ፊሎ ወንድሟን ናፈቀች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 420

  • @የጉራጌሸቅርቅር
    @የጉራጌሸቅርቅር 2 ปีที่แล้ว +113

    ከሸቃልነት ወደመልካም የቤትእመቤትነት የሚቀር መልካም ትዳር ይሰጠን ያረብ ሲግሎች ጉሉአሚን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @kiyayemariyamzemikael
    @kiyayemariyamzemikael 2 ปีที่แล้ว +44

    እኔም ናፍቆኛል ማነው የናፈቀው እጁን ያውጣ 🥰
    ሳምሪዬ እመቤቴ ትቅረብሽ በጣም ናፍቃቹኝ ነበር❤️🥰

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋውበቅንነትዋው🌺

    • @selam801
      @selam801 2 ปีที่แล้ว

      even me🙄

  • @ፓናዶልቲዩብ
    @ፓናዶልቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +30

    ፊሎ የእኔ ቅመም እድግ በይ እህታችን ስምሪ አላህ በሰላም ጤነኛ ልጂ ያሳቅፍሽ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋውበቅንነትዋው🇪🇹🌼

  • @ከነአንነኝ-ደ2አ
    @ከነአንነኝ-ደ2አ 2 ปีที่แล้ว +189

    ሰላም ኢትዮጵያን ሰላማችሁ ይብዛ ሰላም ፍቅርን ይስጠን ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን ሳምሪ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ኑ ቤተሰብ ሁኑ ባዲስ ስራ ልመጣ ነው

    • @yemareyamnegn1931
      @yemareyamnegn1931 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @ayineአይኒየዙፋንእህት
      @ayineአይኒየዙፋንእህት 2 ปีที่แล้ว

      ደመርኩህ ደምረኝ ከኑአን ፍልጌህ ቲክታክ ፀፌልህ አትመልስም መልስልኝ

    • @trango1115
      @trango1115 2 ปีที่แล้ว

      @@ayineአይኒየዙፋንእህት ውሸት ከናንአይደለም ላይብላይ ተናግሯል ፌክ ነው

    • @ethiomamatube3772
      @ethiomamatube3772 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ayineአይኒየዙፋንእህት ማር ቤተስብ ሁኛለሁ አንችም ሰብ ውዴ🙏

    • @ayineአይኒየዙፋንእህት
      @ayineአይኒየዙፋንእህት 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ethiomamatube3772 እሽማሬ

  • @WeyraTube
    @WeyraTube 2 ปีที่แล้ว +14

    በጣም ደስ የምትሉ ባለትዳሮች ናቹ ብዙ እንማራለን ከእናንተ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ

  • @trsuyes3475
    @trsuyes3475 2 ปีที่แล้ว +18

    ስማቸውን ብፅፉበት ደሞ በጣም አሪፉ ነው በሰላም እመቤቲ ትገላግልሽ

  • @fikirtube4084
    @fikirtube4084 2 ปีที่แล้ว +24

    በፍቅር እኮ ነው የምወዳችሁ ወላሂ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የፍቅር ተምሳሌቶች

    • @hanatades351
      @hanatades351 2 ปีที่แล้ว

      Ata nifitame ripickte arege sigamere lalegne ata balaga ata Yitbare turtagna deha ayelflte stupede familj

