው አልደፈራትም ቆየች ፈልጋ ህጓን ከሰጠች
awoka new yeasasetchu lemamkaget
awka new leju endidefrat yaregechew lerasewa setel new leju mefetate alebet endewm esua nat metaser yalebat mekniyatum lejunyedeferchew esua nat
ባልዋም በጣም አዋቄነው ምናለው የኢትዮጵያ ሰውሁሉም እንደተ ቢሆን ጋዜጠኛውም ጀግና ነህ እውነታው መተህ መናገርህ
የሜካፕ አርቲስቱ ባስቸኳይ መፈታት አለበት!
የስ
ትክክል
Why
Yes
በጣም ይገርማል ባልየው እና ጋዜጠኛው በጣም ደስ የሚል መረዳት ነው ተባረኩ 🙏🙏🙏🙏🙏
አድናቂህ ነኝ ጋዜጠኛው ባልየውም አስተዋይ ነው ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምረው አንቺ ለሚወድሽ ለሚያፈቅርሽ ለባልሽ ታማኝ ሁኚ
እግሊዘኛ ትተሕ አማርኛ አዉራ እኛም ጆራችን ደግፈን ልንሰማ❤
Kelale egame 19 ameta kagera wetan Amargachen altafameee 😂😂😂😂😂
ካሊፎርኒያ እኮ ነው የሚኖረው😂
@@ንቡረ_ዕድኤርምያስ😂😂😂😂
@@ንቡረ_ዕድኤርምያስእና እካ አማርኛ የለም እንድየ 😂😂😂😂 በእርግጥ ብዙ አመት ከኖር ለማውራት ሊቸገር ይችላል
😂😂😂
መጀመሪያም ክበረ ንፅህና የላትም ልጁን ደፍራ የራሷን አመቻቸች ካለ ሀጥያቱ አሳሰረችው ባለጌ ናት ባልየውን ግን አድናቂ ነኝ ወጭ አገር የኖረ ሰው ችግር የለበትም ሂጅና አስፈችው ልጁን ባለጌ!! ።ጋዜጠኛው 1 ኞ ነው ይመችህ በርታ ስራህ ደስ ይላል
እኛ የመዳም ቅሞሞች ኮ ሃቅ ሃቅዋ ነዉ ምናወራው 😂😂😂😂❤❤❤❤🎉
እኮ😅😅😅
Awo 😂
ጋዜጠኛው በጣም አድናቂህ ነኝ ተባረክ እንደዚህ ነው መሸምገል እውነት ነው ምልክ የሰራከው ስራ በጣም ከባድ ነው
ኸረ ወንድማችን እሷ በራሷ ያመጣችዉ ወጥመድ ቢሆንስ በታሰረዉ ልጅ ላይ። እንዴት አመንካት ዋሽታስ ቢሆን ? በጣም ይከብዳል። ሰዉ የራሱ ሕይወት ለማስተካከል የሌላዉ ሕይወት ባፍጢሙ ቢደፋ ግድ ማይሰጣቸዉ ብዙዎች አሉ። ሌላውን መረማመጃ ያደርጉታል። እና እስቲ እራሳችንን በሌሎች ጫማ ዉስጥ አርገን እንየዉ።
ልጅ ይፈታ ፈልጋ ከሆነ ❤ጋዜጠኛው እና ባልተብየው ሢጠና በጣም ምርጥ ናችሁ
ጋዜጠኛው በጣም ነው እማደንቅህ ተባረክ ወንድሜ ❤
በጣም ገራሚ ስራ ነው የሰራችሁት ሁሉም ሰው እንደሚረዳው ሙሽራውና ጋዜጠኛው ያደረጉት አስተዋፅኦ ከፍተኛ ነው ያስመግናችሁዋል ።
ጋዜጠኛው በጣም በጣም ጀግና ነህ ልጂቱ ግን ባለጌ ናት ይህን ያህል ከወደድሽው ጠንቀቅ በለሽ መጠበቅ ነበረብሽ በዕለቱ የተፈጠረ ችግር እንደሆነ አስመስለሽ በሚዲያ አስደግፈሽ ልትሾልኪ ነበር እድሜ ለቴክኖጂ ተጋለጥሽ ለሌሎቹም ለሚዋሹ ማስተማሪያ ትሆኛለሸ ጋዜጠኛው በምትሰራቸው ስራዎች አድናቂህ ነኝና በርታና ቀጥል
እውነት ልጁን ሳላደንቀው አላልፍም ጋዘጠኛውም እውነትን እንኳን አጋለጥክ አይሴት ሰንባል እኛ ብቻ ብልጦች እንመሰላለን አውቃ አርጋ ነው ደፈረኝ የምትለው ሚዜዎም እጆ አለበት ማለት ነው ያሚሰኪን ፈረደበት ባልየው በጣም አድናቂነህኝ ይቅርታ ማረግ ትልቅነት ነው ጋዘጠኛው ተባረክ
