የ2013 የመጨረሻዬ ጉዞ ውደ ኦሞ ሸለቆ | My last trip of 2013 to Omo valley

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 545

  • @lifeofabell
    @lifeofabell  3 ปีที่แล้ว +122

    ቪድዮውን ስለተመለከታችሁት አመሰግናለሁ🙏🏽
    My Instagram :- instagram.com/life.of_abel/

    • @fatima-w3c8s
      @fatima-w3c8s 3 ปีที่แล้ว +1

      Egam enamesegnalen yemanakachewun wegenochi slasayehn

    • @nuun2637
      @nuun2637 3 ปีที่แล้ว

      Ewnathm life of Abel yemacheh Abela🥰🥰🥰

    • @kiyagenetu1922
      @kiyagenetu1922 3 ปีที่แล้ว

      Wow

    • @rbaiahassentube2802
      @rbaiahassentube2802 3 ปีที่แล้ว

      እኔም ደምሩኝ

    • @denneshdena8168
      @denneshdena8168 3 ปีที่แล้ว

      @@fatima-w3c8s አቤላእረመክሊትጠፋች

  • @rahelamen7300
    @rahelamen7300 3 ปีที่แล้ว +22

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ሀገርን ማወቅ በጣም ይጠቅማል እኛም ከስደት መልስ እንዲህ ዘና እንድንል ፈጣሪ ይርዳን ለሁሉም ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @zebu4271
    @zebu4271 3 ปีที่แล้ว +80

    አቤላዬ የኔ ፍልቅልቅ ዝም ብዬ ነው የምወድህ አብዱም ጭምር በቃ ጉርፖቹ በሙሉ ፍቅር ናቹ ❤❤❤

  • @nebiyahussen3249
    @nebiyahussen3249 3 ปีที่แล้ว +4

    ዛሬ ነው ያየኃችሁ የገጠር ሰው ምስኪን፡ ደግ የዋህ ፡ተንኮል ያለው ከተማ ነው ። ሁሉ ነገራቸው ያምራል ጥሩ ዝግጅት ነው በርቱ።

  • @zeinazizi5759
    @zeinazizi5759 2 ปีที่แล้ว

    በጣም.የአምራለ.ኢትዮጵያዊነት.ኩረትነው.ሀገሬ.ሰላምሸ.ይብዛልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤

  • @tube-sw3uc
    @tube-sw3uc 3 ปีที่แล้ว +4

    ይህን ሃገር መንግሥት ማሠልጠንና ማሥተማር አለበት ምክንያቱም ብዙ የሚያሥጠላ ነገር አለበት

  • @charmingaquarius2791
    @charmingaquarius2791 2 ปีที่แล้ว +1

    Omg that baby you guys were holding is soo cute and adorable. Whats the song name at time at 14:50 brother please respond you didnt put it in the description

  • @sosikebede1406
    @sosikebede1406 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ኢትዮጵያዊነት እኮ መታደል በተለይ ልዩነታችን ውበት አለው 🇪🇹❤️

  • @gy8086
    @gy8086 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam yasznale mine honachu new ye trip chamna linde betlye chama wesge new fun endnorachu atfelgum enda!!

  • @abebetube1172
    @abebetube1172 3 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ አቤል ማየት የምፈልገውን ቦታ ስላሳየኸኝ አመሰግንሃለሁ።
    እግዚአብሔር ፈቅዶ በአካል እስካየው
    ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርክ። ሀገራችን ሰላም ያርግልን።

  • @yemezemurtube3612
    @yemezemurtube3612 3 ปีที่แล้ว +48

    ኢትዮጵያ እኮ ስታምር የእውነት😘

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 3 ปีที่แล้ว +3

    አቤል ዛሬ ተመሥገን ከሠርግ ድግስ ገላግለሕ ይሔን የመሠለ ውብ ቦታና ሕዝብ ሥላሣየሐን እናመሠግናለን ፍቅራቹሕ ደስስትሉ ሑላቹሕንም ስወዳቹሕ