  • @banchiymekidelawa3617
    @banchiymekidelawa3617 2 ปีที่แล้ว +3

    ሙሉዉን አንብበዉ ከዚያም በመጨረሻ ላይ ያለዉን ቁጥር እይ
    ከዚያም ወስን
    የአላህ መልእክተኛ ሰለላህ አለይህ ወሰለም እንዲህ ብለዋል ⇣
    በሚዛን ላይ ከባድ የሆነች አላህ ዘንድ የተወደደች ንግግር ⇣
    ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም
    ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም
    ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም
    ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም
    ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም
    ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም
    ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም
    ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም
    ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም
    ከዚያም ቢያንስ ለ30 ሰዎች ላክላቸዉ ቢሉትም(ቢያነቡትም)
    አምስመቶ ሺ ሚሊዮን ሃሰናትን በአላህ ፈቃድ ታገኛለህ
    እንደዚሁ ደግሞ ከላክላቸዉም ሰዎች እያንዳንዳቸዉ ቢያንስ ለ30
    ሰዎች ከላኩ አሁንም 4.680.000.000 ሃሰናትን ታገኛለህ
    አታዉቅም መቼ እንደምትሞት ስለዚህ ሰደቀተል ጃሪያ አድርጋት
    አሰራጫት ደቂቃ እንኳን ያህል አትወስድብህም የዉመል ቅያማ

  • @mehubayoutube
    @mehubayoutube 2 ปีที่แล้ว +6

    የሁኑ ይበልጣል የወኑዱ አለህ በሰለም ይገለግልሽ ደስ ስትሉ

  • @romi2171
    @romi2171 2 ปีที่แล้ว +2

    በልጅነት የልጆች አባት እናት woww❤️😊

  • @SaraSarah-xd1oi
    @SaraSarah-xd1oi 2 ปีที่แล้ว +1

    ድምር እመብርሀን በሰላም ልጅሽን ታሳቅፍሽ ፊሎ ድንብሽዬ እግዚአብሔር ያሳድግሽ

  • @hermi7771
    @hermi7771 2 ปีที่แล้ว +5

    ውዶች ናፍቃቹኝ ነበር 🥰🥰🥰🥰🥰🥰ሳምሪዬ ድንግል ማረያም በሰላም ትገላግልሽ 🙏

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 2 ปีที่แล้ว +4

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️

  • @asteraster9505
    @asteraster9505 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር እመቤቴ ከልጇ ጋር በሰላም ትገላግልሽ ሳምሪዬ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍቅራቹ ያብዛው

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 2 ปีที่แล้ว +23

    የኔ ቆንጆዎች እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤🙏 አዲሱ ቤቢ እንደአባቱ አፍንጫው ስልክክ ያለ አንበሳ ይሁን😁

    • @shjs3424
      @shjs3424 2 ปีที่แล้ว

      kkkk

    • @janatmmm6876
      @janatmmm6876 2 ปีที่แล้ว +3

      ብቻ ጤነኛይሁን ዝጀሮም ይምሰል እና መልክምንይሰራል

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      @@janatmmm6876 በቅንነት እነደማመር

    • @janatmmm6876
      @janatmmm6876 2 ปีที่แล้ว

      @@TubeTube-vf4yb አረኩሽ በርች

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋውበቅንነትዋው💐🥀

  • @rahelbehailu2012
    @rahelbehailu2012 2 ปีที่แล้ว +4

    ፋኒ ግን እያየነው ያደገውስ ነገር😃😃ማለቴ የወፈረው

  • @mariamnour1540
    @mariamnour1540 2 ปีที่แล้ว +6

    እመብረሀን በሰላም ትጠላግልሽ የኔ ቆጆ

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 2 ปีที่แล้ว +7

    ኧረ በናታቹ ማሂ እና ኪድ የት ጠፉ እንደናንተ ነው ምንወዳቸው ስንት ዩቱበር ጠየኩኝ😥😥😥😥😥😥

  • @okbazgiembay1954
    @okbazgiembay1954 2 ปีที่แล้ว +5

    God bless you beautiful families ♥️♥️♥️♥️Filoyee sweetheart
    You’re lovely grown up already now you will see how she is grown when the new baby comes 👏👏👏💙💙💙

  • @yaali5933
    @yaali5933 2 ปีที่แล้ว +1

    አራ ጠፍተቹ ነበር እንኳን በሰለም መጠቹ እናም አፋልጉኝ እና መሂ እና ኪዲ የት ገቡ ??