እኔ እምለው በፍላጎቴ ነው አለች እና መክሰሱስ እስርቤት ማስገባቱስ ለምን አስፈለገ ይህን ነገርማ በደንብ አጣሩልን አሁንም እውነቱ ይውጣ
ውነቱንማ አወጣች:ግን የዚያ የሚስኪን መመታትና መንገላታት በሥነስርዐቱ ሊያስጠይቃት ይገባል
ከመጀመሪያው ጀምሬ ተከታትዬው ነበር የሙሽሮቹን ታሪክ በመጀመሪያ ደረጃ ጋዜጠኝ ዘላለምን በጣም አደንቀዋለሁ በመቀጠል ወንዱን ሙሽራ በጣም አድንቄዋለሁ ትዳራችው የአብርሃም እና የሳራ ያርግላችው ጋዜጠኝው እራስህን ጠብቅ አድንቅሃለው ውነቴና ንጋት እያደር መውጣቱ አይቀርም በርታ
ዘሌ በጣም ጎበዝ ነህ በርታ ጀግናነህ ግን ልጁን ያሳሳተችው እራሳ ስለሆነች አጋጣሚውን ለመጠቀም አላህ ግን ሀቁን ስላወጣ እነደኔ ልጁ ቢፈታ ጥሩ ይመስለኛል ለምን አራሳ ሰለተፈታተነችው አመሠግናለሁ
ወይ ጉድ አንተ ጨዋ ወንድ ነህ ተባረክ በሺታ የበዛበት ወቅት ስለሆነ እራስህን ጠብቅ እንዴት አይነት ስይጣናዊ ስራ ነው እራስሺን ጠብቂ በደረስው ጉዳይ ቀላል አይደለም ተመርመሪ ከግኑኝነት ተቆጠቡና ራሳችሁን ተመርመሩ አደራ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ተቻቻሉ ተባረኩ😢
ወንድሜ፡እንዳንት፡ታጋሽና፡ትሁት፡በዚህ፡ጉዳይ፡ያለ፡አይመስለኝም፡ዘመንህ፡ይባረክ፡መልካም፡የትዳር፡ዘመን።
ጋዜጠኛው,በጣም,ነው እማደቅህ,ተባረክ,ውንድሜ
ይቺ ብኛ የምትባለው ሐይለኛ ናት በርታ ወንዲሜ
እዉነት አድናቅ ነኝ ዘገዬ የሰዉ አስታራቂ ነክ ደግሞ ባለቤቱ አሰተዋይ ሰው ነዉ ትዳራቸውን አስከ መጨረሻ ያሳምራችሁ
በጣም አስተዋይ ባል አለሽ ታማኝ ሁኝ
🙏አቤት ባላ በጣም መልካም ሰው እግዚአብሔር አምላኬ ይጠብቅህ ቅን ሰው ነዉ ሂይውቲ ውሽት እጠላሁ ሁሉ ግዜ ለእውነት እንኑ? እውነተኛ ጋዜጠኛ ኑሪልኝ አመሰግናለሁ ❤️🙏
ጋዜጠኛ ተባረክ እድሜህ ይባረክ ክፉ አይንካህ መለካም አይለፍህ
በፈጣሪ ስም በሰርግሽለት በፍላጎትሽ ነዉ😳😳😭😭😭ማመን አልችልም💔አዝናለሁ😌
No please don't rush to judge! እሷ ፈልጌ ነው ያለችው በፊት ያለውን ድንግልናዋን የወሰደውን እንጅ በሰርጓ ቀን የደፈራትን አይደለም።
አረ በጣም ይደብራል
ልጁ በጣም ደስ የሚል ልጅ ነው
ጀግኖች ናቹ በእውነት!ጀግንነት በጦር ሜዳ ብቻ ሳይሆን በእንደዚህ እና በተለያየ መንገድ እንደሚሰራ ያማይበት ሜድያ ነው! በርቱ ኣመሰግናለሁ።
i subscribed at this moment. keep the good work
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ጋዜጠኛውና ካሜራ አማኑ
ዲያስፖራው አቤት አቤት ትእግስቱ የተሞላ ነው በጣም እጂግ አድናቂህ ነኝ ስለ ተረዳሀት በጣም ቡዙ ነገር ያውቃል ምንም በላይ እንኳን ተረዳሀት ግን ሴቶችየ በግዜ ህደት መናገር አለባቸው በግዜው እኮ የፈታል ልክ የአሁን በረጋታ የተፈታ🙏👍
Yay esum tedebko yasalefew neger yinoral!
የሕግ ሠው፣ ጋዜጠኛ" ዘልዓለም ዘገዬ :- እጅግ የምትደነቅ ለስራህ ታታሪ ከእውነት ጋር የምትጋፈጥ ቀና ምርጥ ሠው ::ኢትዮጵያ" እንደ ዘልዓለም ዘገዬ :- ዓይነት የዕውነት ሠዎች እጅግ ብዙ ያስፈልጓታል_ _ _ "* Zellalem - U R really a Professional !!!