  • @mimihassen8541
    @mimihassen8541 3 ปีที่แล้ว +10

    እጅግ በጣም ነው ምታምሩት ስለ ግሩፓችሁ ለመግለጵ ቃላት የለኝም በጣም ነው ምወዳችሁ

  • @melikummelikum9285
    @melikummelikum9285 3 ปีที่แล้ว +6

    ስናምር ልዩነታችን ውበታችን እንኳን በዛን ከፈራቸውግን መሸንሸኑ ቢቀር

  • @mekiya8911
    @mekiya8911 3 ปีที่แล้ว +6

    አቤሎ ደስ ይላል ግን ሁሉንም በተለያየ ቭሎግ ብታቀርብልን አሪፍ ነበር ገረፍ ገረፍ ከምታደርገው ስለቦታው ሰፋ ያለ ነገር ብታቀርብልን

  • @fikrtbahru377
    @fikrtbahru377 3 ปีที่แล้ว +8

    ታድላቹ አባቶች ያስቀመጡልን ሀገር ካሁኑ በደንብ እዮት ጎበዞች

  • @sahaysahay2719
    @sahaysahay2719 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣምነው የወደድሁት በጣምነው የቀናሁት በእውነት አይ ሀገሬ የኔድሀ ውብ ሀገር

  • @hqjnk9016
    @hqjnk9016 3 ปีที่แล้ว +1

    Abelye iwedeklew yene konjo thank you so much abel❤❤❤❤👍👍

  • @ራያራዩማዩቱብ-መ2ዸ
    @ራያራዩማዩቱብ-መ2ዸ 3 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍ ስደት ስልችት ብሎኛን ታድላቹሁ ባገራቹሁ ዘና ትላላቹሁ የናተን ቪዶ ሳሀይ መኖሬን እወድው አለሁ

  • @ዜድየማርያምልጅ-ዀ7ዀ
    @ዜድየማርያምልጅ-ዀ7ዀ 3 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ቦታው ስያምር ኣቤላዬ ዘና ኣደረጋችሁኝ ኣመሰግናለው ዘሓወይ ሳቅህ ደሞ ስወድልህ

  • @terranhillson1317
    @terranhillson1317 3 ปีที่แล้ว +1

    Am fro Ghana, wode Maya made subscribe to your channel and i must say i love adventure travel's 😂

  • @EPSEth
    @EPSEth 3 ปีที่แล้ว +1

    Endezi beretetehal ende aletechalekem abelo bel tef tef bel bezu see keter

  • @መርየምነኝየአላህባሪያ
    @መርየምነኝየአላህባሪያ 3 ปีที่แล้ว +4

    እሺ ካሉ ይሄን ጎጂ ባህል ብታሥለቅቋቸው ጥሩ ነበር ሥቃይ እኮ ነው አካባቢያቸው ግን በጣም ያምራል ዋው

  • @tsfatsfa2859
    @tsfatsfa2859 3 ปีที่แล้ว

    አቤት ውበት እማማ እትዮጵያ ስላምሽን ያብዛልን ስላምሽን ይመልስልን እደልባችን ወተን እንድንገባ ልጆችሽ ስላምሽ ይብዛ ውቢቷ ሀገሬ አቤልየ በጣም ታምራላችሁ ውዶችየ

  • @ታታ-ዐ5ዠ
    @ታታ-ዐ5ዠ 3 ปีที่แล้ว

    እድሌ ኢትዮዽያ እያለሁ አላውቃቸውም ነበር በዘፈን ነው እንጂ ደሞ እስተርጏሚው ሲያምር ሳቂታ ነው እደ አቤል

  • @eyruslamtadess4923
    @eyruslamtadess4923 3 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዩጵዬ ሁሌም ሰላምሽ ይብዛ ከምናየው ከምንሰማው ነገር ፈጣሪ በቃቹ ይበለን በምህረቱ ይጎብኝን ሁሌም ደስታሽን ያሳየን ለምለሚቷ ሀገሬ አቤላ እናመሰግናለን