  • @Me-gq1jj
    @Me-gq1jj 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሂ እና ኪዲ በስላም ናቸው ወገኖቼ

  • @jarmu9113
    @jarmu9113 2 ปีที่แล้ว

    ፉኒ እና ሳምሪ እናንተ የልጅ አዋቂዎች ከልጃችሁ ጋር ጤና እና እድሜ ይስጣችሁ መንገድ ላይ ላለዉ አዲሱ ልጃችሁም በሰላም ይምጣ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ሳምሪ በእዉነት በጣም ነዉ የማደንቃችሁ ፉኒ ፈጣሪ ያከበረህ ነህ ጥሩ ባል ግን አድርጎ ነገር ልምከራችሁ በፈጠራችሁ ልጃችሁን ለጂጂ እንዳትሰጦት እዉጭ ይዛት እንዳትወጣ እንደምክር ነዉ ምክንያቱም በጣም ብዙ ጥርስ የየነከሱባት አሉ በኢትዮጵያ እንዲሁም በብሔር በምትናገረዉ መጥፎ ነገር ለሷ የመጣ ለልጃችሁ እንዳይተርፍ አሁን እንደሆነ እንደድሮ አይደለም በኢሮፕም ሰዉ መግደል ቀላል ሆኖል ስለዚህ ቀተቻላቾሁ መጠን ምከሮት አልሰማ ካለች ግን በፍፁም ፊት አትስጧት ኑሯችሁን እንዳትቀጠብጥ ከዚህ ቀደም በሚዲያ ብዙ የተናገረችዉን መጥፎ ነገር ታቁታላችሁ እሷ አገሯን ኢትዮጵያን በዘር የቀየረች መጥፎ ሰዉ ናት ግን ሳምሪ ልቧና ይስጣት ከተቻላችሁ ፀበል ዊሰዶት በተረፈ ይመቻችሁ

  • @destamakonen2002
    @destamakonen2002 2 ปีที่แล้ว

    ፆታ ሲቀየር ይከብዳል እኔ ወንድ ልጄን ሳረግዝ ቀሎኝ ነበር በሴቶ ግዜ በጣም ከባድ ነበር እና አይዞሽ ማርያም ትቅረብሽ ለልጅሽ ጥሩ ስላልሆነ አትጨነቂ ለማሪያም ንገሪያት ታቀልልሻለች አይዞሽ እህቴ

  • @ethiopia2445
    @ethiopia2445 2 ปีที่แล้ว

    እመቤታችን በሰላም ተቀርበሺ የኔ ልዩ ነገር ቅድስት ድንግል ማርያም ታቀሊሸ. ሚጢሺን ወፍ አይሰማሺ . የቅዱስ ሩፋኤል ፀበለ ሁሌም ተቀባቢ ፍታሂ ምህፀን ነው ከሌሊሺ ደርሳን ሩፋኤል በውሃ ላይ ፋኒ የድግም እናም ሁሌም በስሙ እይፀሊይሺ ከ ሆድሺ እስኪ ማህፀኒሸ ተቀባቢ የኔ ውዴ እግዚአብሔር ይርዳሸ. መልካም ነገር ያሰማን አይዙሺ የኔ ልዩ ሴት ቢቢ ፊሎ. በቅዱስ ገብርኤል ነው ያሁኑ መቺ ይሁን ስም ማነው አዲሱ ልጆችን የነጌ ፍሬ.