ዜሊዋ መልካም ልብ አለው ከንተም ተበ ባረክ
ጎበዝ ወጣት ጋዜጠኛ ወንድሜ እድሜና ጤና አላህ ይስጥክ ደግሞ ባሏ ጎበዝ መረዳት የሚችል ሰዉ ዉዶቸ በጣም ታምራላቹ መተሳሰብን የመሰለ ነገር የለም
ውሸት መጨረሻው ውርደት ነው።አታዋርደኝ ጌታዬ ወይኔ ልጁ አሳዘነኝ ወላሂ ደግሞ ስራገም መኖሬ😢በል ልጁ ይውጣልን የምር በጣም ተዞልሟል የታሰረው በፍላጎቷ ካደረገች በኋላ ተደፈርኩ ብላ የደፈረችውን እሷ 😢ወይኔ በቃ አስፈቱትና በዚህ ቻናል ይቅረብ ዘሌ😢
አረውይ ሴትልጅ ።ማስመርመርህ እራሱ ጎበዝ ነህ
ባልዋም በጣም ትእግስተኛ ነው እግዚአብሔር ይስጠው መረዳቱ ጋዜጠኛውም እግዚአብሔር ይስጥህ ጎበዝ
ባልየው እግዚአብሔር ይባርክህ ትልቅ ሰው ነህ
የልጂን ህይወት መከራ አስገባሺዉ ጊታየ ንቅል ያርግሺ
I’m just speechless the best journalist I ever seen
ልጂ መታሠር የለበትም የምትሉ ብቻ በልይክ 😂😂😂❤
የሰው ሚስት ደፍሮ ለምን አይታስርም
አልደፈራትም ደፈረችው እንጂ ወንድ ልጅ በሴት ጉዳይ ደካሞች ነን ሲያሻሻትና በጣ ሴቅሲ ሆና ቀርባው ተሸነፈ እሱዋ ሆን ብላ ተዘጋጅታ ነበር የሄደችለት የጓደኛዋም እጅ አለበት ባይ ነኝ
ፈቃደኛ ሆና አስባበት ሄዳ ያደረገችውን ምስኬን ወንድ ምን ያድርጋት
አውቃ መሆን አለበት ያሳሳተችው
ለምን አይታሰርም ድንግልና አልወሰደም ተባለ እንጂ አልደፈራትም አልተባለም
You are amazing person keep it up the great work 👍 👏 🙌 💪
Thank you 🙏
ይገርማል ባልየውም ጋዜጠኛውም ጎቦዞች ናቸው እሷ ግን ንስሓ ገብታ ካዚህ በኋላ መስተካከል ኣለባት።
ጋዜጠኛውና ባልየውም በጣምጥሩናችሁ❤❤❤❤❤❤❤
ዘላለም በጣም ልዩ ጋዜጠኛ. ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
አንድ ነገር ግን ሳትገልጠው ያለፍከው ነገር ቢኖር በእለቱ ደፈረኝ የተባለው ሞሻሪ በሷ ፍቃድ እንደሆነስ አላወጣጣሀትም ጥያቄ አድሮብኛል
ባልየው በጣም ትልቅ ሰው ነው!!! ልኡል እግዚአብሔር የማስተዋልን ፀጋ ያብዛልህ መጨረሻህ ይመር በእዉነት እሷ ግን እግዚአብሔር ይቅር ይበለሺ
Strange things happened to this guy but I'm amazed with this media owner's ethics and principles. He stands with truth and deserves credit.
እኔም ያኩትን እደዛውነው የቆየ ይሆናል በልጁአመ ሀኘች አለጥፋቱ ታሰረ ዉነቱ አላህነው የሚያቀው ሀቁን ያውጣለት አተም ጀግናነህ❤❤❤❤
የምር ደስ የምትል ባል ነህ ፈጣሪ አይለያችሁ ❤❤❤
እኔ ግን አላመንኳትም ባልጠፋ ቀን ግን የሰርግሽ ቀን እንዴት ልጁን ገንዘብ ክፍላው እንዳይሆን ምንም አልተዋጠልኝም።
እኔ ባልዬውም አላመኩም
መሆን አለበት
Dear journalist, I appreciate you for being a good listener. Be blessed.
እ ር ይባርክህ
ዘላለም ዘገየ በጣም ጎበዝ ነህ ሳላዳንቅህ አላልፍም ልጅቷ አጨበርባሪ ትመስለኛለች ልጁንም በአጣም ለመጠቀም አውቃ አሳስታው ብሆን ይችላል
በጣም ድንቅ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ ሰው መሆን እንዲህ ነው
አቤት የመጣብን መአትዘድሮ. ወድሜ አራሥህን ጠብቅ. የነ የክፍልሀገረልጅ ከምንደረሠ?????❤❤
ሙሹራው ቅን ነው የእግዚአብሄር ሰውነው ዜድ እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን
በጣም ብልግና ነዉ የፈጠረቺው (ተዋት ) ማፈሪያ !!::
በጣምከባድነው በትንሡ የታመነ በትልቁ ይሾማል ይባላል ትልቁ ጥፋታ ያለፈታሪኳን ለመሼፈን በልጁ ማሣበቧ ነው እኔወንዶቺን ብቻነበር የማላምነው ለካእኛም ጋርጥፋትአለ ፈጣሪለሁላቺንም ማሥተዋሉን ይሥጠን በተረፈ በርቱልን ጥሩሥራነው 👍👍
Tikatu dersobatal ko. Yemin maberetatat new wonjelin😮😮
Her husband is so great thank you for understanding
ጋዜጠኛ ወድማች በርታ ብርታት ላተ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ እረ ሰው ተበላሸ ወደት እየሄደነው
ጋዜጥኛዉ ተባርክ በጣምጀግናነህ❤❤❤❤
ኢጭ እግሊዘኛው በዛብን እጂ ጡሩ ሠው ነበረክ
😂
ክክክክ
😂😅😅😅😅
😂😂😂😂😂😂😂😂
ፊልም የማይ ነው የመስለኝ አንግሊዘኛው ተጨምሮ 😂😂😂😂😂
ዲያስፖራው አስጠላኝ California ለስድስት አመት እንደኖረ ተናግሯል እና በዚች አጭር የውጭ ኑሮው አፍ በእንግሊዘኛ ተሳስሯል unbelievable ሰው ይታዘበኛል በሉ ዲያስፖራወች እንዴት በውጩ አለም እንደምትኖሩ ስለሚታወቅ መጣችሁ የኢትዮጵያ ህዝብ ላይ እትራቀቁ አሜን ነው::
😂😂😂😂👍👍👍👍
WoW He is so good & Intelligent person. He is understand her. Esewa gene mewasetewa not good. Amlake TEDARACHUNE YEBARKELACHU!!