  • @solomonabebe4014
    @solomonabebe4014 3 ปีที่แล้ว +4

    it is very interesting trip that is good experience knowing our country , very precious people we are 83 nation ,yes we love it,ethiopia is very beoutyful ,that is exceptional land ,we have a lot of source the country is very reach , thank you !!we love you all

  • @meryemtube3653
    @meryemtube3653 3 ปีที่แล้ว +2

    ውይ ደስ ስትሉ አዝናናችሁን ውዶቸ ስወዳችሁ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ውሎ ደሴ።ሀይቅ ሂዱ?????

  • @abiymekuria2693
    @abiymekuria2693 3 ปีที่แล้ว +1

    Abela well it's nice good job

  • @eliasahmedyimer861
    @eliasahmedyimer861 2 ปีที่แล้ว

    እንዲህ ነው ኢትዮጵያዊ ወገኖቻችንን እየሄዳችሁ እዩአቸው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤

  • @fredesa246
    @fredesa246 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ነው የሚያምረው ምን እደተመኘው ታቃላችሁ ከናተውስጥ አንዷ ብሆን ብየ ተመኘው

  • @inforative3454
    @inforative3454 3 ปีที่แล้ว +4

    ለምን አስጎብኚ አትሆንም ቀጥልበት ጎበዝ ነህ እዛ ድረስ ሄዶ ማሳየት ከባድ ነው።በርታ

  • @የወርዲየወርዲR
    @የወርዲየወርዲR 3 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያ ትቅደም ልዩነታችን ዉበታችን ነዉ ስላስጎመኘከን እናመሰግናለን ባባ

  • @asmahsaen2015
    @asmahsaen2015 3 ปีที่แล้ว +6

    የአመቱ ምርጥ ቪድዮ😍😍😍😍😍😘 በጣም ነው ምንወድህ👌👌

    • @lifeofabell
      @lifeofabell  3 ปีที่แล้ว +1

      🥰🙏🏽

    • @asmahsaen2015
      @asmahsaen2015 3 ปีที่แล้ว

      @@lifeofabell ለነቢል ምንድነው የኣእምሮ ህመምተኛ መሰልክ ያ ሁሉ ግርማ ሞጎስ የት ጠፋ በጤናህ ነወይ ብለህ ጠይቅልኝ ኣቤል ሹኮር

  • @sitsettube8526
    @sitsettube8526 3 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ ኢቲዮጲያዎች እናመሰግናለን 👍👍👍👏👏👏🙏🙏🙏

  • @shitufikir6817
    @shitufikir6817 3 ปีที่แล้ว +2

    እውነተኛ እይታ በመመልከት ላይ እንዲህ ዓይነት ታሪኮችን በደንብ ላይ ነው ኢትዮጲያትሁንልን አንድ👌👌👍🌻🌻🌻🎉🎉💎💎

  • @helentube325
    @helentube325 3 ปีที่แล้ว +11

    አቤሎ ሰታምሩ መክሊትን ይዘህ ናልኝ 🥰ስወድህ

  • @AbCd-lf2df
    @AbCd-lf2df 3 ปีที่แล้ว +1

    ሹኩረንየአገሬንአረንጉዴቅጠልሰለአሳየክኝወዞንሰላየሁኝ

  • @santaethiosanta5045
    @santaethiosanta5045 3 ปีที่แล้ว

    andega nw abelo gen kenferachewen yetekededut yaseferal // betam tameralachehu des yemil gize asalfku enaten say

  • @netsanetkassa7694
    @netsanetkassa7694 3 ปีที่แล้ว +10

    And defintly my next trip. 🔥🔥 Please know that you n your friends are doin an amaizing job Abel. keep it up