  • @rozimuslimgirl1237
    @rozimuslimgirl1237 2 ปีที่แล้ว +1

    ፋኒ ምርጥ ባል ነህ የምር ጀግና ነህ 😚😚

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 2 ปีที่แล้ว +1

    እኳን ደህና መጣችሁ ጎበዞች በሰላም ውለጅ ስምሪየ ፊሎየ እደጊ የሆንሽ ጣፋጪ

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 2 ปีที่แล้ว +3

    የፊሎግዜ ወፍረሽ ነበር አሁንግን አገርቤትም ሄደሽ ስለተመለሽ ተጎድተሻል አልተስማማሽም ይሄ እርግዝና ብቻ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ

  • @rosadaniel5938
    @rosadaniel5938 2 ปีที่แล้ว +6

    God bless this beautiful young family

    • @zemzemhaji370
      @zemzemhaji370 2 ปีที่แล้ว +1

      👌👌👌👌❤️❤️👌❤️👌❤️👌❤️👌❤️❤️👌❤️👌❤️😄❤️😄

  • @fafidessieweloyewa922
    @fafidessieweloyewa922 2 ปีที่แล้ว

    ሚጣዬ ፍቅርርር አላህ ያሳድግሽ ሳምሪዬ በሰላም ያገናኛችሁ ፋኒም አይዞ ምርጥ ጥንዶች ናችሁ

  • @meronseyfu1174
    @meronseyfu1174 2 ปีที่แล้ว

    ሳምሪዬ የኔ ቆንጆ እመቤቴ በሰላም ልጅሽን ታሳቅፍሽ በጣም ናፍቃችሁኝ ነበር ፊሎዬ ቆንጆ

  • @mesilove9298
    @mesilove9298 2 ปีที่แล้ว

    ሳምርዬ እማምላክ በሰላም ትገላግልሽ የኔ ውድ ፋንዬ ፍቅራችሁን ትርፍርፍ ያርግላችሁ ፊሎዬ የኔ ጣፋጭ እድግግ በይልኝ

  • @ሙሉአጣዬ
    @ሙሉአጣዬ 2 ปีที่แล้ว

    ሳምሪዬ የኔቆንጆ የፍቅር ተምሳሊቶች ተባረኪልኝ እወዳችሁለሁ
    ፊሎየን መጨረሻ ላይ ፊቷን ያየ ካለ ክፍት ሲላት እይ አለቀሰች እላለሁ ብቻየን የኔደቧሻ ከፋትኮ

  • @hanaa588
    @hanaa588 2 ปีที่แล้ว

    ውዴ አይዞሽ የወድልጅ እርግዝና ይከብዳል ቀኑም ይጨምራል አትጨነቂ እና አይዞሽ

  • @mamyshatube4090
    @mamyshatube4090 2 ปีที่แล้ว +14

    አላህ ሀገራችንንሰላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
    ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈ን

  • @foziamohamed6550
    @foziamohamed6550 2 ปีที่แล้ว +10

    ሳምሪ በሰላም ይገላግልሽ ልዩነቱ ወንድልጅ ሙሉ በሙሉ ነው የሚይዘው የሴቶ ወደፊት ነው የምረዝመው እና አደዛ ነው እኔም የሴትና የወንድ ልጅ እናት ነኛ እና ይህንን እድል ያላገኛችሁ አላህ ይወፍቃችሁ

  • @senitube999
    @senitube999 2 ปีที่แล้ว +2

    አንደኛ ነኝ ማርያም ናፍቃቹውኝ ነበር ስጠባበቃችሁ ነብር በሰላም ነዉ የጠፋቹውት ፈጣሪ ባለቻውበት ይጠብቃችሁ f s f family 👨‍👩‍👧❤❤❤

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን 2 ปีที่แล้ว

    ሳምሪየ.የኔዉድ.እመብርሀን.በሰላም.ትገላግልሽ.አይዞሽ.እንድሁም.ፍሎሚና.ፋኒሰላማችሁ.ይብዛ.አትጥፉ

  • @ፂጌረዳየጌታልጂ2021
    @ፂጌረዳየጌታልጂ2021 2 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ ምጡ አይከቢዲም ምክናቱም የሴት ምጥ ያጣድፊሸአል ደሞ የዎንድልጂ እያዐስ ታአኝአሽ እዬቆነጣጠአሽ ሰተአዊቅ ነው ምትጋለገይ በራች አትፍራ የኔ ቆንጆ።