ትክክል ነህ ወንድሜ የራሷ ዘዴ ነው
እኔ ጋዜጠኛው ❤ የውነት ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤ ምናይ ነት ባለጌ ነች በስማም
እዉነቱ እንኳን ታወቀ ባለቤታ ና ጋዜጠኛ ዉ ትግስታቹ በጣም ደሰ ይላል በሳ ግን አፈርኩ ለጋዜጠኛው ❤❤❤❤
ዉይ እናንተ ጋዜጠኞች እድሜ ጤና ይሥጣቹህ
ምንአይነት ብልግና ነው እፈሪ
በጣም ምርጥ ወንድ ነህ ትዳራችሁ የአብረሃም የሣረ ያድርግላችሁ
መልካም ልጅ እግዚሐቤር ይባርክህ ይቅርታ ልብ ያለው❤❤❤❤
ፍትሃነታችሁ ደስ ይላል ጋዜጠኞቻችን ክበሩልን
በጣም ጎበዝ ገዜጠኛ ትመሠገናለሕ
ጋዜጠኛውን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ወላሂ በጣም ልብ የሚሰብር ነገር ነው 😢😢
Oh my God I don't know what to sayYou are really decent man and wonderful guyGod bless you man
You sush a Hero thnks for bringing them together ❤️ God bless you
ጋዜጠኛው ጀግና እና ጠንካራ ነህ
የኔ ማፈር ምን ይሉታል እነሱ ለተላላጡት ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ ብቻዬን 😂😂😂 ወይኔ ልጅቷ የምን ደረቅ ናት ደግሞ በዉሸት ልጁ መከሰሱ 😢
😂😂😂😂😂 inem aferehalewu
እኔ እራሱ ተሸማቀቅሁኮ ውሸታም ደረቅ ነች
@@eamameyeamamey3575 መቻል ነዉ እንግዲህ ዉዴ
The guy is so 😎 Cole God bless him , hey MSHURIT try to be honest with your husband he is such a wise human being
my question here is, how did she go alone to the makeup artist . Its unusual to see a bride be alone in her weeding process let aline at the last day of the wedding 😂😂😂😡😡😡
God bless when inform the true even God will bless you public trust you so much about you work.
አዉነተኛ፡ጋዜጠኛ፡ነህ፡የአለም፡የመጀመሪያው፡ድንቅ፡ጋዜጠኛ፡እወድአለው፡ኑርልኝ፡
th-cam.com/video/Bc2UU78-TvA/w-d-xo.htmlsi=mmjjCdoev9TSoVDg
ክፋል 1 ለማየት ሊንኩን ይጫኑ
አይተንዋል የታሰረውን ይፈታ አስባበት ልታሳስተው ፈልጋ ነው የሄደችው 😂😂😂😂😂
ወንድሜ እባክህ ፈልጌህነው ስልክ ቁጥር ላክልኝ የምነግርህ ነገር አለ
🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆
ዞላ የአብርሀም ጉዳይ እዴት ሆነ
❤❤❤❤❤❤😭🇪🇹🇪🇹🇮🇱❤
ማነው በባለፈው በአሻንጉሊቲቷ ቪዲዮ መጨረሻ የተደሰተው 😍👍
እኔ በጣም ነው የተደሰትኩት
@@በትእግስትጎንደሬዋ ማርያምን እኔ አልቅሻለሁ በደስታ
እኔ
😂😂😂እኔ 😍😍😍😍😍😍
Enaaaaaaaaa😂😂😂
ጋዜጠኛው በጣም በሚገርም ሆኔታ ጀግናና ትህትና የተሞላበትነው
ቡዙ ጊዜ ሰወች ስተተን ለመደበቅ ብሎ ሌላ ስቴት ይሰራሉ ዘላለም ምርጥ ሰው ነህ 🥰🥰🥰
አው❤❤❤
በጣም ልጁን ሳላደንቀው አላልፍም
Awo 😢
ዋው ዲያስፖራው ፈጣሪ ይባርክህ ጋዜጠኛውም ጀግና ነህ እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር ነው
ልጅቷ ባለጌናት የራሷን ጥፋት ሌላ ሰውን ወንጀለኛ አደረገች ባሏ ግን አስተዋይ ሰው ነው ❤❤
እና እርሷ ፈልጋ ያረገሽው ጉዳይ ስለሆነ የታሰረው ልጅ ይፈታ የምትሉ like😊😊
🤣🤣
በሰዉ ላይ ቶሎ መፈረድ ቆጆ አይደለም
😂😂
Ereee,,,inante bitonus? Kifuu ataweru negem ine lay bidersis bilachew maseb arifnew bayne.
እሷ ፈልጌ ነው ያለችው በፊት ያለውን ድንግልናዋን የወሰደውን እንጅ በሰርጓ ቀን የደፈራትን አይደለም። ደግመህ አዳምጠው።
ልጅትዋ የራሷን ጉድ ለመሸፈን ልጁን ደፈረኝ ለማለት ገፋፍታዉ ይሆናል ልጁ ይጠየቅ ልጅትዋ አንድ ዉሸት ብቻ አይደለም የዋሸችዉ አለዝያ ይህን ሚስኪን ልጅ ትጎዳዋለች እዉነቱ ይጣራ የምትሉ ጓደኞቼ👍!!