    • @lifeofabell
      @lifeofabell  3 ปีที่แล้ว

      Thank you so much 🙏🏽

    • @rbaiahassentube2802
      @rbaiahassentube2802 3 ปีที่แล้ว

      ስላም እስክ በቅንንት ስብስክራይብ አድርጉኝ

  • @sisususu1929
    @sisususu1929 3 ปีที่แล้ว

    Woww madee yetii natii leminii qereechii

  • @አባቴናፋቂ
    @አባቴናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +5

    አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመትል ኢስላም

  • @aminaseid3254
    @aminaseid3254 3 ปีที่แล้ว +14

    ወላሂ መሄድ ከምፈልገዉ ቦታ ሀመር ነዉ ኢንሻአላህ እሄዳለሁ መልካም ጊዜ

  • @ፋፊነኝጉራጌዋከእንደጋኝ
    @ፋፊነኝጉራጌዋከእንደጋኝ 3 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ እደዝህ እየዞራቹ የሀገራችን ገፅታ አሳዩን 🇪🇹
    ደቡብ ፍቅር ይሆነ ህዝብ

  • @tedytedy2435
    @tedytedy2435 3 ปีที่แล้ว +2

    ይመቻቹ ሰታምሩ ምርጥ የአገሬ ልጆች

  • @tigistteka1567
    @tigistteka1567 3 ปีที่แล้ว +4

    አቤሎ ሁሉም ነገር የሚያምርበት ልጅ ስወድክ❤❤❤

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz 3 ปีที่แล้ว +5

    I just loved how that little boy melted in your harms 🤗🤗🤗

  • @samkwt5568
    @samkwt5568 3 ปีที่แล้ว +1

    Waww እች ናት አገሬ ሁሌም የምትናፈቅ ኢትዪጽያዬ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ4ቨ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ4ቨ 3 ปีที่แล้ว

    አርባምንጭ የፍቅር ሀገር የሂወትን ውጣ ውረድ ደሥታ ሀዘን ያጣጣምኩብሽ

  • @Xestra37490
    @Xestra37490 3 ปีที่แล้ว +3

    It’s lovely and all after all this are our brothers and sisters. We have to provide education and clothing and bring them closer to society. Show them you love them and care about them.
    Don’t exploit he situation it should be done in good faith.

    • @kalkidanbelay3753
      @kalkidanbelay3753 3 ปีที่แล้ว

      Bring them to zs toxic heartless society

  • @seadatube5368
    @seadatube5368 3 ปีที่แล้ว +21

    ይህን የሚበሳሱትን ባህል ቢተውና ልብስ ቢለብሱ ያረብ

    • @الانناات-ق8ج
      @الانناات-ق8ج 3 ปีที่แล้ว

      እራቁትዋን ይዛት ብቅ ሰትል እኔ መጮሄ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @nejbahussain9936
      @nejbahussain9936 3 ปีที่แล้ว +1

      አሁን እየተቀየሩ ነው

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 3 ปีที่แล้ว +1

    WWWOO ትውልድ ሀገር ወላይታ አርባምንጭ ስታምር ሁበትሽኮ የበለጠ ነው 🇪🇹💘💘👈

  • @asiaibrahim9194
    @asiaibrahim9194 3 ปีที่แล้ว

    እልቅ ለተፈናቀሉት በረዳችሁ

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 3 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ታምራላችሁ አቤል እና ነቢል አብዱ ከመላው ጓደኞቻችሁ ጋር የኢትዬጵያ እንቁዎች እንወዳችኋለን ሀገራችን ኢትዬጵያ እንደ ናፈቀችን በቪዲዬ ስላስጎበኛችሁን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏እኛም በሰላም ለሀገራችን በቅተን እንዲህ እንደናንተ እንድንጎብኛት በፀሎት አስቡን ሀገራችን ኢትዬጵያን ሰላም ያድርግልን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @lulustube9241
    @lulustube9241 3 ปีที่แล้ว +5