  • @Mekidi12eeee
    @Mekidi12eeee 2 ปีที่แล้ว

    ሳምሪዬ አይዞሽ እመብርሀን ትዳብስሽ
    እኔም ሀኪም ቤት ነው የወልድኩት የማህጸን ጥበት ተብዬ ግን ብዙም ምጥ ብዙም ስአት አልፍጀም ግን ዴክተሮች ያሳማሉ ተጭነው ሄዴ ላይ ነበር የሚገፍው አቤት ሲያም ጮሄ ነበር ግን በስአቱ ሳምጥ ዶክተሩም ሲጫነኝ ለኔ ሳይሆን ልጄን እዳጌዳው ነው ያልኩት ገርመኝ አሁን ሳስበው

  • @Meba167
    @Meba167 2 ปีที่แล้ว +2

    ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሺ 😘❤️🥰

  • @Neu-j5z
    @Neu-j5z 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ኢትዮጵዊ የምወዳችሁ እንኳን ሰላም መጣችሁ. የፊሎ ወዳጆች ላይክ አድርጉ ፊሎን ምን ያክል ሰው ይወዳታል እንይ

  • @hirut758
    @hirut758 2 ปีที่แล้ว

    ፊሎዬ ጣፋጭ ስወድሽኮ ሳሚሪ እመባቴ በሰላም ሁለት ታርግሽ🥰🥰

  • @galilazeethiopia3362
    @galilazeethiopia3362 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውዴ ሳምርዬ እማብርሃን በሳላም ትግላግልሽ

  • @hiahhiia182
    @hiahhiia182 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ያሳድግሽ የኔ ቆንጆ ፌልዬ አንቺም አላህ በሰላም ይገላግልሽ ፍቅሩን ያብዛላችሁ የፍቅር ተምሳሌት ናችሁ።

  • @misarkmisark3065
    @misarkmisark3065 2 ปีที่แล้ว

    እመብረሃን በሰላም ትገላግልሽ አይዞሽ ቅዱስ ሩፋኤል ተማፀኝ ፈታይ ማህፀን ነው እሱ ይዳብሽ ሳምሪዬ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 ปีที่แล้ว

    ሳምር @ ፋሂ @ ፊሎዬ ... ቆንጆ
    ሳምሪ... እመቤቴ በስላም... ትገላግልሽ... ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያን... አስባት.. ይሄንን የ ወንድማማች... ጦርነት አስቆምልን
    ከ ጦርነት ሞትን ከ ጦርነት ክስረትን
    እንጂ ትርፍ የለም እና... ፈጣሪ
    ህዝብህን... አድን.. 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው🇪🇹

  • @meskiyadeta9426
    @meskiyadeta9426 2 ปีที่แล้ว +1

    አይዞሽ ፀልይ እግዚአብሔር መልካም አባት ነው እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው🌼

  • @blentube3002
    @blentube3002 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደህና መጣቹ ሰላም ለሀገራችን ይሁን በጣም ነው የምወዳቹ ፈጣሪ ፍቅር ሰላም ና ጤና ይስጣቹ ቹን አበዛውባቹ😍😘

  • @tube3507
    @tube3507 2 ปีที่แล้ว

    ያ ማማ ፊሎዬ❤️❤️😋😋"ርቧታል የኔ ማር

  • @selam801
    @selam801 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደሰ የምትሉ ጥንዶች ለኛም እግዚአብሔር ጥሩ ና መልካም ትዳር ይሰጠን🥰