የዛኑ እለት የሰራችው ታክቲክ እንደሆነ ገምቼ ነበር የሄደችበት መንገድ ከባድ ነው
በተረፈ ጋዜጠኛው ስህተት ሰርተዋል ይህ ሁሉ ካወቀ በኃላ HIV እንዲመረመሩ መንገድ ማሳየት ነበረበት
ልጅቱ ነገም ትዋሸዋለች
አወ በትክክል እውነቱ ይጣራልን ክፍል 3ን በጉጉት እንጠብቃለን
እውነት
Ohh it could be 😮
በፍላጎቴ ነው አለች እኮ 🙄የዛሬው ምንም አልገባኝም 🤔🤷♂️
እባክህ አትላላጥ በደብ ባማረኛ አዉራ እራሱ ያወራል እራሱ ይተረጉማል ጋዜጠኛዉ ጀግና በርታ
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
ክክክክክ
😅😅😅😂
@fatmamalasat7388 ስሚ ኣሳ ግማቱ ከጭንቅላቱ ማለት ኣንችን ነው እንግሊዘኛቢናገር ይበረታታል ሰው ቀና ሲል ቅናት ኣሳበደሽ ቆሻሻኣንቺም ተማሪና ኣውሪ በቅናት ኣቦሬሽን ከምትክፍቺ ዝተት
አዘጋጁን አድናቂህ ነኝ በርታ እንደ ሚዲያ ባለሙያ ሁሉም እንዳንተ ቢሆን።
ጋዜጠኛው ን ከልቤ አድናቂህ ነኝ ጀግናዎች ናችሁ።
የእዉነት ባሉካ ትልቅ ሰዉ Big Man Big Man❤❤❤
😂Yeah
ክክክክ ድግልና አያቆጠቁጥ ሆይ ይህ የሷ ሴራ ነው የምትሎ🤔👍
እኮ በሱ ልታማሀኝ ጉድ እኮነወ😂😂😂😂😂 አይ ሴቶች
😂😂😂😂😂😂
ኧር ድግልና ሰወሰድ በጣም ያማል እራስ እሰከመሳት ደርሰ ደሞ 3__4 ቀን እንደፈላጉት መቀሳቀስ አይቻልም
ዲያስፖራው ግን በጣም አድናቂህ ነኛ ሰለተረዳሀት 🙏🇪🇷
🇦🇿🇦🇿
በነገራችን ለይ አሜሪካን የሰለጠነ እያላችሁ ብዙ አታውሩ ከእነሱ ስልጣኔ የእኛ የድሮ የአባቶቻችን በህል ይሻላል ።
ሳህ
እውነት ነው የሰለጠነ ሀገር እየኖርን ብዙ ያልሰለጠን ሰወች አለን::
ድካ ሸው በጣም ጎብዝ ልጅ ነህ። በአማረኛ እያወራህ ከአሜሪካ መጠቻለሁ ብሎ ጥራነጠቅ እግሊዘኛ ባያወራ ጥሩ ነበር። ነገሩ ግን የሚሳዝን ነው። ልጅቱ ግን እውነተኛ ሴት አደለችም። ለትዳርም አትሆንም።።።
@ashemekasha6788
እስማማለሁ Chicago 20 አመት ነው የኖርኩት አማርኛ ሳወራ እንግሊዘኛ አልቀላቅልም 8 አመት ተቀመጥኩ ብሎ እንደው መቀላበዱ ገርሞኝ ነው ታሪኩ ድራማ ይሁን እውነት ይሁን …….እሱን ለተመልካች
ከሌላ ሰው። በፊላጎትዎ። እደረገች የታሰረው። ደሞ። ይፈታ። የምትሉ ላይክ👍👍👍
ደፍርዋት እኮ ነው 😳😳
አይ ቅጣቱንማግኘትአለበት ዛሬተተፈታነገበነጣነት እህቶቻችላይጥቃትሊደርሥይችላል ቅጣቱንበደብይቀበል ለሊሎችምትምህርትነዉ
@@ኢትዮጵያየእኝናትዋሽታ ነው አልደፈራትም ቆየች ፈልጋ ህጓን ከሰጠች
awoka new yeasasetchu lemamkaget
awka new leju endidefrat yaregechew lerasewa setel new leju mefetate alebet endewm esua nat metaser yalebat mekniyatum lejunyedeferchew esua nat
ባልዋም በጣም አዋቄነው ምናለው የኢትዮጵያ ሰውሁሉም እንደተ ቢሆን ጋዜጠኛውም ጀግና ነህ እውነታው መተህ መናገርህ
የሜካፕ አርቲስቱ ባስቸኳይ መፈታት አለበት!