    the rasta man he has a vibe wow and txs abelo for shearing this video mearey

  • @zena-beti
    @zena-beti 3 ปีที่แล้ว +10

    በጣም ደስ የሚል ነው የዚህ ጉዞ አካል በሆንኩ ያስብላል

    • @rbaiahassentube2802
      @rbaiahassentube2802 3 ปีที่แล้ว

      ስላም እስክ በቅንንት ስብስክራይብ አድርጉኝ

  • @birtukanmedia8480
    @birtukanmedia8480 3 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ይላል የራሳችን ሀገር ማስተዋወቅ አንዳንዶች ዩቱበሮች መጀመርያ የራሳችሁን አገር ከጎበኛችሁ በኋላ ወደ ውጭ ይቻላል

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂ2
    @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂ2 3 ปีที่แล้ว

    ታድለህ እኔም ምነው ቋንቋ ባወኩ ሀገሬ ስገባ እደዚህ ሁሉንም ማየት እወድ ነበር

  • @Adugenete
    @Adugenete 3 ปีที่แล้ว +8

    ይሄ ፍቅር የሆነ ህዝብ ፈጣሪ ይጠብቃቸው

  • @medanettub
    @medanettub 3 ปีที่แล้ว

    ዋውበጣም ያምራልል ብዙ ግዜ እከታተልሀለው እስቲ ላይክ አልድርግልኝ 😍😍😍😍

  • @አያ-ሸ5ነ
    @አያ-ሸ5ነ 3 ปีที่แล้ว

    Botam selam yalebet ymeslal.yewha nachew sewochu

  • @elsahailu6066
    @elsahailu6066 3 ปีที่แล้ว

    Thank u very much. I wish u make it a little longer.

  • @betlihemmesfin8732
    @betlihemmesfin8732 3 ปีที่แล้ว

    በጣም መሳጭ ነው ቦታው ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛ አቤሎም እናመሰግናለን ስላሳየህን 👍👍

    • @rbaiahassentube2802
      @rbaiahassentube2802 3 ปีที่แล้ว

      ስላም እስክ በቅንንት ደምሩኝ

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 3 ปีที่แล้ว

    ዋውውው...ደስ ሲል አገሩ

  • @sitsettube8526
    @sitsettube8526 3 ปีที่แล้ว +1

    Nice videos amazing thank you so much

  • @temrali5943
    @temrali5943 3 ปีที่แล้ว

    ወይኔ እንደትቀረባቹሀቸዉ በእዉነት ጀግናናችሁ የእዉነት እኔብሆን ገናሳያቸዉነዉ እንባየየሚመጣዉ

  • @lidu6694
    @lidu6694 3 ปีที่แล้ว +1

    Abel this was amazing😂😂
    thank you for sharing❤️❤️❤️

  • @Jhonzgreat
    @Jhonzgreat 3 ปีที่แล้ว

    Abelayeeee bezaw be instaw live betasayen arif neber malmta alnegam yalachu giza

  • @seadaseada9845
    @seadaseada9845 3 ปีที่แล้ว +6

    ለቤትህ አድስ ነኝ ሰብስክራይብ አረኳችሁ ወይኔ ሀገራችን ስታምር ግን ሰወቹ ልብስ ቢለብሱ ዉይ ባህል ሱብሀን አሏህ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ሀገራችንን ስላስጎበኘኸን

  • @samiyashedad6911
    @samiyashedad6911 3 ปีที่แล้ว +2

    it,s a great gob abela keep it up 👍

  • @nuramohammed2603
    @nuramohammed2603 3 ปีที่แล้ว +8

    ዋውውው በጣም ደስ የሌለ 💖💖💖🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 💖💖🥺🥺🥺🥺

    • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
      @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሚን ሀገራቺን ሠላሟ ይመለሥልን