  • @meseretbelhu5177
    @meseretbelhu5177 2 ปีที่แล้ว

    ደስ ትላለች ተዋት ትጫወት እግዚአብሄር ያሳድግላችሁ አንችንም ቸሪቱ እመ አምላክ ትቅረብሽ እናቴ

  • @birtukanlimenh8095
    @birtukanlimenh8095 2 ปีที่แล้ว

    እህት እመአምላክ በሰላም ተገላግልሽ.. ልጅ የሌለን እመ አምላክ ተስጠን.... ተጫጭኗችኃል እርግዝናው ነው ወይስ ሌላ ለማንኛውም አይዞችሁ

  • @መመሰጋገኛኢትዩብ
    @መመሰጋገኛኢትዩብ 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ፌሎየ 🌹🌹🌹😍አላህ በሰላም ይፍረጅሸ ሳምሪየ🌹🌹😍❤

  • @hulum955beersuhone
    @hulum955beersuhone 2 ปีที่แล้ว

    የወንድ ሢሆን ወደላይ ይወጣል ሲሉ እሰማለሁ እመብርሀን በሰላምትገላግልሽ

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 ปีที่แล้ว +1

    በስደት አለም ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞቸ አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ አላህ ያብቃችሁ

  • @amenpipi2013
    @amenpipi2013 2 ปีที่แล้ว

    እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ወልደሽ ለመሳም ታብቃሽ የፊሎ እናት

  • @beli7375
    @beli7375 2 ปีที่แล้ว +1

    ፊሎ የኔ ማር እድግ በይ ሳምሪዬ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት እነደማመር

  • @abeba745
    @abeba745 2 ปีที่แล้ว +14

    ስዎዳችሁ እዉነት ❤️❤️❤️❤️💋💋💋💋💋🥰🥰🥰🥰

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 2 ปีที่แล้ว +8

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውዱ ነቢ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ✍️🇪🇹✍️

    • @rozimuslimgirl1237
      @rozimuslimgirl1237 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እስኪ በሰው ስም አትነግዱ በየ ቦታ እየሄዳችሁ አትፃፉ በራሳችሁ ስም አካውንት ክፈቱ 😒😒🙄

  • @እሙዬ-ወ2በ
    @እሙዬ-ወ2በ 2 ปีที่แล้ว

    የዉንት እንዴት እንድምዉዳችሁ በምን ላሳያችሁ መርጥ አሰትማሬችን ናችሁ የኛ የሰድተኞችም እንደናት አይነት ፍቅር የሰጥን

  • @wsgd3301
    @wsgd3301 2 ปีที่แล้ว +1

    ቅድስት ድንግል በሰላም ትምጣሽ እምወዳጁ ትዳራቹ ይባርክ

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 2 ปีที่แล้ว

    አላህ በሰላም ይገላግልሽ ሳምሪ ስም አውጡለት ላልሽው እዩኤል ብትይው አሪፍ ስም ይመስለኛል

  • @miherettube8288
    @miherettube8288 2 ปีที่แล้ว

    Samriye Dingil mariyam beselam Tigalagilsh ❤❤❤❤❤

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ያሳቀኝ የጡትሽ ልዩነት ነው ክክክክክክክ አይኔ ይሆን ክክክክክ እመቤቴ ሰላም ትገላግልሽ እህቴ

  • @kasechnemera2533
    @kasechnemera2533 2 ปีที่แล้ว

    ሳምርዬ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ እወዳችዋለሁ

  • @saraandsara2822
    @saraandsara2822 2 ปีที่แล้ว

    Feloyee Siwadish Endaw Min Alebet kerbe bitognina Afish Wust Bisimesh Yane Qimem Allaah Yasadigesh Yahonsh Fiker nager

  • @tenagng8956
    @tenagng8956 2 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ መወለጃው ስለደረሰ ነው አቀማመጡ ቆንጆ ነው ያጥር ወፉ አትትስማሸ

  • @Sabit33
    @Sabit33 2 ปีที่แล้ว

    እኔ እኮ ፎሎን ለማየት ለመስማት ነው የምመጣው ፋኒ ትእግስት የለህም ከአርብ ልጅ ጋር ብት ውል ምን ለውጥህ ነው እና ተዋት ታውራ ፎሎየ