የስ
ትክክል
Why
Why
Yes
በጣም ይገርማል ባልየው እና ጋዜጠኛው በጣም ደስ የሚል መረዳት ነው ተባረኩ 🙏🙏🙏🙏🙏
አድናቂህ ነኝ ጋዜጠኛው ባልየውም አስተዋይ ነው ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምረው አንቺ ለሚወድሽ ለሚያፈቅርሽ ለባልሽ ታማኝ ሁኚ
እግሊዘኛ ትተሕ አማርኛ አዉራ እኛም ጆራችን ደግፈን ልንሰማ❤
Kelale egame 19 ameta kagera wetan Amargachen altafameee 😂😂😂😂😂
ካሊፎርኒያ እኮ ነው የሚኖረው😂
@@ንቡረ_ዕድኤርምያስ😂😂😂😂
@@ንቡረ_ዕድኤርምያስእና እካ አማርኛ የለም እንድየ 😂😂😂😂 በእርግጥ ብዙ አመት ከኖር ለማውራት ሊቸገር ይችላል
😂😂😂
መጀመሪያም ክበረ ንፅህና የላትም ልጁን ደፍራ የራሷን አመቻቸች ካለ ሀጥያቱ አሳሰረችው ባለጌ ናት ባልየውን ግን አድናቂ ነኝ ወጭ አገር የኖረ ሰው ችግር የለበትም ሂጅና አስፈችው ልጁን ባለጌ!! ።ጋዜጠኛው 1 ኞ ነው ይመችህ በርታ ስራህ ደስ ይላል
እኛ የመዳም ቅሞሞች ኮ ሃቅ ሃቅዋ ነዉ ምናወራው 😂😂😂😂❤❤❤❤🎉
😂😂😂😂
እኮ😅😅😅
Awo 😂
ጋዜጠኛው በጣም አድናቂህ ነኝ ተባረክ እንደዚህ ነው መሸምገል እውነት ነው ምልክ የሰራከው ስራ በጣም ከባድ ነው
ኸረ ወንድማችን እሷ በራሷ ያመጣችዉ ወጥመድ ቢሆንስ በታሰረዉ ልጅ ላይ። እንዴት አመንካት ዋሽታስ ቢሆን ? በጣም ይከብዳል። ሰዉ የራሱ ሕይወት ለማስተካከል የሌላዉ ሕይወት ባፍጢሙ ቢደፋ ግድ ማይሰጣቸዉ ብዙዎች አሉ። ሌላውን መረማመጃ ያደርጉታል።
እና እስቲ እራሳችንን በሌሎች ጫማ ዉስጥ አርገን እንየዉ።
ልጅ ይፈታ ፈልጋ ከሆነ ❤ጋዜጠኛው እና ባልተብየው ሢጠና በጣም ምርጥ ናችሁ
ጋዜጠኛው በጣም ነው እማደንቅህ ተባረክ ወንድሜ ❤
በጣም ገራሚ ስራ ነው የሰራችሁት ሁሉም ሰው እንደሚረዳው ሙሽራውና ጋዜጠኛው ያደረጉት አስተዋፅኦ ከፍተኛ ነው ያስመግናችሁዋል ።
ጋዜጠኛው በጣም በጣም ጀግና ነህ ልጂቱ ግን ባለጌ ናት ይህን ያህል ከወደድሽው ጠንቀቅ በለሽ መጠበቅ ነበረብሽ በዕለቱ የተፈጠረ ችግር እንደሆነ አስመስለሽ በሚዲያ አስደግፈሽ ልትሾልኪ ነበር እድሜ ለቴክኖጂ ተጋለጥሽ ለሌሎቹም ለሚዋሹ ማስተማሪያ ትሆኛለሸ ጋዜጠኛው በምትሰራቸው ስራዎች አድናቂህ ነኝና በርታና ቀጥል
እውነት ልጁን ሳላደንቀው አላልፍም ጋዘጠኛውም እውነትን እንኳን አጋለጥክ አይሴት ሰንባል እኛ ብቻ ብልጦች እንመሰላለን አውቃ አርጋ ነው ደፈረኝ የምትለው ሚዜዎም እጆ አለበት ማለት ነው ያሚሰኪን ፈረደበት ባልየው በጣም አድናቂነህኝ ይቅርታ ማረግ ትልቅነት ነው ጋዘጠኛው ተባረክ
እኔ እምለው በፍላጎቴ ነው አለች እና መክሰሱስ እስርቤት ማስገባቱስ ለምን አስፈለገ ይህን ነገርማ በደንብ አጣሩልን አሁንም እውነቱ ይውጣ
ውነቱንማ አወጣች:ግን የዚያ የሚስኪን መመታትና መንገላታት በሥነስርዐቱ ሊያስጠይቃት ይገባል
ከመጀመሪያው ጀምሬ ተከታትዬው ነበር የሙሽሮቹን ታሪክ በመጀመሪያ ደረጃ ጋዜጠኝ ዘላለምን በጣም አደንቀዋለሁ በመቀጠል ወንዱን ሙሽራ በጣም አድንቄዋለሁ ትዳራችው የአብርሃም እና የሳራ ያርግላችው ጋዜጠኝው እራስህን ጠብቅ አድንቅሃለው ውነቴና ንጋት እያደር መውጣቱ አይቀርም በርታ
ዘሌ በጣም ጎበዝ ነህ በርታ ጀግናነህ ግን ልጁን ያሳሳተችው እራሳ ስለሆነች አጋጣሚውን ለመጠቀም አላህ ግን ሀቁን ስላወጣ እነደኔ ልጁ ቢፈታ ጥሩ ይመስለኛል ለምን አራሳ ሰለተፈታተነችው አመሠግናለሁ
ወይ ጉድ አንተ ጨዋ ወንድ ነህ ተባረክ በሺታ የበዛበት ወቅት ስለሆነ እራስህን ጠብቅ እንዴት አይነት ስይጣናዊ ስራ ነው እራስሺን ጠብቂ በደረስው ጉዳይ ቀላል አይደለም ተመርመሪ ከግኑኝነት ተቆጠቡና ራሳችሁን ተመርመሩ አደራ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ተቻቻሉ ተባረኩ😢
ወንድሜ፡እንዳንት፡ታጋሽና፡ትሁት፡በዚህ፡ጉዳይ፡ያለ፡አይመስለኝም፡ዘመንህ፡ይባረክ፡መልካም፡የትዳር፡ዘመን።
ጋዜጠኛው,በጣም,ነው እማደቅህ,ተባረክ,ውንድሜ
ይቺ ብኛ የምትባለው ሐይለኛ ናት በርታ ወንዲሜ
እዉነት አድናቅ ነኝ ዘገዬ የሰዉ አስታራቂ ነክ ደግሞ ባለቤቱ አሰተዋይ ሰው ነዉ ትዳራቸውን አስከ መጨረሻ ያሳምራችሁ