    • @nuramohammed2603
      @nuramohammed2603 3 ปีที่แล้ว

      @@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l አሚን ያረብ ውዴ 😘😘😘

    • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
      @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 3 ปีที่แล้ว +2

      @@nuramohammed2603 አንቺ እንድህ በማለትሺ ወላሂ አሥደሥተሺኛል ሀያቲ ብዙወቹ ትግሬ ሙሥሊሞች ሀገር ሠላም እንድሆን አይመኙም ግን እህቴ ለኛ ሠላም ብኮንልን ነዉ የሚጠቅመን እያለቀ ያለዉ ህፃናት እና ገበሬ ናቸዉ ምንም የማያዉቀት በያለንበት ዱዐ እ ናድርግ አላህ ነሥሩን ሠላሙን ያዉርዲልን ያረብ ያረብ፡፡😘🌹

    • @nuramohammed2603
      @nuramohammed2603 3 ปีที่แล้ว +2

      @@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l የኔ ቆንጆ እኔ ትግራይ በወለድ ገና ኢትዮጵያ ነኝ ደሞ አልሃምዱሊላህ ምስልም ነኝ ዘረኝነት ጥንብ ነት ሀገራችን ስላም ፍቅር ይመለስልን ያረብ የኔ ማር ዘረኛ አይደለሁም 😘😘😘🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር ኢንሻአላህ 😘😘😘😘😘💋

    • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
      @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 3 ปีที่แล้ว +1

      @@nuramohammed2603 ሣህ ዉዴ ሙሥሊም ዘረኛ አይዴለም አልሀምዱሊላህ
      አሚን አሚን ሠላም ለሀገራቺን 😍😘

  • @Hanihani-lw8sw
    @Hanihani-lw8sw 3 ปีที่แล้ว +1

    ነቢልን ምከረው ፂሙን እንዲያሳድግ የሙርሲ ውሻ መስሏል

  • @getachew2620
    @getachew2620 3 ปีที่แล้ว +5

    ታምራላችሁ ግን ምን አለ ጆሮና ከፈራቸውን ባይቆረጡት

    • @twi2415
      @twi2415 3 ปีที่แล้ว +1

      It’s culture you should not say that!! Why do people pierce , get tattoos etc.

  • @TheYene
    @TheYene 3 ปีที่แล้ว +1

    Great video, thank you for sharing

  • @legeseadinew7665
    @legeseadinew7665 3 ปีที่แล้ว +12

    ምርጥ ኢትዮጽያዊን ናችሁ🙏🙏🙏

  • @MekdiTube
    @MekdiTube 3 ปีที่แล้ว

    Abela berta bro

  • @mesie2308
    @mesie2308 3 ปีที่แล้ว

    Wow setameru enanem btwesedugne men ale

  • @እሙቢላልዩቱብ-ረ6ሸ
    @እሙቢላልዩቱብ-ረ6ሸ 3 ปีที่แล้ว

    እንዴ ኢትዮጲያን ናችሂ እንዴ ደሞቼ ኡፍፍፍ እኔ እኮ የሌላ ሀገር መስላችሁኝ ነው ወላሂ🇪🇹🇪🇹🇪🇹😁😛🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍✅✅

  • @zeynebayoutube3916
    @zeynebayoutube3916 3 ปีที่แล้ว

    እረ ባአላህ ለምዲነው እደዚህ የሚሆኑት ሀቂቃ ልዩ ናቸው ልብስ ቢለብሱ ምን አለበት ግን ሃይማኖታቸው ምዲነው ??