  • @እየሩስአባተ
    @እየሩስአባተ 2 ปีที่แล้ว

    ሳምሪዬ እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሺ እህት
    ተናፍቃችኋል

  • @ikirammary5013
    @ikirammary5013 2 ปีที่แล้ว

    Filoyee yene marr S & F endet nachu samiri faxary besalam yagalagelish wudee

  • @sablasabla7069
    @sablasabla7069 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሪያም ትቅረብሽ በሰላም ተገላግለሽ ማሪያም ማረችሽ ለማለት ያብቃን የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ♥♥♥♥♥♥♥

  • @zainazaina2750
    @zainazaina2750 2 ปีที่แล้ว

    ስወዳቹ እኮ ውዶች ሳምርየ እመብርሃን በሰላም ተጋላግልሽ ፋኒ ፊሎ ደስ ይበላቹ

  • @kokobewerku9269
    @kokobewerku9269 2 ปีที่แล้ว

    እመብረሀን በሰላም ሁለት ታድርግሺ ሳምሪየ ፊሎ ጣፋጭ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 ปีที่แล้ว

    ሳምርዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በሰላም ሁለት ያድርግሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን የምወዳችሁ ጥምሮች 🥰🥰ፍሎዬ 🥰🥰

  • @neimasalah1179
    @neimasalah1179 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቆንጆ አለህ ያሰድግሽ ስወደት ወላሂ ሳምሪ አንችንም አለህ በሰላም ይገለግልሽ የኔ ፈንዲሻ 🥰ፍቅርና ሰላም ለእናት ሀገራችን ያረብ 💔🇪🇹🙏

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው🌺

  • @rutdani1688
    @rutdani1688 2 ปีที่แล้ว +1

    Sweet family God bless you all🥰😘😍love you betamm all

  • @ምምምምምም
    @ምምምምምም 2 ปีที่แล้ว

    ጊታ እዬሱስ በመልካሚነቱ ከናንተ ጋር ይሁን ሳምርዬ በርች ትንሽ ቀንነው የቀረሽ 🙏💕

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ፐ4ኀ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ፐ4ኀ 2 ปีที่แล้ว

    fsf ተናፍቃችሗል ስወዳችሁእኮ ሳምሪዬ አላህበሰላም እሁለትያርግሽ ማማዬ ፊሎዬ አላህያሳድግሽ 💖💖💖

  • @tube-bp7ew
    @tube-bp7ew 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል ነሽ ወንድ ልጅ ወደላይ ነው እሚረገዘው ሴት ወደታች ይባላል

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn5581 2 ปีที่แล้ว

    ሳምሪ እኔ እራሱ ከምረመራሽ በፊት ነው ወንድ ነው ያልኩሽ ያች ህመም ከኔ ላይም ስለነበረ አስሬ ስተፊ ወንድ መሆኑን አወኩ የኔ ሁለቱም ወንድ ስለሆኑ ስሜቱ አንድ ነው የሴት ልጅ ልጅ እረግዝና ሆድ ዝቅ ይላል ይባላል የወንድ ግን ከፍ ያለ ነው በይ እመብረሀን በሰላም ትገላግልሽ

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg 2 ปีที่แล้ว

    አላአህ፣በሰላም፣ይገላግልሽ፣የኔ፣ውድ፣ፊሎ፣የኔ፣ፎቃቃቃቃቃቃቃቃቃቃቃቃ😁😁🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @salamnanacell8379
    @salamnanacell8379 2 ปีที่แล้ว

    samereya emabata basalam tekerabeshi felo kojo edege baye❤️❤️😘😘

  • @samrahaile2915
    @samrahaile2915 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ እድግ በይ የኔ ትልቅ ሰው እመብርሃን አገራችንን ትጠብቅለን ሰላሙን ያውርድልን