በጣም አስተዋይ ባል አለሽ ታማኝ ሁኝ
🙏አቤት ባላ በጣም መልካም ሰው እግዚአብሔር አምላኬ ይጠብቅህ ቅን ሰው ነዉ ሂይውቲ ውሽት እጠላሁ ሁሉ ግዜ ለእውነት እንኑ? እውነተኛ ጋዜጠኛ ኑሪልኝ አመሰግናለሁ ❤️🙏
ጋዜጠኛ ተባረክ እድሜህ ይባረክ ክፉ አይንካህ መለካም አይለፍህ
በፈጣሪ ስም በሰርግሽለት በፍላጎትሽ ነዉ😳😳😭😭😭ማመን አልችልም💔አዝናለሁ😌
No please don't rush to judge! እሷ ፈልጌ ነው ያለችው በፊት ያለውን ድንግልናዋን የወሰደውን እንጅ በሰርጓ ቀን የደፈራትን አይደለም።
አረ በጣም ይደብራል
ልጁ በጣም ደስ የሚል ልጅ ነው
ጀግኖች ናቹ በእውነት!ጀግንነት በጦር ሜዳ ብቻ ሳይሆን በእንደዚህ እና በተለያየ መንገድ እንደሚሰራ ያማይበት ሜድያ ነው! በርቱ ኣመሰግናለሁ።
i subscribed at this moment. keep the good work
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ጋዜጠኛውና ካሜራ አማኑ
ዲያስፖራው አቤት አቤት ትእግስቱ የተሞላ ነው በጣም እጂግ አድናቂህ ነኝ ስለ ተረዳሀት በጣም ቡዙ ነገር ያውቃል ምንም በላይ እንኳን ተረዳሀት ግን ሴቶችየ በግዜ ህደት መናገር አለባቸው በግዜው እኮ የፈታል ልክ የአሁን በረጋታ የተፈታ🙏👍
Yay esum tedebko yasalefew neger yinoral!
የሕግ ሠው፣ ጋዜጠኛ" ዘልዓለም ዘገዬ :- እጅግ የምትደነቅ ለስራህ ታታሪ ከእውነት ጋር የምትጋፈጥ ቀና ምርጥ ሠው ::
ኢትዮጵያ" እንደ ዘልዓለም ዘገዬ :- ዓይነት የዕውነት ሠዎች እጅግ ብዙ ያስፈልጓታል_ _ _ "*
Zellalem - U R really a Professional !!!
ዜሊዋ መልካም ልብ አለው ከንተም ተበ ባረክ
ጎበዝ ወጣት ጋዜጠኛ ወንድሜ እድሜና ጤና አላህ ይስጥክ ደግሞ ባሏ ጎበዝ መረዳት የሚችል ሰዉ ዉዶቸ በጣም ታምራላቹ መተሳሰብን የመሰለ ነገር የለም
ውሸት መጨረሻው ውርደት ነው።አታዋርደኝ ጌታዬ ወይኔ ልጁ አሳዘነኝ ወላሂ ደግሞ ስራገም መኖሬ😢በል ልጁ ይውጣልን የምር በጣም ተዞልሟል የታሰረው በፍላጎቷ ካደረገች በኋላ ተደፈርኩ ብላ የደፈረችውን እሷ 😢ወይኔ በቃ አስፈቱትና በዚህ ቻናል ይቅረብ ዘሌ😢
አረውይ ሴትልጅ ።ማስመርመርህ እራሱ ጎበዝ ነህ
ባልዋም በጣም ትእግስተኛ ነው እግዚአብሔር ይስጠው መረዳቱ ጋዜጠኛውም እግዚአብሔር ይስጥህ ጎበዝ
ባልየው እግዚአብሔር ይባርክህ ትልቅ ሰው ነህ
የልጂን ህይወት መከራ አስገባሺዉ ጊታየ ንቅል ያርግሺ
I’m just speechless the best journalist I ever seen
ልጂ መታሠር የለበትም የምትሉ ብቻ በልይክ 😂😂😂❤
የሰው ሚስት ደፍሮ ለምን አይታስርም
አልደፈራትም ደፈረችው እንጂ ወንድ ልጅ በሴት ጉዳይ ደካሞች ነን ሲያሻሻትና በጣ ሴቅሲ ሆና ቀርባው ተሸነፈ እሱዋ ሆን ብላ ተዘጋጅታ ነበር የሄደችለት የጓደኛዋም እጅ አለበት ባይ ነኝ
ፈቃደኛ ሆና አስባበት ሄዳ ያደረገችውን ምስኬን ወንድ ምን ያድርጋት
አውቃ መሆን አለበት ያሳሳተችው
ለምን አይታሰርም ድንግልና አልወሰደም ተባለ እንጂ አልደፈራትም አልተባለም
You are amazing person keep it up the great work 👍 👏 🙌 💪
Thank you 🙏
ይገርማል ባልየውም ጋዜጠኛውም ጎቦዞች ናቸው እሷ ግን ንስሓ ገብታ ካዚህ በኋላ መስተካከል ኣለባት።
ጋዜጠኛውና ባልየውም በጣምጥሩናችሁ❤❤❤❤❤❤❤
ዘላለም በጣም ልዩ ጋዜጠኛ. ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
አንድ ነገር ግን ሳትገልጠው ያለፍከው ነገር ቢኖር በእለቱ ደፈረኝ የተባለው ሞሻሪ በሷ ፍቃድ እንደሆነስ አላወጣጣሀትም
ጥያቄ አድሮብኛል
ባልየው በጣም ትልቅ ሰው ነው!!! ልኡል እግዚአብሔር የማስተዋልን ፀጋ ያብዛልህ መጨረሻህ ይመር በእዉነት እሷ ግን እግዚአብሔር ይቅር ይበለሺ
Strange things happened to this guy but I'm amazed with this media owner's ethics and principles. He stands with truth and deserves credit.