  • @ghazalaghazala4101
    @ghazalaghazala4101 3 ปีที่แล้ว

    Maggrriittuu Aka Ormiiyaaa 😍

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 3 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጲያዊነቴ ክብሬና ኩራቴ💚💛❤💒💒💒🙏🙏🙏🕌🕌🕌☝☝☝💪💪💪

  • @whsffds5498
    @whsffds5498 3 ปีที่แล้ว +1

    ውይ እናተስ ታድላችሁ በሳኡድ እስር ቤት ስንት ወንድሞቻችን ውጩ ናፍቋቸው በረሃብ በሙቀት በሃሳብ ተስፍ መቁረጥ ደርሰዋል እስኪ ደምፅ ሁኑ ቢያንስ እናተ ሃገር ውስጥ ያላችሁት ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ አሁንስ አልቻልኩም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @moazetuobe3232
    @moazetuobe3232 3 ปีที่แล้ว

    Wow ethiopian lezelalem nure bereto

  • @ruthiruthina2680
    @ruthiruthina2680 3 ปีที่แล้ว +2

    I like ur content keep on posting ❤️

  • @ኡሙመስኡድቲዩ
    @ኡሙመስኡድቲዩ 3 ปีที่แล้ว

    ይህንን ከፈራቸው ጋር እሚረጉት እራቁታቸውን እሚሆኑት ብቻ ደስስ አይልም ቢቀር ጥሩ ነው ምክናየቱም ሰው ይጎዳል

  • @abigaelmehari9118
    @abigaelmehari9118 3 ปีที่แล้ว +1

    Botaw betam des yilal ethiopia gin endezih yemesele ye tefetro habt eyalat lemindnew be rehab ena drk titawekalech?

  • @salemSalem-pr1so
    @salemSalem-pr1so 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ምናመስግን

  • @vipqatar7973
    @vipqatar7973 3 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን,አቤል,አገራችን,ለምለም,ናት,ሠላሙን,ያውርድልን🙏🙏

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ነዉ የምታምሩት
    አብዲ እንቅልፋም።።።

    • @aweltube7286
      @aweltube7286 3 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራብ አደረገኝ ማማይ🙏♥

  • @ammylife9831
    @ammylife9831 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ ከተዝናኑ አይቀር እዲነዉ ደስ ስትሉ

  • @እዮሪካየአማኑኤል
    @እዮሪካየአማኑኤል 3 ปีที่แล้ว

    azego abla arife new setameru

  • @tadiyeureallig1292
    @tadiyeureallig1292 3 ปีที่แล้ว

    abel nubil gin taktye film gmero new zemo belo sgerun yamkrtew wey?

  • @hawaadem6676
    @hawaadem6676 3 ปีที่แล้ว +3

    ግን ለምን ጆሮቸውን እና ከንፈራቸውን ይቀደዳሉ ደሞ ልብስ አይለብሱም

    • @rbaiahassentube2802
      @rbaiahassentube2802 3 ปีที่แล้ว

      አስላሙአለይኩም እስክ በቅንንት ደምርኝ

  • @netsanetdesta8503
    @netsanetdesta8503 3 ปีที่แล้ว

    Abela Yakefkew lej des sil hamer lay

  • @fghh5572
    @fghh5572 3 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ስወዳቹቹቹቹቺ!!!!!!!!

  • @የነገንማንያዉቃልአልሃምዱ
    @የነገንማንያዉቃልአልሃምዱ 3 ปีที่แล้ว

    subhnelah exet nw megb emibelut

  • @ZZ-th2mb
    @ZZ-th2mb 3 ปีที่แล้ว +1

    ከፈርኖ ጆሮአቸዉ ተፈጥሮ ነዉ ወይስ ተቆርጠዉ ማለት እደንቅሳት ምናምን

  • @mezmur_channel1
    @mezmur_channel1 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam betam new mitamitutt wowowowwowowoowo❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopiamymotherlove7455
    @ethiopiamymotherlove7455 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም የላትም እንጂ ማን እደ ኢትዮጵያ ማን እደ እማማ አላህዬ ሰላም እና ፍቅር አንድነት በሀበሻ ምድር አድርግልን በርቱ🙏💖 🇪🇹💔