  • @ክብሬነሽሐገሬኢትዮጵያ
    @ክብሬነሽሐገሬኢትዮጵያ 2 ปีที่แล้ว

    ልጅ ከመውደዴ የተነሳ ዪቱበሮች ዞሬ ነው ማየው ልጄ ናፍቆኛል ፊሎ የኔ ቆንጆ ረባሽ🌹🌹🌹🌹

  • @ማርያምእናቴእመቤቴድንግል
    @ማርያምእናቴእመቤቴድንግል 2 ปีที่แล้ว

    ሳምሪየ እመብርሀን ትቅረብሺ በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @sayedsayed5553
    @sayedsayed5553 2 ปีที่แล้ว +1

    ፌሎዬ ስወድሽ ፈኒና ሰምሪ በጠም ተምረለቹ

  • @enatalemwondimu3858
    @enatalemwondimu3858 2 ปีที่แล้ว +2

    ፊሎ ቅመም እድግ በይ ሳምሪ እመብርሃን ትቅረብሸ 😘😘😘

  • @AaBb-xt2op
    @AaBb-xt2op 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔቆንጆ ሀየቲ

  • @sossss5332
    @sossss5332 2 ปีที่แล้ว

    Filo is the sweetest thing ever

  • @astertamiru3963
    @astertamiru3963 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ማር ስወድሽ የኔ ቆንጆ ወርቅ እድግ በይ

  • @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ
    @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ 2 ปีที่แล้ว

    በፈጠራቸሁ ወይት ጠፍታቸሁ ነዉ በጣም ተጨኘቄ ነበረ እኳን በሠላም መጣቸሁ 😘😘😘😘

  • @fanawolday9648
    @fanawolday9648 2 ปีที่แล้ว

    የፊሎ ሙሉ ስም ንገሪኝ በጣም ነው ስሟ ደስ ሚለው ከነ ትርጉሙ

  • @አፀደማርያም-ዠ1ዘ
    @አፀደማርያም-ዠ1ዘ 2 ปีที่แล้ว

    ፊሎዬ እድግ በይ ሳምሪ እመቤቴ በሰላም ሁለት ታድርግሽ

  • @hiluyeyeine6386
    @hiluyeyeine6386 2 ปีที่แล้ว

    Temelesachu inde anyway God blessed this family I wish u the best 🥰🥰😙

  • @alberbaysari881
    @alberbaysari881 2 ปีที่แล้ว +1

    እመቤቴ ማሪያም በስላም ትገላግልሽ ሳምሪ

  • @Mahis-kitchen963
    @Mahis-kitchen963 2 ปีที่แล้ว +1

    Endea, lijetewa eko erebuwatal, esewan satabelu limindinew yemitawerut? Eski kidemiyea limesetew kidemiyea setuuuu

  • @tebabe
    @tebabe 2 ปีที่แล้ว +2

    እጅ ስራ ጥበብ ነው ሴቶች ብቻ ፕሮፍይሌን በመካት ተቀላቀሉ
    የተለያዩ የሱፍራ ድዛይኖች ጌጣጌጦች አሳያችኃለሁ🌹🌹🌹🌹🌹

  • @saraandsara2822
    @saraandsara2822 2 ปีที่แล้ว

    Yane Wud Ayzosh Allaah hulun Nager Yakilelish Mare Koo

  • @ayineአይኒየዙፋንእህት
    @ayineአይኒየዙፋንእህት 2 ปีที่แล้ว +1

    ሳምራዊ ድንግል ማርያም ትቅረብሽ ዉዴ የሳምሪ ዉዳጅች ቤተሰብ ሁኑኝ

  • @እየሱስጌታነው-ጨ3በ
    @እየሱስጌታነው-ጨ3በ 2 ปีที่แล้ว

    ወድልጅ ከሆነ ምጡ ቀለል ይላል የሤት ነው ከባዱ አይዞሽ