እኔም ያኩትን እደዛውነው የቆየ ይሆናል በልጁአመ ሀኘች አለጥፋቱ ታሰረ ዉነቱ አላህነው የሚያቀው ሀቁን ያውጣለት አተም ጀግናነህ❤❤❤❤
የምር ደስ የምትል ባል ነህ ፈጣሪ አይለያችሁ ❤❤❤
እኔ ግን አላመንኳትም ባልጠፋ ቀን ግን የሰርግሽ ቀን እንዴት ልጁን ገንዘብ ክፍላው እንዳይሆን ምንም አልተዋጠልኝም።
እኔ ባልዬውም አላመኩም
መሆን አለበት
Dear journalist, I appreciate you for being a good listener. Be blessed.
እ ር ይባርክህ
ዘላለም ዘገየ በጣም ጎበዝ ነህ ሳላዳንቅህ አላልፍም ልጅቷ አጨበርባሪ ትመስለኛለች ልጁንም በአጣም ለመጠቀም አውቃ አሳስታው ብሆን ይችላል
በጣም ድንቅ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ ሰው መሆን እንዲህ ነው
አቤት የመጣብን መአትዘድሮ. ወድሜ አራሥህን ጠብቅ. የነ የክፍልሀገረልጅ ከምንደረሠ?????❤❤
ሙሹራው ቅን ነው የእግዚአብሄር ሰውነው ዜድ እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን
በጣም ብልግና ነዉ የፈጠረቺው (ተዋት ) ማፈሪያ !!::
በጣምከባድነው በትንሡ የታመነ በትልቁ ይሾማል ይባላል ትልቁ ጥፋታ ያለፈታሪኳን ለመሼፈን በልጁ ማሣበቧ ነው እኔወንዶቺን ብቻነበር የማላምነው ለካእኛም ጋርጥፋትአለ ፈጣሪለሁላቺንም ማሥተዋሉን ይሥጠን በተረፈ በርቱልን ጥሩሥራነው 👍👍
Tikatu dersobatal ko. Yemin maberetatat new wonjelin😮😮
Her husband is so great thank you for understanding
ጋዜጠኛ ወድማች በርታ ብርታት ላተ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ እረ ሰው ተበላሸ ወደት እየሄደነው
ጋዜጥኛዉ ተባርክ በጣምጀግናነህ❤❤❤❤
ኢጭ እግሊዘኛው በዛብን እጂ ጡሩ ሠው ነበረክ
😂
ክክክክ
😂😅😅😅😅
😂😂😂😂😂😂😂😂
ፊልም የማይ ነው የመስለኝ አንግሊዘኛው ተጨምሮ 😂😂😂😂😂
ዲያስፖራው አስጠላኝ California ለስድስት አመት እንደኖረ ተናግሯል እና በዚች አጭር የውጭ ኑሮው አፍ በእንግሊዘኛ ተሳስሯል unbelievable ሰው ይታዘበኛል በሉ ዲያስፖራወች እንዴት በውጩ አለም እንደምትኖሩ ስለሚታወቅ መጣችሁ የኢትዮጵያ ህዝብ ላይ እትራቀቁ አሜን ነው::
😂😂😂😂👍👍👍👍
WoW He is so good & Intelligent person. He is understand her. Esewa gene mewasetewa not good. Amlake TEDARACHUNE YEBARKELACHU!!
ትክክል ነህ ወንድሜ የራሷ ዘዴ ነው
እኔ ጋዜጠኛው ❤ የውነት ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤ ምናይ ነት ባለጌ ነች በስማም
እዉነቱ እንኳን ታወቀ ባለቤታ ና ጋዜጠኛ ዉ ትግስታቹ በጣም ደሰ ይላል በሳ ግን አፈርኩ ለጋዜጠኛው ❤❤❤❤
ዉይ እናንተ ጋዜጠኞች እድሜ ጤና ይሥጣቹህ
ምንአይነት ብልግና ነው እፈሪ
በጣም ምርጥ ወንድ ነህ ትዳራችሁ የአብረሃም የሣረ ያድርግላችሁ
መልካም ልጅ እግዚሐቤር ይባርክህ ይቅርታ ልብ ያለው❤❤❤❤
ፍትሃነታችሁ ደስ ይላል ጋዜጠኞቻችን ክበሩልን
በጣም ጎበዝ ገዜጠኛ ትመሠገናለሕ
ጋዜጠኛውን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ወላሂ በጣም ልብ የሚሰብር ነገር ነው 😢😢
Oh my God
I don't know what to say
You are really decent man and wonderful guy
God bless you man